ETHIOPIA | እነዚህ 9 ምልክቶች ያሎት ከሆነ ለሕይወት እስጊ የሆነው የደም ማነስ ሊሆን ስለሚችል ፈጥነው ምርመራ ያድርጉ | ANEMIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ወደ 400 አይነት የሚሆኑ የደም ማነስ ( Anemia ) አሉ ከነዚህም መካከል ተመርምሮ ህክምና ካልተደረገ ለህወት ማለፍ ምክንያት ሊሆን ስለሚችል በቪዲዮ የተብራሩት ምልክቶች ካለቦት ፈጥነው ምርመራ ያድርጉ በጥብቅ እመክራለሁ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Комментарии • 451

  • @yenetena
    @yenetena  3 года назад +70

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ወደ 400 አይነት የሚሆኑ የደም ማነስ ( Anemia ) አሉ ከነዚህም መካከል ተመርምሮ ህክምና ካልተደረገ ለህወት ማለፍ ምክንያት ሊሆን ስለሚችል በቪዲዮ የተብራሩት ምልክቶች ካለቦት ፈጥነው ምርመራ ያድርጉ በጥብቅ እመክራለሁ
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @ኡሙአይመን-ነ8ጸ
      @ኡሙአይመን-ነ8ጸ 3 года назад +1

      በጣም ላቅያለምስጋና አቀርባለሁ። የምታቀርበው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው በርታ

    • @ኡሙአይመን-ነ8ጸ
      @ኡሙአይመን-ነ8ጸ 3 года назад +1

      50 ደርሶ ነበር ደሜ በሰ አቱ አሁን ስንት እንደሁ ባላውቅም ህመሙ አልተወኚም 1 ሆነኝ

    • @ኡሙአይመን-ነ8ጸ
      @ኡሙአይመን-ነ8ጸ 3 года назад

      1 አመት ሆነኝ

    • @sadammohammed9143
      @sadammohammed9143 3 года назад

      እጅ እግር ላይ ላብ ያለው ሰው ቅዝቃዜ አይስብም ላቡ ሊሆን አይችልም ?

    • @tigistyilmaamdemicael5229
      @tigistyilmaamdemicael5229 3 года назад

      ዶክተር ዮሀንስ በጣም እናመሠግናለን ከመከሠቱ በፊት ምን አይነት ጥንቃቄ እናድርግ እንዳይከሠት የሚረዱ ምግቦችና መጠጦችስ ምንድናቸው ?

  • @yoditdemissie8528
    @yoditdemissie8528 3 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር። በሙያህ ሕዝብህን እያገለገልክና እያነቃቃህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ ። እመቤቴ ከነልጇ በሄድክበት ሁሉ ትጠብቅህ። በሥራህ ሁሉ መዳህኔእለም ይግባበት ። ቤተስቦችህን ይባርክልህ ።

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 3 года назад +5

    ዶ/ር በጣም ከልብ አመስግናለው ከጠከስካቸው የደም ማነስ ምልክቶች 95/100 ይታይብኛል
    ወደ ትውልድ ሀገሬ ሄጄ እስክታከም የእስራኤል አምላክ ለሚስኪን የሚራራ እርሱ በደሙ ይሸፍነኝ ያለሁበት ቦታ በጣም ከባድ ነው እስከዛ ግን መውሰድ ያለብኝ ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ ብትመክረኝ
    በተረፈ አንተም ቤተሰብህም ዘርህ ሁሉ ተባርካችሁ ቅሩ!!

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 3 года назад +5

    እንኳን ደህና ቆየህ D/r ላንተም ለውድ ቤተሰብህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለው ተባረክ

  • @neushta5626
    @neushta5626 7 месяцев назад

    ዶ/ር የእግ/ር ልጅ ኢየሱስ ዘመንህን ፥ ዘርህን ሁሉ ይባርክህ ደጋግሜ ጠይቄህ ነበር መለስክልኝ አሁን የምትናገረው ሁሉ እኔጋ ይከሰታል ግማሽ ጭንቅላቴ ጢዝዝዝ የሚል የማያቋርጥ ጩሐት አለው እንዳልከው ነው እራሴም ይደነዝዛል ያልከው በሙሉ አለብኝ በጣም አመሰግናለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @naimanasr4480
    @naimanasr4480 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ዶክቶር❤

  • @tsetube9900
    @tsetube9900 3 года назад +3

    ጌታ ይባርክህ

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 6 месяцев назад

    ዶክተርጰዎንድማችን እናመሰግናለን አምላክ እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ

  • @alemengda3884
    @alemengda3884 3 года назад +2

    Please can you do a video about anemia what food is good

  • @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ

    ዶ/ዳኒ በጣም እናመሰግናለን ባለህበት ሰላምህን ያብዛልህ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @frehiwotkebede442
    @frehiwotkebede442 3 года назад +1

    Dr, let God shine on you and bless you thankyou very much.

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 Год назад +11

    ምግብ ምን እንብላ ዶ/ር

  • @asrabebtesfow7860
    @asrabebtesfow7860 3 года назад +2

    በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @merryjesus3723
    @merryjesus3723 3 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ በጣም ብዙ ግዜ ህክምና ክትትል አድርጌአለሁ ግን ምንም መፍትሄ አላገኘሁም አነሚያ ሂሞግሎቢን ከኖርማል ዝቅተኛ እንደሆነ ተነግሮኛል በየወሩ በጣም ነው የሚያመኝ በጣም ነው የሚፈሰኝ ከተናገርከው ምልክቶች በኔ ላይ በጣም የማውቀው ድካም ነው every day even in the morning when I woke up አና ቁጭ ብዬ ሰነሳ በጣም ይዞርብኛል ሰሞኑን እንዳውም ሲብስብኝ ዳይቴን አቆምኩኝ ብዙም አይደለም አንዳንዴ ልቤ በጣም ድው ደው ይላል ለተወሰነ ግዜ ምክርህን እሻለሁ ተባረክ በሚገባን መልኩ ስለምታስተምረን 🙏🙏🙏

    • @serkiygzaw5470
      @serkiygzaw5470 3 года назад

      ዶከተር ስልኪህን አንዴት አናገኛለን በጣም እርዳታ እፈልጋለሁ

    • @MrDany1632
      @MrDany1632 3 года назад +1

      please , I advise you to see another doctor to get second opinion

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 3 года назад +1

    It's very important subject thanks God bless you Dr

  • @elsaget5008
    @elsaget5008 3 года назад +3

    ጥሩ እውቀት ነው ወንድማችን የምሠጠን አምላክ ይባርክ

    • @cassiopeaaddis1988
      @cassiopeaaddis1988 3 года назад

      ዶክተርዬ እኔ እኔ ደማነስ አለኝ ዶክተሬ iron vitamin አዘዘልኝ ስወስደው ጨጉአራዬን በጣም ይከብደኛል እና አቆምኩት

  • @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ

    ዶ/ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን እኔም መዳኒቶቼን አራርቄ መውሰድ እጀምራለሁ በርታልን ባለህበት ከነቤተሰቦችህ ሰላምህን ያብዛልን ሁሌም በጉጉት ነው እምንጠብቅህ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @seblewangel3354
    @seblewangel3354 3 года назад +1

    ዶክተርዬ ሰላምክ ይብዛ 🙏🙏🙏 ትምህርትክ በጣም ግሩም ነው !! ህይወታችንን እየቀየርከው ነው !! ተባረክ‼️😍😍😍😍😍

  • @helinamckrory4874
    @helinamckrory4874 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ዳኒ!!!
    በጣም አመስግናለሁ!!

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp 3 года назад +1

    ዶ ር ፈጣሪ ይጨሞረልሕ ጡሩትሞረትነዉ እየሠጠካን ነዉ

  • @wintab9571
    @wintab9571 3 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ዳኒ

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 3 года назад +3

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ!!

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 3 года назад +1

    ሰላም ዶ/ር ትምህርትህን በጣም ነዉ ምከታተል ከእስራኤል በርታልን

  • @hawa-ne
    @hawa-ne 8 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔም አለብኝ የመዳም ቤት ደሜን ጨርሶታል ሀኪምም ሄጄ የሶስት ወር መድሀኒት ሰጥተውኝ ነበር ግን በቃ ልቤን ትንፋሺ ያጥረኛል እፍፍፍፍ በዱአቹሁ ወይም በጸሎት አስቡኝ የሀገሬ ልጆች 😭😭😭

  • @edenberaki8070
    @edenberaki8070 3 года назад +1

    እስይ እግዛብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥሕ

  • @mampap8919
    @mampap8919 3 года назад +1

    ዶክተር ብዙዎቻችን ኢትዮጵያውያን ዶክተር የለንም በሽታ ላይ ከወደ ቅን በኃላ ነው ኦስፒታል እንኳን የምንሆደው።
    እኔ ከጆሮው ጭውታ እስከመጨረሻው ያለው ምልክት በትክክል አለብኝ

  • @emusha2907
    @emusha2907 9 месяцев назад

    HI, Thank you for all you do to teach us. Your support means a lot for most of us. I had to see a doctor for craving ice day and night and some dizziness over a year. So my hemoglobin count was 7.5. Now, I am getting iron infusion every week. My question is what us the best food for my issues. I really don't like like meat, anything to replace meat?
    Thank you.

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አባት አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ዳኒ እኔ የምጠይቅህ ይሄን በሽታ እንዴት መከላከል ይቻላል ? በዚህ ዙሪያ ብታስረዳን እባክህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🏽🙏🏽

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 3 года назад

    ዶክተርየ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ተባረክልን

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 3 года назад +1

    Oh that's is always my problem thanks for ur explanation !!!!

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 года назад +2

    ዶክተር ዳኔ በጣምም ነው የማመሰግነው ስጠብቀው።የነበረው ነው።ምልክቶቹ ያከው ሁሉ ይሰማኛል ዶክተር ጋር ስሄድ ደማነስ ነው አሉኝ ኦክስጅን ደምም ሰጡኝ አሁን ትንሽ ነውጥ አለኝ።ግን።ምንአይነት ምግብ።እንድምንመገብ።መመገብ።የለለብን።ብትነግረኝ እባክህ ከቻልክ።መልስልኝ ይመለሳልም

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад +1

      እንደ ስፒናች ፣ቀይ ስጋ በመጠኑ፣ ጥራጥሬ እንደ ቦለቄ አተር ቦለቄ የመሳሰሉትን በብረት መአድን የበለፀጉትን ቢመገቡ እና በዚህ የኔጤና ቻናል ላይ የምንክከተለውን የምግብ አመጋገብ ቢከተሉ በጣም ይረዳዎትል

  • @enjoylife6976
    @enjoylife6976 3 года назад +2

    Merci Dr

  • @ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል

    ያላህ አላህ ይድረስልኚ በጣም ከባድ የራስምታት አለብኚ ለምክርህ እናመሰግናለን በርታልን

  • @kabodtv-pastorhiwotfekede8916
    @kabodtv-pastorhiwotfekede8916 3 года назад +1

    ተባረክልን

  • @saragetachew7576
    @saragetachew7576 3 года назад +1

    ተባርክ የኒ ወንድም

  • @Tophealthbeautysecrets
    @Tophealthbeautysecrets 3 года назад

    ዶ/ር እናመሰግናለን! ህዝባችን እንዳተ ያሉ ቅን ሰዎች ያስፈልጉታል። ትምህርትህ እጅግ ጠቅሞኛል!!

  • @ef6079
    @ef6079 3 года назад +1

    አተባረክ የምታቀርብልን ሁሉ ከፍለንም በሰው ሀገር አናገኘውም ተባረክልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ብርቱ ዶክተር ስለምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 года назад +1

    oh 10q Dr Daniel god bless y and y family.

  • @hayu9681
    @hayu9681 3 года назад +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ።አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ!

  • @enkuayelakew4954
    @enkuayelakew4954 3 года назад +1

    ኑርለን ወንድም
    በጣም እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጲያሃገሬ
    @ኢትዮጲያሃገሬ 3 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 3 года назад +1

    Thank you so much God bless you and your family

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ዶክተር ዮሀንስ ከመከሠቱ በፊት ምን አይነት ጥንቃቄ እናድርግ ? ምን አይነት ምግብና መጠጥስ ጥሩ ነው ?

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 года назад

      What the science says is to have a balanced diet from childhood 6months to 5yrs is must.

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 года назад +1

    Thank you, God bless you & your family Dr. Dani.

  • @workneshhailu6125
    @workneshhailu6125 3 года назад +1

    ተባረክ ዶክተር

  • @seynigirma3358
    @seynigirma3358 3 года назад +1

    ዶክተር ስለምትሰጠን እውቀት በጣም እናመሰግናለን እግዛብሄር በነገር ሁሉ ኣብዝቶ ይባርክህ :የኔ ጥያቄ ደማነስ ኣለብኝ እና ዶክተሬ iron infusion እንድወስድ ነግሮኝ ነበር ግን ስዎች ኣስፈራሩኝ ጥሩ ስይደለም ብለው ምን ትመክረኛለህ ?

    • @MrDany1632
      @MrDany1632 3 года назад

      THIS is very easy procedure i advise you to take your Doctor advise

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 3 года назад +1

    Thanks dear as always 👍

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 3 года назад +1

    Thank you Dr God bless you

  • @yordanoskidane5394
    @yordanoskidane5394 3 года назад +1

    Thank u......Dr ዳን.

  • @alemlema657
    @alemlema657 3 года назад +1

    እናመሰግለን

  • @nardostewedaj622
    @nardostewedaj622 3 года назад +1

    Thank you 🙏

  • @ayamohammed6138
    @ayamohammed6138 3 года назад +1

    Tnx a lot

  • @edsol983
    @edsol983 3 года назад

    Hi thanks you for your device please I need to know what can take for low blood pressure please thank you

  • @rahelbekele3503
    @rahelbekele3503 3 года назад +1

    Thank you

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏👍

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 3 года назад

    God bless you all the family Dr

  • @ኡሙአይመን-ነ8ጸ
    @ኡሙአይመን-ነ8ጸ 3 года назад +3

    እኔ ሁሉም። የጠቀስካቸው አለብኝ ደማነስ አለብኝ ሂጀ ነበር በሀኪም ቤት ሀድድ ተሰጠኘ 5 ጊዜ ወሰድኩ ከዛም በወርሽ ነይ አሉኝ መዳም ቤት ስለሆንኩ ገመም ስል ማንም አልወሰዴኝም እኔም እስካሁን አለሁ አልሃምዱሊላህ የዘሰኔም በብሬ ነበር የወሰዱኝ በመከራ ሰበብ ለማድረስ ቢሆንም የሚያድነው አላህ ነዉ ዱአ አድርጉልኝ። በሰለሰም ሀገር እንድገባ የማያውቁት የ40 ሰው ዱአ ይደርሳል

  • @MerryLove-oz2dl
    @MerryLove-oz2dl 3 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ትምህርቶችህ በጣም ጠቃማ ናቸው ከልብ እናመሰግናለን ሌላው እኔ ደም ማነስ ታምሜ ማለትም ደሜ 5 ወርዶ ነበር እናም ህክምና ተደርጎልኝ ደም ተሰጠኝ አሁን እየተሻለኝ ነው ግን ደረቴ ላይ ህመም ይሰማኛል እና ይሄ ሌላ ህመም ይህን?

    • @fatimaa2958
      @fatimaa2958 2 года назад

      ደረቴ እኔም እያመመኝነው እኔጨጉራቁስለትአለብኝ ጨጉራአለብሽደ ጡትመያዠያእራሱ ከልክሎኛል

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 3 года назад +1

    Thanks Doctor Dani, the information is very interesting!!!

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 3 года назад +1

    ስለ መልካም መረጃክ እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ የቡርትካን ጭማቂ በየቀኑ ቢወሰድ ለጤና ችግር ያመጣል፡

  • @naomidaniel5411
    @naomidaniel5411 3 года назад +1

    very informational video. Good job Dad!❤

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉንድማችን እንኳ በዱህና ሙጣህ አሪፍ ትምህርት ነው በርታ ቤተስብም ኡርገኝ❤❤❤

  • @hawasalih592
    @hawasalih592 3 года назад

    እናመሰግናለንዶክተር

  • @merimakassa500
    @merimakassa500 3 года назад

    Thank you Dr Daniel

  • @መክሊት-ገ5ነ
    @መክሊት-ገ5ነ 3 года назад +1

    God bless you 🙏🏾

  • @mmbh1061
    @mmbh1061 3 года назад +1

    በረታልን ውዲም

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 3 года назад

    God Bless you! thanks.Dr.

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 3 года назад

    እናመሠግናለን,ዶ/ር

  • @lemlemali8996
    @lemlemali8996 2 года назад +1

    Thanks. Well researched lesson

  • @meseretadara1067
    @meseretadara1067 3 года назад

    Thank you so much doctor. such a good information.God bless you and your family

  • @rometesfaya4387
    @rometesfaya4387 3 года назад +1

    በጣም እናመስግናለን የተናገርከው ምልክቶች ይታይብኛል ራስን መሳት አይነት ማዞር አይኔን አትግለጭ አይነት ስሜት ። እኔ እርፍት ማጣት ነው ብየ ነበር ያስብኩት ግን ተሳስቻለሁ

  • @seblewengelhailu3247
    @seblewengelhailu3247 3 года назад

    Thank you dr!!! Bless you more 🙏🙏🙏

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 3 года назад

    በጣም አመስግናለሁ ዳክተር ካልካቸው ምልክቶች 3ቱ ይታዩብንኝል አመስግናለሁ

  • @tsehaywoldemariam2492
    @tsehaywoldemariam2492 3 года назад

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @abcabdi8523
    @abcabdi8523 Год назад +1

    Thank You Dr.

  • @wizhafizedin
    @wizhafizedin 3 года назад

    thank you Doctor very helpfull

  • @kalkidanzewdie4473
    @kalkidanzewdie4473 3 года назад +1

    Bless you Danye 🙏♥

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 года назад

    Thank you so much Dr.

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት

  • @nigistygheresus6895
    @nigistygheresus6895 3 года назад

    Thank you Dr very interesting

  • @mohammedsaid6882
    @mohammedsaid6882 3 года назад +1

    አመሰግንሃለሁ ከ Berlin

  • @um3178
    @um3178 3 года назад

    ደ (ር እናመሰግናለን

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 3 года назад +1

    ዶክተር ዳኒዬ እናመሰግናለን

  • @hiwetbesdet1296
    @hiwetbesdet1296 3 года назад

    Betam enamesegnalen dear Dr. Its vary informative.

  • @tsigebekele2068
    @tsigebekele2068 3 года назад

    Thank you brother, remain blessed

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 3 года назад

    Enamesgenalen Dr......E/R yibarkehe....🙏🙏🙏

  • @Zoeyani
    @Zoeyani 3 года назад

    Thank you Dr. Its very important information.

  • @tekelalakew5189
    @tekelalakew5189 2 года назад +4

    መፍትሄው ምንድነው ዶ/ር እባክህ ስራልን 💚💛❤️🙏

    • @zaharapretty7964
      @zaharapretty7964 2 года назад +10

      መፍትሄው. ውሀ. ፈሳስሽ. ነገሮችን. መጠጣት. በተለይ. ቀይስርን. በጁስ መልክ. ፈጭቶ. መጠጣት. የወይን. አትክልቶችን. መብላት ፍራፍሬወችን. ጉበት. መመገብ.

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 3 года назад

    ተባረክ ወንድሜ 🙏

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 3 года назад

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተርዬ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 года назад +1

    ዳክተር. አመሰግናለሁ. ጥያቄ አለኝ. ብርድ. ግዜ. እግሬ ይቀዘቅዛል ድክተሬ ጋር ልሂድ ወይ

  • @anegash1212
    @anegash1212 3 года назад

    Thank you Dr Daniel.
    Today I would like to ask about white blood. Dr said your white blood is a little low. But Not anemia. So what can I do? What kind of food or vitamin do I have to eat or take.
    Please Dr can explain more? Thank you very much.

  • @kidushaile1874
    @kidushaile1874 3 года назад +1

    Good to see you

  • @atsedetedla3877
    @atsedetedla3877 3 года назад +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ስለautoimmune ችግር ብትነግረን በተለይ sjogren syndrome ብታስረዳን

  • @zazaharve9036
    @zazaharve9036 3 года назад

    Thank you Dr,,,,I was going through those points, you have mention it,,Thanks to god,,Ater i have seen my dr, im getting the treatment and im half way through,,,,,,,Big Thank you 🙏

  • @nitshtitekle8491
    @nitshtitekle8491 3 года назад

    Thank you doctor I always learning something everyday from you thank you so much I don't know how to get to the private Facebook I'm in with the group

  • @ማርያምየየሱሥእናት
    @ማርያምየየሱሥእናት 2 года назад +1

    Thank you somach brother you're Riley help me 🙏

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 3 года назад +1

    Welcome Dr