ዘመናዊ መኖርያ ቤት በ800 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ! 10% ቅናሽ ! 30% የባንክ ብድር ያለው |Apartment price in Addis Ababa Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июн 2024
  • ዘመናዊ መኖርያ ቤት በ800 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ! 10% ቅናሽ ! 30% የባንክ ብድር ያለው | Apartment price in Addis Ababa Ethiopia
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 25

  • @seada3990
    @seada3990 Месяц назад +8

    ይህ ነገር ግን 800,000 አዴ ከፍለን ለስት ክላስ /ክፍል/ነው በኔወሩስ ቋሚ ክፍያው ስንት ነው ? ክፍያውስ እከ ሰንት አመት ይቆያለ(የክፍያ መዝጊውስ መቸ ይጠናቀቃል ) አባክህ አብራራልኝ

  • @MaMarbager
    @MaMarbager Месяц назад +2

    የዋጋው መጠንና ጠቅላላ ክፍያ በግልፅ ቢቀርብ መልካም ነበር - ጀነራል ኢንፎ እንጂ የአንድም ቤት ሙሉ ዋጋ በግልፅ አልተገለፀም ።

  • @EskindirYigezu
    @EskindirYigezu Месяц назад +3

    ጠቅላላ ዋጋ በብድር ዘመኑ መጨረሻ የሚከፈለው ስንት ነው? በየወሩ የሚከፈለው ስንት ነው? ብድሩ ለስንት አመት ነው?

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 Месяц назад

    ስለ ምትስጡን መረጃ በጣም እናመሰግናለን የእንጨት ቤት ማሽኖችን ስንት እንደሆኑ እባካችሁ ሙሉ የፈሪንቸር ማሽኖች❤

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l Месяц назад

    ጎበዝ! በርቺ

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 Месяц назад +1

    ቢላቤት ስንት ነው የመጀመሪያ ክፍያ

  • @ToibaAli-zh4qd
    @ToibaAli-zh4qd Месяц назад +1

    አህለን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 23 дня назад

    የደሐብ ብር በልታቸው አሁንደም ጭብል ቀይራች ሪል አሰቲት ብላቸው ታጨበረብራላች ላገሩ ወድቀት አንድ ሪል እሰቲት ነው ። ማብራት ውሃ በሌለት እንደልብ በምንድ ምወጣው በገመድ /እንደጤፍ ዘርት የቀረ ዲዛይን የቀረ ባልጠፋ ዲዛይ የሰገሌ ወታደር ማሰልጠኝ ማደር ቀርቶል ይሄ አሰራር ።
    5 /15 ቡላ አፓርትመት ያረጀል ።በጭሰ በጋዝ በቱሐን በረሮ ንፆህና ጉለት ያረጀል እያየነው

  • @ashiashi2556
    @ashiashi2556 Месяц назад

    ጠቅላላዋጋውን ለምን አትናገሩም የጻፋቹህት ሌላ የምትናገሩት ሌላ

  • @HababooNedii
    @HababooNedii Месяц назад +1

    Sint no xeqlala ehete

  • @hg2540
    @hg2540 Месяц назад

    ግልፅ አይደለም

  • @jovaneabraham3371
    @jovaneabraham3371 Месяц назад +1

    የአያት ግራንድ ሞል መቼ ነው ምታቀርቡት 😁

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Месяц назад

    ፍትህ፡ፍትህ፡ቤት፡በጣም፡ውድ፡ነው

  • @hdhdhjdhdh9960
    @hdhdhjdhdh9960 Месяц назад

    በግል መግዣ ብድር ካለ አበድሩኝ ያለ ወለድ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Месяц назад

    ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰበቸው፡ህወና

  • @danielhaileselissie6711
    @danielhaileselissie6711 Месяц назад

    Not clear at all

  • @abrahammatwos3806
    @abrahammatwos3806 Месяц назад

    አስር ፐርሰንቱ ከስንቱ ነው????

  • @user-iz2qh2bc3c
    @user-iz2qh2bc3c Месяц назад

    የኔ ጌታ እርቦታል በባዶ አንጀቱ አናዘዘችው

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 Месяц назад

    የሱቆቹን ዋጋ አልነገራችሁንም

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 Месяц назад

    ወሀ የለም እዚ ፎቅላይ ወተ ወሀው እዴተ ነው

  • @habtemariamyonas
    @habtemariamyonas Месяц назад

    Betun ye kare Ena mulu waga yelewm wey???? Endezih aynet program stakerbi betedegagami new efret yesemash. weyes enesu yekeflushale wey endatetykiyachew?
    Manem yemishewed yelem kedmiya 10% kefiya seletebale...