ቤት ለመግዛት ላሰባችሁ ይሄን ቪዲዮ ብታዩት ይመከራል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Ethiopian Apartment located on Jemmo named Dacord review on marakiweg program

Комментарии • 152

  • @EtagegnEshetu-n8m
    @EtagegnEshetu-n8m Месяц назад +1

    selam ቤተሰብ ፒያሳ እና ጋርመንት ያለቁ ሱቆች አሉን ደውለው ማነጋገር ይችላሉ ።

  • @mulugetagebrehiwot412
    @mulugetagebrehiwot412 25 дней назад

    ቤት ገዥ መጀመሪያ የሚያሰበው የሻጮቹ ታማኝነተ፣ ከዚያ የቦታው አመችነት፣ የህንፃው ጥራት ፣ ናቸው ገዥውማ ለመግዛት ሲያሰብ አቅሙን ተማምኖ ነው ፣፣

  • @wandmubibiso8817
    @wandmubibiso8817 3 месяца назад

    It’s very very shameful to sale with dollars living in Ethiopia asking dollars
    That’s so greedy very greedy we leave in usa but we decide not to buy with dollars that’s why you don’t get buyers anymore you have to sale like this with Ethiopia birr that’s how it works
    They are very selfish Ethiopian real state very selfish

    • @S.m543
      @S.m543 3 месяца назад

      ይሄ እኮ እኛ በብር ነው የምንሸጠው ነው ያለው

  • @JDCouples
    @JDCouples 3 месяца назад

    ቤተሰብ ተቀላቀሉን ጀማሪዎች ነን አበረታቱን አይተው ከወደዱን ስብስክራይብ ያደርጉናል❤❤❤

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 3 месяца назад +1

    አውነትም ቢዝነስ አናንተ አያላችሁ ሰው ባቅሙ አንዴት የገዛል አሜሪካ በማይሽጥበት ዋጋ እየሰቅላችሁ :: አሁን አዳሜ ጉደሽ ፈልቷል ሰርቆ በብላክ ማርኬት አየነገደ ቤት የምያስወድድ ሌባን አብይን ጣለባችሁ 👌👌👌 🙏🙏🙏

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Месяц назад

    Mehal Finffini west bet eyegenbach yefrench word titekemalachu Oromiga sihone gin talexalach. yenech ye Amero ashker hulla.

  • @AD-fr3fh
    @AD-fr3fh Месяц назад

    ይሄ ዩቱበር ስራው ኮሚሽን እየወሰደ፣ ህዝቡን ሲበዘብዙ የነበሩ፣ አጭበርባሪ ሪል ስቴቲችን በየሳምንቱ መሰከስ ሆነ?? መዝግባቹ አስቀምጡ!

  • @FaffiHussien
    @FaffiHussien 2 месяца назад

    Tel lakolen

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 29 дней назад

    ባለ ሶስት መኝታ ያለው ተመችቶኛል
    እገዛዋለው 😂

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs Месяц назад

    Weledii yelewim enidee kashii 6000.000 bichaa new

  • @yetnayetmegrssa9870
    @yetnayetmegrssa9870 3 месяца назад +7

    ዳኮርድ በማስታወቂያው መሠረት ቤቱን ብታቅርቡ ጥሩ ነበር ጥንቅቅ አርጎ ያስረክባል ማለት ምን ማለት ነው ? ባንድ እራስ ሁለት ምላስ እንደሚባለው ነው ። ቁምሳጥን አንገጥምም ኪችን አንገጥምም የሽንት ቤት መቀመጫ የእጅ መታጠቢያ ሳይገጠም እንዴት ጥቅቅ አርጎ ያስረክባል ይባላል ?

  • @heneyguide1
    @heneyguide1 Месяц назад

    This is how you write the French word ''D'accord'' not the way as you say it.

  • @GanteGantefares
    @GanteGantefares 15 дней назад

    Yes 💯

  • @zmack1830
    @zmack1830 3 месяца назад +6

    Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @rozigifti-tv3sg
    @rozigifti-tv3sg 3 месяца назад +16

    ፍትህ ለመዳም ቅመም እኛ የአይን ሻውር መውሰድ ብቻ ሆነ እኛንም ከግምት አስገቡን አረ ኡኡኡ

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 3 месяца назад +1

      ክክክክክ

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      ሮዘኒና የጭቃ ሸክላ ቤት ልሰራና ልሸጥልሸ

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 3 месяца назад +1

      አይዞሽ አሁን በብላክ አያጭበረቨሩ ቤት የምያስወድዱ አብቹ አያስተካከለው ነው አንገዛልን 👌

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      @@User-lu8gn
      የሰዉ ላብ ለመብላት ቋምጠሃል !

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 3 месяца назад +39

    የፈለገውን በል ነጋዴ ሆሌም ከማታለል ወደዃላ ብሎ አያውቅም ገዢውም ከነጋዴው የበለጠ ስግብግብ ስለሆነ ነው እንጂ በሀገር ውስጥ እየተገበያየው በዶላር መደራደር ማለት በጣም በጣም አሳፋሪ ነው የውጪ ካምፖኒውች እንኳን በሁለት አይነት አማራጭ ነው ስራቸውን የሚያስኬድት ሀነገሩ ግርግር ለሌባ ይሐቻል አይደል የሚባለው ለማንኛውም የትም ቦታ ይሁን የትኛውንም ነገር ከመግዛታቹ በፊት ተረጋጉና አስተውሉ ያው ሻጭ ወይም አምራች ሁሌም አትራፊ ነው ተጠቃሚ ነው ካልተረጋጋ ተጎጂ የሚሆነው

    • @FLYZ007
      @FLYZ007 3 месяца назад +1

      Well said, I appreciate you!

    • @nathanw.8225
      @nathanw.8225 3 месяца назад +1

      true

    • @BasilielGirma-q7l
      @BasilielGirma-q7l 3 месяца назад

      ye hagere ekekam mech tiru coment yaqal endenante selun dihinet ena negative word gelot ee

    • @samuelnegash5663
      @samuelnegash5663 3 месяца назад +2

      እውነት ብለዋል አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ በሞላበት ዓለም ስለሆነ የምንኖረው እንዳንቸኩል ማለቶን እጅግ አደንቃለሁ እና ጥንቃቄ ይጠብቆታል ማስተዋል ይጋርዶታልና ።

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 3 месяца назад

      ግን ለምንድ ነው በቃላቸው የማይገኙ በጣም ነው ግን የሚያሳዝነው

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 Месяц назад

    Leboche !!

  • @BruhTena
    @BruhTena 2 месяца назад

    ቤት እርስት ነው

  • @abiyoteabiyote5750
    @abiyoteabiyote5750 2 месяца назад

    እዉነት?😂😂😂

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 3 месяца назад +1

    ሌባ ሁላ! ኢትዮጵያ ያለው የቤት ዋጋ ከየትኛውም የአፍሪካ ሀገር ላይ ካለው የቤት ዋጋ በጣም ውድ ነው:: ጥራት ግን ኬንዬ ላይ ሚሰሩት ይበልጣሉ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 3 месяца назад +3

    እውነት ለመናገር በጣም አሪ ነው ከሁሉም እሪሊእስቴቶች ይለያል

  • @eshetugizaw-
    @eshetugizaw- 3 месяца назад +1

    ቤቱን ወድጄዋለሁ እስካሁን ካየሁት ፕሮግራም ይሄ ሃቀኛ ኤጀንት ይመስላል

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 3 месяца назад +4

    በቪድዮ የሚታየው የቤቱ ፕላንና ተስርቶ ሲያልቅ የሚያስረክቡት በጣም ልዩነት አለው ገዢዎች እንዳትታለሉ ሺያጭ ላይ ብዙ የማጭበርበር ስር አለ የምትገዙትን ቤት ዶክመንት በደንብ አንብቡ ጠይቁ

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 месяца назад +1

    ያለቀውን አሳይቶ ውሸታም ማን አምኖ ይከፍላል ያለቀለትን ቤት ገዝቶ አይገላገልም እንዴ

  • @yirgalemyw4961
    @yirgalemyw4961 Месяц назад

    location please call or tell me thank

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад +1

    አብይ፡ቤተችን፡አፍርሶ፡ለምን፡ቤት፡አስወደደ፡በምን፡እንግዛ፡በአቅማችን፡ይሁን፡ቤት፡ፍትህ

  • @EtiopiaUae
    @EtiopiaUae 3 месяца назад +6

    ሰላም ሰላም ወድሜ ምን አለ ለተሰድነው በአቅማችን እምናጠኝበት መፍተሄ ምክንያቱም 2005 ተመዝግበን የውሀ ሸታ ሆነ እኛ ይደርሳል አያልን ቀረን በአረብ አገር እድሜችንን ጨረሰን 14አመት ሆነኝ አሁን ይደርሳል እናቴንም አጣሁ ምንም ሳላሳይ እባክህ ወድሜ ቢያንሰ ባቅማችን ለሚመለከተው ጠይቅልን አደራ

    • @solomonabraham8329
      @solomonabraham8329 3 месяца назад

      ኮንዶምንየም አለልሽ እስከ 1500,000ድረስ ስተዲየ?

    • @EtiopiaUae
      @EtiopiaUae 3 месяца назад

      @@solomonabraham8329 እዉ እየቆጠብኩ 2005 ጀምሬ እሰካሁን

    • @EtiopiaUae
      @EtiopiaUae 3 месяца назад

      @@solomonabraham8329 ሰላም ሰላም ወድሜ አሁንም አየለፋሁ ነወ አቅምም እየደመ በተቻለ መጠን እርዳኝ እዳቅሜ

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @heneyguide1
    @heneyguide1 Месяц назад

    Leave us thier number !

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 3 месяца назад +5

    ዋው በጣም አሪፈ ዋጋነው በአለ አንድመኝታ እፈልጋለሁ እናመሠግናለን ማራኪየ😍🥰🥰

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +2

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 3 месяца назад +5

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 3 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ነው ግን እንደትራኮን ሪል እስቴት የሚሆን አላየሁም የከርሰምድር ውሀ አላቸው የልጆች እና የአዋቂ ጋርደን አለው የናንተን ግን አላየሁትም;;

  • @Peaceallways
    @Peaceallways 3 месяца назад +3

    Thank you

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 3 месяца назад +2

    148ቱን አንድ ቤት ያዙልኛ በጣም ተመችቶኛል ምርጥ ነው

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 23 дня назад

      ቅድሚያ ክፍያውን ዱቅ አድርጋ ......???!! ያለ ቀብድማ አናስቀምጥም

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 месяца назад +1

    Really ያለ ታክስ መሸጥም መግዛትም ይቻላል ማለት ነው ?… እምምም...???

  • @2122emm
    @2122emm 2 месяца назад +1

    ትክክል ዶላር ብለው እዳ ውስጥ መግባት

  • @getutemesgen3153
    @getutemesgen3153 2 месяца назад

    What do you mean when you say"ግብር...ታክስ...የለብህም"? over to tax authority 3:10.

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 месяца назад

    “Delayance” የሚባል ቃል የለም በአማርኛ ሞክረው

  • @mulher4965
    @mulher4965 3 месяца назад +8

    OMG! It’s completely not true. I bought 3 bedrooms flat from them a year ago, but still they didn’t hand over to us 😢This flat has been decorated by the owner of the flat not DACORD!!! Please be honest when you pass the information.

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 3 месяца назад +5

    thanks ❤❤❤ i never seen like this trusted homes ❤❤❤

    • @BasilielGirma-q7l
      @BasilielGirma-q7l 3 месяца назад

      wow

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 3 месяца назад +1

    ሶስት እጥፍ ይጨምራል ማለትህ ስህተት ነው:: አድስ አበባማ በጣም ወረደ ገናም ይውርዳል

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 3 месяца назад

      ሰላም ሳይሆን ገዝብ እየቀነሰ ነው

  • @Hkim185
    @Hkim185 3 месяца назад

    ለምን ጀነሮተር ትጠቀማላቹህ ሶላር ፓወር እያለላቹህ አንዴ ከገዛቹሁት ወጪ የለዉም ሰለዚህ አሰቡበት የኤትሪክ ወጪያቹሁንም ይቀንሰላቹሀል ሁሌ እየተጠቀማቹሁበት

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 3 месяца назад

    መንግስት የደሀውን ንብረት ሊቀማ እያሰፈሰፈ ምኑን እንገዛዋለን

  • @hadram2885
    @hadram2885 3 месяца назад

    እንዴት ነው ግብር ሳይኖርብህ የሚለው ?ቤት ስትሸጥም ሆነ ሲገዛ ስታከረይ ግብር ይከፈላል።

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 3 месяца назад +5

    በጣም ጥሩ ነው 👍 እስቲ እኛንም ብትጎበኙ ውብ የሆነ አማራጭ ትገኛላችሁ 👍👍👍👍👍

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 3 месяца назад +9

    የሚሸጥ ቤት ሣይኖር ስለሽያጭ ለምን ይወራል? ' ብራችሁን ስጡንና ቤት ገንብተን አትርፈን ለናንተው እንሽጥላችሁ' አይባልም - ነውር ነው። በራስህ ወጪ ገንባውና የሚታይ የሚዳሰስና በገሀድ ያለ ቤት አሣይተህ ሽጥልኝ።

    • @BasilielGirma-q7l
      @BasilielGirma-q7l 3 месяца назад

      chigara new engdi yenante were

    • @MikiyasMiki-fh3hg
      @MikiyasMiki-fh3hg 2 месяца назад

      Ante demo kotetem neh emenegn yemren new​@@BasilielGirma-q7l

  • @ጸያሔፍኖትመንገድጠራጊ
    @ጸያሔፍኖትመንገድጠራጊ 3 месяца назад +3

    በእውነት ግሩም ነው

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 3 месяца назад

    Ethiopia wust leba hatch adirgual betam....milasam delala..Sinton achbereberachiew

  • @naodasmerom4900
    @naodasmerom4900 3 месяца назад +1

    Ready money Ready appartement kehone melkam neber.

  • @solomondebebe4724
    @solomondebebe4724 3 месяца назад

    Please do not listen this big liar
    They will take your money and you will cry
    They are liar

  • @meazaalex3029
    @meazaalex3029 3 месяца назад +2

    ግማሹን ነው እየሰማነው ያለው ሙሉውን ሂሳብ ንገሩን 🙏

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 3 месяца назад +2

    ድንቅ ስራ ...

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 месяца назад

    እርስት ሞት ነው ምርጥ "አገላለፅ ገልፃቹ ታል

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 3 месяца назад

    ግሩም ነው ቴስላ በ14 ሚሊየን ክምግዛ ባለ 3 መኝታ 11 ሚሊይን ይገርማል

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 3 месяца назад +3

    ግዛቸው እናመሰግናለን በርታ

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @user-bemin
    @user-bemin 3 месяца назад

    የማዳም ቅመሞች ኑ አንድ አንድ ሚሊዮን እናዋጣ እና እንግዛ ያላ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 3 месяца назад

    ፍትህ፡ለቤት፡ገዚዎች፡ለዜጎች

  • @abelchufamo5522
    @abelchufamo5522 3 месяца назад

    Man naw dicori yemiserawu company woyis balabetu? Betu yamiral arif naw wudi bihonim

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 3 месяца назад

    Ethiopia wust achberbirew yanin yakil million birr linorachew yichilal. Abzagnaw sew gen yelewum. Tadiya enante leman naw mitastawuqut?....kotetam Leba hulu qoy bucha

    • @josephelias3480
      @josephelias3480 3 месяца назад

      Hizbu mibela miteta actually ante gen tachberebraleh....ethiopia deha yehonechiew enante eyebotebotachew naw

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 3 месяца назад

    Neghe edwelelacewalhu sikelgi hayat be deolare gebce dolare 54 yenberew 57 gheba ketewaealkut weci 500 shi cemetbegi keza wetce ezihe lemgezat emokeralhu

  • @metadeltube7525
    @metadeltube7525 3 месяца назад

    ቀድመዉ የገዙትም ሊወረስ ነዉ!!!

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 месяца назад

    በጣም በጣም ወድ ነው ባለአንድ መኝታ 6000000 የሚገርም ውድ ነው

  • @ኬሪያየራያዋ
    @ኬሪያየራያዋ Месяц назад

    Selam Selam idet neh wedim

  • @MAKstory
    @MAKstory 3 месяца назад +2

    intersting

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @juhanizabdella9159
    @juhanizabdella9159 3 месяца назад +2

    የተጠናቀቀ ለመኖሪያ ግጁ የሆነ ቤት አላችሁ?

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 3 месяца назад

    እሪል እስቴት እምትባሉ ሌቦች

  • @hiwotyohanns8678
    @hiwotyohanns8678 3 месяца назад +1

    Please mahi ena kidi akrbachew benatih ❤❤

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 3 месяца назад +1

    Thanks dacord apartments from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward ethiopia tikdem

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @zulalabdo
    @zulalabdo 3 месяца назад +15

    ቤት በ550 ሺህ እያሉ ከሚያማልሉን የበለጠ ታዓማኒ የሆነ ማስታወቂያ ነው። ተመችቶኛል።

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @naodasmerom4900
    @naodasmerom4900 3 месяца назад

    It's a Lie don't believe them

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 3 месяца назад +3

    ቆይ እኔምለዉ ከርቶንነዉእዴ ምገጠጥሙት እዴ እዴት በአንድ አመት ዉስጥ ይህሁሉ ፎቅ ተሰርቶ ያበቀለ? እኛ በሌላ በአሮፐዉስጥ ስንኖር ቤት በጠም በስረአትነ በጥንቀቄ ነዉ መሰረቱ በደብ ይሰረል እነንተ ግን ገጠጥመችሁ ልትገላገሉ ይመስል አጠብቀችሁ ትሸጠላችሁ😂

  • @asefaguelay9082
    @asefaguelay9082 3 месяца назад

    ማነው በስድስ ሚልዮን ይገዛል
    ኮንደሚንየም

  • @robapawelos4628
    @robapawelos4628 Месяц назад

    Yalaqeee alaaa

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 месяца назад

    ወንድሜ ቆንጃ አገላለፅህ ጥሩ ነው ግን ቆይተን ሰንከፊል የቀረው ገንዘብ ሰንበደር ወለድ የለውም እንዴ ?

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 Месяц назад

      በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 9 дней назад

      ግጥም አድርጎ ነዋ ያውም ወገብ ዛላችንን የሚያነክት!!!

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 3 месяца назад

    ኡኡኡ፡የቤት፡ዋጋ፡ውድ፡ነው

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 3 месяца назад +2

    ቤቱን ሰርተው ሳይጨርሱ በቅድሚያ ክፍያ የወሰዱትን ገንዘብ ይዘው ላሽ ነው የሚሉት ወይም
    በውሉ መሰረት
    ያለተጨማሪ ክፍያ አይስረክቡም ስለዚህ ህጋዊ ሰነድ መፈራረም አትርሱ

  • @Mariamawittube-c1f
    @Mariamawittube-c1f 3 месяца назад

    Siyalek negerugn 😂

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад

    ብር፡የለንም፡ህጋዊ፡ደሀ፡ሆነነል!"!""""!!!!!!!"

    • @S.m543
      @S.m543 3 месяца назад

      😅😅😅

  • @yirgalemyw4961
    @yirgalemyw4961 Месяц назад

    Very good

  • @Addis-i7z
    @Addis-i7z 3 месяца назад

    እውነት ነው?

  • @bulgaw
    @bulgaw 3 месяца назад

    The looks are very good, finishing wise. Also, the price does not hurt the wallet. But my question is, why do the real estates in Ethiopia build the property first and sell it with 'what you see to what you get' basis like the developers here in Europe? As a diaspora, I feel more comfortable, with quick transactions that lead to an immediate ownership. That's a real business. I think.

    • @gideymekonnen3644
      @gideymekonnen3644 3 месяца назад

      The use our $ to build it that is why.

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      @@gideymekonnen3644
      ግድ የለም እኔ ሳይገነባ በ6 ሚሊዬን ገዝቼ ልክ ሲያልቅ እጅ በእጅ እሸጥልሀለሁኝ ግን $6 ሚሊዬን አትጠብቅ አሰር ያንተ ቤት ነዉ
      አንዳንዴ ያበሻ ምቀኝነት ወደር የለዉም ለምሳሌ እኔ የግሌን ቤት ብሰራ ኮንትራክተሩን ቤቱን ገንብተህ ጨርሰና እንነጋገራለን ትለዋለህ ወይሰ በየግዜዉ የሚፈለገዉን ነገር ታቀርብለታለህ
      ይህ ካልገባህ የተጋገረ እንጀራ መግዛትና ቤትህ መጋገር ሁለት የተለያየ ጉዳይ ነዉ

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 3 месяца назад +1

    Wow thank you so much for showing us 🎉🎉

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

    • @MestisEthopianKitchen
      @MestisEthopianKitchen 3 месяца назад

      @@zmack1830 tewenew eko tesefa yelem egezyabeher negerochen yekeyeral

  • @sofiayasib2441
    @sofiayasib2441 3 месяца назад +1

    Wow amazing apartment

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @SaraKahasay
    @SaraKahasay 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abbydesta8011
    @abbydesta8011 3 месяца назад

    Jemo location

  • @hiwothailu1629
    @hiwothailu1629 3 месяца назад

    ቦታው የት ነው

    • @S.m543
      @S.m543 3 месяца назад

      ጀሞ

  • @ymeralcd4850
    @ymeralcd4850 3 месяца назад

    ወለድ ይጠየቅልን

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @alemtsahaaygeto2030
    @alemtsahaaygeto2030 3 месяца назад

    Wawwwww

  • @mahlethassen7078
    @mahlethassen7078 3 месяца назад

    Yaleke bet new? Cartas alew?

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 3 месяца назад

    Accord - Dacord

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 3 месяца назад +3

    Min aregal hager Selam yelewu wuha yelewu mebrat yelewu ,,,

  • @hiwotyohanns8678
    @hiwotyohanns8678 3 месяца назад

    Mahi ena kidi ❤❤❤

    • @zmack1830
      @zmack1830 3 месяца назад +1

      Felfelaw Abiy Mohammed yemimerat hager lay bet weym meret megzat ebdet new !! Cheqlaw ena jelewochu sebeb feligew yafersutal weym yqemuachihuwal!!

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 3 месяца назад

    Yete akababi new

    • @FLYZ007
      @FLYZ007 3 месяца назад

      Back and watch it again. Lol

    • @S.m543
      @S.m543 3 месяца назад

      ጀሞ

  • @kebedebesweinibelayneh7920
    @kebedebesweinibelayneh7920 3 месяца назад

    D’accord (ዳኮ) ተብሎ ነው ሚነበበው በፈረንሳይኛ "ዲ" አይነበብም ቤት ስገዛ ደሞ አነባበቡንም እንድታስተካክሉ ነግራችዋለው

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 3 месяца назад +2

    ቃየሉ አብይ ብቻ ይወገድልን በሠላም ተከራይተን እንኖራለን ሞት ቤተ መንግስት ለተሰበሰቡት ማጂራት መቺወች።