የእርግዝናው ውጤት🤰ሴት ልጅ ነሽ ሊፈጠር ይችላል አይዞሽ😥😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 872

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 2 месяца назад +69

    ፍቅር አይደለም። ምናልባት ከእናንተ ጋር መቀመጥ ሰልችትዋት ይሆናል። በክብር ወደቤተሰቦችዋ ውሰድዋት። እንዳትቀያየሙ። ወደካሜራ ችግር ይዛችሁ አትምጡ። ለምን መሄድ ከፈለገች አትሸኙዋትም? ጭቅጭቅ ለህፃኑም ጥሩ አይደለም። እንደድሮ ሳቅ ይዛችሁ ኑ።

    • @Hamezya
      @Hamezya 2 месяца назад

      በትክክል

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 2 месяца назад

      ትክክል

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 месяца назад +40

    ግቢ ውስጥ ተከራይ ወንድ ካለ የአይን ፍቅር ይዟት ይሆናል ሳሚ ምርጥ ወንድም ነህ የኔ ወንድም ቢሆን ያጋጨኝ ነበር

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 2 месяца назад +40

    እሚት አበዛሽው ማርያምን ኤጭ ፍቅር ባንቺ አልተጀመረም እውነቱን ንገሪ አትፍሪ እራስሽንም አትጉጂ አብረውሽ ያሉትንም አታስጨንቂያቸው🙌 የበፊት ቀልዳቹ ናፈቀኝ ማርያምን😥😥😥

    • @Hamezya
      @Hamezya 2 месяца назад +2

      እኔ ያምመሰላ በመጨረሸ ፕረክ እንድምሆን ነዉ የተረደሁተ

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 2 месяца назад +38

    ውይ እሙ እርግዝና አለመኖሩ አሪፍ ነው

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 месяца назад +207

    ይህ ነገር ሚድያ ላይ አይ ውጣ የምትሉ እደኔ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 2 месяца назад +4

      ወጣኮ😂😂😂😂

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 2 месяца назад +1

      Keweta koye iko

    • @CggFgh-k7x
      @CggFgh-k7x 2 месяца назад +12

      ውሸታቸውንነው እውነት ቢሆንማ መቸ ያወጡትነበር

    • @kksakksakksakksa8165
      @kksakksakksakksa8165 2 месяца назад

      ስጀመር ምደየ ምዮጠዉን ነ መይዉጠዉን ነገር ለይቶ መቀዉቅነዉ

    • @skettube4149
      @skettube4149 2 месяца назад +1

      ትክክል ፕራክ ካልሆነ እስካሁንም የወጣው በቂ ነው ቤቸሰቦቿ ባዩት ያቆራርጣል

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 2 месяца назад +44

    እሚት አበዛሽዉ አስጨነቅሽን እኮ የሆነዉ ይሁን የምን ማልቀስ ነዉ ተናገሪ በህግ

    • @QerFfg-gk4kq
      @QerFfg-gk4kq 2 месяца назад +1

      እናተም አምናችሁ ነው ክክክክ ድራማ ነው

    • @abibeyene8492
      @abibeyene8492 2 месяца назад

      @@QerFfg-gk4kq ሳያዩ የሚያምኑ ብፁሃን ናቸዉ አይደል የሚባለዉ መጨረሻቸዉን መጠበቅ ነዉ እንግዲህ

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 2 месяца назад

      Ffg-gk4kq ስት የዋህ አለ

    • @QerFfg-gk4kq
      @QerFfg-gk4kq 2 месяца назад

      @@FatmaH-g7m ትክክል እንደኛ አይነቱ በድራማ ጊዜውን የሚያባክን

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 2 месяца назад +12

    እሚት፡አበዛሽዉ ለሰዉ ክብር ይኑርሽ፡እነሱስ አያዛዝኑሽም ላቺ፡ብለዉ ነዉ የሚጨነቁት❤❤❤❤

  • @Alhemdulihi
    @Alhemdulihi 2 месяца назад +6

    ተናገሪ የሆሽዉን አታሥጨንቁቸዉ እባክሽ ሳሚየ ኑርበት ጎበዝ ይመችህ ባለህበት እዳተአይነት ባል ይሠጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጉሉ አሚን የመዳም ቅመሞቸ

  • @HamelmalTesfaye
    @HamelmalTesfaye 2 месяца назад +13

    አረ ተዛዛ ዘመዶቼ እውነቱን ንገሩን እርግጠኛ ነኝ ከዮኒ ነው ፍቅር የያዛት እሚት ጥሩ ልጅ ነበረች ቸበላሸት አሁን ለምንድነው በስረአት የሆንሽውን የማትናገሪው ደሞ ብቸዋን እንዳትለቋት ብቸዋን እንዳትለቋት ያሰበቺው ነገር አለ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 месяца назад +59

    እረ ፀበል ዉሰዷት መጋኛ መቷት እዳይሆን ሆ እሚት ዛሬም ያዙኝ ልቀቁኝ ላይ ነሺ ተከታታይ ዲራማ ሆነ

    • @hanakebede282
      @hanakebede282 2 месяца назад

      የምነ ፀበል እያዛጉን ነው ተሥምት ነው

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @AbebaAbeba-ml4jb
      @AbebaAbeba-ml4jb 2 месяца назад +1

      😂

    • @21-xe9tg
      @21-xe9tg 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 2 месяца назад

      እሷን ብቻ ሳይሆን አራቱንም መጋኛ መቶዋቸዋል

  • @Lbaba-ym4cg
    @Lbaba-ym4cg 2 месяца назад +6

    ይች ልጂእራሷን እዳታጠፋ ተጠቀቁ በአላህ

  • @TemreAdam
    @TemreAdam 2 месяца назад +23

    ሳሚ በጣም ጥሩ ሰው ነክ እንደዚህ ያለች ጨምላቃ ለምን አትተዋትም እሙ አሪፍ እህት ነሽ

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 2 месяца назад +4

      አሪፍ እህት ብቶንማ ገመናዋ ለሰብስክራይብ መልቀሚያ አታረገውም ነበር ካሜራ ደቅና ችግሯን አጠይቃትም ነበር

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 2 месяца назад +3

      አይባልም ምን አሳደበሽ ስት አይነት ሰው አለ

    • @dxbdxa2244
      @dxbdxa2244 2 месяца назад

      Betikikl bire ayelqemubatm nebr nege tewqsatlch.enze dedebocu odamoch.seasetelu medre kerfafa balager😢😢​@@MeremJemal-r6w

    • @dxbdxa2244
      @dxbdxa2244 2 месяца назад

      ​@@AuufYgcc-hk4vwatsqabce atsqabce.tikikil nwe yetnagerchew.odamoch bire enje yemlqemut lesa kebre mech tecnqu.a.a yagemut enze nachew medre aay

    • @AmalAmela-po9qe
      @AmalAmela-po9qe 2 месяца назад

      Ada ad dedabochi sitsafuu zimi bilachu atiqebaxru lijita bexaw arif liji nati adewim teregagu axaru qidimaa😢

  • @HabibaHhhabiba
    @HabibaHhhabiba 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤ወይኔ ሳሚ የሳቄ ሚንጭ ሴጣነወይ ያፈቀረችው አልክ በሳቅ የሞትኩ አለሀምዱሊላ እርጎዞና ከሌለ ተመሶገን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekiaAli-lm9gg
    @MekiaAli-lm9gg 2 месяца назад +5

    መጨርሻው የናፈቀው. ላይክ

  • @Muna336
    @Muna336 2 месяца назад +6

    ውይ ሳሚ መላእት ነህ የኔ የዋህ ወንድም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MeronMeron-es6ob
    @MeronMeron-es6ob 2 месяца назад +14

    በቃ ፀበል ውሰዷት

    • @RGAT6883
      @RGAT6883 2 месяца назад

      Ewnet new aysemum enji sami kameme meche hedu keza bohala selamachaw tefa tebel athedum ende 😐

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 2 месяца назад +7

    ሳሚ ተረዷት ፍቅር ነው ብላለች ከማን እንደሆነ በውስጥ ጨርሶት ሚዲያ እዳታወጡት ሲቀጥል ፀበል ትፀበል

    • @tsige-il7co
      @tsige-il7co 2 месяца назад

      kaman indayazat atinagarm tsabal bota kaschohat inji😂😂😂😂

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa 2 месяца назад

      እኔ ስጠራጠር 3ቱም ተመልካችን ፕራንክ እሰከ ይመስለኛል ምክንያቱም ባይሆን ካሜራ ደቅ ነው እንደዚህ አይሉም ነበር እውነት ቢሆን ለህዝብ ይፋ ሊያወጡ ነው ይሄ እኮ እንኳን ለሚድያ ለቅርብ ሰው የማይወራ ነው ስለዚህ ደራማ ነው ይመስለኛል ስጠራጠር

  • @wayifanjs
    @wayifanjs 2 месяца назад +4

    Bayeeen isin jaladha s&I'm garu isa akana kana maf midiya irati baftu kesumati sila xumurtani gari turi❤

  • @ydue5437
    @ydue5437 2 месяца назад +7

    እንኳን ደህና መጣቹ ሱሶቼ ስጠብቃቹ ነው የዋልኩት❤❤❤❤❤❤

  • @fantoamhaz9947
    @fantoamhaz9947 2 месяца назад +15

    Yonaasii iraa qabee baqaa

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 2 месяца назад +12

    ሳሚየ ጠብቁአት እዉነት ከሆነ እራሶን እዳታጠፋ በማርያም ተጨነቅሁ😢😢😢

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 2 месяца назад

      ባጠፋችና በተገላገልን

    • @birtukannguse5206
      @birtukannguse5206 2 месяца назад

      Ere aybalm fetari ykr ybelsh ​@@MeremJemal-r6w

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 месяца назад +1

      ​@@MeremJemal-r6were basemam ayebalem 😢😢😢

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 2 месяца назад

      @@shawaye5579 ኧረ በስማአም ምነው😅😅😅😅

    • @መቅዲመምሬ
      @መቅዲመምሬ 2 месяца назад

      😢😂😂😂​@@MeremJemal-r6w

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 2 месяца назад +1

    ደሥ የሚል ድራማ ነው የምር ቀጥሉበት 😂😂😂😂😂😂

  • @Umuyusraኡሙዩስራyusra
    @Umuyusraኡሙዩስራyusra 2 месяца назад

    እባካችሁ ተረዳት አስቸጋሪ እድሜ ላይ ናት በዚህ እድሜ ላይ ያብሰከስከናልተረዳትያልፋልወላሂእራሳንእዳታጠፋወዳአይደለም

  • @Hdgd-m9q
    @Hdgd-m9q 2 месяца назад +6

    እረ ሳምዬ ከወንድምህ ፍቅር ይዛታል ማርያምን ከወንድምህ ነው እና በፍቅር ጠይቃት እናወንድምህ የለቀቀው ቨ፣

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו 2 месяца назад

    እሚት ፀበል ትሂድ ፍቅር እንዲህ ይደረጋል በእግዚአብሔር ስም
    ሳይዝ ይቅር
    ሳሚ ግን ምርጥ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ሚጨነቅ
    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gebianeshwubie6067
    @gebianeshwubie6067 2 месяца назад +6

    ዬናስ ነዉ ያፈቀረችዉ ለምን አይገባችሁም ግልፅ ነዉ አብረዉ ሲጫወቱ ነበር ሠይጣን መጥፎ ነዉ ፍቅር የያዛት ከሡ ነዉ ግን በቄሥ ነብሥ አባታችሁ አሥጠይቋት አታሥጨንቋት ከብዷት ነዉ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 2 месяца назад +2

    ሳሚ ወላሂ ትለያለህ የእህት ባል ሳይሆን ልክ እንደወንድምነው ❤እሚት ተይእረጋበይ እነሡንም አታሥጨኒቃቸውእናተም ሁሉን ነገር ሚዳላይ አታውጡ

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 2 месяца назад +7

    እረ እሙ እሷም እናተም ከምር ከሆነ ፍቅርብቻ አይመስለኝም ፀበል ውሰዷት አንዳንድ ወንዶች መስተፋቅር እያሰሩ ሴቶችን ቀልባቸውን እንዲያጡና የእብደት ያህል እንዲያፈቅሯቸው ያደርጓቸዋል ከቤት እንዳትዎጣ ሕይዎታ እንዳይበላሽ እየጠባቃችዋት ጠብቋት

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 2 месяца назад

    ሳሚን አለማዲነቅ ንፉግነት ነዉ ምርጥ ልጂ ነህ ሥነሥርአትህ ሠዉ አክብሮትህ ፍትሀዊነትህ አላህ ይጠብቅህ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 2 месяца назад +17

    እሚት ፍቅርሳይሆን መጋኛነው የመታት ወየው ያችስከፋ😂😂😂

    • @dinkuyetube360
      @dinkuyetube360 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @HahahahVhaahh
      @HahahahVhaahh 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Sofya-lr1jq
      @Sofya-lr1jq 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @genettecere8937
      @genettecere8937 2 месяца назад

      እር አያድርስ ነው

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 месяца назад

      😂😂kelale ahunema abezachew hoo yehama fikr adelm

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 2 месяца назад +3

    የምር ተጨማለቀይ ችግርም በውይይት ይፈታል እኳን ሳሚና እሙ ምርጥ ሰወች😊

  • @SanaytLeb
    @SanaytLeb 2 месяца назад +1

    እይ ሣሚዬ ጂኒ አላለም ፀበል ውሰዳት

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 2 месяца назад

    ትክክል ናችሁ እንደውም እንደተማረ ሰው ነው ያደረጋችሁት በጣም ትክክል ናችሁ❤የእህት ባል በዚህ መጠን ለሚስቱ እህት መጨነቅ ሳሚ ምርጥ ሰው እህትሽም ልክ ናት እሚት ልጅነት እንዳያጠቃሽ ሚሉሽን ስሚ❤

  • @Meaza-w1c
    @Meaza-w1c 2 месяца назад

    ኸረ በጣም ተጨማለቀች እነሱ በጣም ትግስተኞች ናቸው እኔብሆን ትግስት የለኝም ለራስሽ ነው እደህፃን ልጂ ትጨማለቂያለሽዴ በዚህ በረቀቀ ዘመን

  • @RehomaMohammed
    @RehomaMohammed 2 месяца назад +10

    ሳሚዬ በቅበቶ 2ጊዜ ብትለጥጣት ቀጥ ብላ ታወራ ነበርኮ አሁንስ ወላሂ አበዛቺው

    • @ABBAa-m9w
      @ABBAa-m9w 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂አቤት የኛ ምላስ😊😊😊😅😅😅

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 2 месяца назад +1

      አወ ከምር ትለፈልፍ ነበር 😂😂😂😂

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 2 месяца назад +2

    ጤናዋ ይጣራልን እህታችን አንፈልጋታለን

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 2 месяца назад +4

    እረ ተጨነቅን ኡፍፍፍፍፍፍ እስኪ ፀበል ውሰዷትና ትለፍልፍ።አጋንንት ይዟታል።እንግዲህ ህመሙን ያልተናገረ መድኃኒት የለውም ነው ምን አይነት መጋኛ የሆነች ልጅ ነችዴ ይህ ልጅ ደህና ሆነ ብለን እየተደሰትን ሳያገግም

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 2 месяца назад +1

    ድራማ ነዉ😮😮

  • @MK-rg1og
    @MK-rg1og 2 месяца назад +3

    ማየ ጸሎት💔ምኻድ የድልየኩም
    ናይ ምስትውዓል ኣእምሮኹም ክኽፈት
    ናይ ውልቓዊ ሂወትኩም ናብ ሚድያ ኣየድልን

  • @user-ruru678
    @user-ruru678 2 месяца назад +5

    Ewunte bihon mideya lay ayawututem nebar

  • @MAYMONA-be8qn
    @MAYMONA-be8qn 2 месяца назад +2

    አራ ተመስገን ነው ❤❤❤❤ ደስ የሚል ነገር ነው

  • @redihani2742
    @redihani2742 2 месяца назад +1

    ተከታታይ ድራማ 😮😮

  • @EkarmEkram-r5k
    @EkarmEkram-r5k 2 месяца назад +2

    ወይ ጉዲ ምን አይነት ፍቅር ነዉ

  • @Wossen-ep8ob
    @Wossen-ep8ob 2 месяца назад +2

    ውሸት ነው ሁሉ ነገር ገንዘብ ለመስራት ነው

  • @adan1376
    @adan1376 2 месяца назад +5

    አረ ያአላህ ምነው እህቴየ አረ ተረጋጊይ

  • @sdad773
    @sdad773 2 месяца назад +2

    እረብልግናነዉ ለብርብላችሁ ሂዎቶንሚዳያላይ ጥሩአይደለም ለሚቀጥለዉሂዎቶ ያደራልጂናት አይደል እየተሣሠብንንንን

  • @user-mm9jl3wc1u
    @user-mm9jl3wc1u 2 месяца назад +1

    የኔ እናት ተሠቃየች እዉነት ከሆነ ይወናሥ ይጠይቃት የምራችሁን ከሆነ አትሠቃይ ተዉ አትምቷት እናትም እህትም ሁና ነዉ ያረሠችሽ ሥሜቷነዉ ተፈጠረ አዉቃ አላመጣችዉም አመጣባት ልጅምናት አትጎዳ ፕልሥ

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 2 месяца назад +8

    ይሄማ መጋኛ ነው ፀበል ውሰድዋት ደና ሰው አልነበረች እንዴ

    • @smumd
      @smumd 2 месяца назад

      እዉነትም መጋኛነዉያዛት😢😢😢😢😢

  • @MmN-p8g
    @MmN-p8g 2 месяца назад +4

    ተመስገን እኔለሷ ጨቆኝነበር❤❤❤❤

  • @etagenamina
    @etagenamina 2 месяца назад

    ሳሚ ስታሳዝን በጣም ታሳዝነኛለህ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤😂

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 2 месяца назад

    ወይእኔ,ሳሚ,የለያል,እደሜ,የሰጠህ❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 2 месяца назад +6

    እሙዬ ግን በጣም አናደሽኛል እርግዝና ብፈጠርስ የእህትሽን ገመና ሚድያ ላይ ማውጣቱ ለምን አስፈለገ 😢ይህች ልጅ ነጌ ሌላ ህይወት ይኖራታል እኮ😢😢😢😢😢

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 2 месяца назад +1

    ድራማ እስከመቸ ነው😂😂

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 2 месяца назад +10

    ምን ብዬ ልኮምት 😅ጉድፈላ አሁንስ በዛ የሳሚ ልጅም እንደ እሚት አልተጨማለቀም አበዛሺው እሚት

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa 2 месяца назад +4

    በጣም ተጫወተችባችሁ እሷ ድራማ አየሰራች ነው እመኑ ያው ተከታታይ ድራማ አድናቂዋ ነኝ ጥሩ ተዋናኝ ወቷታል

    • @SaraSara-jd4ct
      @SaraSara-jd4ct 2 месяца назад

      እኔም ፕራንክ እያረገቻቸው ነው የሚመሥለኝ

  • @InnocentDrums-yz4cy
    @InnocentDrums-yz4cy 2 месяца назад

    በጣም አኮበደች ከዚህ በላይ ምን ይርግሺ እንድዉም ትግስት አላችህ በስምአብ የምር ደስ አይልም

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 2 месяца назад +2

    እናቷ ብታይስ ይሄን ጉድ ልጀን አምጡ አትልም😮

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban 2 месяца назад

    በእውነት ሳሚ መልካምነትህ ጥግ የደረሰ ነው ኢሚት አበዛችሁ ፍቅር በእሷዋ አልተጀመረም ቤተሰብን ማስጨነቅ ትክክል አይደለም ሳሚ መከበር አለበት ሌላ ሰው ብሆን ዞር ብሎ አይመለከትሽም ሳማ የዋህ ሰለሆነ ነው ኢሚት ወደ እራስሽ ተመለሽ

  • @whyzaina1261
    @whyzaina1261 2 месяца назад

    Malifii midiiyaratii gedii dhisutuu mee rabii kechanii isodatanii

  • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
    @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 2 месяца назад

    ውይይይይ በፍቅር በሰላም ተከባብራችሁ ብትለያዩ ጥሩ ነው

  • @ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ

    ሳምዬ እሙዬ በጣም ነው ምንወዳቹ እና ይቺ ልጅ በክብር ወደ ቤተሰብ ሸኙዋት ጠግባለች ማለት ከናንተጋር መቀመት ፍላጎት የላትም። ታስታውቃለች

  • @FozyahFoz
    @FozyahFoz 2 месяца назад +2

    እሚት ምን ሁነሽ ነው በአላህ እህትሽንም አታናጂ ስሚ ወላሂ ጢሩስውነው ተርጂቸው በአላህ ፍቅርም ከሁነተናገሪ።የተፍጠርውን ተናገር አበዛሽው ስውንተረጂ

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 2 месяца назад +1

    በክብር ለቤተሰቦቿ ውሰዱና አስርክቡ እንዳትጠፈና ተጠያቂ እንዳትሆኑ ልጂቱ ደርቅ ናት ውይ እሚት

  • @msrak4498
    @msrak4498 2 месяца назад +2

    እንደኔ,,,ለተመልኳች,ባይቀርብ,አሪፍነበር
    ከናተ,አላውቅም

  • @ShewayeMikael
    @ShewayeMikael 2 месяца назад

    I mitii araaa ichiiiii abazashiiii indeeee bageeta min honashal anchii liji altaaawaqashim inda tacamaalaqshuu gin

  • @JESUSISLORD-el5gu
    @JESUSISLORD-el5gu 2 месяца назад

    አይምሮ ጭቅት ከሌ የስመልሳል አይዞሽ እሚቴ

  • @aelamaelam4734
    @aelamaelam4734 2 месяца назад

    ፀበል ወሰዱት እሙየ 😢😢አይነጥላይዟታል

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 месяца назад +2

    የሚፃፍላችሁን የምታነቡ ከሆነ ፀበል ውሰዷት እያለቀሰች ዝም ብላችሁ አታሰቃያት ወይም ሀኪም ውሰዷት ተዋት ልታብድ ትንሽ ነው የቀራት

  • @Heran-wr2nu
    @Heran-wr2nu 2 месяца назад

    Ayi Ehama Fikr Bicha Ayimsilm Amuatm Lihon Yichilalali

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 2 месяца назад

    እሄፍቅርአይደለም፡እውነትምሴጣን፡ነወይ፡ያፈቀርሽው፡ምስኪንሳሚ💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @tarhastube9099
    @tarhastube9099 2 месяца назад +3

    ተከታታይ ድራማ ነው እንደይ😂

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 месяца назад +5

    በክብር እደመጣች በክብር ለቤተሰብ አስረክብ እሙና ሳሚ እስከመቸ ጠብቃችሁ😢😢

  • @thigstthight3403
    @thigstthight3403 2 месяца назад

    saamii dhumaatuu gaaratii aachisee dhugaaa

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 месяца назад

    ከእናንተ በላይ ናትና አጎቷን ወይም ወንድሟን ጥሩ ናት ይጠይቋት

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 2 месяца назад +15

    አታራዘሙ አቦ ቶሎ የሆነዉን አሳወቁን ቾኪያለዉ😂😂😂😂😂😂

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 2 месяца назад

    ይህ ተከታታይ ድራማ ነዉ👍👍👍

  • @TebahJahdaly-vl6kj
    @TebahJahdaly-vl6kj 2 месяца назад

    ከሳሚእደሁእጂየየያዛትለሰላምአደለም😊

  • @MariKumsa-iz5bx
    @MariKumsa-iz5bx 2 месяца назад

    Dhugaa duraa nan jaladhaa turee jaraa kanaa ammaa garuu nan jibbee

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 месяца назад +3

    👉ቁም ነገር ግን እሙ በቃ ወደ ቤተሰብ ዉሰዷት እና እዛ ጸበል ያጸብሏት እርግጠኛ ነኝ አሳፍራችሁ ብለቋትም እዛ ብታደርሷትም ትጠፋለች ያለው ነገር ለቤተሰብ በደንብ አሳወቃችሁ በደንብ ተከታትለው ጸበል ያጸብሉ የሆነ የጭንቀት መንፈስ የያዛት ትመስላለች :::

  • @AminaDeme-zx4ou
    @AminaDeme-zx4ou 2 месяца назад

    Dhugaa Hin Raakisina Waaqayoon kadhaadhafi😢😢😢😢 Dhissa hin Dhibbisinaa maloo Raakko Biraa Tahuu Dandhaa

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 2 месяца назад +16

    😂😂😂😂 ወይ ሳሚ በጣም ነው ሚያስቀኝ አንዳንዴ ሰይጣኖች ያፈቀርሽ አላለም

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו 2 месяца назад

    እነዚህ ልጆች ቤት ምን ገባ ሳቅና በበዛበት ያህል ስሞኑን ተረበሹ
    አይዟችሁ እስኪ ፀበል እርጩት 🥰🥰🥰

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 2 месяца назад +1

    ወደ ቤተሰቦቿ መልሷት።እናትና አባቷ እንደፈለጉ ያድርጓት ሀለፊነት ከራሳችሁ ላይ አውርዱ ምን አጨቃጨቃችሁ።ባሌጌ ናት

  • @mekiyamahmud-z5c
    @mekiyamahmud-z5c 2 месяца назад +1

    ፀበል ውሰዷት

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 2 месяца назад

    አይዛሸ እሚ

  • @HabibaSiyd
    @HabibaSiyd 2 месяца назад +15

    ሳሚየ እና እሙየ አላሕ ይጠብቃችሑ በጣም ነዉ የምወዳችሑ

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 2 месяца назад +1

    የቤታቹ ገበና ባይወጣ ደስስ ይለኛል

  • @HabibaSiyd
    @HabibaSiyd 2 месяца назад +18

    ኧረ ወላሓ በጣም የምገርም ልጂ ናት ለሰዉ አትጨነቅም እደ የሖነችዉን ነገር እደ በጣም አበዛችዉ

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 2 месяца назад +1

      በጣም የምር እህቷስ እህት ናት ለሳሚ ክብር ቢኗራት ጥሩ ነው

  • @MrrmMrem
    @MrrmMrem 2 месяца назад +1

    እሚት አሁንስ ሲበዛም ያስጠላል ያለዉን ችግር ለምን አትናገሪም እሄን ያህል ታገሳችሁ በሰላም በትሄድ ይሻላል😢😢😢😢😢😢

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 месяца назад

    ወይኔ እሚት ኸፃንነሽለካ

  • @InatuNedi
    @InatuNedi 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢OMG uuuuuffff dhissaaa meee please 🙏 😭

  • @GenetGenet-c1l
    @GenetGenet-c1l 2 месяца назад

    ፀበል ዉሰዶት የምር

  • @Fatmuah
    @Fatmuah 2 месяца назад +1

    እናት ቆይ አትረዳዳትም ዩወናስንነውያፈቀረችው

  • @SayoonSayoon
    @SayoonSayoon 2 месяца назад

    ከወንድህ ጋር ነው ፍቅር የያዟት ሣሚቾ

  • @TeferiTilahun-b1j
    @TeferiTilahun-b1j 2 месяца назад +1

    ዉዶችዬ ዮኒን እኮ ነው ያፈከረችዉ 👌👌👌🙏

  • @ሰአዲነኝየሀይቋ
    @ሰአዲነኝየሀይቋ 2 месяца назад +1

    ወይ ድራማ

  • @aliaalia3371
    @aliaalia3371 2 месяца назад +1

    ልጂቱ ግን ጤነኛ አትመስለኝም ፀበል ውሰዶት

  • @mekdesgetahunmekdes8104
    @mekdesgetahunmekdes8104 2 месяца назад +1

    ፕራክ እያደረገቻቸው እንደሆነ

  • @whyzaina1261
    @whyzaina1261 2 месяца назад

    Nanii dhukubuu idadauu kanii wabiraa asoftanii😢😢😢😢

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 2 месяца назад

    Kan ol ishe debisuu dhukuba cugars ta'uu dandam dhugaa