Betoch | “ቅዥብርብር”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 417

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 май 2023
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 417 “ቅዥብርብር” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 417
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 201

  • @user-eq4jp5rh9c
    @user-eq4jp5rh9c Год назад +11

    ቤቶች እኮ ሁሌም የብዙሃን ሕዝብ ድምጽ ናችሁ ይሔው ከጀመራችሁ ጀምሮ እየተከታተልኩ ነው አብሬአችሁ አረጀሁ እኮ ኪኪኪኪኪ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +65

    ፍጥጥ ግጥጥ ብሎ ማነው የሚጠብቃቸው እደኔ👍🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +39

    ትክክል የመንግስት ባለ ስልጣናት ስንቱን አስለቀሱት የስንቱን ቤት አፈረሱት የስንቱን እንባ አፈሰሱት አላህ የጃቸውን ይስጣቸው በስ

    • @AmeenAmeen-lj1ql
      @AmeenAmeen-lj1ql Год назад +1

      አወ ወላሂ ስንቱን አስለቀሱት እነሱም በተራቸዉ ያልቅሱ ኤ ወላ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Год назад

      እደዉ ሆድ ይፍጀዉ

  • @najato8808
    @najato8808 Год назад +26

    ሰላም ሰላም ዉድ የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች❤ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv Год назад +16

    ዋው በፍርዱ ትወና 1ኛ ነው በርቱ ሁላችሁም ትችላላችሁ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад +15

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ጋሽ ኮረኔል በጣም ነው ደስ ሚሉኝ የሽምግልና ግርማ ሞገሳቼው ደስ ይላል

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Год назад

      በጣም እኔእራሱ ትወዳቸው

    • @love-lh9zu
      @love-lh9zu Год назад

      እኔም ደስ ይሉኛል ግን ጋሽ ኮሎኔል አይባልም ይቆጣሉ ማዕረግ አይቆላመጥም ነው የሚሉት😂😂😂

  • @user-fr8wi4du3x
    @user-fr8wi4du3x Год назад +10

    ቤቶች ለገባው በዚህ ሁኔታ ውስጥ ላሉት ድምፅ እየሆነ ነው 😢😢😢

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +34

    ቤቶችን የሚወድ በላይክ ያሳየኚ የኔ ፈገግታዎች❤❤❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +10

    አቤት የሌለ ህልም ነው በፍርዱ ያየው 🤣🤣🤣🤣🤣 ፍርድ ቤት ገትራቸውማ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад +6

    ወይ ጉዲ የዛሬው ደግሞ ምን ጉዲ ነው ወገኖቸ
    ወይኔ የበፉርዱ ነገር😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @user-th9ql2lc9j
    @user-th9ql2lc9j Год назад +5

    ቅኔ ዋው ነው ክክክ ከገባቹ መንግስት እና ባለ ስልጣናት እና የቀበሌ ሀላፊዮች

    • @hgfjo7368
      @hgfjo7368 Год назад

      እነትና እንኳን በቅኔ በፍልጥም አይገባቸው😂

  • @zagroup1886
    @zagroup1886 Год назад +5

    የይበቀል ልጀ መቸ ነዉ የምተየዉ ጎግቸለዉ እዴ አሜን ሰለፈልፈ መየት😅😅😅😅😅😅

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Год назад +6

    ሰላም ለእምዬ ኢትዮጲያ ማነው የሀገሩ ሰላም የናፈቀው በዘር መከፉፈልን በቃ ይበለን

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 Год назад +24

    ቤቱችን የሚወድ ላይክ ያርግ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +13

    ባሌ ናፍቆኝ ደብሮኛል ኑማ ዘና አርጉኝ😢🤣🤣

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад +4

    የሳቄ ምጭች 😂😂😂 አርጋሺ እኳንስ እናተን እኔንም በጣም ነው የምታስደነግጠኘ 😂😂😂

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc Год назад +2

    እቅጭ እቅጩ ግዜዉ ሁኔታዉ ሳአቱ የሚወክል ድራማ ይገርማል ቅኔዉ ለዘመኑ ፖለቲከኞች የተላለፈ መደመር ብሎ እየበታተኑን ያሉ ሀይሎች በግፍ የወጣቱ የህዝቡ ደም የሚያፈሱ ባለ ግዜዮች 😢😢😢😢😢😢😢የራሳቸዉ ኪስ ለሞምላት ወበራቸዉ ያለመልቀቅ የወጣቱ የህዝቡ ሰቆቀን እደድል የሚያዩት 😢😢😢😢😢የተሰራ ድቅ ስራ እናመሰግናለን ቤቶች

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 Год назад +3

    በጣም ጥሩ ለዘመኑ የሚመጥን በእውነተኛ ታሪክ የተመሠረተ

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Год назад +2

    ማርያምን ቤቶች ጀግና ናችሁ ቅኔ ታቃላችሁ አይ ሀገሬ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +6

    ወይኔ የዛሬው የጠናነው 😂😂😂

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 Год назад +12

    አረጋሽ የሚትባል ገፀ በሀሪ ብቀር የሚትሉ ላይክ አድርጉ

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Год назад +3

      ለምን ትቀራለች የመንግስት ደጋፊነሺ ማለትነዉ😃😃😃

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Год назад +1

      አትቀርም በፍፁም

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Год назад +1

      የአብይ ደጋፊ መሆንሽ ለዬብሽ

  • @user-me3tr3lh5t
    @user-me3tr3lh5t Год назад +6

    ኧረወይኔ ባልናሚስቶች 😂😂😂እኔንአቃጥለህነውገነትየሞትገባውአላለችም

  • @halakoery1400
    @halakoery1400 Год назад +3

    Enaf gelila ena Ashenaf kee wetu betoch ziq bulal enasu beneberu gize betam yamer nebere Ahun midira debari sebesebachut

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Год назад +3

    ሁሉም በህግ ሊዳኝ ይገባል

  • @MesayYakob
    @MesayYakob Год назад +7

    Amazing show of the year, Wow!

  • @user-gz2pm3qg5g
    @user-gz2pm3qg5g Год назад +2

    ወይኔ በሳቅ አይሻሼ ኡፍ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +5

    አረጋሽ ዛሬ ያደረገቺዉ ጫማ ከነ አለባበሷ ብራንድ ነዉ ክክክክክክክክክ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Год назад +1

    ወይኔ በፍርዱ😂😂😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +3

    😅😅ዛሬ ምን ውስጥ ናችሁ ቤቶች 😅😅🤔🤔ዛሬ ትልቅ ሰው 2መቶ ብር ነው 😅ወይ የኢትዮጵያ ኑሮ እንዲህ ያቀባዥር 😅በፍርዱ 😀

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Год назад +3

    እህግ አዋቂ ነኝ ባዮች ሰምታችኋል ካልገባችሁ በጥብጣችሁ ጠጡት

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Год назад +4

    የዛሬው ይለያል😂😂😂❤❤

  • @user-ju6ce7ib6x
    @user-ju6ce7ib6x Год назад +3

    ወይ በፍርዱ እስከኔው አስቃዠኝ 😂😂😂😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Год назад +2

    እንኳን በሠላም መጣችሁ ቤቶች አረበለው

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Год назад +1

    የዛሬውስ የጉድነው በዝየ በትክክል ስለአለባበስ የተናገርሀት 100/0 ሻሽየ የኔናት አሳዘነችይ በፍርዱ አሜን የተናገረችው መኪና ይመስለኛል

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Год назад +2

    ቤቶች የኔ ውዶች❤❤❤

  • @fafialitube6664
    @fafialitube6664 Год назад +3

    ቆይ እኔ ሳወራ የማልሰማው ሰፊው ህዝብ ነኝ ወይ አላለም ያማል ቅኔው

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2e Год назад +4

    እንኳነሰላምመጣቺሁቤቶቺ

  • @dassalejdassalej8948
    @dassalejdassalej8948 Год назад +3

    ባፍሪዱ ን ስዎደዉ ይመቼኛል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад +2

    እውነት ነው እች አለም ቅዥብርብር ያለባት ነው ።

  • @fgff2649
    @fgff2649 Год назад +3

    እደኔ የሚወዳቸዎ❤❤❤❤

  • @user-qq7di7ff2w
    @user-qq7di7ff2w Год назад +2

    😂😂😂 የዛሬው ልዩ ነው ከምር

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +2

    ዋዉዉ በጣም ደስ ይላል😂😂😂😂😂

  • @user-hc3hu4fe7c
    @user-hc3hu4fe7c Год назад +3

    ሰፊውህዝብ ነኝእዲአለ እነትነወ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +7

    ባሻ ስራዉ አሳፍሮት ቤቶችን ለቀቀ መሠለኝ 🤔🤔🤔

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад +2

    ይበቃልን ስወደው

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 Год назад +3

    አቢ ግን ይችን ጉርድ መቼ ነው ምትቀይረው😂😂😂 ሻሼ በተቻላት መጠን ሽክክክክ ትላለች😅😅😅😅😂😂😂

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Год назад +2

      ኢትዮጵያ ኑሮ ሲቀንስ ክክክክክክክክ

    • @zaharamudesir4205
      @zaharamudesir4205 Год назад

      ከከከከከከከከ ሸሼ ሚቴ አለት አቢ ምንም ይለቲም ለዛ ነው ማን ይግዛለት

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Год назад +2

    እደዉ አይገባቸዉ መቸም ንገሯቸዉ እስኪ

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 Год назад +1

    እናመሰግናለን ቤቶቻችን ነእኛ ዉዶች ፣፣፣፣

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +1

    ወይእናተ የዛሪው❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +2

    God bless you all

  • @user-lx9wd7bw9p
    @user-lx9wd7bw9p Год назад +1

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @dreadnoughtsoulstealer3679
    @dreadnoughtsoulstealer3679 Год назад +1

    ቤቶች ደፋሮች ❤

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 Год назад +3

    እባካችሁ ሴቶች ሰላም ሰጡን😅

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Год назад

      እናተሰላም ስትሰጡ ይሰጣችኋል በኛብቻ አትፍረዱ

  • @yosephubuntu
    @yosephubuntu Год назад

    ትክክለኛ ሲትኮም ድራማ ነው ።በርቱ

  • @tarreemedia
    @tarreemedia Год назад

    enkuan bedana metachiwu betachi!!
    i love and entertain from this drama.
    hora bula deebana uummanii keenya marti keessan.
    mana koos kootta university keenya daawwadhaa.

  • @zinet4736
    @zinet4736 Год назад +1

    እዉነትም ቅዥብርብር

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +4

    አሁን ነው ዘሩ ቀለጠ ማለት😂😂😂😂😂

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 Год назад

    ቤቶችዬ የኛ የሳቅ ምንጮች

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад

    እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Год назад

    አሁን ባለንበት ይገልፀል👌👌👌

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Год назад +1

    ትስሩታላቹህ እየተዝናናንነው

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад

    ወይኔ ኮነሬል የመጨረሻ....😂😂😂😂❤❤

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Год назад +1

    Afun gexemechiw be rimot mafi 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tadyfekro3870
    @tadyfekro3870 Год назад +2

    👌👌👌❤️❤️❤️👏👏

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Год назад

    የዛሬውስ ያበደ ነው አቤት ቅኔ አፍሽ አችጋር አደለ ያለው ጩሂ😁😂😂

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад

    እናመሰግናለን፣ ተባረኩ!!!

  • @user-jh5yq1bz5l
    @user-jh5yq1bz5l Год назад +1

    አረ ይበቃል መላ በለኝ በፍቅርህ ልሞት ነው😊😊

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Год назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀአይ፡ምቴ

  • @nomore3027
    @nomore3027 Год назад +1

    አይ በፍርዱ😅😅😅😅

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 Год назад +6

    አሁን ባለንበት ይገልፃል 👌👌👌👌🥰🥰🥰

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if Год назад

      😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 Год назад +1

    Wow ye Zarew yileyal 🤣🤣🤣💜💜

  • @Redmia-oo9jr
    @Redmia-oo9jr Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Год назад

    ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂

  • @dreamsmedia4424
    @dreamsmedia4424 Год назад +1

    ምንሼ ነው የዛሬው 😂😂😂

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 Год назад

    Mafi number 1❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @user-sw2cu6lk1g
    @user-sw2cu6lk1g Год назад +1

    ያቢ ልብስ ግን መቸ ነው እሚቀየረው😅

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Год назад +1

    ንገሩልን እጂ😂

  • @dreadnoughtsoulstealer3679
    @dreadnoughtsoulstealer3679 Год назад +1

    Please የናይት ክለቡን flash መብራት እንዳለው ለተመልካቻቹ በtv እንዲጠነቀቁ አስታውቁ ! የአይን ችግር ላለባቸውም ሆነ ልጤነኞች ጡሩ አይደለል !! የውጪ ሀገር ዛና ላይ በጣም ያሳስባሉ !!

  • @antenehshegaw3258
    @antenehshegaw3258 Год назад

    I Love you so ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulunesheliyas3113
    @mulunesheliyas3113 Год назад +1

    😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣❤❤❤

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад +1

    😂😂😂❤❤❤

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Год назад +1

    ቤቶችዬ በጣም ነው የምታዝናኑኝ❤

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 Год назад

    ቤቶች እንዴት ናቹ

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 Год назад +2

    ታሪኪየ የኔ ብሎሽነው ታይው እልም ይበል

  • @tubamusa2077
    @tubamusa2077 Год назад

    ጡሩ

  • @selam34ase
    @selam34ase Год назад

    የዛሬዉ. ጫኒየለዉ ነዉ😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @jameelaathyobia4001
    @jameelaathyobia4001 Год назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @mhreteabzemichael1875
    @mhreteabzemichael1875 Год назад

    Bfrdo you are so cool your are nice But your wife is very worried

  • @sifuboni2039
    @sifuboni2039 Год назад

    ይህን ቪዲዮ ልክ እንደ እኔ ማንም ወደደወ

  • @soratiusen6011
    @soratiusen6011 Год назад

    ❤❤😂😂

  • @rawudasaeed3944
    @rawudasaeed3944 Год назад

    ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-vi9km6xu4w
    @user-vi9km6xu4w 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @metrophonemetrophone7525
    @metrophonemetrophone7525 Год назад

    😂😂❤❤

  • @Asd-qi8wg
    @Asd-qi8wg Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboneshabonesh3646
    @aboneshabonesh3646 Год назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤

  • @keneniyoutube
    @keneniyoutube Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hana5977
    @hana5977 Год назад

    Weye argasheya sewedeshe eko .