አስርቱ ቆነጃጅት እነማን ናቸው? የዘላለም ህይወት ዋስትና አንሰጥም እያሉን ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • አስርቱ ቆነጃጅት እነማን ናቸው? የዘላለም ህይወት ዋስትና አንሰጥም እያሉን ነው

Комментарии • 26

  • @user-jb1cl3hx4c
    @user-jb1cl3hx4c Месяц назад

    ቅን ወድማችን ነህ ተባረክ never give up

  • @addistekelehaymanot5515
    @addistekelehaymanot5515 16 дней назад

    ይሄ ክፍል ብዙ ጊዜ ግራ አጋብኝ ቶኝ ነበር አሁን ተረድቸዋልው እንደዚ አወዛጋቢ ክፍሎችን ስራልን እናመሰግናለን ብሬ።

  • @user-di4nh6pl9u
    @user-di4nh6pl9u Месяц назад

    Tebarkehal tsega yibzalih

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp Месяц назад +1

    እርፍ የእውነት እኔም አልኩ ፎ ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @genetdiriba3535
    @genetdiriba3535 Месяц назад

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @AbdiTolas-u4z
    @AbdiTolas-u4z 15 дней назад

    Goodness ❤❤❤

  • @Ahlam-qx1ll
    @Ahlam-qx1ll Месяц назад +1

    ፀጋ ይብዛልክ ወድም አለም

  • @bereketlorato3925
    @bereketlorato3925 26 дней назад

    m always admire u,,,please help us with { THE WORD kalu},,,,,god bless u

  • @meselechirbo5245
    @meselechirbo5245 Месяц назад

    Dinik agelalets tsega yibizalih Zimi bilehi ketile❤❤❤❤

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 Месяц назад

    አረ ጉድነው እኔ ማመን አቅቶኛል።ፀጋ ይብዛልህ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад

    ተባረክ

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Месяц назад

    ተባረክ ወንድሜ ጉምቱ ጉምቱ ፓስተሮቻችን ምን ነካቸው እግዚአብሔር ይግለጥላቻው።

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Месяц назад

      Obviously Simply this is religious spirit .

  • @meaza5096
    @meaza5096 Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድች ❤❤

  • @NewMarnata
    @NewMarnata Месяц назад

    ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @gadisatolemariam5578
    @gadisatolemariam5578 Месяц назад +1

    Wey gud beka eyaseferaru yalewun guday genzeb libelu new ehen seweye endew yegebaw meselogn esemaw neber ant berta tsegaw yebezaleh

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 Месяц назад +2

    ክርስትና ፕሮቴስታንቲዝም ከሌላው ሀይማኖት አልለይ እያለኝ ነው

  • @meaza5096
    @meaza5096 Месяц назад

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 Месяц назад +1

    ☝️ ጥያቄ አለኝ ፡ .አይሁድ ናቸዉ ከተባለ ? ሀሰተኛዉ ክርስቶስ ሲገለጥም ቤተክርስቲያ ከሌለች ማነዉ ወንጌልን ለአይሁድ የሚሰብክ? መንፈስ ቅስም አይኖርም። 2ኛ ፡ .. ከ3 አመት ተኩል በሁዋላ ስለሚባንኑ በመታረድ እንደሚድኑ ነዉ ባልሳሳት እና ትንሽ ግራ የሚያጋባ ነዉ። ግን ግን የዘላለም ህይወትን መተመለከተ ፕሮቴስታንት ዉስጥ ከኦርቶዶክስ የተለየ እይታ የሌላቸዉ ብዙ አሉ!

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Месяц назад +3

      በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው !ማን ወንጌልን በዛን ሰአት እንደሚሰብክ ለመግለጽ ሞክሬያለሁ ይሁንና ትንሽ ለማብራራት ያክል ሀሰተኛው መሲህ አሁን በሚሰሩት በሰለሞን ቤተ መቅደስ ውስጥ የሚያደርጉትን የዘወትሩን መስዋዕት በሚያስቀር ጊዜ እና እኔ መሲሁ ነኝ በሚልበት ጊዜ የዛን ጊዜ እስራኤሎች ይነቃሉ! ከዚያም ከራሳቸው የተወጣጡ ወጣቶች የመንግትን ወንጌልን መስበክ ይጀምራሉ ይህ ማለት ግን በመታረድ ውስጥ እያለፉ ማለት ነው። ከዛ በፊትም ከዛ በኋላም ታይቶ የማይታወቅ ታላቅ መከራ ስለሚሆን በዛ ውስጥ ጸንተው የቆሙና ከመከራው ብዛት መፅናት ያቃታቸው እና ለ አውሬው መገዛት የጀመሩ የአይሁድን ህዝብ ይወክላል

    • @meseretbiru7041
      @meseretbiru7041 Месяц назад +3

      @@TheWordwasGod1 ስለቅንነትህ ,ደግሞ ጊዜ ሰተህ ስለመለስክልኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @tigisttigist695
    @tigisttigist695 Месяц назад

    የወንጌል አማኝ አገልጋዮች እንደሌሎች ሀይማኖቶች ሀይማኖት እየሆነ ይመስለኛል ምክኒያቱም ሞእመኑን ትጠፋላቹ እያሉ ማስፈራራት ይዘዋል።

  • @Tigabu-w3c
    @Tigabu-w3c Месяц назад

    10 ቆነጃጂቶቹ አይሁድ መሆነቸዉ ምንድነዉ መስራጀ ከቃሉ ንጋሬኝ

    • @Nathancomp19
      @Nathancomp19 Месяц назад

      ቤተክርስቲያን ቆነጃጅት አይደለችም ሙሽሪት ናት

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Месяц назад

      ከቃሉ ንገረኝ? ላንተ ቃል ማለት ገድላት ካልሆኑ ሙሉ ደቂቃውን ያወራሁት ከመጽሐፍ ቅዱስ እየተጠቁስኩ መስሎኝ። ጥያቄህን ሳታዘጋጅ የግድ ኮሜንት ማድረግ እኮ የለብህም።