ዘመናዊ መኖርያ ቤት በ590 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ! | Apartment price in Addis Ababa | Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 мар 2024
  • ዘመናዊ መኖርያ ቤት በ590 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ! | Apartment price in Addis Ababa | Gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 41

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 4 месяца назад +22

    ሙሉ ክፍያ በግልፅ የማትናገሩበት ምክንያት ምድነው ሰወከ አቅሙን አይቶ ሊገዛ የሚችል ሙሉ ዋጋው ሲነገረው ነው

    • @bayemimi809
      @bayemimi809 4 месяца назад

      ተናግሯል እኮ ሙሉዉን ከሰማቹት

    • @ya-mariam-setuta
      @ya-mariam-setuta 4 месяца назад

      የሁላችን ጥያቄ ነዉ ግን መናገር አይፈልጉም

    • @dibbadibba6210
      @dibbadibba6210 4 месяца назад

      Zebyecho ceweta nwu yamizut

  • @ayalewbelayneh5878
    @ayalewbelayneh5878 4 месяца назад +4

    ምን አይነት ገገማ ነገሮች ናችሁ ? ሙሉ ዋጋ መንገር የማትፈልጉት ለምንድነው ? እንዴት በሀገራችን አንድስ እንኳን ንፁህ የቤት ነጋዴ ይጥፋ !!!!!

  • @haroni2982
    @haroni2982 4 месяца назад

    እናመሠግናለን

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 4 месяца назад +1

    ሁላችሁም ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 4 месяца назад

    Thank you

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 4 месяца назад +1

    ሙሉ ዋጋውን ተናገሩ ለምን ታደናግሩናላችሁ ያለንን ብር አውቀን እንድንገዛ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 4 месяца назад +2

    ለምን ግን ጠቅላላ ክፍያዉን አትናገሩም ግራ ገባንኮ ሆ

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 4 месяца назад +1

    ሰንት ነዉ 60 percent of what be specific ምን ድነዉ ጎሮ ጎሮ መሄድ

  • @Dibora658
    @Dibora658 4 месяца назад

    Atekalaye Kenya snet nwe ?

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 4 месяца назад +1

    1 መኝታ 5 ሚሊየን 9 መቶሺ አልክ የሌላዉን ለምን መናገር ፈራህ?

  • @Dibora658
    @Dibora658 4 месяца назад

    Ewnte nwe geni ?

  • @yaredtsegaye3386
    @yaredtsegaye3386 4 месяца назад +3

    ሙሉ ክፍያውን ለምን አይናገሩም

    • @AzebTadele
      @AzebTadele 4 месяца назад +1

      አናቱ ድረስ ስለጫኑበት ዋናዉ ክፍያ በምስጢርነዉ😂😂😂

    • @tube9720
      @tube9720 4 месяца назад +1

      16ሚሊዮን ሲል አልማሽም

    • @AzebTadele
      @AzebTadele 4 месяца назад +1

      @@tube9720 ኧረ ርካሽ ነዉ የጎመን ገቤያነዉ😂😂😂😉😌

    • @emebettilahun1297
      @emebettilahun1297 4 месяца назад

      እኮ

  • @danielbiza
    @danielbiza 4 месяца назад

    😊

  • @admasuasefa8073
    @admasuasefa8073 4 месяца назад

    It is not affordable price because r one care meter 100000 thousands so other real States Best from your real state by price.

  • @birhanfanta3354
    @birhanfanta3354 Месяц назад

    60 percent how much ????

  • @aynagirma3593
    @aynagirma3593 4 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @hibaaschalew9393
    @hibaaschalew9393 4 месяца назад

    ስልክ ቁጥር ኮልፌ ሲኖር ደዉልልኝ

  • @user-lv3dt6jn1y
    @user-lv3dt6jn1y 4 месяца назад

    አጠቃለይ ዋጋው ስንት ነው

  • @ro7601
    @ro7601 4 месяца назад +5

    እኔ እኮ ግርም ነው ሚለኝ..ምን ብንሰራ ነው እትዮጵያ ውስጥ 5.9ሚ ብር በሁለት ዓመት ክፍለን ምንጨርሰው😂😂😂

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w 4 месяца назад

      አለደ ንገሪኝ መስማቶን ተውኩት

    • @maskiapp5405
      @maskiapp5405 4 месяца назад

      እኮ ይገርማል

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 4 месяца назад +1

    590 ከፍለን ሌላውን በረጅም ግዜ ክፍያ ይፈቀዳል? እስኪ አስረዱ ኝ

    • @dibbadibba6210
      @dibbadibba6210 4 месяца назад

      Ewo

    • @gizawbayuhie
      @gizawbayuhie 4 месяца назад

      590ሺ ከፍለው ቀሪውን በ30 ወራት መክፈል ይችላሉ

  • @Tube-qg7ne
    @Tube-qg7ne 4 месяца назад

    ማን ቆጥቦ ባለ ቤት ያደርገኛል እንጂ እፈልግ ነበር😂 ምኞቴ ነበር ግን አልተሳካልኝም😢

  • @tarikumekonenn8372
    @tarikumekonenn8372 4 месяца назад

    ሊቦች ሙሉ ክፍያውን በስት አመት ተክፍሎ ማለቅ እዳለበት አትናገሩም ሊቦች ስለሆናቹ ነው

  • @mulatdemewoz1086
    @mulatdemewoz1086 4 месяца назад

    61 ካሬ 5,900,000 ከሆነ በካሬ 90,000 በላይ ነው ማለት ነው። ኧረ እየሄድክ😅

  • @user-qg1ji8sl9r
    @user-qg1ji8sl9r 4 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 4 месяца назад

    ሁሉ ነገር ወሽቅሽቅ ነዉ አኛ አገር ይገርማል

  • @mulualemmokyalew6732
    @mulualemmokyalew6732 3 месяца назад

    አረ ሊፍት የለም አትዋሹ

    • @binhighlights
      @binhighlights 3 месяца назад

      alew bakih mech ayehina, heje ayichewalehu

  • @birhanfanta3354
    @birhanfanta3354 Месяц назад

    i need number