🔴 ከተስፋ ቲቪ ልጆች ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ// እንኳን አደረሳችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 248

  • @Mercy-fe1re
    @Mercy-fe1re 2 года назад +8

    ኡፍፍፍፍፍ... ዘመናችሁ በእግዚ/ር ቤት ይለቅ🙌 ተስፋዬ ጌታ በማያልቀው በረከቱ ይባርክህ🙌

  • @salemtaye7116
    @salemtaye7116 2 года назад +11

    እግዚአብሄር ብርክ ያድርጋቹ በደሙ ይሸፍናቹ በሞገስ እና በጥበብ ያሳድጋቹ አንተም ተስፋ እግዚያብሄር ይባርክህ ያስፋህ ፍሬህን ያሳይህ ከባድ ሀላፊነት ነው ትውልድ ላይ መስራት ተባረክ

  • @Dreamofhop603
    @Dreamofhop603 2 года назад +4

    ተባረኩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ!አንተም ወንድማችን ተባረክ!

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 2 года назад +4

    ዘመናችሁ።።።በቤቱ።።።ይለቅ።።።የኔውዶች።።።።።።ወንድም።።።ተባረክ

  • @josseyofficial
    @josseyofficial 2 года назад +9

    ዋው ስያምሩ በጌታ❤❤❤ እግዝአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ የኔ ውዶቼ❤❤❤

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 2 года назад +8

    ጌታ ይብርካችሁ ❤❤️❤ tasfesh ጌታ ybark❤️❤

  • @freochawwacell36
    @freochawwacell36 2 года назад +6

    amen amen amen amen amen tabarakuu

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 2 года назад +5

    እግዚአብሔር እንዲሁ እርሱን በመፍራት ያሳድጋች አንተም ተባረክ ተስፍሽ

  • @johnwelday1283
    @johnwelday1283 2 года назад +9

    ዘመናችሁ ይለምልም ምህረትና ቸርነቱ ይከተላችሁ በእግዚኣብሄር ቤት ለዘለአለም ተተከሉ ያብዛችሁ።እየሱስ ጌታ ነው።ተስፋ ቲቪ ተባረኩ።

  • @solomeasfaw5351
    @solomeasfaw5351 2 года назад +25

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን !
    በጣም የሚደንቁ ልጆች ናቸው። እነዚህን ልጆች ለእግዚአብሔር መንግስት ስለዘጋጀሀቸው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክኽ።

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale4709 2 года назад +6

    ዘመናችሁ ይባረክ በደሙ ተሸፈኑ አንተም ወንድሜ ተባረክ።

  • @lemelemmekete5350
    @lemelemmekete5350 2 года назад +9

    ተስፉዬ ጌታ ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው

  • @የእግዚአብሔርቃልሕያውነው

    ጌታ ለዘለዓለም ይበረክ ፣እናኝ ኃያለን ልጆች ለሀገሬ የቀባ፣ እንደ ደዊት ጎልያድ በቅበት ሚጥሉ የኪደንን ሕዝብ የሚያስመልጡ ይሁን ዘመነች ሁሉ የበረከት ይሁንለችው በኢየሱስ ሥም

  • @friezergaw9431
    @friezergaw9431 Год назад +1

    ተባረኩ በኢየሱስ ስም 👏

  • @hahahah3766
    @hahahah3766 2 года назад +3

    ጌታ ይባረካቹ

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 2 года назад +6

    ጌታ ይባርክህ ውድ ወንድሜ ወጣት የእግዚአብሔር ሰው ተስፋ እንደ ሌዊ ቤተሰብ ለእግዚአብሔር እንዲያጥኑለት እንዲዘምሩለት ተተኪ ትውልድን ለማፍራት ለእግዚአብሔር ቤት ስራ እየተጋህ ስላለህ ዘመንህ አገልግሎትህ ትውልድህ ይባረክ ለምልም ፀጋውን ይጨምርልህ።

  • @aychluhmantina7325
    @aychluhmantina7325 2 года назад +2

    እስሩ ምላርግ ቆይ ፀጋ ይብዛል ትልቅ ትሆናለ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 года назад +4

    እኳን አደረሣቹ ተሥፍሽዬ ዘመንኸ ሁሉ ይለምልም እቁዋችን

  • @marymmmal869
    @marymmmal869 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢራራልናል ተበረኩ ህገ ያብዘለቹ 🎻🎻🎻🎤🎤🎖🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎁

  • @danielashenafihadate1357
    @danielashenafihadate1357 2 года назад +8

    እናንተ የጌታ ስጦታዎቻችን በደሙ ተሸፈኑ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ወንድሜ ተስፋ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ የበለጠ ጸጋዉን ያብዛልህ ጌታ ብድራቱን ይክፈልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @idmy4531
    @idmy4531 2 года назад +5

    ተባርኩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ 🙏🙏

  • @mahletshawl123
    @mahletshawl123 2 года назад +3

    💕💕💕 Prese God!!!

  • @SolomonWesene-p7n
    @SolomonWesene-p7n 2 месяца назад +1

    ምን ልበል ጌታ በርክ የርጋችው

  • @tsionlemma4002
    @tsionlemma4002 2 года назад +5

    የጌታ ድንቅ ትውልድ ❤❤❤

  • @sisaykebede242
    @sisaykebede242 Год назад +1

    ኡፉፉፉፉፉ አሜንንን አሜንንንን እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባርኩልኝ የተወደድክ ውድ ወንድሜ አንተ ተባርክነህ ሀውኑም ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ ተባርክልኝ ወንድሜ ጌታ ይጣብቅህ በርታ ኢሳያስ 61÷1~3

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 2 года назад +4

    ጌታ ይባረክ እድግ በሉ

  • @semegnmelese9415
    @semegnmelese9415 2 года назад +10

    ተሰምተው የማይጠገቡ ልጆች ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ 🙌

  • @lealemtilahun7754
    @lealemtilahun7754 2 года назад +11

    ልጆቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እግዚአብሔር እሱን በማወቅና በመውደድ በቤቱ ያሳድጋችሁ! እንወዳችዃለን!!❤🙏

  • @meseretamaregebrmedhen4338
    @meseretamaregebrmedhen4338 2 года назад +4

    የሚደንቅ ልጆች ናቸው

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 2 года назад +7

    በእውነት ነብስም አልቀረኝም እንባዬ እየፈሰስኩ ነው የሰማሁት ውዶች በብዙ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተስፉሽ ቃላት የለኝም ተባረክልኝ

  • @rahwahailemariam3233
    @rahwahailemariam3233 2 года назад +3

    🥰😍🥰🥰😍🙏🙏🙏🙏🙏 tebaraku

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 года назад +9

    ዘመነችሁ ይለምልም ተባረኩ❤❤

  • @getachewyohannes3140
    @getachewyohannes3140 Год назад

    በእውነት ተስፍሽ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ።💕💕💕

  • @abnhabnsh1748
    @abnhabnsh1748 2 года назад +6

    ሀሌ ሉያ
    የጌታ ሀያላን እግዛቤሔር ያሳድጋችሁ!!!!!

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Год назад +1

    Tesefa gena gena eg/r asalego teweleden yesetehale tebarek

  • @mahletteshome4141
    @mahletteshome4141 2 года назад +1

    Kirstiyos ahunim be tsegawu yasadigachu be betu madeg endet metadel new💗💗💗💗💗💗💗

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 года назад +10

    ሲያማምሩ በፀጋው በእውቀት በጥበብ እደጉ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰 ተስፋ የዘርህን ፍሬ ጌታ በመልካም ያሳይህ 🙏❤

    • @saa8066
      @saa8066 2 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @masiayele2611
    @masiayele2611 2 года назад +13

    እንኳን ለጌታችን ለመዳነኃተችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠለም አደረሰችሁ/ አደረሰን! እና ልጆቼ እግዚአብሔር አምላክህ ከክፍ ይሰዉረችሁ : ፀገ ይጨምርለቹሁ ታበረኩሁ ዘመናቸው ይበርክ አሜን እግዚአብሔር ለአገራችን ሠለም ና ደስታ እንማኛለን! መልካም በዓል ይሁንለችሁ።

  • @meseretamaregebrmedhen4338
    @meseretamaregebrmedhen4338 2 года назад +5

    ማርካንዬን ጌታ ይባርካት ሳናስበው አምልኮ ውስጥ አስገባችን

  • @fanashitaye4801
    @fanashitaye4801 2 года назад +4

    ነብሴ ባንተ ፍቅር ተይዛለች....🥰Bless u

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 2 года назад +15

    የኔ ፍቅሮች ዘመናቹ በጌታ ቤት ይሁን።

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Год назад +1

    የሙሉወጌል በዝማሬ ያገለግሎትን ብትለቁልን

  • @fikirabicho8065
    @fikirabicho8065 2 года назад +6

    እናንተ የተቀበችሁ ኃያለን ለምድረችን አስፈላጊ ነችሁና ጌታ ያሰድጋችሁ ወንድሜ አንተንም ጌታ ይበርክህ በማሰልጠን የታጋህ ሌሎችም አብረዉክ የነበሩ ይበረኩ ጌታ ክብርን ይዉሰድ

  • @letebrhanalemayo7500
    @letebrhanalemayo7500 2 года назад +1

    Tebarikuo all

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Год назад +1

    Hallelujah elelelelele zarem eg/r ke ehtsanate andebet zemaren tasemanaleh Temesegen

  • @maranathajesus9516
    @maranathajesus9516 2 года назад +1

    Geta yibarkeh. Zereh yibza legetam yehun ❤️🤗🙏

  • @hasnasami4549
    @hasnasami4549 Год назад +1

    Amen amen ✊✊✊✊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯📖📖📖💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yishaksabore3600
    @yishaksabore3600 2 года назад +7

    Tesfaye May the almighty God bless you abundantly

  • @liulshumi
    @liulshumi Месяц назад +1

    God bless you

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርከችሁ

  • @SeekerofGod
    @SeekerofGod 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ይጠብቃቻሁ: ሁሌም ፊቱን ያብራላችሁ! ከዚህም በበለጠ በክብር የምታገለገሉበትን ፀጋ ይጨምርላቹ። በኢየሱስ ስም ባረኳችሁ!

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 2 года назад +3

    ጌታ የሱስ በብዙ ፀጋ ይባርካቹ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @messikossa3672
    @messikossa3672 2 года назад +3

    ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍናችሁ ዘመናቻው በቤቱ ይልቅ ተባርኩ 🥰🥰🥰🥰🥰 ስለእናቴ ያእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ 🎻🎻

  • @petrusneels5169
    @petrusneels5169 2 года назад +1

    ታባርኩ

  • @petrusneels5169
    @petrusneels5169 2 года назад +2

    አሜንንን

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 2 года назад +7

    ሀለሉያ እንኳን አብሮ አደረሰን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @marife0730
    @marife0730 2 года назад +2

    Thank you for my ls my new friend ❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 года назад +2

    AMENNN AMEEEEEEEN GETA ABZITO YEBRARKUU 🙏🙏🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @frehiwotdemissie4697
    @frehiwotdemissie4697 Месяц назад

    በእውነት ልቤ በጣሞ ነው በነዚህ ልጆች ጌታ ዘመናቾሁን ይባርከው እያልኩ ወላጆቾ በዚህ ዘመን ለልጆቻችሁ ትጉ ይኸው ልጆችን እንደዚህ በቤቱ ለመትከል መትጋት ያስፈልጋል

  • @miherttsedeke9224
    @miherttsedeke9224 2 года назад +5

    ውወ እንዴት መተደል ነው ጌታ ይሰድገቻው 🥰❤️❤️❤️❤️

  • @kelemuaagize3609
    @kelemuaagize3609 Год назад

    ተስፍዬ ጌታ የሱስ ይባርክህ የርሱን የልብ ሃሳብ እያገለገልክ ስለሆነ ልጆች ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ።

  • @buzaibro2554
    @buzaibro2554 2 года назад +3

    😘😘አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏💯💯💯👏👏👏👏👏👏🥇🥇🥇🥛🥛🥛

  • @miheratmarkos2303
    @miheratmarkos2303 2 года назад +2

    Wow wow Tasfeshaa Batame Ekoo nawu Mewode Endaze Tsagana Yamisadagi Sawu Atani Sitochachini Endaa Dakamani Hulume yawukali Edelanoche nachuu❤️💋💋❤️❤️

  • @samrawit14
    @samrawit14 2 года назад +6

    ዋው ስላንተ ስም እግዚኣብሔር ይባረክ፣ የጌታ ጸጋ ይብዛላቹ የኔ ቆንጀዎች❤

  • @iydiydiyi6r96e4
    @iydiydiyi6r96e4 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ የኔ ዉዶችሁ 💞💞💞

  • @የአባናትከ
    @የአባናትከ 2 года назад +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተስፋ ; መጪውን ትውልድ እየታደግህ ስለሆነና ይህ ደግሞ ትልቅ በረከት ነው በተለይ ለምድራችን:: እግዚአብሔር በማያልቅው በረከቱ ይባርክህ❤🙏

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 2 года назад +3

    ጌታ አብዚቶ ይባርካቹሁ ጸጋ ያብዛላችው ተባርኩ

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 2 года назад +1

    ተባረክልኝ💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @MartieA-Cooking
    @MartieA-Cooking Год назад +4

    Tesfa and all these amazing children of GOD Almighty, I am impressed with their gifts from the LORD JESUS, and their talent to communicate with others. I do believe they are a great influence to bring many Ethiopian, Eritrean, African and the world children to Christ.
    Tesfa, all the children, and all the people who helped this to happen, may GOD Almighty Bless you from Heaven above.

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 2 года назад +6

    ስታምሩ የኔ ማሮች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ በደሙ ተሸፈኑ ቀሪዉ ዘመናቹ ጌታን በማገልገል ይለቅ ከዚህ በላይ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርባቹ ❤🙏🏾

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 2 года назад +3

    ተሬ ጌታ ይባርክህ 🙌🙌

  • @yonas2998
    @yonas2998 2 года назад +1

    Geta yesuse lezelaleme tebareki enangeni wondimena ehite selasetehene tebareki

  • @taminech4450
    @taminech4450 2 года назад +1

    እናት ልጆችህ ብሩካን ናቸው ዘምናችሁ ይባረክ ተባረኩልኝ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር በ ሞጎስ ያስድጋችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 2 года назад +4

    ❤❤ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ዘመናቹሁ በቤቱ ይለቅ

  • @yeshiworkalemneh
    @yeshiworkalemneh Месяц назад

    በዚህ ዘመን ያስነሳችሁ ጌታ ብሩክ ይሁን!! እናንተም በብዙ ተባረኩ ጌታ በቤቱ ያሳድጋችሁ አሜን ወንድማችንም ስለስጠህ ፀጋ ስለታዘዝክለትም ጌታ ይባርክህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክልህ❤❤ ይባረክልህ።

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 года назад +7

    ተባረኩ ውጆች እድግ በሉ 🙏🙏🎄❤️❤️✝️📖

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 2 года назад +6

    ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይላቅ
    ተባርከችሁ ለባረከት ሁኑ 💓

  • @SurafelEmeru-p8n
    @SurafelEmeru-p8n 10 месяцев назад +1

    Wow edegulgn betam ewedachhuwalew ❤

  • @rollnati
    @rollnati Год назад

    ተስፋ.... በትውልድ ላይ እየሰራህ ነው በጣም ተባረክ
    ውልድ አባት ነህ ለምልምልን🙏
    የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ🙏😍

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ !!

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 Год назад

    እግዝአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 года назад +3

    በኢየሱስ ስም ብርክ በሉ ዋው

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 2 года назад +1

    Geta yesus kezih belay tsega yabzalchu yetbqachu

  • @tilahunmengiste3973
    @tilahunmengiste3973 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ወንድም ቸስፋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @shobashoba1413
    @shobashoba1413 2 года назад +1

    አሜንንን💞💞😍😍😍😍🙏🙏🙏💕🍇💕🍇💕🙌🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙌🙌🙌💞💞💞😍💞😍🙏🙏🙏

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 2 года назад +1

    Yemitgerm iko nehe iyesus power

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 2 года назад +5

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርካችሁ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 года назад +2

    በየሡሥም ተባርካቹሀል ውድድድድድድድድድድድድ ስታምሩኮ

  • @samuelgirma7896
    @samuelgirma7896 2 года назад +1

    Tebarekuuuuu ......

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 2 года назад +1

    Tebarekuu

  • @nunigebre4384
    @nunigebre4384 2 года назад +1

    Geta qiretawoch alut simu yibarek

  • @demisdegefa9566
    @demisdegefa9566 2 года назад +1

    Tebareku zemenachu begeta bet yilek

  • @SamuelTub
    @SamuelTub Год назад

    ተስፊሽ ግ ን እውነት እነዚህ ልጆች ናቸው ? ማለቴ ስለዝማሬ የገለጹበት መንገድ እውነት ድንቅ ናቸው ይህ ሁሉ የአንተ እራይ ነውና ተባረክልኝ

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 года назад +4

    It is really blessed

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 2 года назад +1

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ አቹ ዮሴፍን ለምን ተዋችኋት

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Год назад

    ዋው ዘመናችሁ ይባረክ እጂግ በጣም ድንቆች ናችሁ ጌታ እየሱስ በፀጋ ,በጥበብ & በሞገስ ያሳድጋችሁ በትምህርትም በእውቀት ከፍ በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😇😇😇
    የተባረክ ወንድሜ ተሰፋ ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ አንተ የትውልድ አባት ነህ በርታ አሁን የዘራኸው ነገ በደስታ ,በሐሴት አፍርቶ ይታየዋለህ በርታ😇😇😇❤❤🙌🙏🙏🙏

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 2 года назад +2

    ተባረኩ

  • @ayinaalmababal5932
    @ayinaalmababal5932 2 года назад +2

    si wddddddchu tebarkuuuuuuu

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 года назад +2

    Esssssy egzeabher ymesgen amennnnnn GBU more and more !!!!!!!!!

  • @tesifaneshtadiyos3840
    @tesifaneshtadiyos3840 2 года назад +1

    Tebaruko tafachochi ❤❤❤❤❤