Betoch | “

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ #ክፍል _411“#የመጣው_ይምጣ ! ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 411
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 267

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +62

    እንኳን ሰላም መጣችሁ እህህህ ማነው እዴኔ ድክምያለው እቃ በማጠብ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ❤😢

  • @zzx4738
    @zzx4738 Год назад +13

    አቢየ🥀 የኔ እቁ💋 የኔ ጀግና💪 እኛ ወሎየዎች ያረግሽልንን ዉለታ መቸም አንረሳም በችግራችን ወቅት ከጎናችን ቁመሽ ስለረዳሽን በጣም እናመሰግናል🙏🙏 የኔ ቆጆ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 Год назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @super12star
    @super12star Год назад +15

    እንደ እኔ ቤቶች በጉጉት የሚጠባበቅ 👍ሻሼ በሳቅ ገደለችን 😂😂

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 Год назад +48

    ሻሸ የከሳች የመሰለው እንደኔ ማነው

  • @betalhemtube
    @betalhemtube Год назад +14

    ቤቶችዬ እደኔ የሚወዳቸው በላክ 👍

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Год назад +6

    ሻሸዋ ስወድሽ እኮ አች የቤቶች ድምቀት ነሽ እኮ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +8

    ሻሺዋ በሳቅ በ 5 ሺ ብር ሰርግ 😅 ወይ ጉድ ኑሮ እንዲህ የዘምኑ ድራማ ይሁንብን 😂

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Год назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሻሼ አመዳም እያለች ነጠቀችኝ ወይኔ ጉዴ በሣቅ ገደለችኝ

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад +6

    እረ እነርስትየን ማፊ አሹ ብልሹን አምጡልን ሆ አበዛችሁት በዛብህም እዳይወጣ ፈረሁ አሁንስ ሁላችሀንም እንወዳችሁ አለን❤❤

  • @saydgafary8415
    @saydgafary8415 Год назад +5

    ኑሮ እካ እጥፍ ነዉ የጨመረዉ ዋይ ጤፍ እዴ በኩባያ መሆኑ አይቀርም 😂😂😂

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +6

    አቤት ያቢ ምክር😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 Год назад +14

    ይበቃል😢😢ማፊ😢😢ርሥቴ😢😢እንከ😢😢አሹ ብልሹ የድራማው ድምቀት 😢😢እኔ እኮ ማየቴን ትቸዋለሁ

    • @sirazulhoque6475
      @sirazulhoque6475 Год назад

      😊😊ص😂فطمعانه في غضع ن😂ق

  • @kibinsh
    @kibinsh Год назад +4

    ሻሼ ስልኩዋን የት ነው የሚተስቀምጠው😂እናቴን አስተውሰችኝ😂

  • @siklsilo8497
    @siklsilo8497 Год назад +1

    😅😅😅😅😅 እረ ና በሳቅ ገደልከኝ የተጠየቀውነ ትቶ ሌላ ወሬ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Год назад +33

    ቆይ ግን አቢና ሻሼ ልብስ የማይቀይሩት የቤት ሰራተኛ ልብስ አይቀይርም ነው መልእክቱ አልገባኝም?🤔😂❤🙌

    • @abitube3078
      @abitube3078 Год назад +1

      ናስ መች ይቀይራል ግን መቀየርአለባቸው

    • @shobashoba1413
      @shobashoba1413 Год назад +1

      😂

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Год назад +3

      @@abitube3078 እኛ የማዳም ሸቃላዎች ሞራላችን ተነካ እኮ ሻሼማ የዛሬ አስር አመቴ ቤቶቼ ሲጀምር የነበረ ልብስ እስከ አሁኔ አላት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Год назад +1

      @@shobashoba1413 😂😂😂🤔

    • @shobashoba1413
      @shobashoba1413 Год назад

      @@aregashgabre824 😊😅😅😅😅

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Год назад +1

    ሻሽየ,,,ሰወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማነው,,እዴኔ,የሚወዳት🎉🎉🎉ሥልጥን,ሰላልኩ,አላለችም🎉🎉🎉

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +18

    ኧረ ወይኜ ሻሸ በሳቅ ገደለችኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ክክክክክክ የመጨረሻዋ ፓርት ማነው እደኔ ያሳቀው

  • @hqs8057
    @hqs8057 Год назад +2

    አባባ ተሻገር ሠውናቸው እረ ሞትኩኝ ዛሬሥ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +3

    አይ ሻሽየ እመየ ትሙት አላለችም የዛሬ አፍቃሪዎች እንድህ ናቸው🤣🤣🤣አቢሳ መቸ ነው የምታገባው😂

    • @madi8643
      @madi8643 Год назад

      ሻሩክ ሻሩክ እንዳለች ልታረጅ ነው

  • @w.myoutube
    @w.myoutube Год назад +11

    ማነው እንድኔ ሻሼ ሚውድ በላይ

  • @dujfuffi2948
    @dujfuffi2948 Год назад +1

    😂😂😂😂ደስ እሚል ነው ቀጥሩበት❤❤❤

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад +1

    ዋው ሻሻ😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +1

    አይ በዚዬ ክክክክክክክክክክ አሳከኝ

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Год назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ ማነውእደኔ እያዬ ኮሜትማበብ ደሥየሚለው

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Год назад +2

    ወይ የዛሬዉስ ይለያል በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Год назад +1

    Aye shashe erifff hahaha yebasewen atameta new yemibalew zena yaregal Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.

  • @tinahadi374
    @tinahadi374 Год назад

    እጠልፈዋለሁ ተመችቶኛል አይ ሻሽቱ😅😅😅😅በድል ተመለሽ😂

  • @جمالاحمد-غ5ل
    @جمالاحمد-غ5ل Год назад +3

    ይለያል አላህ ያበርታችሁ እከ ተናፍቋል ይሣተፍ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ Год назад +1

    አይ ሻሼ አረብ አገር ቢትሄጅ ቢዙ ባሎች አሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Год назад

    ወይኔ ሻሽየ አብቅታለች እሳ🥺🥺 ገላባዳው በተረፈ አሳቃቹህኝ ቤቶችየ 😁😁 ግን የለመድናቸው ወዴት ሔድብን አረ ይመለሱ😥😥

  • @مهرةالحمادي-ث6ش
    @مهرةالحمادي-ث6ش Год назад +1

    እንኳንሰላምመጣቺሁ,የነመዳብእቃአላልቅብሎኚነውእስካሁን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Год назад +1

    ትክክል አጥፊም ቀጣፊም. እኛ ነን

  • @sheshegberehun
    @sheshegberehun Год назад +3

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    😂
    አሹ ብልሹ የዘሩ አጎት እከ እርስቴ እንዳልክ ጪራሹን የለም የት ናቸዉ ሰዉ በጎደለ ቁጥር የእኛም የማየቱ ጉጉት እየቀነሰነዉ

  • @demitubeklel
    @demitubeklel Год назад +1

    አር በጣም ያስቃል 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Год назад +3

    እውነትም የመጣውይምጣ❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +2

    አይ እባባ ተሻገር😂😂😂 ሻሽዬ በሳቅ ገደልሽኝ ቤቶችዬ❤

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 10 месяцев назад

    አይ ሻሼ ጎረቤቱን እርጥባን አላለችም😂😂😂

  • @እመብረሃንየልቤብረሃን

    እጠልፈዋለሁ😂😂😂 ሻሽዬ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Год назад +1

    አይ ሻሽየ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @elizabethkimeme7138
    @elizabethkimeme7138 Год назад

    Shasheya yena konjo yaneche yeshalele🤣🤣🤣🤣🤣❤️

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx Год назад

    Mafi yesaqe mincii

  • @kibinsh
    @kibinsh Год назад +1

    ሂድና ከአሜን ጋር ተጫዋት😂በዛብ❤

  • @hawa1808
    @hawa1808 Год назад +3

    ማነው በጤፉ የሳቀ10 ኩባያ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @amukidane-je1bn
    @amukidane-je1bn Год назад +10

    በጣም ደስ ድራማ ነው ድራማውን እንዳ ቛርጡት

  • @belalas4322
    @belalas4322 Год назад +2

    ክክክ ወይ ሻሼ

  • @Hana-nx8ps
    @Hana-nx8ps Год назад +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤ወይ ሻሽዬ

  • @avip1257
    @avip1257 Год назад +1

    😂😂😂አይ ሻሼ

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ

    ክክክክ እረ ሻሼ እጠልፈዋለሁ አላለችም 😂😂😂😂

  • @zahrabrhan1689
    @zahrabrhan1689 Год назад +1

    አይ ሻሸ😂😂

  • @جمالاحمد-غ5ل
    @جمالاحمد-غ5ل Год назад +3

    የዛሬው ይለያል ያምራል

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +1

    ወይኔ ሻሼ

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 Год назад +2

    ቤቶች እንኳን የሠላም መጣችሁ

  • @Betelihemwolde-e6l
    @Betelihemwolde-e6l Год назад

    hahaha yamtrotibet egrihen shaga yargilih na ye ayzoh🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ZinetSeidZinetSeid-f5l
    @ZinetSeidZinetSeid-f5l Год назад

    አይሻሸየሳቄምንጭ😂😂😂

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي Год назад

    ትክክል 😅😅😅😅😅

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Год назад +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Год назад +1

    ወየሁ ፈነዳሁ አይ ሻሸ😂😂😂😂😂

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 Год назад +1

    ያውም ዲጂታሉ አላለም😂

  • @sarahuae1561
    @sarahuae1561 Год назад

    ሻሼበጣምወረኘ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RhamaHasan
    @RhamaHasan Год назад

    ኪኪኪኪኪ እጠልፈዋለሁ ተመቸኝ

  • @መአዛማርያምመአዛ-ጐ5ለ

    ወይ ናዬ እንደው አሁንም እንደሮጥክ ነው ግን😂😂😂😂

  • @firsitasefa8281
    @firsitasefa8281 Год назад +1

    ጥለፊው ሻሽዬ 😂😂😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 Год назад

      ስላምላገርአችን በሳቅ😁😁😁😁

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 Год назад +1

    ሻሽዬ ጥሩ መልዕክት የአላቅም ድግስ ይቅር

  • @የወሎልጅያውምየወግድ

    አባባ ተሻገር😂😂😂😂

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ Год назад +1

    አይሻሼ🤣🤣🤣

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 Год назад +1

    😂😂መጨረሻ አሳቀኝ

  • @masalatimasalati7267
    @masalatimasalati7267 Год назад

    shashe mini honanaw yekesachu yene jagina😮😮

  • @SikoSilo-is7yi
    @SikoSilo-is7yi 10 месяцев назад

    ወይ ሻሸ ሀሀሀሀሀ.

  • @almasa6055
    @almasa6055 Год назад

    አይ ሻሽየ በሳቅ ጣልሽኝ😂😂😂😂😂

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад +1

    Hhhh😂😂😂😂😂 ar basaq motiku❤❤❤

  • @Izadindaga602
    @Izadindaga602 Год назад +1

    Shashe😂😂😂😂😂

  • @tayedebaba5551
    @tayedebaba5551 Год назад

    ቤቶች ቅዳሜ 3 ሰዓት በኢቲቪ መዝናኛ የነበረዉ ወደት ተቀየረ?

  • @hanawerku
    @hanawerku Год назад +1

    ሻሸ😂😂😂

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад

    selam endat nachuh shashe besak fendeweko😂

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 Год назад

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን ከልብ አመሰግናለሁ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏😍😂😂💚💛❤👍

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ Год назад

    አየ ሻሼ ድንቅ ተዎናይ ቤቶች ይበቃልና ማፊ በመውጣታቸው ቅር ያሰብላል ቤቶች ሲባል ውበት ነበራቸው የተተኩት ግን ራሳቸው ሁነው እንዳይሩ በእነሱ ማሰመሰሉ አልተዎጣላቸውም ባይ ነኝ

  • @የደደየየዘረረሠረ

    ዊይ ሻሼ😂😂😂😊

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ Год назад

    ክክክክክክክክ እጠልፈዋለሁአላለችም ሻሽየ

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Год назад +2

    ያምራል ይማቻቹሁ ቤቶች

  • @khayriesaad9672
    @khayriesaad9672 Год назад

    Shashiwa ❤😅😂😂😂😂

  • @abaynehtesfaye208
    @abaynehtesfaye208 Год назад +1

    ባሻ ባሻ ባሻይመለስ

  • @yobdarababa636
    @yobdarababa636 11 месяцев назад

    Shashe besaq gedelsheyn

  • @mrindia2422
    @mrindia2422 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂shashee 😂😂

  • @welotube463
    @welotube463 Год назад

    ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @AsterwubanteBzayehu-yi4hj
    @AsterwubanteBzayehu-yi4hj Год назад

    🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️wawu

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Год назад

    😂😂😂😂😂 ያራድዬልጂ ይልሀልአባቴ

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Год назад +1

    ቤቶች ምነው 10 አመታችንን እናከብራለን ብላችሁ ተዋችሁት

  • @adanedin2900
    @adanedin2900 Год назад

    ehe dirama betami ewodewalew

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret729 Год назад +1

    wellcome.wwwooowww❤❤❤❤

  • @EferataAmanuel
    @EferataAmanuel Год назад

    Awo Shashe kestsalech

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +1

    😁😁😁😁ሰርግ በ 5 ሽብር አይ ሻሸ 😅

  • @hanahanbbiso4417
    @hanahanbbiso4417 Год назад

    Welcome wow wow wow❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

  • @seenaakeebekii7820
    @seenaakeebekii7820 Год назад

    Bay'een isiin Jaladha❤❤❤❤❤❤

  • @zamuubirkaa2311
    @zamuubirkaa2311 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😅

  • @mariyamawit747
    @mariyamawit747 Год назад

    Ejig betam astemari dirama new betochiye
    Na sile telefa yalew adtesaseb yeshadhe begud wudedegn agibagn bilo dirqina mecheresha lay demo etelfewalehu be firdu betam addedetikegnnzare agrlakeysihn. Tarikuwam zare shal bila madamet chilalech yeabim mels gin dijetsm aybalim ye siraw bahiri new gin bet linirew metedaderia gebi linorew yigebal

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    engaging information!
    💪

  • @Zolatub
    @Zolatub Месяц назад

    አቦሲመቹኝ ቢሌና ጭሌ

  • @renzr5682
    @renzr5682 Год назад

    ❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣