በመስተፋቅር ምክኒያት አይኔ እያየ ሌላ ወንድ😢 እረ የሰው ያለ😢😢

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 287

  • @alammolla7658
    @alammolla7658 День назад +31

    የመምህር ተስፋየ ትምህርት አዳምጥ ስለመስተፋቅር ያስተማረው ገጠመኝ አለ

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by День назад

      እዎ ባዳምጡ ብዙ መፍተኤያገኛል

    • @Aster-o4p
      @Aster-o4p День назад

      yesssssss

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ День назад +74

    መምህር ተስፋየ ብለህ ግባ ስለመስተፍቅር ብዙ ትምህርት ሰቷል አተ ዝም ብለህ አትለፍልፍ እህ እራሱ እያየ ያድሳል ልጅ

    • @ሳራየማራምልጅ
      @ሳራየማራምልጅ День назад +2

      እደዝህያለ ሰዉ መቸም አይገባዉ ዝብለዉ መለፍልፍ

    • @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው
      @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው День назад

      😂😂😂😂😂

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 День назад +2

      😁😁መቼም አይገባዉም እኔ በፍት ጥሩ ሀሳብ ምክር እሰጣለሁ ነበር ባለፈው ይሄንን ገጠመኝ ስማ ብዬ ሊንክ አመጣው ግን አጠፋው እሙዬ አዳል ሞቴ ነው መስተፋቅ ሆነ የተላከባት ዛሬ እራሱ መምህር ገጠመኝ ለቋል ❤ግን አይሰሙም

    • @MyLove-x8f
      @MyLove-x8f День назад +1

      እህታች እኛም ስንተ ግዛ በኮሞኖት ለፈለፍን እንሩሱ እራሱ ተይዛል በእሩኩስ መንፈስ 😢😢😢

    • @Bzu632
      @Bzu632 День назад

      😂😂👍👍👍👍👌😍​@@tigisit2534

  • @AdenaNigus
    @AdenaNigus День назад +39

    ሳሚየ መምህር ተስፋዬ ብለህ ገብተህ አዳምጥ መስተፋቅር መንፈስ ነዉ ፀሎት ፀበል ስግደት ያስፈልገዋል😢😢😢

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq День назад +16

    ትድናለች ፀልዩ እናተ በርቱ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ እመብረሀን ትዳብሳት😊

  • @mahelit
    @mahelit День назад +16

    የመምህር ተስፋየ ተማሪ ብትሆኑ ይህን ያህል እርቀት አቴዱም ነበር በፆም በፀሎት በስግደት ዘምታችህ መንፈሱን እራሳችሁ ቀጥቅጣችሁ መያዝ ትችላላችሁ። እዝህ ማዉራቱ ትርጉም የለዉም አሁንም በምንልህ ምንገድ የተግባር ሰዉ ሁኑ መድሀኒአለም ከናተጋ ይሁን።

  • @TigistMrs-c3b
    @TigistMrs-c3b День назад +12

    ወንድሜ ሳሚ የለተለት ውሎህን አትናገር እያየ እኮ ድጋሚ ለማጥቃት ይረዳዋል አይተኛም ይሄ ክፉ ስራው በድንግል ማሪያም ልጅ ይፍረስ

  • @SalamSalam-dg8mk
    @SalamSalam-dg8mk День назад +26

    ሲጀመር መልሶ ይታደሳል ወደ ሚድያ አታምጡት ውስጣችሁን ደብቃችሁ ፀበሩን ትጠመቅ ሁሉን ነገር እያመጣችሁ ፈተናገራችሁ ከባድ ነው ወንድሜ እሱም ስለሚመለከተው

  • @mawaysh
    @mawaysh День назад +7

    እመብርሐን ትማራት እሙን ትድናለች እሱ ግን ከምድር ያጥፋው ማይረባ ሰው ነው ጠንክሩ በደንብ ትጠመቅ ሳሚ በፆሎት በርቱ😢

  • @አዋጋሽሸፈራየእናቴናፋቂነ

    የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርትን አዳምጥ ይጠቅማችሀል ማርያምን ሳሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ በይቶብ አዳምት

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 День назад +4

    ወድሜ እህታችንን እግዚአብሔር ይማርልን አንተ ንቃ አልገባህም እሰኪ ትምህርት አዳምጥ መምህር ተሰፋዬ ብለህ ግባና

  • @AlamYlima
    @AlamYlima День назад +7

    ሳሜ ፃድቃኔ ማርያም ልጅንም አንተም አብሪችሁ ሂዱ እና አብረህ ተፀበል መፍትሄው ይህውነው ግን ከወበሉ እዳታርቃት😢😢😢

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE День назад +21

    እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ያድናል ::

    • @dhddhd9225
      @dhddhd9225 День назад

      አሜን የድነል📖📖📖👍

    • @user-vw883
      @user-vw883 День назад

      Amennnnn

  • @kalebdaniel7414
    @kalebdaniel7414 День назад +10

    አሁንስ አስጠላችሁ ዝም ብለህ መጥተህ አትለፍልፍ ፀሎት አድርግ😢

  • @sosisosia
    @sosisosia День назад +12

    ወይኔ ዘንድሮ እኔስ ፈራው😢😢😢😢😢

  • @hhdhdydyxhxhxhxh7043
    @hhdhdydyxhxhxhxh7043 День назад +2

    ትክክል ወንድሜ አላህ ገድግምተኛ ከምቀኛ አላህ ይጠብቀን

  • @የማርያምግሩም
    @የማርያምግሩም День назад +9

    አር ስስት ስአት ጠብቅን ቀን በቀን ቢድው ከምትለቀ ሁሉም ምሽት ስስት ስአት ጠብቃችሁ ጸሎት አደርጉ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d День назад

      ጤነኛነሽ እሥቲተይ ብዙየሚማሩ እህቶች አሉ ሠዉን አትቀፊ በተደጋጋቢ ትኮምቻለሽ

    • @የማርያምግሩም
      @የማርያምግሩም День назад +1

      @@LolLol-d5d በእግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጤናኝ ነኝ ግን ለእሱ ይህ ምንም አይጠቃማትን ብዙ ይማሩበታል ላልሽው ላልክው ድግሞ ስትድን ሁሉም ነገር ይደርሳል ስለ መንፍስ የአባቶቻችን ትምህርት አድምጡ ከ

  • @Martaxumebo-k1q
    @Martaxumebo-k1q 7 часов назад

    በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው እግዚአብሔር የፈታው ማንም ሊያስር አይችልም እግዚአብሔር ያስረው ማንም ሊፈታ አይችልም ልጁ ግን ይጠይቅ በህግ ይጠየቅ ከልጆ አካባቢ ተለይታ ከዘመዶች ተለይታ እዚህ እንዲህ ማታሰር ማለት ማስተፋይጣን ስራ ስለሆነ በእግዚአብሔር ታመኑ እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ День назад +2

    ዝም በላቸው ሳሚ ሰው ዝም ብሎ ነው የሚያወራ 😢ወይኔ አምላኬ አሁንስ ጊዜው ያስፈራል😢😢😢😢እሙ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሳሚ የህይወት ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ ብለህ ሰርች አድርግና አዳምጥ ትናት ስለ መስተፋቅር የለቀቀው ትምህርት አለ መስተፋቅር ሴጣይ ነው የሚያዋርስ ሴጣን መቼም አፋቅሮ አያቅም😢 ለጊዜው ነው ክንፍ ብለው የሚያፈቅሩት ቀስ በቀስ ቤቱ ይበጠበጣል አሁንም ሳሚ ፀልዩ ፀበሉን በርቱ እሙ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ😢

  • @kalebdaniel7414
    @kalebdaniel7414 День назад +2

    ባለፈው መዳኒት ጓደኛዬ አበላኝ አልክ አሁን ደሞ መስተፍቀር ሌላ አንድያ የለህም😂😂😂😂

  • @salam9960
    @salam9960 День назад +2

    እሙዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ሳሚ የመምህ ተስፋዬ ትምህርት አዳምጡ ፃሎት አድረጉ በቀጣይ በጥሩ ሆኖታ ትመጣለሁ ብለን እንጠብቃለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @zinashbetre552
    @zinashbetre552 День назад +5

    ጌታ እየሱስ አዳኝ ነው ጸሎት ውሰዷት ድና ነው የምትመጣው እኔ ምስክር ነኝ ግዴለህም

  • @Suzi-kr2re
    @Suzi-kr2re День назад +3

    ወዮዉ የናተስ ከፋ አድዬ 😂😂😂😂መዳኒት @መርዝ😂😂ሌላ አይደያ😂😂😂ጠፋ😂😂😂😂😂

    • @msretteke3050
      @msretteke3050 День назад +1

      ውሸት 😂ነው ብዙ እይታ ለመገኘት ብሎ ነው እንጅ ምንም አልሆኑ እግዚአብሔር ይቅርባላቸው በእዉነት

    • @maqdasabush7030
      @maqdasabush7030 День назад

      ትክክል😅😅😅😅😅😅

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 9 часов назад

    ሰላም ሳሚ በትላንትናው ቪድኦ የሙየን ጉዳይ በተመለከተ በጣም ጎበዝ ዮቱበር አለ ይንሰር አይን የሚል ይዑቱብ ያለው ነው አሱን አንግሩት በቶሎ የረዳችሁአለ ማለት እሙ ያፈላልጋቹአል አንድገና ጉዳዩን ለሱ ሰጡት እንድያጣራላችሁ

  • @MonBi-w5e
    @MonBi-w5e День назад +2

    እዴት የተረገመነወ ሰወዬወ ጌታ ይገጸጺ እሙዬ ፈጠረ ይመረሺ ለ ልጂ በጌታ በእየሱሲም ሲም መንፈሱ ይመታ እግዘቢሄረ ይገጸጸ

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi День назад +1

    አይዞክ ወድሜ ትግስት ይኑረህ እንደ እዮብ አንተ እምታወራው ለኛ ስለሚቀለው ነዉ የደረሰበት ያቃል መከራን ሲያዋዩት ደግም ይላል ለእመቤታችን ድንግል ማሪያምን አዋያት አንገት እማታስደፍ እናት ናት

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban День назад +1

    ወደ ሚዲያ መምጣቱ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱ ለሁላችንም ትምህርት ነው አንድ ሰው ፀጉር ለመሰራት ሄዶ ከመሐል ተቆሪጦ ለሁለተኛ ሰው እንደሚሰጥ ለመጀመሪያ ግዜ መሰማቴ ነው ለጥንቃቄ ይረዳናል እህታችን እግዚአብሔር ይማራት

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck День назад +4

    እሙዬ ፈጣሪ ጫሪሶ ይማረሺ ለልጂሽ አይዞሽ

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    ሳሚዬ የሰው ወሬ አትስማ እሺ የፈለጉትን ይበሉ አተ እሙ ያለቺበትን ሁኒታ ሁሌም አሳዉቀን እና በፍጹም ጸበል ቦታ እዳትወጣ እሺ እመብርሃን ታቃለቺ 🥰🥰

  • @Dani-u1u2o
    @Dani-u1u2o День назад +4

    በስላሴ ስም ማይሰማ ጉድ የለም ጭራሽ ባለትዳር የሆነች ሴት መስተፋቅር ማሰራት እሙዬ እመብረሀን ካቺጋር ትሁን😢😢😢😢😢

  • @hshshshsh7509
    @hshshshsh7509 День назад

    መምህር ተስፋይ ብለህ ግባ ብዙ ትምርት አለ 😢ሳሚ በተረፈ ምህረት ይስጣት ለእሙየ😢

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 День назад +1

    አላህ አፊያሽ ይመልስልሽ ለልጅሽ ሲል ኡሙ😢😢❤❤

  • @xcamgMan
    @xcamgMan День назад

    እባክህ እባክህ ሰለ ህመሟ ተጨነቅ እሷ ትዳን ሁሉም ነገር ይደርሳል ፡ዘመድ አዝማድ ካለው ልጁ ከዘመዶቹ ጋር ተወያይተህ አስፈታት

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 День назад

    ወድሜ መስተፋቅር የደብተራ ሴጣናዊ ስራ ነው እሷ እራሷን ሳታቅ በመንፈስ ሀይል እሱን እንድትወደው የሚደረግ መተት ነውና ቶሎ ፀበል ውሰዳት የመምህር ተስፋዬ አበራን መንፈሳዊ ገጠመኝ አድምጥ አሁን እንደውም ሁለት የመስተፋቅር ገጠመኝ ተለቋን የሒወት ገጠመኝ የሚል አለ ንቃ ሚስተክን ሳትቀማ ተዋጋው በፀሎትና በስግደት እግዚአብሔር ይርዳክ ወድሜ

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo День назад

    አይዞዎቹ ሳሚዬ ትድናለች ፀሎት አርጉ በፀሎት ማይፈታነገር የለም እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ እሙዬ

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo День назад +2

    መስተፋቅር ሴጣን ነው በፀብል ድራሹ ይጠፋል።ሀይል የእግዚአብሔር ነው።ፀበል በደብ ትጠመቅ ፀልዩ ፁሙ ስገዱ።

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru День назад +1

    አላህ ለልጅሽ ሲል ጨርሶ ይማርሽ አይዞህ ሳሚ😢😢

  • @merawitabraha4343
    @merawitabraha4343 День назад

    የኔ ወንድም ካንተ በላይ ባለ አቅም በአንደኛ ደረጃ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ ከእግዚአብሄር በላይ ምንም ነገር ስለሌለ በመቀጠል የምትናገረው ነገር ሁሉ በዛ እርግጠኛ ከሆንክ በህግ መጠየቅ ትችላለህ ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ባለቤቴ ናት ይሄ እንደመግደል ነው መስረጃ ካለ ከእርግጠኛ ከሆንክ የቻላል ብዬ አስባለሁ

  • @Pertocn
    @Pertocn 21 час назад

    Ayii rabbii. Ishee Haa maruu miskenaa Ayii namaa malii isafii godhea amaa 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm День назад +1

    አይዞህ ሳሚ በእምነታቹ ሚደረገዉን አድርግ ትድናለች በአላቃድ

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s День назад

    እግዞ የሰዉ ልጂ ክፍቱ እሙየ እማምላክ ትዳብስሺ !

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 День назад +1

    አረ በፈጣሪ ዝም ብላችሁ ወደ ፈጣሪ ፀልዩ ስገዱ የሆነዉ ሁሉ አትናገሩ ጠላታችሁ እኮ የናተን ዉድቀት ነዉ የሚፈልገዉ ና መረጃ አትስጡት ለማኑም ፈጣሪ ይሁናችሁ

  • @ማህተቤክብሬነው
    @ማህተቤክብሬነው День назад

    ሳሚ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ወሰዳት በማርያም ትፈወሳለች እባክህ😢😢😢😢😢

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ День назад +1

    የዩቲዩብ ቻናልህ ላይ ሰርች አድርግ እና ተማር የቤተክርስቲያን አባቶች እኛን ከማስተማር አራቁም እኛ ርቀን እንጂ😢

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq День назад +2

    ኧረ ባክህ እለተ እለተ ሁኔታችሁን ወደ ሚድያ ይዘህ አትምጣ ደበቅ ብለህ በጸሎት በጸበል እስከሚሻላት ቆይ ምክንያቱም ለእኛ ብለህ ይሆናል ግን በተቃራኒው ለጠላትም ሁሉም መረጃ አየተናገርክ ነው ሌላ ተንኮል ሌላ ክፋት እንድያሰብ ቦታ እየጠህው ነው ሳሚ ወንድሜ

  • @Amen-dg5yk
    @Amen-dg5yk День назад

    አረ ሳሚ ለትንሺ ቀን ከሚድያ ትንሺ እራቅ ወደፀበል ሂድ ከዚህ ማውራቱ ቫሊውም የለውም እኛምንልህ አሁን ባሁኑ ሰአት ባላቹህበት ወደሚድያ ቀርቦ ማውራቱ ትርጉም የለውም

  • @NAYON1621
    @NAYON1621 День назад +1

    እረሳሚ እባክህ ለጊዜው ቪድዮ አትስራ ሰዉየዉ እንደ አዲስ ብዙ ነገር እያየ ችግሮችን ይፈጥራል

  • @DarusalmAli
    @DarusalmAli День назад

    አተ ሲጀመር ልጅቱን እድድን አልፈቀድክላትም እየመጣህ ሁሉን እየዘከዘክ ለጥላት መረጃ እየሰጠህ አላህ ወደቀልቧ ይመልሳት

  • @mastoudejeni1599
    @mastoudejeni1599 День назад +1

    Seraan gafadhuu inuuu sitii himaa Wan godhefii karaa higitiin barbadii qabisisiii dhugaa malifii Kan gochuu dadee Eumu waqayoo sii wajiin yaa tuuu ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ydue5437
    @ydue5437 День назад

    እሄ ነገር ብትድንም ያሣድሥባታል ያአላህ አተው ጠብቀን ቆይ ሚስቱ ብትሆን እሺ የሰው ሚሥት ለራሡ ለማረግ መሥተፋቅር የቅናት ጥግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 День назад

    እግዝኦ አንቴ አሰማም እዴ እዝ አንቴ ስታወራ እሱ ከስሪ የሰዲሰል እየዬ ጥሩ አዴሌችም መለት እሱ እየአሰደሳ ነው ሚስኪን አውንስ አዘዘነችኝ አንቴ እዝ መቴ አትለፉልፉ ኤጪ

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh День назад

    ምን ኣይነት ዘመን ነው የደረስኖው 😢እሙየ ፈጣሪ ይማርሽ ኣይዞህ ሳሚየ ፀሎት ኣድርጉ 👏

  • @EtaguAbera
    @EtaguAbera День назад +3

    በኢየሱስ ስም!

  • @HirutAbebe-c9q
    @HirutAbebe-c9q 6 часов назад

    ❤❤❤❤ kuch beleh sle aganent sra bemawrat gize atatfa, seytan hule anden sew lemegudat sew new yemitekemew. yelek wede medhaniteh tetega....❤❤
    Eyesus🙏🙏🙏🙏 ke 2000 amet befit bemeskel lay ye seytanen hailun sebrolehal🙏🙏🙏🙏 besu emen🙏🙏🙏🙏

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot День назад

    የሚገርም ይህ በእዝህ ግዜአዲስ አበባ ፈልተው ሕዝብን ሊጨርሱት ነው ይህንን ደግሞ ድራሻቸውን ከምድሪትዋ እንዲጠፋ ማንኛውም ኢትዮጵያ በግል በእብረት ከአካባቢ እየተጠቆሙ በደንብ ተይዘው መገደል ይቻላል አሁን ፈልተዋል እዝቡ እምነቱን ትተዋል መጠቆም ማስወገድ

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 День назад +2

    ያረቢ አላህ ይድረስላት😢😢😢😢😢

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 День назад

    ቅናት ነው ሚያስለፈልፍህ ምን አገባን ታዲያ

  • @herutesalamu3123
    @herutesalamu3123 День назад

    Emuey yene konjo ayizoshi egizabher yimarshi❤🙏🙏🙏

  • @tayitutube891
    @tayitutube891 День назад

    Mimiher tasfaye Abera Ademta Same🙄

  • @GetaMelkamNew-h7r
    @GetaMelkamNew-h7r День назад

    kalite shale wode nabiyati cherichi wusedi sami❤❤😢😢

  • @SalamlakTegab
    @SalamlakTegab День назад

    ፀበል ያድናታል አይዞህ ውዴ

  • @WorkeWorke-i4z
    @WorkeWorke-i4z День назад

    እሙዬ ፈጣሪ እግዚአብሔር አምለም ጨሪሶ ፈፅሞ ይመሪሽ

  • @askalgirma2343
    @askalgirma2343 День назад

    Egzhabhir kantgar yhune embata tetebkhachu enewedachualen emuy egzhabhir ymaresh ehit ❤❤❤

  • @fatihar6225
    @fatihar6225 День назад

    አይዞክ ዋናዲሜ እንዳ ማሼ አይቃርማ😢😢💔

  • @mominakasa
    @mominakasa День назад

    አይዛህ አብሽረ አላህ አፋውነ ያመልስለት

  • @ልደታ
    @ልደታ День назад

    መስተፋቅር በመንፈስ ኃይል ሴት ወይም ወንድ ሌላን ሰው እንዲወዳቸው ማደረግ ነው። በየጊዜው ስለሚያሳድሱት በተከታታይ በጸበልና በጸሎት መበርታት ነው። ከዚ ውጭ መፍትሔ የለውም!!!

  • @GenetKebede-v1i
    @GenetKebede-v1i День назад

    Faxarii yiimarishi ehtee ❤❤❤😢😢😢

  • @ትግስትየሀይቆ
    @ትግስትየሀይቆ 23 часа назад

    እዚህ መርህ ከምታወራ በውስጥ ብትጥር እሻላል

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 День назад

    በእምነታችሁ ጽኑ ጸልዬ
    ለሰይጣን ቦታ አትስጡ
    ምንም ስልጣን የለውም በናተ ላይ
    እሙዬም ትፈወሳለች አትጠራጠር ወንድሜ እመብረሀን ትዳብስሽ እህቴ

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 День назад

    ሚሥጥር መያዝ አትችልም እንዴ ሳሚ በፈጠረክ ሁሉን ነገር አታውራ ስለሙ እየደጋገመ ያሳድስባታል በፈጠረክ አሥብላት በቃ ደና መሆኗን ከተነገረን በቂ ነው😮😢

  • @asna3332
    @asna3332 День назад

    እዚህ ባወራህ ቁጥር እየተከታታለህ እደሚያሳድስ አታቅም እረ ተዉ በፈጠረህ ኮሚት ለምን አታይም እረ ኦኦ አሁንስ በዛ እፍፍ

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ День назад +2

    እና እኛ ምን አገባን እዚ እየመጣህ እኝኝ እምትልብን ኤጭ

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 День назад

      ድራማነው

    • @skettube4149
      @skettube4149 День назад

      ማን ነይና አዳምጭ አለሽ የተጎዳን ሰው ሁለተኛ ለመጉዳት አትሞክሩ

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi День назад

    እግዞኦ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሰው ለሰው መጨካከን ጥግ ድረስ

  • @EyerusTesfaye-xl3th
    @EyerusTesfaye-xl3th День назад

    እንዴ ሁሉንም ሚዲያ ካልወጣ አይሆንም እንዴ እና እንዴት ፀሎትክ ይሰማ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ День назад

    በነገራችን ላይ መምህር ተስፋዬን ቢሮ ሄደህ ብታማክረው በብዙ ነገር ያግዝሀል አድራሻ ቁጥር እናስቀምጥልሀለን ሂድ ምን አይነት የእርግማን ትውልድ ነን😢😢

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 День назад

    Uuuuuuufffff yaa rabbi atti oddu nama dhis😢rabbin issi nuf Haa fayisu

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu День назад +3

    Emu fetari yemareshi ayizoshi

    • @AssaneFaye-ux3pr
      @AssaneFaye-ux3pr День назад +1

      iyezke wedemen egzeybhre yemrelek ensun twacwe betam naw yemewdahwe syezek wedemen yemrelekale atefra

    • @AssaneFaye-ux3pr
      @AssaneFaye-ux3pr День назад +1

      Deg areke lela hegre atestute twete

  • @mesineguse7820
    @mesineguse7820 23 часа назад

    ወሪም መጀመሪያአ ከካሜራ እርቀህ ሚስትህን አስታም ምን ጉድ ናችሁ ሰዉ ሢታመም መደገጡ ቀርቶ 😢😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta День назад +1

    አይዟችሑ ፀሎትአድርጉ ፀበሉንም እንዳታቋርጥ አተምከሰው ጋ አትጣላዝምብላችሑ ፀሎታችሑን አድርጉ እግዚአብሔር ይማርልሕ

  • @sdad773
    @sdad773 День назад +1

    እረእማይሆን ነገርነዉ እደትነዉልጂወለዶ ፍቅርር

  • @gvu3799
    @gvu3799 День назад

    መጀመሪያ እግዚአብሔር ይማራት ፀበል ትሂድ ንልሃ ገብታ ግን ደሞ አተም ብኳን ፀልይ እንጂ ሚድያላይ አትሩት

  • @fajaq23
    @fajaq23 День назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GhgRyt-zw9ql
    @GhgRyt-zw9ql День назад

    እህቴ ፈጣር ይማርሸ ፅበል ትጠመቅ

  • @FikruSharew
    @FikruSharew День назад

    መምህር ተስፋዬ ብለህ እየው በዛውም ብዙ ትማርበታለህ መስተፋቅር ሰይጣን ስለሆነ ተስፋ እዳትቆ ጥ ፀበልም ዉሰዳት እሱን አዳታገኝ አድርጋት እስከምትድን

  • @HannaHanna-b7o
    @HannaHanna-b7o День назад

    Eski zmmmm belu wede betekrstyan yihun ezih meteh atawra mechereshawn bcha asayen

  • @gif-dp4jp
    @gif-dp4jp День назад

    የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጥ ስለመስተፋቅር ስለመንፈስ በሙሉ ሙሉ እውቀት ታገኛለህ

  • @ShawaTube-x2b
    @ShawaTube-x2b День назад

    ፀንታችሁ ፀልዩ ሰይጣን መቸም ስልጣን እንደሌለው ማሳያት አለባችሁም ስውሯ ማርያም ይዛችኋት ሂዱ ትድናለች አይዟችሁ😢

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 День назад

    ጥምቀቱ አምናቹ ተጠመቁት ሲያመን ሲጨንቀን አማር አይደለም ፀልዩ ፅሙ ማዕተብ በመስቀል አንገታቹ እሰሩ ሳሚ ኮመንት አንብብ😢

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 День назад

    ፈጣሪ ይድረስላችሁ ሣሚየ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa День назад

    አላሕ ያሺላት አብሺር ሑሉምያልፋል

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 День назад

    አላህ ያሽርያት የኔቆጆ

  • @dibabegutaa
    @dibabegutaa День назад

    wayine yee gubayee mezemur iyesemuh new ye cereskut ❤❤
    immuyee waqayyoo sii yaa fayisuu qorumusii sexana kanuma jiruu garuu kadhanadhan jabadha waqayyoo jiraa❤❤

  • @AyuuDhabii
    @AyuuDhabii День назад

    Namni tokko ergaa jirenya mataa isaa egalee malif saren kessa senne jirenyaa kessan digaa kaan kophati yammi kessa basii dhugaa 😢

  • @mawaysh
    @mawaysh День назад

    እሔን ያደረግህ ልጅ ፈጣሪ የአተንም ህይወት ያመሣቅለው ፈጣሪ ዘር አይውጣልህ ከአተ የሚመጣ ዘር ስለማይረባ ቆሻሻ ሰው በእውነት በመዳህኒት አእምሮዋን አስተህ ከአተ ጋር እድትኖር ማድረግህ ከበደን ከእሬሳ ጋር እደምትኖር ቁጠረው አተ የሰይጣን አምላኪ የሆንኸው ያሥደገምኸው ሰው የተረገምህ ይሁን 😢

  • @AsterMesfin-h8d
    @AsterMesfin-h8d День назад

    ስውየው የሰራበትን መተት እሱ ካለስፈታ በቀር ቶሎ መዳን አትችልም ልያሰቃያት ይችላል ሰውየውን ካወቃቹት ለህግ እቅርቡ ያስፈታላት

  • @አያንቱ
    @አያንቱ День назад

    ወይ ኔ ያኔሰቅታ እሙ😢😢 ጤናሺ ፈጣሪ ይማራሺ😢

  • @EtaguAbera
    @EtaguAbera День назад

    ሣሚ መተ ት ምንም አቅም የለውም እባክህ አትጠራጠር እግዚአብሔር እኮ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው እመነኝ እሙዬ ምንም አትሆንም ይህ ወደ እግዚአብሔር መቅረቢያ መንገድ ይሆናልና አንተ ተረጋጋ ሰራህም ቢሆን ችግር የለውም መተዛዘን መረዳዳት የሚባል ባህል አለ የማገጥምህ የኢኮኖሚ ችግር አይኖርም ስለመስተፋቅር ደጋግመህ የሰይጣንን ሰራ እንደጀብድ እያደነቅህ አታውራ በተረፈ ሰይጣን እኮ የተሸነፈ,የተዋረደ, የተጣለ ነወ።ሣሚ አደራ የምልህ ለበቀል አንዳትነሳሳ በቀል ነእግዚአብሔር የሱ ፍርድ አይዛባም ትክክልና በእጥፍ ነውና ወንጀል እንዳትሰራ አደራ ጠብቅ ታገስ ታያለህ በተረፈ አይዞህ እኔም አየፀለይኩ ነው መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ ።

  • @Pertocn
    @Pertocn 21 час назад

    Waldaa Ararraa gessii maloo garuu dhifama nafii godhi hadhokoo dhuga hnii fayyitii maloo gessii

  • @SimanyBadasa
    @SimanyBadasa День назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @jituujituu2815
    @jituujituu2815 День назад

    Dhuga rabii dhifama waliin waldaa harara geessii ni fayyiti Ani Wan argeni qaba 😢

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 День назад

    የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለህ አዳምጥ የዛን ግዜ መንፈሱን መቆጣጠር ትችላለል 😢😢