ባህር ውስጥ የተገኙ ለማመንየሚከብዱ እና አስገራሚ ነገሮች | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 196

  • @hendektube4949
    @hendektube4949 2 года назад +5

    ቁርአን ውስጥ በሌላም ቦታ ሁለቱ ባህሮች የሚገናኙ ሲሆን ለቀቃቸው እንዳይዋሀዱ በመካከላቸው ላይ ጋራጅ አለ አንዱ ባንዱ ላይ ወሰንን አያልፉም ራህማን:9:10

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 года назад +12

    እናመሰግናለን አምላኬ ሀገራችንን ባርክልን

  • @ethio2517
    @ethio2517 3 года назад +8

    የሀገራችን ምርጡ you tuber❤️❤️❤️🙏

  • @user-ni3wo1pt3q
    @user-ni3wo1pt3q 5 месяцев назад +1

    በቃን ተመችተኋኛል እባክህን እንደነዚህ አይነት ትምህርት አዘልና ታሪካዊ ነገሮችን አቅርብልን እባክህን ተረዳኝ አመሰግናለሁ!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ተከብሬ ትኑር!! አሜን አሜን

  • @ekrulove4134
    @ekrulove4134 3 года назад +41

    Wawu ዛሬ1ኛነኝ ውድእህትወንድሞቸ ሀገራችን ፈጣሪስላም ያድርጋት አሚንበሉ

  • @fozifozi9841
    @fozifozi9841 3 года назад +82

    የማይቀላቀሉት ባህር ቁርኣን ላይ አለ በፍፁም ወሰን አይልፉም

    • @user-uz1mr3km1c
      @user-uz1mr3km1c 3 года назад +3

      ሳህ

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 3 года назад +8

      የሙታን ባህር ወይም ባህረል መይት የሚባለውም በቁርአን ላይ አለ ።አላህ ያስቀረው ነገር የለም።ቁርአንን ላወቀ ሰው ሁሉንም ያውቃል

    • @wifiwifi1836
      @wifiwifi1836 3 года назад +4

      ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ ትክክል በቁራአን ሁሉም ነገር አለ

  • @ELIAS-tg1pn
    @ELIAS-tg1pn 3 года назад +20

    ቁርዓን ከ1400 አመታት በፊት ነግሮናል ወላህ

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n 3 года назад +7

    እናመሰግናለን አቤል 💚💚💛💛❤❤😲😲

  • @abeduak6176
    @abeduak6176 3 года назад +36

    7.ኛ ላይ ከ1400 በፊት ጊታችን አላህ በክዱስ ኩርሃኑ ላይ (አራህማን) ላይ ገልሶልናል አልሃምዱሊላ

  • @hendektube4949
    @hendektube4949 2 года назад +2

    ቁርአን 1400 ዓመት በፊት እንዲ ብሎ ገልፆት ነበር ወይም ያ ምድርን መርጊያ ያደረገ ለእርሷም ጋራዎችን ያደረገ በሁለቱ ባህሮችም በጣፋጩና በጨው ባህር መካከል ግርዶን ያደረገ ይበልጣል
    ወይስ የሚያጋሩት ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን?
    ግን አብዛኞቻቸው ይህንን አያውቁም ይላል።አነምል-27:61

  • @ubaxmaxamed8186
    @ubaxmaxamed8186 Год назад +1

    Wow🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +5

    እንኳን በደና መጣክ አቤሎ የምታቀርበው ጥሩነገር ነው ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @segenetadhanom6697
    @segenetadhanom6697 3 года назад +2

    ስለ መረጃዎች አናመሰግናለን አቤል

  • @ZeleZele-gd9kg
    @ZeleZele-gd9kg 5 месяцев назад

    ብራቦ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው አናመሰግናለን

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +5

    Again another wonderful story thanks 🙏🏾 as always and be safe

  • @user-rw7ir4xy3v
    @user-rw7ir4xy3v 3 года назад +14

    የውሀውጉዳይ።ሙስሊም የሆነ አይጠፋውም። ምክንያቱምበቁርአንላይተጠቅሷል

  • @BereketBh
    @BereketBh 3 года назад +4

    በርታ😍😍😍😍😍😍

  • @abuhamza1065
    @abuhamza1065 2 года назад +9

    ጌታችን አላህ ጥራት ይገባው ቁረአን ላይ ተጠቅሷል

  • @selamdagim9970
    @selamdagim9970 3 года назад +1

    ዋዉ እሚገርም ነዉ እናመሰግናለን በርታልን

  • @nightmoon5372
    @nightmoon5372 2 года назад +2

    በጣም ገራሚ ነው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +15

    አቤላችን በርታ እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @user-eg1vr2wp1l
      @user-eg1vr2wp1l 6 месяцев назад

      ባለህበት ሰላምህ ዪብዛ

  • @zedotubeziana8525
    @zedotubeziana8525 3 года назад +8

    ሰላም ናችሁ የአቤል ቤተሰባች

  • @user-vp6wc7li6s
    @user-vp6wc7li6s 3 года назад +5

    ላይክ አቤሎ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +10

    እቤሎ እንካን በስላም መጣህ ለመረጃው እናመስግን አለን ስንት እማላውቀውን ነገር ባንት አወኩኝ እድሜለመዳም ዋይፋይን

  • @leulsegedmengistu9722
    @leulsegedmengistu9722 2 года назад +2

    እውነት በአለም ላይ ነገር ነው

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 года назад +10

    እሄ ፕሮግረም መነው እደ እኔ ሱስ የሆነበት

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mesekerneguse6715
    @mesekerneguse6715 3 года назад

    Abel thanks yemegeraremu negerochin newu metametawu

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 3 года назад +3

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @mohamodmohamod184
    @mohamodmohamod184 3 года назад +3

    Subahanaala

  • @user-mh8jm7rz5q
    @user-mh8jm7rz5q 3 года назад

    እናመሰግናለን ታምርነው በጣም

  • @adanechwalle8014
    @adanechwalle8014 3 года назад +1

    best you tuber in Ethiopia

  • @ablexman5516
    @ablexman5516 3 года назад +1

    Thank you very much

  • @eyobbiazen4594
    @eyobbiazen4594 3 года назад +1

    አቤልየ በርታልን እንወድሀለን😘😘😘

  • @issaissa6179
    @issaissa6179 3 года назад +1

    Thanks brother

  • @ToybaEnderis
    @ToybaEnderis 3 года назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤል መልካም ሰው እዳተ እኮ አሳምሮ የሚቀርብ ዩትበር የለ ጠክር ከጎንህ ነን

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting 3 года назад +1

    ይገርማል በተለይ ወንዙ

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k Год назад +1

    ቁጥር 7 በቁርአን ላይ አለ እናውቀዋለን ሱባሀን አላህ

  • @yidenekubireda8078
    @yidenekubireda8078 3 года назад

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ያየሁት በርታ

  • @bitifkr7213
    @bitifkr7213 3 года назад +1

    በርታ አቤሉ ምርጥ ሰው

  • @fenet7654
    @fenet7654 3 года назад

    Wow betam arif new berta

  • @user-eg5db5yf8r
    @user-eg5db5yf8r 3 года назад +1

    enamesegnalen

  • @haileslassiewerrs3133
    @haileslassiewerrs3133 3 года назад

    አቤል ብርሀኑ እናመሰግናለን

  • @antoleonessa6583
    @antoleonessa6583 2 года назад

    Gobez betam ygermal 👍👍

  • @user-bd7yp4xx2j
    @user-bd7yp4xx2j 3 года назад +7

    አቤሎ እግዚአብሔር እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ነገር እናያለን

  • @Orthodox.
    @Orthodox. 3 года назад

    Befetari betammmmm yemigerm new.......degmo merejawun Akerarebik betammm new yemiyataftew

  • @azizakhalik5424
    @azizakhalik5424 3 года назад

    yegramal betam batalayi yatafawu katam Ejig betam newu yegaramagn wow berta Abelo 💞💞💞

  • @ydnuydnu2346
    @ydnuydnu2346 2 года назад

    Betam teru new beziw ketel

  • @endriassintayehu784
    @endriassintayehu784 3 года назад

    I love you
    and give more knowledge

  • @AsAs-le1hw
    @AsAs-le1hw 3 года назад

    Abel siwad ikoo baziwo qaxilibat baritaa wadimee😘😘

  • @user-sn9qf8vp9n
    @user-sn9qf8vp9n 5 месяцев назад +1

    ስለ ሁለቱ ወሀ በቁርአን ሙሉ መረጃ አለ ከለራቸዉ የተለያዩ ግን አይቀላቀሉም ይገርማል

  • @usmishviva9701
    @usmishviva9701 3 года назад +3

    Abelo shi amet nurln😘😘👍

  • @mesinani1234
    @mesinani1234 2 года назад +1

    big eye

  • @B_GAMING_ROOM
    @B_GAMING_ROOM 3 года назад +1

    Nice abelo

  • @zemzembintislam6936
    @zemzembintislam6936 3 года назад +5

    ቁርአን ብታነቡ ሁሉንም ታገኙታላችሁ

  • @giorgiozanc3228
    @giorgiozanc3228 3 года назад +1

    Abel when you speak about religion, Don't put yourself in one side and criticizeing other religion it's not good and anfair, please don't criticize others, i appreciate you the way you do, thankyou goodby by Giorgio italy.

  • @fafibintislam3459
    @fafibintislam3459 3 года назад +8

    The 7th miracles mentioned in the Qurean Mereraf 55,19-21 before 14000 years ago
    Subhanalah

  • @user-jx2up5gf4v
    @user-jx2up5gf4v 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤሎ

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 года назад +5

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ አብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ...

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +4

    አቤሎ አዲስ ነኝ በዚህኛው ዩ ቱብህ
    🏋️‍♂️🥰🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️

  • @t1kt0kshort30
    @t1kt0kshort30 3 года назад +1

    Abel is good of ethiopian

  • @helumelaku9265
    @helumelaku9265 3 года назад

    10000000000%👍 keep shining

  • @amiramustafa8890
    @amiramustafa8890 Год назад

    ሱብሃነላህ ቁርዓን ላይ ሱረቱ ረህማን ላይ ተገልፁዋል

  • @user-gc6bi4ju9e
    @user-gc6bi4ju9e 4 месяца назад +1

    ketay sele MICHAEL JACKSON be"hiwet ale weys motale yemilewn axaralegn pls

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 года назад +1

    Enamasaginalen🙏

  • @tigistgetaneh1342
    @tigistgetaneh1342 3 года назад

    Good I Luke you

  • @gondarofficiale1ethiopia735
    @gondarofficiale1ethiopia735 3 года назад

    Helo good job

  • @yisena8387
    @yisena8387 3 года назад +2

    Am the first commenter abela

  • @tadeleyibeltal3448
    @tadeleyibeltal3448 3 года назад

    it is a very surprising events.

  • @lijmertab5426
    @lijmertab5426 3 года назад +1

    Wawe gene endate new RUclips canals yemenkeftawe

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад

    ይገርማል

  • @zedtube1272
    @zedtube1272 3 года назад

    Good bless You

  • @user-cq7yg4lv4r
    @user-cq7yg4lv4r 3 года назад +4

    የህ ያሻላል ከ ማይረባ ሰበር ዜና ። ይመችህ ወዳጂዬ

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 11 месяцев назад

    አቢል ወንድሜ እስኪ ስለ መካነ ሠላም አድስ ነገር አሳውቀኝ ወንድም አለሜ

  • @user-cm9im2tn1j
    @user-cm9im2tn1j 5 месяцев назад

    Allah unat tanagaree

  • @natnaelsamson4709
    @natnaelsamson4709 3 года назад +1

    Amesgenalew abela

  • @zakmax2793
    @zakmax2793 3 года назад +1

    i am the first

  • @kidanemhretenate5023
    @kidanemhretenate5023 3 года назад +2

    Your voice 😙😙😙

  • @user-qk5mo1du7c
    @user-qk5mo1du7c 3 года назад

    በጣም ይገርማል

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 3 года назад

      ጉበዝ
      አመሠሠግናለሁኝ

  • @zekariyastefera9888
    @zekariyastefera9888 3 года назад

    Wow 😳😳😳😳😳

  • @surafeltesfaye2777
    @surafeltesfaye2777 3 года назад +1

    Abela ena kurs mechem ayresum abela berta

  • @sebehadinyasin17
    @sebehadinyasin17 2 года назад +2

    Surah Ar-Rahman verses: 19
    ሁለቱን ባሕሮች የሚገናኙ ሲኾኑ ለቀቃቸው፡
    Surah Ar-Rahman verses: 20
    Translation: (እንዳይዋሐዱ) በመካከላቸው ጋራጅ አልለ፡፡ (አንዱ ባንዱ ላይ) ወሰን አያልፉም፡፡

  • @hassunsusu9434
    @hassunsusu9434 3 года назад +4

    አቤሎ ስታይታኒክ ታሪካዊ መርከብ አቅርብልን

  • @user-gf5gs6sr4p
    @user-gf5gs6sr4p 3 года назад +1

    بينهما برزخ لايبغيان صدق الله العظيم

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 5 месяцев назад

    ሱባሀንአላህ በቁርአን የተጠቀሰው

  • @nking7273
    @nking7273 3 года назад +4

    ወድጀዋለው እያየውት ነበር ፍቅር

  • @user-qz4vr2ji4i
    @user-qz4vr2ji4i 3 года назад +1

    ለመረጃው አመሰግናለው

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 3 года назад

    Enamesgnaln Abela

  • @wondytub9667
    @wondytub9667 3 года назад

    አደራችሁልኝ

  • @queenlove7485
    @queenlove7485 3 года назад

    አቤሎ አንደኛ ነክ ግን ቢላው የማን እንደሆነ ስገምት የሚያስፈራው ሰውዬ እንዳይሆን?

  • @eleninegigdss6871
    @eleninegigdss6871 3 года назад

    Gobeze jegena yena wedem berta

  • @bilalbechene3996
    @bilalbechene3996 3 года назад

    Wow wow aref akerareb wow

  • @tasfuarega
    @tasfuarega 3 года назад

    እዉነት ነዉ ምትንገረዉ አደንቅካለዉ

  • @user-eg1vr2wp1l
    @user-eg1vr2wp1l 6 месяцев назад

    አቤል ሑልግዜ አዲስነገር በጉጉት እጠብቃለን

  • @raheelworku2916
    @raheelworku2916 3 года назад

    ዌልካምአቤል ሁሌምበምትለቃቸው መረጃ አደመማለው መልካምአለተስንበት ።

  • @MaMa-ue2rw
    @MaMa-ue2rw 3 года назад

    ይገርማል 🤔🤔

  • @sosina65
    @sosina65 3 года назад

    God bless you

  • @sirajmohamedsirajmohamed3801
    @sirajmohamedsirajmohamed3801 3 года назад

    Sela weha

  • @nightmoon5372
    @nightmoon5372 2 года назад +1

    5 ቢላው የጠፉት ግዙፎች መገልገያ መሆን አለበት