የልብ ወግ (YeLeb Weg) ብፀዓት ስዩም እና ተስፋዬ ገብረሃና | Maya Media Presents

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 авг 2024
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    የልብ ወግ (YeLeb Weg) ብፀዓት ስዩም እና ተስፋዬ ገብረሃና | Maya Media Presents |
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 257

  • @eyea7297
    @eyea7297 Год назад +160

    አመት ሙሉ ሲያወሩ ቢኖሩ የማይጠገቡ ጣፋጮች ታሪካችሁ የሚያስተምር ስወዳችሁ ኑሩልን

  • @merkitube5839
    @merkitube5839 Год назад +63

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    አሜን

  • @haregtedla7323
    @haregtedla7323 Год назад +53

    ሙሉ ቀን ባወራችሁ አትጠገቡም። እግዚአብሔር ከማያልቀው እድሜ ያበድራችሁ ኑሩልን

  • @user-gx1tv1bf6g
    @user-gx1tv1bf6g Год назад +33

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏❤️

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Год назад +32

    ብፅዓት ሳውቅሽ በጣም ረጅም ጊዜ ቢሆንም እንደዚህ ዓይነት ግልፅና ቀና ሰው መሆንሽን ያወቅኩት ባለፈውና በዚህኛው ፕሮግራማችሁ ነው፤ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад +3

      እግዝአብሔር እድሜና ጤናችሑን ያርዝምላቹሑ

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Год назад +39

    "ቪዛ ሲሰጡን ፍቅራችንን ይወስዱታል ወይ" በጣም ደስ የሚል አባባል!

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 Год назад +2

      እረ ደስታችንንም ጭምር ነው የሚወስዱብን መሰለኝ፣

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 Год назад +4

      የልቤን ነው የገለፀችልኝ አሁን ሰልችቶኝ ሳልፈልግ ሰላምታ ትቻለው

    • @mahiletabera5715
      @mahiletabera5715 Год назад

      @@maharegshropshire6141 እውነት ብለሻል ውይ የፊታቸው መኮሳተር ውይ በጣም ይቅርታ የከተማ ነው የምትይው እዛ ሲደርስ ወይ ወሬኛ ወይ ደሞ ከመሬት ተነስቶ ሲፎካከርሽ ታገኝዋለሽ ....እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ሳልጎዳ በትንሹ አይቼ አምልጫለሁ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Год назад +11

    አቤት የእነዚህ ሰዎች ፍቅር ሲያስቀና በየሚድያው እያሳደድኩ ነው የማዳምጣቸው ወጋቸው አይጠገቡምኮ አምላከ ቅዱሳን ፍጻሞችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-wv8dz4sr2k
    @user-wv8dz4sr2k 6 месяцев назад +1

    የእውነት ፍቅር በናንተ ያምራል ይፈፅምላቹ

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 Год назад

    ብፅአት እና የስፋዬ በጣም ነው ምወዳቹህ ማከብራቹህ ሺ ዘመን ኑሩልኝ

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 Год назад +12

    እነኚህ ሰዎች ለምን የትዳር አማካሪ ቢሮ አይከፍቱም ።🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 Год назад +11

    ቡፁዬ የአራዳ ልጅ ስወዳችሁ😍❤️❤️👌

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x Месяц назад

    ደስ ስትሉ አንድ ላይ እንድትሆኑ እንኳን ፈጣሪ አረዳችሁ

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh Год назад +4

    የእግዚአብሔር ፋቃድ ነው።ሁለታችሁ እንድትገናኙ ፋጣሪ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ብዙ ሰው ከናተ ይማራል።

  • @God_is_always_with_me
    @God_is_always_with_me Год назад +7

    እስክታረጁ አብራችሁ በፍቅር ኑሩ... Thanks a lot for sharing your real life time experience🙏

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 Год назад +5

    ያራዳ ልጆች ስለሆናችሁ ወጋችሁ አይጠገብም

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ጤና ፍቅር ደስታ ይስጣችሁ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Год назад +5

    የውጭውን ኑሮ በደንብ ነው የገለፃችሁት። የእግዚአብሔር ሰላምታ እንኳን አንሳሳጥም። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅርይበለን

  • @jojolove791
    @jojolove791 Год назад +17

    ❤❤❤❤❤❤ብዙ ፍቅር ለእናተ🙏
    ሰደት በጣም ክፉ ነው እኔ ውሰጤ በጣም ነው የተጎዳሁት ሀበሻ አገኝው ብዬ ሰፍ ብዬ ሰላም ሰል እንደ እብድ አፍጥጠው አይተውሽ ሲያልፉ በጣም ያሰደነግጣል አሁን ብሞት ሰላም አልልም ፍቅር የለም ጎደኝነት የለም ጠዋት ወቶ መግባት እፍፍፍ እንዴት አይምሮ እንደሚያደክም ሰላም ዞሮ መግቢያዬ ለሀገሬ

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Год назад +4

      እህቴ ይሄን ከአይምሮሽ አውጭ ኢትዮጲያ ተለውጧል ከጥቅም ጋር ነው ሁሉ ነገር ድሮ እንዳስቀመጥሽው አይደለም ወይ አገር መጣ ሄደት መለስ አላልሽም ማለት ነው የድሮውን ነው የምታወሪው

    • @elanalovely3613
      @elanalovely3613 Год назад +1

      እውነት ነው ስደት አይኑ ይጥፋና በደንብ ሰላም ስትይው ምነው ስራ ፈልገሽ ነው የሚሉትስ ? ወይም ልትሰብከኝ ነው የሚባለውስ ??

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Год назад +1

      @@elanalovely3613 ይገርማል እኔን ያጋጠሙኝ ደግም የቅናት መንፈስ ያለባቸው ነው በእያንዳዷ ነገር የሚቀኑ ይጠይቁኝና ስመልስላቸው እነሱ በሚፈልጉት መንገድ አጣመው የሚተረጉሙ ሁሉ ነገራቸው ውሸት እነሱ አማይችሉትን(በህጋዊ ገንዘብ እንድትልኪላቸው እነሱ ወረቀት ስለሌላቸው) አንቺ አንድትረጃቸው ብቻ የሚቀርቡሽ ቤትሽ በልተው ሀሜታቸው በጣም ከባድ ሆነው ነው ያገኘኃቸው በዚህ ምክንያት አበሻ መቅረብ ፈርቼ አቁሜያለሁ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +7

    እውነት ደስስትሉ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የእናንተ አይነት ፍቅር ይስጠን ለኛም ፈጣሪ 🙏ከወረት ከጥቅም የፀዳ 🙏ለብዙዎቻችን አርአያ የምትሖኑ ምርጥ ጥንዶች ❤😘

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s Год назад +4

    ብፅአትየ እግዚአብሔር ጤናሽን አስተካክሎ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ አሁንም እንወድሻለን ሰላም ሁኑ ከውዱ ባለቤትሽ ጋ !!!

  • @canaangebremichael7283
    @canaangebremichael7283 Год назад

    Betsatiye yene enat kene balebetishi edme ketena ysiteshi yene wud edme ysiteshi❤❤❤❤🙏

  • @Tube-pq8ge
    @Tube-pq8ge Год назад +9

    ምርጥ ጥንዶች እድሜ ከጤናጋር

  • @fkr834
    @fkr834 Год назад +6

    የሃበሻ ኣይን ቡዳ ነው ኣይን ውስጥ ኣታስገቡዋቸው እባካችሁ ብፅኣትዬ እስካሁን ብዙ ሚድያ ላይ ወጥታችሁ ኣታቁም ለመጀመርያ ግዜ ebs ላይ ነው ያየሁዋችሁ እንደዱሮው ድብቅቅቅ ብላችሁ ኑሩ የኔ ውዶች 😍😍😍😍

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x Месяц назад

    ብፅሽ ኦሞ ከለር ጅንሱን ከነጃኬቱ ብትለብሽ ኑሮ የጂሲኤዋ ተማሪ ብፅአት ስዩም ። ተመስገን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 11 месяцев назад

    They both humble and sweet . May God give you long life with health and peace .

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 Год назад +13

    እኔ እኮ እንዴት በፍቅር እንደምወዳቹሁ ማርያምን ደግሞ ስታምሩ ተስፍሽ ስታምሩ

    • @noreyyaibrahim7190
      @noreyyaibrahim7190 Год назад

      ወላሂ እኔም በጣም በጣም ከልቤ ነው እምወዳቸው አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እንቁ ባለ ትዳሮች

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Год назад +1

    ስታምሩ 💚💛❤

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Год назад +4

    ፍቅር በናንተ ጊዜ ቀረ እዉነተኛ እና ጥልቅ ፍቅር ነዉ ያላቹ ብፅዬ እና ተስፍሽ እረጅም እድሜ እና ጤናን እግዛብሄር አብዝቶ ይስጣቹ እኖዳቹሃለን እና ከብራችሃለን እግዛብሄር ያቆይልን የፍቅር ተምሳሌቶች ናቹ !!!!!🙏🙏🙏‼‼‼❤❤

  • @komkom9587
    @komkom9587 Год назад +1

    ብጽዬ ወደ ምትወጂው ህዝብሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 Год назад +2

    በየሱስም እንዴት እንደምወዳቹ ያራዳልጆች እድሜና ጤና ይስጣቹ።

  • @mekdelawithailu1368
    @mekdelawithailu1368 Год назад +9

    I am glad you guys shared your real experience. RESPECT

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Год назад

    Egziabher dege new!

  • @ermiyaswendimu5068
    @ermiyaswendimu5068 Год назад +13

    ቴዲ እና አምለሰት ይቅረቡ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Год назад +9

    የምወዳችሁ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ በተለዬ አሁን ተጋቡ ሰምተን ሳንጨርስ ፍቺ ለሚያሰሙን ምሳሌ ናችሁ ሺ አመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Год назад +5

    እግዚአብሄር ገና ብዙ እድሜ ይስጣችሀል

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Год назад +19

    Oh the love I see in each other’s eyes for one another is so beautiful. I am in love with their love. May The Almighty bless them more!! What a fantastic conversation they have and what a wonderful time for us to witness this!! ❤❤❤

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏 🙏 🙏

  • @xylo28phone
    @xylo28phone Год назад

    እናመሰግናለን ተስፍሽ ማንም የማይናገረውን አውነት አንድንማርበት በአደባባይ ሰለአወጣኸው:: ከሀገር እንዲወጣ ወይም ማውጣት ለምንፈልገው ሰው እውነቱን እንናገር ; አለበዚያ አይኑን ሸፍኖ ገደል አንደመስደድ ይቆጠራል::

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Год назад +4

    ምንም ነው ማልጠግባችሁ💝

  • @merg1011
    @merg1011 Год назад +10

    Your communication with each other is so inspiring … it’s so nice to see marriage and friendship maintained all these years. Stay blessed

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +4

    ተስፍዬ እውነት ለመናገር ቢነግሩንም አንቀበልም። ምክንያቱም አሁን እዛ ያለው ሰው ኑሮው የማይመች ከሆነ ለምን ወደ አገራቸው አይመለሱም ብለን እንላለን እስካላየነው ድረስ አናምንም።

    • @astermengistu6946
      @astermengistu6946 Год назад +4

      መንቀሳቀሻ ያለው ስው ባይመጣ እመክራለው ቤቱን ንብረቱን ሽጦ የሚመጣ አለ ባለማወቅ

    • @user-jo8sv2gy3u
      @user-jo8sv2gy3u Год назад +1

      እዉነት ነዉ ካላየን አናምንም ግን በጣም ያሳዝናል እንዴት እንደምንኖር እኛ እናዉቃለን እዉነት ነዉ ተማሩበት ሀገር ቤት ያላችሁ

  • @marakia.7991
    @marakia.7991 Год назад +3

    I fall in love with you two all over again! May God bless you more💕

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 Год назад

    ሁለት አራዳ ደስ ሲሉ አላህ እርጅም እድሜ ይስጣቸው።

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Ayeleyachu Yen wedoche betam new mewedesh betatey ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 Год назад

    እድሜ እንደ ማቱሣላ ኑሩ

  • @luliib800
    @luliib800 Год назад +5

    The best couple. So much respect.

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Год назад +3

    የምገርሙ ባልና ሚስት ናቹ ለሰው አስተማሪ የሆናቹ እኔ ከናተ ብዙ ወስጃለሁ ልጆቻችሁ እድለኞች ናቸው ታድለው ተባረኩ እረጅም እድሜ ተመኘው

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Год назад +1

    ብፅአትዬ ተስፍዬ እድሜ እና ጤና ለእናንተ እና ለልጆቻችሁ ለመላው ቤተሰባችሁ አማኑኤል ይስጥልን በእውነት ብፅአትዬ ስለስደት መጥሮ ነት እያለቀስሽ አስለቅሰሽናል በዘፈንሽ ልጄን አደራ ብለሽ አስለቅሰሽናል ተስፍዬ ብዙ ድራማዎችን እንዳልሽው በድምፁ ብዙ ብዙ ትምህርቶችን ከእናንተ አይተናል የፍቅር አምላክ ይሄን ሁሉ አመት አብራችሁ እንድትኖሩ አድርጓል ክፋ ሰዎች ግን ሊለያያችሁ ቢሞክሩም እናንተ ያቆያችሁ ለፍቅር ሲል እራሱን የሰዋው አምላክ ነው በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ይሄን የመሰለ ትምህርት የሚሰጥ ኘሮግራም በመጀመራችሁ ፍቅራችሁ ትውልድን ያንፃል እያሣቃችሁ ኘሮግራማችሁን ደስ ብሎን እንከታተላለን ብርቱልን፡፡

  • @winejone2251
    @winejone2251 Год назад +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ ebs ላይ እንዴት እንደመሰጣችሁኝ

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Год назад +8

    በፍቅር በደስታ ነው እያያኋችሁ ያለሁትኝ 😘 እኮ ናችሁ አቦ እድሜ እና ጤና ተመኜውላችሁ

  • @meniramohammed4096
    @meniramohammed4096 Год назад

    ብፅዓትየ ስወድሽ!!!!እንኳን ከነባለቤትሽ ለአገርሽ አበቃሽ!!!እኛንም እግዚአብሔር ያስበን .....

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Год назад +1

    ከባለትዳሮቹ ወደ ልብ ወግ መጣሁ ተከይዬ ብዙም አላይም የልብ ውግን

  • @tigistbaynesagne7030
    @tigistbaynesagne7030 Год назад +1

    ብፃትየ እዚህ በነበርሽ ጊዜ መልካም እና ከሰው ተግባቢ ነሽ ለኔ ደሞ መካሪየ ነሽ በዚህ ሁኔታ ስለ አየሁሽ ደስስስ ብሎኛል

  • @zeynabsurur9455
    @zeynabsurur9455 Год назад +2

    ማሻአላህ ደስ የሚሉ ቤተስብ

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 Год назад +3

    The youth needs to learn a lot from your journey; you two are amazing!

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Sewedat eko betat yakeset teweseta ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Год назад +4

    የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Год назад

    ተስፍሽ ብፃትዬ ተከታታይ ክፍል ይኑርልን አትጠገቡም እረጅም እድሜና ጤና

  • @sone8065
    @sone8065 Год назад +1

    የሚገርም ዉይይት ነዉ ሁለታችሁም እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ።

  • @et5923
    @et5923 Год назад +3

    My favorite couples❤️🙏🏾

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Год назад +9

    እረጅም ከጤና ጋር ይስጣችሁ ምንም ውሸት የሌለበት ማስመሰል የሌለበት ትዳር ከዚህ ትዳር ምን እንማረለን። ፍቀር❤❤❤❤❤

    • @meddiegibbon551
      @meddiegibbon551 Год назад +1

      እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለማለት ፈልጌ ነው

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r Год назад

    የሸገሩን፣ የኢቢኤሱን ቃለምልልስ ሰምቻለሁ። ይህንንም እየሰማሁ ነው! ምን ያህል ጥዑም እንደሆናችሁ ግን እወቁልኝ! ግሩም የህይወት ስንቅ፤ አትሰለቹም። አመሠግናለሁ!!!

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Год назад +1

    የትም ተወለድ አዲስ አበባ ከ 60 እና በ 90 የነበረ ትዉልድ ወይኔ ሲቆጭ አሁን አረ

  • @hananmohamad9433
    @hananmohamad9433 Год назад +1

    Allah yakoyachu endet des endemetelu be Allah ❤❤❤❤

  • @hanaasege4793
    @hanaasege4793 Год назад +1

    Yene konjo betsatye❤❤

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Год назад +1

    እስካሁን ከቀረቡት እንግዶች 1111111111111111 ደኛ 😍😘😘😘😘😘

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Год назад +5

    አንደኛ እንደጓጓሁ ዋው ❤😘😘😘

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Год назад +1

      እኔ እራሱ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ የምር

  • @shutup1682
    @shutup1682 Год назад +1

    የምር የምትወደዱ ናችሁ! ሁሉ ነገር እውነት ሁሉ ነገር ፍቅር !

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    You r right, am in usa and am almost 6 years since i came to here, my husband brought me here, i was working in civil engineering in ethiopia , when i came to here with my 3 years daughter, life was hard for me and was crying almost for 4 years and wentback to my country ethiopia to visit family and returned back after 8 month. Now i got my citizen ship and also gave to birth to another daughter, as will of God, am planning to move to my dream land ethiopia in next year. Here eventhough there is mony, there is no social life, love and family staff which is the basic nature thing to human beings. May God bless america and ethiopia.

  • @mylady9674
    @mylady9674 Год назад

    ደስ ስትሉ ♥♥

  • @eskadmasbogale1621
    @eskadmasbogale1621 Год назад

    ብፃትዬ you are so sweet እዉነትም አራዳ ......ተስፍሽ በቃ እንደስምህ ነህ እናመሰግናለን 👏🏾

  • @lililove9205
    @lililove9205 Год назад

    ፍቅር የሆናችሁ ባልና ሚስት ሺአመት ኑሩልን ብጻትዬ ተስፍሽ በጣም እወዳችሃለሁ..

  • @merhawitarefayne7035
    @merhawitarefayne7035 Год назад +1

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @eknah5480
    @eknah5480 Год назад +3

    Yena konjowoch 💕 much love😘

  • @saraweldekidan152
    @saraweldekidan152 Год назад

    ብፁአትዬ ኢትዮጵያ ሙዚቃሽን በጣም ነው እምወደው ከኢትዮጲያ ውጭም ሆኜ ሙዝቃሽን እወደዋለሁ በጣም እምወዳት ጏደኛዬን ስለምትመስይኝ ሁሌ እወድሻለ ❤❤

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 Год назад

    ምን አይነት መባረክ ስታስቀኑ በማርያም ❤

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Год назад +13

    They say " love is all about intemacy "🥰 የእናንተ ህይወት ከፍቅረኝነት እሰከ ዛረዋ ድረስ የመጣቹበት መንገድ ደግሞ ይህንን አረጋግጦል😊
    አስር አመት እየተጠናኑ ሲይተዋቁ ከመኞር በአንድ ቀን ጥናት ልብሽን አዳምጠሽ ልብህን አዳምጠህ መወሰናቹ ለብዙዋቻችን ትምህርት ይሰጣል
    ብዙ ፍቅር ብዙ አመታት አብራቹ ተመኘሁ🥰🥰

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 Год назад +1

    Denk nachew! Thank you to tell us the truth about Australia ,Europe and America some people they don't tell us the truth

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 Год назад

    እውነተኛ,,,,ፍቅር በጣም "ደስ "እሚል ቆይታ ያላቹ መከባበር እራሱ ትልቅ"ነው" 💝💝💝💝💝

  • @elenif2749
    @elenif2749 Год назад +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ:: ግልፅነታችሁ እና የዋህነታችሁ ደስ ስትሉ : አትጠገቡ ብያችለሁ: God bless you!!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +9

    እውነተኛ ፍቅርን ያስተማራችሁኝ ስሰማችሁ ብውል የማትጠገቡ እግዚአብሄር በፍቅር እስከመጨረሻው ያኑራችሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c Год назад +1

    ግልፅነታችሁን ወደድኩት ማጣት መከራ ህመም ያለያያው ጠንካራና አርያ የምትሆኑ ጥንዶች

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 Год назад +1

    በጣም ደሰ የምትሉ ያራዳ ልጆች ናቸው ትዳር ማለት እንዲ ነው ሴቶች ሰሙ እናተ ደነቆሮዋች ደሞ ሰደበን በሉ

  • @melug1068
    @melug1068 Год назад

    ደስስስስስስ ስትሉ ብፅአትዬ ንግግር አዋቂ የማትጠገቢ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +5

    ደስ የምትሉ ናችሁ ❤ ተስፍሽ እንዳለው ውጭ ሀገር ሀቁን እውቀው ካልመጡ ከባድ ነው እንኳንም ለምትወዳት ሀገርህ አበቃህ ብጽአትም እንኳን ጤንነትሽ ተመለስ እብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад

    ያራዳ ልጆች ምችት ይበላቹ

  • @Fregu2222
    @Fregu2222 Год назад +1

    Ever lasting love ❤️ stay blessed

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад

    እንዴት ደስ እደምትሉ እኮ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Год назад

    ፈቅር ናችሁ በጣም ደሰ ተላላችሁ ብፃት ልጄን የሚለው ዘፈንሽ በጣም እወደዋለሁ። ኡነቱን ነው የሰደት ጥሩ የለውም ልክ ነህ ጥሩም ጓን አለው ብቻ ተመስገን ነው።

  • @tinabeke7223
    @tinabeke7223 Год назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @salemamha6680
    @salemamha6680 Год назад

    የኔ ፍቅሮች አሁንም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ያቆያችሁ

  • @Derejebest
    @Derejebest Год назад

    ኦኦኦ ብፃአት ፣ ልዬ ነሽ

  • @marakia.7991
    @marakia.7991 Год назад +1

    የምወዳችሁ ጥንዶች, ተባረኩልን ❤

  • @yoditmoges1615
    @yoditmoges1615 Год назад

    እንዴት እንደ ምታምሩ ኑሩልን እግዚአብሔር እድሜና ጤንነት ይስጣችሁ

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Год назад +8

    ምነው እንደሌሎቹ አልረዘመም ክፍል አንዱ አሳጠራችሁት 😡

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Год назад +2

    Dears love you so much

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Год назад

    You both look beautiful together ❤ may God bless your love with long age, health nd many many love

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    Thank you for leting us know you real life and learn from it.

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Год назад

    Selnate mene malte echelalhu she amete nurulne ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Год назад

    ተባረኩልኝ❤❤❤❤