Des Yemil Sikay (Ethiopian film 2017)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 429

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 года назад +22

    ውድ እናቶቼ እና አባቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ እና እህቶቼ የሀገሬ ልጆች በሙሉ እንኴን ለጌታችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣዔ በሠላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። በሠላም እና በጤና ጠብቆ ለከርሞም ያድርሰን። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    አገራችንም በሠላም፣ በፍቅር እና በአንድነት ይጠብቅልን። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    ብሥራት ወ/ሰንበት ሥራጋ

    • @raselmrr539
      @raselmrr539 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr
    @GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr Месяц назад +17

    who is here in 2024 old is gold😍😍😍😍😍😍

  • @ariesprogramming8444
    @ariesprogramming8444 2 года назад +27

    በሂወቴ እንደዚህ የወደድኩት ፊልም የለም ከዚህ ቦሀላም መቼም አይኖርም ከፊልሙ ፍቅር ይዞኛል መሰለኝ የምወደው ፊልም ሁላ ብዬ ዲያሬዬ ላይ መዝግቤ ይዤዋለሁ በቃ ይለያል ለኔ ከአንደኛም በላይ አንደኛዬ ነው...

  • @ጃናኤርትራዊ
    @ጃናኤርትራዊ 2 года назад +18

    Yemr enbayen mekotater alchalkum Arif film Love you ye Ethiopia ljoj l am from Eritrea 🇪🇷🤜🤛🇪🇷

  • @ruatyyajesus1182
    @ruatyyajesus1182 2 года назад +26

    በ2015 እንዲ አይነት movie ናፍቆት የመጣ

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ 3 года назад +5

    እኔ እዳለሁ አለሁ የሚለው ሙዚቃ ሰሙ ማነው በጣም ደሰ ብሎኝ ያየውት ፊልም ነው ለሰንተኛ ጊዜ አይሁት

  • @mabelzenawi3233
    @mabelzenawi3233 Год назад +5

    4 ግዜ ደጊመያ እዛ ፊልም ናዓይ ኢሎም ዳኣ ሰሪሖ ማ ከይኮኑ( ኤረትራዊ) ኢየ ግን ፈትየኩም መይተ ዓድኹም ሓደ ማዓልቲ ይሪኣ ይኸውን ንመን ኢልዎ ፈጣሪ!!!

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 лет назад +16

    ካለማጋነን ከ10 ጊዜ በላይ አየሁት በጣም ደስሚለኝ ፊልም ቃልና ልጁ ታምራላችሁ በተለይ 43 ተኛው ደቂቃ ላይ ስደርስ እና መጨረሻ ስትታረቁ ማየት ደስ ይለኛል

  • @hayatahmad8879
    @hayatahmad8879 5 лет назад +56

    ይሄን ፊልም ሳታዩት እዳታልፉ ምክንያቱም በጣም ነዉ ደስሥሥሥሥ የሚል 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌. ሁለታችሁንም አክተሮች

  • @fatimaalshamsi6656
    @fatimaalshamsi6656 5 лет назад +21

    ለ4ኛ ጊዜ ሳየው በጣም ነው የወደድኩት ቃልዬ ብቻ ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @MiriamAmanuel
    @MiriamAmanuel 4 месяца назад +1

    My favorite movie. A movie that doesn't bore me even if i watch it 10000 times. ❤❤

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 5 лет назад +13

    ይሄ ፊልም ረቡኒ ዘመኔ የሚባሉት ፊልሞች በፍቅር ነው ያየሗቸው ቃልየ ቃልና ሚኪ በደንብ ነው የተጫወታችሁት

  • @kawulatMohammed
    @kawulatMohammed 7 месяцев назад +1

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ሁሌም ኑሩልን እናተ ብቻ ተውኑ

  • @chalachonecho1407
    @chalachonecho1407 2 года назад +6

    እረ እረ አራዳነት ከአዲስ አበባ ሴቶች የለለ ነው ለማንኛው በጣም ነው የወደድሁት ፊልሙን እሽ ገና እጠብቅ አለን ጠንክሩልን እሽ በተላይ ችኳ ወድጀሽ አለሁ እሽ 😘😘❤❤❤

  • @kawulatMohammed
    @kawulatMohammed 7 месяцев назад +1

    ስወዳቸው ሙትት ብየ ነው እነዚህን አርቲስቶች እድሜ ልክ ባየቸው አይሰለቸኝም በተለይ ማቲያስን ቀንም ሌትም ባየው አይሰለቸኝ

  • @naeema.husain6856
    @naeema.husain6856 3 года назад +7

    ከአሁንጊዜ ፊልምየቆዩት ቆንጆናቸዉ በጣም

  • @SYej-q8t
    @SYej-q8t 4 месяца назад +2

    ወይኔ ይሄ ፊልም ስፈልገው ትዝ ይለኛል ኢትዮ እያለው እያየሁት ማብራት ጠፋብኝ እንዴት እንደተናደድኩ 😂😂

    • @helen37993
      @helen37993 3 месяца назад

      😂😂😂እረ ለሁለተኛ ግዜ እያየሁት ነው እኔ በሳቅ ፈር😅

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 лет назад +50

    ሞኬ እረ በሳቅ😁😁
    ቃልየ ስወድሽ💕
    ሁላቹም ኣሪፍ👌👌
    ስራ ነዉ በርቱ👍👍

  • @mariouset142
    @mariouset142 6 месяцев назад +3

    አሪፍ ፊልም ነው❤❤

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 года назад +11

    ዋው ቃልየ ትወና ስትችል እኮ

  • @Kingdomofheaven942
    @Kingdomofheaven942 5 месяцев назад +1

    You really touched my heart. Awesome. Amazing play by Kalkidan , Matiyas. Thank you.

  • @arsemadeneke8355
    @arsemadeneke8355 4 года назад +16

    I love you kalkidan from miryam

  • @maretuabeje1921
    @maretuabeje1921 6 лет назад +20

    ዋው ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው

  • @wasehusen4900
    @wasehusen4900 3 года назад +9

    Des Yemil Sikay (Ethiopian film 2017) the bast movie for ever

  • @toyba1599
    @toyba1599 3 месяца назад +4

    የምወደው ፊልም ቃልየ❤

  • @meremebrahim6127
    @meremebrahim6127 Год назад +3

    ዋዉ ሀሪፍነዉ ቃልየ ያለችበት

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 лет назад +27

    ቃል ምርጥ ሰዉ ስወድሽ

  • @meccam2106
    @meccam2106 Год назад +2

    ቃልየ ምርጥ ሰዉ ሁሉም ነገር ያምርብሻል

  • @SARAAli-s6s
    @SARAAli-s6s 7 месяцев назад +3

    በሳቅ ሞትኩኝ😅😅❤❤

  • @tdf9673
    @tdf9673 Год назад +4

    ታሪኩ ባባ ኣይቸዉ ልበል😭

  • @የነገንማንያቃል-ዀ7ወ
    @የነገንማንያቃል-ዀ7ወ 4 месяца назад +1

    አየ ቃልየ አላዉቃት ብየ ቆይቸ ነዉ ያዎዃት😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @ellayeetete
    @ellayeetete 4 года назад +3

    I sow this move more than 10 time's but i don't know why i steel love it ...... daa

  • @cuteborse4998
    @cuteborse4998 Год назад +2

    Wow des yemele fileme nwe dagagima nwe yemayeu gn ayesalechagnme 😂😂😍😍😍💓💓💓💓

  • @nogstetakla7865
    @nogstetakla7865 Год назад +3

    Dase yamel film bawenate kalya❤❤😍

  • @HewaUmer
    @HewaUmer 19 дней назад

    እዉነትም ደስየሚልስቃይ😢😅❤❤❤❤🌹🌹❤❤

  • @MkMk-py8hg
    @MkMk-py8hg Месяц назад

    የምወደው ፊልም😢😢😢😢

  • @BayushBay-o2z
    @BayushBay-o2z 2 месяца назад +1

    ፍቅር ፊልም ላየ ብቻ ነው ያለው 🥹🥹🥹🥹😢😢

  • @zedtube8638
    @zedtube8638 5 лет назад +68

    ልጅትዋ የታሪኩ ባባ ሚስት ናት አይደል??

  • @ommm5413
    @ommm5413 6 лет назад +13

    ሁለተኛ አየሁት ክክክክክክክክክክክክ አይ ሞኬ ምርጥ ስው ቃል ሥወድሽ እኮ ማር ነገር

  • @sofiremrem8303
    @sofiremrem8303 Год назад +6

    ሀሪፋነዉ የቆየቢሆንም

  • @chombeaba9888
    @chombeaba9888 3 года назад +4

    ቃልዬ ማሪያምን ውድድ ነው ማረግሽ 20ልጅ ቢኖርሽ እንኳን አገባሻለው ❤❤❤

  • @salahadinibrahim9425
    @salahadinibrahim9425 7 лет назад +45

    wow I am from Eritrean I don't understand but I like it

  • @ብርገድንሓመዱ
    @ብርገድንሓመዱ 2 года назад +5

    Best film for ever 👌

  • @HussinHbh-zp1df
    @HussinHbh-zp1df 20 дней назад

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @dantg20
    @dantg20 3 года назад +5

    Great Movie
    Thanks

  • @mademoisellelilly1725
    @mademoisellelilly1725 6 лет назад +13

    Je suis Éthiopienne 🇪🇹malienne 🇲🇱❤️

  • @ፍቅርነኝየናቴአፍቃሪፍቅር

    ወይኔ በሳቅ አፈረፈረኝ መኩ ምናለ ብተዋቸው ቢደሰቱ ክክክክክ

  • @تاال-ض7ف
    @تاال-ض7ف 3 года назад +5

    ዋዉ ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @keberut5121
    @keberut5121 5 лет назад +6

    Wooow'በጣም'የሚያምር'ነዉ

  • @yaracell3839
    @yaracell3839 4 года назад +16

    ቃልእሰከባልሽበጣምነውየምወዳችሁ

  • @hadraseid1545
    @hadraseid1545 7 лет назад +12

    ያላያቹሁ እዩት ሀሪፍነዉ እኔ እንካ አይቸዎለሁ ባይሆንአዲስ ሲለቀቅ ሹክበሉኝ

  • @mxmax9419
    @mxmax9419 2 года назад +7

    በጣም ደስ ይላል

  • @alembedada3184
    @alembedada3184 7 лет назад +6

    Wowwwwwwwwwwww betami xuru new dasi sili 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mahi2147
    @mahi2147 5 лет назад +9

    ቃልዬ ስወድሽ ግን ዛሬ አክትሽ ምናምን አንቺ አልመስል አልሺ አቦ ይመችሽ ትችያለሽ ውድድድድ

  • @kedesetmohamed521
    @kedesetmohamed521 7 лет назад +19

    ሀሪፍ ነዉ የቆየም ቢሆን

  • @ariesprogramming8444
    @ariesprogramming8444 2 года назад +1

    Ezi film lay yalew music reisun miyawk kale please yngeregn, "yemaykerewn eyetebeku yemayhonewn eyababelku........." milew zefen 26:55 min lay yalewn

  • @banechitumebo538
    @banechitumebo538 5 лет назад +7

    ክክክክክክክክክክክክ በጣም ድስ የሚለው ማርያምን አጋሽ ሞኬ ውድድድድድድ

  • @ilovenathi2082
    @ilovenathi2082 4 года назад +6

    Great movie..

  • @filmontewelde2909
    @filmontewelde2909 7 лет назад +15

    I Love this movie!!!!!

  • @EyerusHayat
    @EyerusHayat 6 месяцев назад

    ቃልዬ በጣም ነዉ ምወድሽ

  • @AliAli-wb9xi
    @AliAli-wb9xi 7 лет назад +8

    ዋውውው በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @calamsalam3911
    @calamsalam3911 5 месяцев назад

    እዚህ ፊልም ላይእኮ ቃልዬ ባባን የጠበሰችው❤❤❤

  • @wedikerenanseba3487
    @wedikerenanseba3487 7 лет назад +12

    ķkkkkkkkkk betami thrunaw ethiopia film

    • @filiwow1030
      @filiwow1030 6 лет назад

      Betami betami betami thrunaw

  • @imoushmola8289
    @imoushmola8289 7 лет назад +15

    ኧረ በእናታቸው አዲስ ለቀቁልን የቆየ እኮ ነው ግን በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

    • @oromiyyaadffhh6531
      @oromiyyaadffhh6531 7 лет назад

      Imoush Mola ጀመረኝ እድልትለኝ ሲል አያስቃችሁም?ስቄልሞት ነው

  • @mekdeslove6325
    @mekdeslove6325 Год назад +3

    ይህን ል ጅ በጣም ነው የምወደው

  • @enayko5471
    @enayko5471 Год назад

    Are betam arif film new eskezare shalayew 👍😀

  • @samuelberhanu7998
    @samuelberhanu7998 Год назад

    Arife film ❤

  • @shinymornin
    @shinymornin 5 лет назад +5

    This is by far the best.....thank you

  • @beakaman
    @beakaman 7 месяцев назад

    arif sra new

  • @ተወከልአለሏህ-ዸ3ዀ
    @ተወከልአለሏህ-ዸ3ዀ Месяц назад +1

    😂😂😂ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 6 месяцев назад

    አይ ሞኬ አሪፍ ፊልም ነው❤❤❤

  • @habtmumesfin5201
    @habtmumesfin5201 7 лет назад +1

    arif film ke arif actros ..German grma.......... wodenewal

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Год назад

    ዋው ቆጆ ፊልም ነው እኔ ገና እየሾፍኩት ነው ከቲክቶክ መደር አይቸ

    • @abc12452
      @abc12452 Год назад

      የኔ ቢጤ😀

  • @تاال-ض7ف
    @تاال-ض7ف 3 года назад +1

    ዋዉ ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉኸ

  • @E-UtopiA
    @E-UtopiA Год назад

    what is the name of the song he is singing to her at the end?

  • @صوفياصوفيا-خ8ح
    @صوفياصوفيا-خ8ح Год назад

    ምርጥነዉ በጣም

  • @memebakla378
    @memebakla378 Год назад

    ዋው ምረጥ ነው ረተልን

  • @tinurqueen6316
    @tinurqueen6316 Год назад

    Betam des yilal ewinet

  • @kurecheyyenemar9173
    @kurecheyyenemar9173 7 лет назад +5

    Betam konjo fili sher schön ich bin glücklich für diese Film

    • @wedikerenanseba3487
      @wedikerenanseba3487 7 лет назад +2

      Kurechey Mositey ethiopa sehr schön film ich auch glücklich so nic pic

    • @ummarinyungiv9699
      @ummarinyungiv9699 7 лет назад

      Kurechey Mositey jo man sehr gute film

    • @bereketaraya3467
      @bereketaraya3467 7 лет назад

      Kurechey Mositey ይመችሽ ወንድሜ

  • @Zaraoziyaas
    @Zaraoziyaas 4 месяца назад

    yene liyuu kaliyee❤❤❤

  • @FatomaToshome
    @FatomaToshome 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስይይላል

  • @laylalayla990
    @laylalayla990 4 года назад +3

    ቃልዬ ስወድሽ

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 5 лет назад +3

    ዋውውው ያአምራል

  • @haymihaymiti1947
    @haymihaymiti1947 4 года назад +4

    Wow betam tamralchu😘😘😘

  • @aa-tq4so
    @aa-tq4so 5 лет назад +6

    ደስ ይላል

  • @ZewuduShabbe
    @ZewuduShabbe 6 месяцев назад

    ዋዋዋዋዋ በጣም ያመራል

  • @leulmelaku7269
    @leulmelaku7269 3 года назад +4

    I like it

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 6 лет назад

    Wow des sil kalye bedenb tewneshwal beza lay karakterua abrash yetefeterech new mtmeslew

  • @AnaAna-ip6ve
    @AnaAna-ip6ve 2 года назад

    ሁለት ጊዜ አየሁት ያየሁት ያየሁት አይመስለኝም

  • @BsJs-sq3vz
    @BsJs-sq3vz 7 месяцев назад

    ሀሪፍነዉ

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Год назад +1

    betam ymechal tztaye

  • @yemaryamelje6234
    @yemaryamelje6234 7 лет назад +2

    Arfi new temshtogale 👍👍👍👍👍

  • @AbushMabraatu
    @AbushMabraatu 8 дней назад

    Ilove you kalkidan

  • @h-y378
    @h-y378 7 лет назад +2

    እሥኪ ልየው የአገሬ ልጆች

  • @adanmohaa3884
    @adanmohaa3884 5 лет назад +3

    Lets subscribe this movie plz, is the best movie

  • @KasaneshBelay
    @KasaneshBelay Год назад

    Betam arif

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 5 лет назад +5

    The one who is on wood work shop she is beautiful girl never seen

  • @toptell8965
    @toptell8965 5 лет назад +2

    እንካ ዋጥ አዞ ይዋጥህና አባ በጣም ነው የሚመቹኝ

  • @rohanfootball123
    @rohanfootball123 Год назад +1

    ኩን አንተ ❤❤

  • @ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት

    ሀሀሀሀ የመቻችሁ ቃልየ ከልቤ ውድድድድድ