Betoch Comedy Drama “ፈተና“ - Part 168

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @ቃልኪዳንቃል-አ9ነ
    @ቃልኪዳንቃል-አ9ነ 7 лет назад +18

    የዛሬው በጣም ይለያል ላስተዋለ ሰው ብዙ መልእክት አለው እናመሰግናለን ቤቶች

  • @sgvgfggh8627
    @sgvgfggh8627 4 года назад +19

    በጣም ነው የምወዳቸው ማፊ እና ይበ

    • @tecnotecnoo4512
      @tecnotecnoo4512 2 года назад +1

      hi

    • @Dagnachew-wo1yi
      @Dagnachew-wo1yi Год назад

      🧕🧔👲👲🧓🧓👵👨🧑👦🧒👶😾🙀😽😼😹😸
      😺😾👶👧🧒👦👩🧑👨👵🧓👴👲👳‍♀️👳‍♂️🧔

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 7 лет назад +7

    ማፊና አሹ በጣም ብቃታችሁ እየጨመረ ነውግሩም የሆነ ትወና ነው። በርቱ ባጠቃላይ የቤቶች ድራማ አባላት ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ።

  • @ejegayehugashawbezaejegaye8920
    @ejegayehugashawbezaejegaye8920 7 лет назад +10

    ውድ ቤቶች እጅግ በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ነገር ነው የምታቀርቡልን በጣም ሰላም ያለው ነው ሰላማችሁን ያብዛው

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ

    ፋቅር መተማመን እንጂ መፈታተን ደስ አይልም

  • @loeedeepgill5477
    @loeedeepgill5477 7 лет назад +3

    ቤቶች ውስጤ ናችሁ ደስ የሜል ትምህት ነው ሴቶች ከገባን የማናቀውን ሰው አንመን

  • @amenamm4466
    @amenamm4466 7 лет назад +3

    ከምነግራችሁ በላይ ነው የምወዳችሁ ቤቶች በጣም በጣም። ምርጦች ነችሁ ከሁሉም ፊልሞችነ ድራማወች.ከሚሰሩት ሰወች በላይ...ውድድድድድ.... ምን ግዜም። እምትነገሩት ነገር አስተማሪ ነውውው እግዛብሄር ይጠብቃችሁ በምትሄዱበት ሁሉ እሱ ይከተላችሁ ......

  • @robidaniel4551
    @robidaniel4551 7 лет назад +4

    እድሜ ለቴክኖሎጂ ቤቶች በብዙ ማይሎች በንርቃቹም የህው 169 ደርስናል በርቱ keep going

  • @sosnianatnaiel8584
    @sosnianatnaiel8584 7 лет назад +5

    እወዳችሓለሁ.ቀጥሉበትkkkkkkkkk

  • @ሱበሃነላህወልሀምዱሊላህ

    ቤቶች ውስጤናችሁ ቀጥሉበት

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 7 лет назад +6

    ዋው ድስ ይላል ብዙ ይምህርት አለው እናስተውል ።

  • @ማርያምማርያም-ተ4ተ
    @ማርያምማርያም-ተ4ተ 7 лет назад +6

    በሳቅ ይመቻችሁ ምርጦች

  • @onelove1320
    @onelove1320 7 лет назад +8

    ቤቶችን ድራማ አይቼ አላቅም ነበር ዛሬ ዩ ቱብ ውስጥ ስገባ 700 ኮመንት ሳይ አየውት በጣም ደስ የሚልና አዝናኝ ነው ።በጣም እናመሰግናለን።

  • @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ

    አይ አሹ ብልሹ በጣም ደስ ይላል እያዝናና ያስተምራል ቤቶች እናመሰግናለን ።የሳምንት ሰው ይበለን።

  • @rahimaferede4303
    @rahimaferede4303 7 лет назад +9

    በእውነት የዛሬ በጣም ቆንጁ ትምህራት አለው

  • @woynmolla677
    @woynmolla677 7 лет назад +352

    የህ ድራአማ ከተጀመር ጀምሮ ደሰ የሚል የሚአዝናናአ እድሁም ትምህርት ሰጭ ነው ከክፋት የፀዳ ከቦለቴካ የፀዳ ወቃታዊ ነገሮችን ብቻ የሚአነፀባርቅ በእውነት የዚህ ደራሴ አድናቅነህነኝ በርታ

    • @munamohamed3306
      @munamohamed3306 7 лет назад +3

      TEKEKEL

    • @ethiopia8106
      @ethiopia8106 7 лет назад +2

      ewnet new

    • @etioloveetiolove8837
      @etioloveetiolove8837 7 лет назад +1

      ቤቶች እድሜ ለነንተ ብዬለው

    • @ሀኒየአያቷልጅ
      @ሀኒየአያቷልጅ 7 лет назад +1

      Woyn Molla እውነት ነው እያዝናና ያስተምራል ተንኮልና ሴራ የሌለበት በርቱልን ቤቶች አምላክ ይጠብቃችሁ ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሁ

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 лет назад +3

      ሽምሱ ነድ ነድ
      አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅርነኝ-ጘ5ገ
    @ፍቅርነኝ-ጘ5ገ 7 лет назад +1

    ዋውውውው የኔ ምርጦች በርቱልን በጣም ደስ ይላል ውድድድድ. 😄😄😃😃😀😀😘😘😘😘😍😍😍

  • @selnaslo1867
    @selnaslo1867 7 лет назад +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቤቶች ውስጤ ናችው

  • @hhvvhygggfffvvh2156
    @hhvvhygggfffvvh2156 7 лет назад +3

    ምችት ይበላቹ በጣም ትምህርት አለው አላህ ይርዳቹ

  • @banchiamlakdesta8858
    @banchiamlakdesta8858 7 лет назад +8

    አዳሜ ትምህርት ውሰዱበት በጣም ገራሚ ነው። ውድድድድድ ማሮች

  • @alemworeta8777
    @alemworeta8777 7 лет назад +1

    በጣም ትልቅ መልእክት ያለው ነው በእውነታው በገሀዱ የሚደረገውን ነገር ነው ያሳያችሁን ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @makidessewnet9816
    @makidessewnet9816 7 лет назад +3

    ዋው ቤቶች የምግዚም ምርጦች እናመጣለን እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ደራማ በርቲ

  • @Mohammed-mf8hs
    @Mohammed-mf8hs 7 лет назад +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ከልክ በላይ ሳኩኝ 😂😂😂😂😂😂 አቤት ይቤ አቦ ይመችህ
    ጨዋታህ በጣም ነው የምወዳቸው😝😝😜ግን ለምድነው የከ ልብስ የማይቀየረው😂😂😂😂😂😂

  • @selamberhe8
    @selamberhe8 7 лет назад +3

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው

  • @hananmohamedhananhananmoha2843
    @hananmohamedhananhananmoha2843 7 лет назад +2

    I,m ETHIOPIA love you Betoch 💋💋💋💋💋💋

  • @selamawitmersha214
    @selamawitmersha214 2 года назад +5

    It is so good 👍👍👍👍👍👍👍👍😀

  • @ጥሩየብድሬ
    @ጥሩየብድሬ 7 лет назад +2

    እያዝናናቹ በጣም ትልቅ ት/ት ነው ምታሥተምሩ ያለ

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 7 лет назад +24

    Kkkkkkkk...ኡፍ ሆደይ እስከሚቆስል ነው ያሳቀቹኝ ቤቶች አቦ ኑሩልን♥ለሁላችሁም ብጣም እንወደቸዋለን ብረቱልን።

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад +1

    ዋዉ፡ያስተምራል፡በጣም፡ማፊየ፡ቆንጆ፡ነሽ፡በጣም

  • @mm-jl1hy
    @mm-jl1hy 7 лет назад +8

    ወይኔ ሳቅና ቁምነገር ይመቻችሁ ቤቶች

  • @ortodoxnegni.lezelalemhaba9107
    @ortodoxnegni.lezelalemhaba9107 7 лет назад +1

    ትልቅ። ትምሕርት ነው የቤቶች thanks you

  • @emuyeahmed6240
    @emuyeahmed6240 7 лет назад +4

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ኦፍ አይ አሹ በሣቅ ገደለኝ wow ስወደዉ ይሄ ብልሹ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fjgdfvvvffh6259
    @fjgdfvvvffh6259 7 лет назад +2

    አሪፍ ነው ቤቶች ቀጥሉበት በርቱ

  • @የድግልልጅ-መ7በ
    @የድግልልጅ-መ7በ 7 лет назад +3

    ውይ ቤቶች እውነት በጣም አርፍ ነው ይህ ለfbተጀናጃኞች ምርጥ መልክት ነው እናመሰግናለን

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 3 года назад +1

    በጣም ገራሚ እና አስተማሪ ነው አየ fb አየ አሜሪካ 🤣🤣🤣

  • @selamawitvathi7114
    @selamawitvathi7114 7 лет назад +3

    በእዉነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፋቹልን ቤቶች የኔ ምርጦች እናመሰግናለን

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад +1

    ቤቶችየ፡ውድድ፡በርቱ

  • @fnoteloza190
    @fnoteloza190 7 лет назад +12

    ፍቅርን መተማመን እንጂ መፈታተን አያፀድቀውም! 100%

  • @አኢሻበላይነህ
    @አኢሻበላይነህ 7 лет назад

    ወኔ ቤቶች ለካ እንደዚ ደስ ይላል አይቸ አላውቅምነበር 😂😂😂😂😃😃😃😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @lulumohamad2480
    @lulumohamad2480 7 лет назад +6

    በዚህ ዘመን ማን እንደ ቤቶች ተመቸኝ አቦ ይመቻችሁ ውዶቼ

  • @MdMd-l4n
    @MdMd-l4n Месяц назад

    ስወዳቹ ከልቤነው❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @firuteasmare2597
    @firuteasmare2597 7 лет назад +22

    አሜሪካ ውስጤ ነው

    • @lionofjudah3781
      @lionofjudah3781 7 лет назад +1

      Firute Asmare Ena liwsedsh ende.Lol

    • @firuteasmare2597
      @firuteasmare2597 7 лет назад +1

      Lion of Judah kkkkkk awo

    • @hanaabate7063
      @hanaabate7063 7 лет назад +3

      Lion of Judah lol ስትፅፊ በስሞል ሌተር ፃፊ እህቴ

    • @mohammedaman4542
      @mohammedaman4542 7 лет назад +5

      Firute Asmare era Kewstsh Awchu enda !
      Hulachen habesha enmatalen ke America lol 😂

    • @aliaalameri6214
      @aliaalameri6214 7 лет назад

      Hana Abateዋወ

  • @ንግስቴየማርያምልጅ-ነ1ሐ

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሸኙኝ አሹ ብልሹ በጣም ነው ያዝናናቹሁኝ

  • @wawwaw4201
    @wawwaw4201 7 лет назад +6

    የአሁን ልጃች ትምህር የሚወስድ ቤት ነው።ቀጥሉበት

  • @ሀናማርያም-ሸ8ደ
    @ሀናማርያም-ሸ8ደ 7 лет назад +1

    ወይ አሹዬ የሠው ሞኝኮ የለም ሠራህላት አደል ጥሩ ትምህርት ነው

  • @መሬምነኝየአላህባሪያኢስላ

    ክክክክክክክክክ አሜሪካ ተሄዶ ሊበላ ሀሀሀሀሀ አሹ ዛሬ አድናቂህ ነኝ አስተምረህናል ቴኪው

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ

    ቤቶችዬ ሰለእዉነት በጣም ነዉ ምወዳቹ

  • @adanechakawak3868
    @adanechakawak3868 4 года назад +3

    Amazing message thanks

  • @PrincessPrincess-xp5kc
    @PrincessPrincess-xp5kc 7 лет назад

    ክክክክክክክክክኽክክ ፈተናየ. ነው. ፍንጭርጭረረረረረ. ያረጋት. አሹ. ይመችህ. ቤቶች. በጣም. ትመቻላችሁ ቀጥሉበት

  • @ፍቅርየቅዱስገብርኤል-ቸ7ሸ

    ውይ የኔ ምርጦች ከች አላችሁልኝ እናተ ባኖሩ ኖሮ ምን ይውጠን ነበር አቦ ሰላምችሁ ይብዛ ቤቶች

  • @sosnianatnaiel8584
    @sosnianatnaiel8584 7 лет назад +1

    kkkkkkk.በጣም.ተመችታችሁኛል

  • @saravfcfcfvgdd1423
    @saravfcfcfvgdd1423 7 лет назад +4

    ክክክክ ማፊ እና አሽ እንደው በሳቅ ገደላችሁን መጨረሻው ምንይሆን ግን
    አቦ ይመቻችሁ ቤቶች ክክክክ

  • @betiybeyene558
    @betiybeyene558 7 лет назад +1

    ክክክክክክክክ ውይ ፈተነ
    ማፍያ አይዝሸ አሹ ጉድ ስራሽ ትምርት የሁን ለእየነደድሺ ቤቶቸ ኢነመሰግነለን

  • @theethiokd5327
    @theethiokd5327 7 лет назад +20

    "ፍቅርን መተማመን እንጂ መፈታተን አያፀድቀውም" ወድጄዋለው

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴል-ኸ2ቐ

    ስወዳቹ እኮ ኡፍፍፍፍፍፍ oll Batoche ተዋናይ

  • @hawamohamed6185
    @hawamohamed6185 7 лет назад +114

    በናታችሁ ድስ ላይክ አርጉኝ እንዴ አንዳም ድስ ላይክ አግንቼ አላውቅም እባካችሁ

  • @ናፍቆትነኝተመስገኝ
    @ናፍቆትነኝተመስገኝ 7 лет назад +1

    kkkkkkkkkkkkkkk ወይ ማፊ በሳቅ እንቅልፌንአጠፍቹት

  • @ሜሪጓልትግራይፃዕዳጓልቶም

    ክክክክክክክክ የዛሬ በረኪና እንካን ሊገድል ልብስም በደም ኣያጠራም kkkkkk

  • @hana-ol6xs
    @hana-ol6xs 7 лет назад +1

    ቤቶች ውስጤ ናችሁ።

  • @sjjjj6258
    @sjjjj6258 7 лет назад +4

    አሹ ይመችህ ዘና አረከን ሁላቹህንም አከብራቹሀለሁ በርቱልን

  • @sunaei9445
    @sunaei9445 7 лет назад +1

    ውይ አሹ ብልሹ በሳቅ ገደለኝ ዛሬ

  • @nasermalka8678
    @nasermalka8678 6 лет назад +4

    Betoch should be translated into other languages, really I s wounderfull , great job

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 4 года назад

    በጣም ጥሩ የሚያስተምር ነው በተለይ አሹና ማፊ የስሩት ትክክል ያንዳንድ ደካማ ሴቶችና ወንዶችን ማንነት ያሳያል
    ፍቅር በብር አይተመንም
    ፍቅረኛ ይታመናል እንጂ አይፈተንም
    ስለዚህ ብልህ ሴትና ወንዶች ከዚህ ተማሩ እላለሁ
    በተረፈ ፍቅር ይቅር ይላል ያሽንፋል
    የኛ ኢትዮጵያ ትቅደም የኛ ጥላት ዘረኝነት ይውደም

  • @mercyjesus8002
    @mercyjesus8002 7 лет назад +3

    waww it's so fanny and meaningfully comedy thank u guys.......

  • @destayoutube7626
    @destayoutube7626 7 лет назад +1

    ዋው ቤቶች ድራማ በጣም እወዳችሇለው

  • @fikeralemayehu8345
    @fikeralemayehu8345 7 лет назад +4

    the best entertainment for today 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nadasaad123
    @Nadasaad123 4 месяца назад +1

    😂😂ጋሸዘሩበሣቅገደለኝ

  • @life6271
    @life6271 6 лет назад +3

    እውይ ስወዳቺሁኮ ❤

  • @mariummarium4543
    @mariummarium4543 7 лет назад +1

    ክክክክክ ውይ ማፊና አሹ ብልሹ ትገርማላችሁ

  • @ሠላምየኤርሚ
    @ሠላምየኤርሚ 7 лет назад +7

    ፍቅር እኮ መተማመን እንጂ መፈታተን አያሥፈልግም ♥ $ ትክክል ቤቶች ይመቻቹ ዘና አረጋቹኝ ወይ ፌሥ ብክ ሥንቱን ጉድ አርገ ክክክክክክ ወይ አሜሪካ

  • @tgsttadesse5081
    @tgsttadesse5081 7 лет назад

    ፈተናየ ነው ፍንቺር ያደረጋት
    ተነሺ lovely. ክክክክክ

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 7 лет назад +4

    ይመቻችሁ ቤቶች ስወዳችሁ

    • @busyline3833
      @busyline3833 Год назад

      እደው ሰኔ ወዲችሁ😜😜😜😜😂😂😂

  • @asteraster8237
    @asteraster8237 7 лет назад +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ቤቶች ስወዳቹ

  • @yoditdesalegn7136
    @yoditdesalegn7136 7 лет назад +3

    Waw so funny I was so laughing still am so laughing nice good job guys omg

  • @negestiberhan5435
    @negestiberhan5435 7 лет назад +1

    ግርም ፈተና ነው ይመቻቹ ማሮች
    ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @ሂዊየጌታልጅ
    @ሂዊየጌታልጅ 7 лет назад +27

    ግን እደቤቶቾ አስተማሪ አዝናኝ ድራማ አለ ሁላቹም ተባረኩ

  • @kidisitabera967
    @kidisitabera967 7 лет назад

    ክክክክ እህ ሆዴ ቁሰል አለ ዛሬ አይአሹጥብሳዋ ሰራህላት ለሴቶች አረፋ ትምህርትነው በእውነት

  • @genetabate9064
    @genetabate9064 7 лет назад +5

    ወይ አሺ ዛሬ ጀግንሀል ጥሩ ትምህርት ነው

    • @yosefayalew8293
      @yosefayalew8293 3 года назад

      ወይ አሺ ዛሬ ጥሩ ትምህርት ነው
      hemen yosef

  • @Pnice-q2u
    @Pnice-q2u 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤መሠትአለወእይት

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 7 лет назад +4

    ተቃጥሎ እማያቅ ልጅ ወደሳት ይሮጣል (አሪፍ አባባል)

  • @ሰብለነኝሁሌምአፍቃሪ-ፐ8ረ

    ክክክክክክክክ ተመቸኝ ያሹ ፈተና እኔም ይህን ፈተና ፈትኘ ውጤቱን አወኩ ጥሩ ፈተና ነው ቁርጥህን ለማወቅ ይረዳል

  • @እሙሀጀረ
    @እሙሀጀረ 5 лет назад +3

    ውይ ማፌ የመዳምንልጂ መሠልኝኮ ጩሀትሽ

  • @ሓዉዜናዊትጓልወየንቲ

    ክክክክክክ እኔ እኮ አደለሁም ፈተናየ ነው ፍንሽርሽር ያረጋት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዜድየማማየልጅ
    @ዜድየማማየልጅ 7 лет назад +18

    ተቃጥሎ የማያቅ ልጅ ወደሳት ይሮጣል አለ ይቤ ክክክክክክክክክክ

  • @ቤቲየኪዳንምህረትልጅነኝ

    አረ በሳቅ እናተስ ኑሩልኝ

  • @hanimara6149
    @hanimara6149 7 лет назад +4

    ክክክክክክ አይ አሹ ጥሉሽ ባልጥልም ...ጥዬ አልጥላትም

  • @abolbunadagidagi4987
    @abolbunadagidagi4987 2 года назад +2

    I LOVE YOU BETOCH

  • @ruki_ya_natwatube6968
    @ruki_ya_natwatube6968 7 лет назад +61

    ጉድ እንዳው መዳም መዳም እምትሉትን ነገር ያጠፋ ይሄን ላይክ አድርጉኝ እምትሉትን ባጠፋው

  • @masi.mashaalahmadimashaala3884
    @masi.mashaalahmadimashaala3884 7 лет назад +2

    እናተ እቁዎች አቦ ኑሩልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @sadaahmed5990
    @sadaahmed5990 7 лет назад +4

    I just want to say I love all of u really u guys amazing really

  • @fruitlife7099
    @fruitlife7099 7 лет назад +1

    ፍቅር እኮ መተማመን እንጅ መፈታተን አያፀዳውም ♥♥♥♥♥

  • @ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ
    @ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ 7 лет назад +169

    ዉይይይይ ሴቶች አሜሪካ ያለ ወንድ አከላቱ ሁሉ ዶላር ይመስላችኋል

    • @yonasjnb1629
      @yonasjnb1629 7 лет назад +1

      ፍቅርህ ነው የጎዳኝ እኮ እኔ ወፍ የለኝም😜

    • @yonasjnb1629
      @yonasjnb1629 7 лет назад +1

      ወይ ሴቶች እና አሜሪካ ኡፍፍ አበዛችሁት እኮ የምር

    • @ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ
      @ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ 7 лет назад +3

      Yonas Jnb 😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @mmissyou4599
      @mmissyou4599 7 лет назад

      ፍቅርህ ነው የጎዳኝ ክክክክ

    • @ፀደይቴዎድሮስ
      @ፀደይቴዎድሮስ 7 лет назад

      ፍቅርህ ነው የጎዳኝ kkkkkkkkk

  • @ethiolove7934
    @ethiolove7934 7 лет назад +1

    ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቤቶችችችች

  • @sofiabint6805
    @sofiabint6805 7 лет назад +21

    iam from eirtra love you betoch yesemonu fashin new
    hahhhhh yimchachu abo

    • @lionofjudah3781
      @lionofjudah3781 7 лет назад +3

      Sofia bint Where do you live princess?

    • @ኡሚየኔአለኝታ
      @ኡሚየኔአለኝታ 7 лет назад +2

      Sofia bint ክክክክ

    • @munamohamed3306
      @munamohamed3306 7 лет назад +2

      SOFIA .BINT .........ERITREAN .MALET .EKO .YE .ITALY .BARYA
      MALET .NEWU

    • @fatidundarlove5320
      @fatidundarlove5320 7 лет назад

      Sofia bint chgr alew endie endeza malet filmun madnek anchlm endie kkkk

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 7 лет назад

      anchis ye Areb gerde nesh ur stupid.film seladnkch mn yasadbshal?Ethiopiawi Aydekeshm yehonesh ye Jawar tektay Ong nesh

  • @selamawitselamawit2376
    @selamawitselamawit2376 7 лет назад

    kkkkkkkkk አቦ ምችት ይበላቹ ዘና ፈታ አደረጋችሁኝ የኔ ምርጦች

  • @natty6283
    @natty6283 7 лет назад +19

    am the first one

  • @HadushGHagos
    @HadushGHagos 7 лет назад

    እቺ ፊንጣ የሆነች ልጅ አሹን የመሰለ ልጅ ትታ የማታውቀው ዓለም ይናፍቃት ..
    በእጅ ያለ ወርቅ........ Thank you Betoch!

  • @hagermaletsewnew5625
    @hagermaletsewnew5625 7 лет назад +4

    welcome betochyeee my fonkawoch💓💓💓💓💔💖💖💘💘💖💖💔💓💔💖💖💖👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👉👉👉👉👉💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @AbcdAbcd-du6kz
      @AbcdAbcd-du6kz 7 лет назад

      Hager malet sewu new መሸአላ በጣም ደስ ይላል

    • @AbcdAbcd-du6kz
      @AbcdAbcd-du6kz 7 лет назад

      Hager malet sewu new ቤቶች

  • @bezajesus3798
    @bezajesus3798 7 лет назад +1

    ክክክክክ አይ አሹ ዛሬ ታሪክ ሰራህ በሳቅቅቅቅ

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 7 лет назад +11

    ውይ አሹ ስወደው😘😘😘😂

    • @ezmgodtube9606
      @ezmgodtube9606 4 года назад

      እሱ ደሞ ምኑ ይወደዳል

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 3 года назад

      @@ezmgodtube9606 ፣ማፊ ላይ አበደባት