የወሎ አማራ ፋኖ አባላት ቁርጠኝነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 245

  • @SartT-t1g
    @SartT-t1g Год назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቻችን

  • @tadessebirhanu7859
    @tadessebirhanu7859 2 года назад +5

    ጀግናው ፋኖ የኢትዮጲያ ዋልታ ኑርልን ፋኖ ካለ ኢትዮጲያ ትኖራለች🌹🌹🌹🌹

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i Год назад

      አሁን ፋኖ ትጥቅ እየፈታች ነው😂😂😂😂

  • @TsehaynehAnmaw-jt8mr
    @TsehaynehAnmaw-jt8mr 7 дней назад

    የአማራ ፋኖ ዛሬ እንደ ጠላት ተፈረጀ በክፉ ቀን የደረሰን ፋኖ ዛሬ ሽፍታ አሉት ፋኖ ግን ጀግና ነዉ ጠላትን ዛሬም እያርበደበደ ይገኛል ድል ለአማራ ፋኖ

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 3 года назад +11

    አማራ ከክልልህ ትግሬ የተባለን ነቀርሳ አፅዳ አብሮህ ኖሮ እየገደለህ እያስገደለህ ነው አማራ የታል ጀግንነትህ ትግሬን ደምስስስ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 месяца назад +2

    አሁንም ድሉ የፋኖ ነው ኢንሻአላህ

  • @muhammedanwar4897
    @muhammedanwar4897 Год назад +3

    ጀኖች ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ👌👍🇪🇹🇪🇹

  • @ameezxmneruykk4175
    @ameezxmneruykk4175 2 года назад

    ፋኖ ፋኖ የተባለው ለምክኔትነው ፋኖ
    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዲሉን ለናተ ያርገው ስለዝህጀግና የጀግና ዘር
    ስንወዳቹሁ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 6 месяцев назад +5

    ድል ለጀግኖቹ አማራ ፋኖ!❤❤❤❤

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 3 года назад +7

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ መንግስት ፋኖን በትጥቅና በስንቅ ማደራጀት አለበት። ፋኖ ሁልጊዜም የሚዋጋው በብልሃት ነው።

    • @amiyoutube1229
      @amiyoutube1229 2 года назад

      መንግስት እማ እያሳደደ በጥብጧል ብቻ አላህ ይጠብቃቸው

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 3 года назад +11

    ጀግኖቻችን በርቱ በርቱ ድሉ የኛ ነው

  • @ቤቲየፍቅርሰውኢቱብፍቅርቻ

    ፎኖኮ ላድ አማራ ብቻ አይደለም የሚሞተው ፎኖ ላገሩ ለኢትጵቢያን ነው የሚሞተው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኛ አማራዬ

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 3 года назад +7

    ምሬየ ፈጣሪ ይጠብቅህ እባካችሁ አትቀርፁት ያሳሳኛል

    • @wifiwifi1836
      @wifiwifi1836 3 года назад

      አይዞሽ አሏህ ይጠብቅልናል ማማየ

  • @molla3397
    @molla3397 3 года назад +7

    ጀግናው ምሬ ወዳጆ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i Год назад

      ተማረከ እኮ😅😂😂😂😂

  • @እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ
    @እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ 2 года назад +1

    የዋርካው የኛ ጀግና ምሬ ወዳጆ ፈጣሪ ይጠብቅልን በሰላም ተመለሱልን👏👏👏👏👏👏

  • @eumaemir7145
    @eumaemir7145 2 года назад +1

    ጀግናው ምሬወዳጆ አሏህ ይጠብቃችሁ የወሎው ቀብራራ

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 года назад +1

    ባለ ስልጠን ጠረስመጠ ፋኖ ደረስ ተላላቸሁ የበረደ ስመስላቸሁ ፋኖን ታሰዳለቺሁ ፋኖ ፋኖ አላህ ይጠብቅቸሁ ፋኖ

  • @swswit2309
    @swswit2309 Год назад +1

    አላህ ይጠብቅህ😢😢😢

  • @brtukanmolla4587
    @brtukanmolla4587 3 года назад +2

    የኔ ውድ አጎት ፈጣሪ እንትጋ ይሁን

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ድል ላማራ ፋኖ አማራየ 💪💪💪💪💪💪✊✊✊✊✊

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i Год назад

      ፋኖ ትጥቅ እየፈታ ነው😂😂😂😂

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 года назад +2

    በክፉ ቀን ደረሱልን ትሉታላቹሁ በሰላሙ ቀን እያሰደዳቹሁ እያሰራቹሁ ለክብሩ የሚዋደቅ ክብር ለአማራ ፋኖ

    • @adanezeru7118
      @adanezeru7118 6 месяцев назад

      ይገርማል ዛሬ እውን ሆነ።

  • @moguesmengaw7817
    @moguesmengaw7817 Год назад +1

    አሜኮወቻችን ,አማራ የቤተአማራ ልሣነ ሠባችን ሁናችሁ ቆም መገኘቱ መኖሩ ,ተፈጥሮአዊ ግዴታ ነው ,ይሕ ዜጎችን የሚፈታተነው ወጀቦ ወጨፎና አወለ ነፋሥን ለመግታት ፠የአማራነት መመዘኛ ወቅታዊው ወቅት ነው ,

  • @birtukana354
    @birtukana354 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአማረ አለኝታ ጀግኖቻችን ፋኖወች በርቱልን 💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i Год назад

      ፋኖ ትጥቅ እየፈታ ነው ህወሀት ደሞ ቤተመንግሥት ነው😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ልዩየወሎልጅ
    @ልዩየወሎልጅ 2 года назад

    💚💛❤💪የኔ ጀግና💋💪❤🌹

  • @zebibayimer4277
    @zebibayimer4277 2 года назад +2

    አላህ ይጠቃችሁ ፋኖ

  • @yimerarega2650
    @yimerarega2650 2 года назад +2

    በርቱ የተባበረ ክንድ ወጤታማ ነወ አንድነት የብረትክንድ ነው ኢትዮጵዊነት

  • @ፋሲካአማራዊቷፋኖደሜነዉ

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 3 года назад

    ጄግኖቼ። አማራዬ። አፋር። ንቁ። ንቁ። ወገኖቼ። ።ባለቤቱን። ካልናቁ። አጥሩን። አይነቀንቁ። አሉ። ስማ።።ወገኔ። ውድ ።ኢትዮጲያ። ዊያን። እንድነት። ፈጥራችሑ።
    ጠንካራ። ሑናችሑ። ለአማራ። ወይንም። ለአፉር።።ብቻነው። ብላችሑ። ችላ እንዳትሉ። ሑልሕም። ዘምተሕ። ወደግንባር። ዬጁንታውን። ድራሺ። አጥፉት። ለዘላለም። ኢትዮጲያዊ። አን።።ቲሻንፋለች። ።

  • @isamahmedalzainmusab6875
    @isamahmedalzainmusab6875 2 года назад +1

    ፋኖ ጀግናነው

  • @hanandres350
    @hanandres350 2 года назад

    እውነት የአማራ ባሉ ስልጣናት የስራቹሁ እግዚአብሔር ይፈርድባችሁ የንፁሀን ደም በቤታቱቹ ይገባ ይህ ሚስጊን ህዝብ አስጨረሳቹሁት

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад

    እግዛብሄርከናተጋርይሁንጀግኖችበርቱ

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 3 года назад +1

    እናመሰግናለን በተለይ ባህር ዳር ከተማ ላይ በየጃቦ ቤቱ እና እግር ኳስ በሚተላለፍበት አካባቢ የሚታየዉ ሰዉ በጣም የሚያናድድና የሚያሳዝን ነዉ በዚህ ሰአት አገር እየታመሰች ግማሹ ህይወቱን እየሰዋ ምንም እንዳልተፈጠረ ቁጭ ብለዉ ማየታቸዉ በጣም ያሳዝናል የቻላችሁትን ያክል መልእክት ለንደዚህ አይነቶቹ ሰዎች መልእክት ብታስተላልፉልን አንድ አገር ነዉ ያለን ኢትዮጵያ !!!

  • @Samirah-c7m
    @Samirah-c7m 10 месяцев назад

    የኔዋ ምሬነት ፈጣርይጠብቅህየኔ አባት❤

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 года назад +1

    ድል የሕዝብ ነው

  • @amuabdurehman7439
    @amuabdurehman7439 2 года назад

    ትክክክል አላህ ይጠብ ቃቹ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ፍትህህህህ ለፋኖች

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 2 года назад

    ፋኖአላህይጠብቅልን🤲🤲🤲☝️☝️🇪🇹

  • @HawaTubeethio
    @HawaTubeethio Год назад

    ጀግኖቻቸን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @jamila5537
    @jamila5537 2 года назад

    እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች

  • @chaliebirara
    @chaliebirara 6 месяцев назад

    ድልለአማራፍኖ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 года назад

    ፈጣሪ የ አላህ ክብሬ ፋኖ✈️✈️✈️❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 2 года назад

    ዋና ነጥብ
    ግን
    የሀገር እና የማንንነት ነፃነት
    አለብን
    አረ የቤት ስራችን
    አረ ነግሬሀለሁ ወየው አማራ ፊዚካል ስህት ከሰራህ
    ገነና እኮ የሀገረ ጥሪ አለብህ አንኮን በማንነትህ
    በማንነትህማ
    አየህው
    በአደባባይ ምን የህል አደቆሰልክ

  • @abvabc5007
    @abvabc5007 3 года назад +3

    አሏህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

    • @dagmteferi8695
      @dagmteferi8695 2 года назад

      ፋኖየ የኔ ጀግኖች ኢትዬጲያ ቀኝ እጂ ክፋችሁን አያሰማን

  • @gjfy2963
    @gjfy2963 2 года назад

    አላህይጠብቃቺሁ

  • @kideryemam4667
    @kideryemam4667 2 года назад +1

    ከዚህ በላይ መዘጋጀት አለባችሁ አንድነታችሁን አጠናክሩ በርቱ

  • @ሰሙነኚያአላህባሪ
    @ሰሙነኚያአላህባሪ 2 года назад

    ትክክል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад

    ጀግና መሬ ወዳጅ ፍኖኖኖ

  • @user-ww6fy4hj9x
    @user-ww6fy4hj9x 2 года назад

    መርዬ የኔወድምአለምዬአላህይጠብቅህሀቢቢቢቢ

  • @nuredinalarebi1274
    @nuredinalarebi1274 2 года назад +4

    የናንተን ዜና ተውት እናንተ ራሱ በወሎ ላይ ያላችሁ አመለካከት ገና መጣራት አለበት።
    ወሎ በፈጣሪ እዝነትና በጀግና ልጆቹ ብሎም በመከላከያ ሰራዊታችን ይከበራል።
    ሌላውን ቀን ሲወጣ ለወሎ ህልውና የሚታገሉ ሁሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 2 года назад +1

      ወራሪ እናተማ አላማቹ የታወቀ ነዉ ፋኖ ቂጣቹሁን እየገረፈ ከከሚሴ ጭምር ትሰናበታላቹ ጌታ ምስክር ነዉ።

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 года назад

    ፋኖየየየየየየየ✈️✈️✈️✈️✈️❤❤❤

  • @zinabebrahim1004
    @zinabebrahim1004 3 года назад +1

    ያአላህ ያግዛችሁ

  • @FezaAli-rf3bk
    @FezaAli-rf3bk Год назад

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
    ውድ የኢስላም ልጆች እኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች ፋኖች

  • @yameyamtub5223
    @yameyamtub5223 2 года назад +1

    ምሪ ወዳጅ እዉነት ኑርልን

  • @MOHAMMADMOHAMMAD-dn6lv
    @MOHAMMADMOHAMMAD-dn6lv 3 года назад +4

    በአላህይሁንባችሁ ዝብላችሁጨፍጭፎመርጃአታውጦ የኔውዶች አብሽሩአላህከናተጋነው

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊምያረከ

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 2 года назад

    የኔ💞 😥😥ስስቶች💞💞💞💚እግዚአብሔር 💚ይጠብልን😥🙏

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 2 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቃች ጀግኖች ፋኖ

  • @አደይ-ኸ3ዘ
    @አደይ-ኸ3ዘ 2 года назад

    የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 3 года назад

    በርቱ ወለዮወች ከከፍተኛ ጥንቃቄ የጎን ባንዳዎች

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 2 года назад

    አምላኬ ሆይ በቃ በለንአይይይይ 😥😥😥😥

  • @جمالإدريس-ذ7ل
    @جمالإدريس-ذ7ل 6 месяцев назад

    ድል ለፍኖ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 года назад +1

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💪💪

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 года назад

    ያርብፍትሕለአማራ💪💪💪💪

  • @محمدمحمد-ع2ش5غ
    @محمدمحمد-ع2ش5غ 2 года назад

    ፍትህለራያቆቦ

  • @netsanetgebre2006
    @netsanetgebre2006 2 года назад

    ምሬ ብአዴን የምትለውን አይሰማም ባለፈው ክተት ብለው ከድል በኃላ የፋኖን ስም ማጠልሸት ፣ማስደድ ነበር ያደረገው ሆዳሙ ብአዴን ስለዚህ ያሰራቹትን ፋኖን ፍቱ ፣እነ ዘመኔ ካሴን አታሳዱ እና ብአዴን ሆይ የኦዴድ ሎሌ አትሁኑ፣የአማራ ህዝብም ቆራጥ ሁን አንድ ሁን

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 3 года назад

    ትክክል ነው አንድራስአንድምላስ ሁነንእንጋፈጥ

  • @AAa-rz5jb
    @AAa-rz5jb 2 года назад

    ወንድሜጀግናው፣ምሬወዳጆ፣አጠቃላይ፣ፍኖበሙሉ፣ፈጣሪይጠብቅልኝ፣ሙስሊምክሪስቲያኑ፣ግንከከአሁንጀምሮወንድሴትሳይልበወድእንቢካለለ፣በግዳጅማሰሰልጠንአለባችሁ፣ለምንየሰውልጅ፣ልቡካልመከረውመከራይምከረው፣አይኑእያየእሱሳይፈቅድኪሱሲደፈረ፣ከዚህየበለጠውረደትየለም፣እናአጠቃላይጦረመጣሲባልከመሮጥሰልጥኖየተተወሰነእንኳአጥፍቶመሞትይሻላል፣እነሱምሕዝብከሠለጠነ፣ብቅአይሉእነሱምእንደኛውሰውናቸቸው፣መሸሽየሚባልወሬነውረነነውውውው

  • @seid9507
    @seid9507 2 года назад

    የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹህ

  • @ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ
    @ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ 3 года назад +1

    አይ ወያኔ፣ አምባ ገነኔ
    የሃገር የእምነት ኩነኔ፣ታሪክ ዘመነ ጭካኔ።
    የወገን የህዝብ ጠኔ፣ባለም ያልታየ አረመኔ።
    የሰው መብት አፍኔ፣እናት ኢትዮጵያን በታትኔ።
    የግፍ ያሸባሪ ካቢኔ፣ያልተቀበርክ ሙታኔ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 6 месяцев назад

    ስላም ያውርድው ፍጣሬ

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 6 месяцев назад

    አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳችሁ
    አምላከ ጊዮርጊስ በቃችሁ ይበለን
    አምላከ ጊዮርጊስ ዳቢሎስን የሰርልን

  • @dabovet4233
    @dabovet4233 3 года назад +5

    ወሎ ተደፍራማ ዘንድሮ አንላቀቅም ሁሉም የክልል ልዩ ሃይሎች ሚኒሻ ክልልላቸውን ከተደበቁ ከትግራይ ሽፍታዎን እያጸዱ ነው ደሴ ትምህርት ሆናለች

    • @bethlehemhaile8507
      @bethlehemhaile8507 3 года назад +1

      ትግሬንማ በደሴ በኮምቦልቻ ያለን ማፅዳት አለባቹ አብሮ መኖር የለምምምም

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад

      ትክክል በጣም ድርድር ይላሉ ድርድር የለም

  • @እማፍቅርYouTube
    @እማፍቅርYouTube 3 года назад +15

    ቀረፃ አታብዙ ከአፋር ተማሩ ዝብላችሁ ስሩ

    • @mekahgeto2125
      @mekahgeto2125 3 года назад +4

      ትክክል ወላሂ በተግባር ማሳየት ነው

    • @semira1209
      @semira1209 3 года назад

      ቀርጣ ብርቃቸው አደለም ጀግና ምኑም ብርቁ አይደለም ማን ቅርጡ አላቸው

    • @ሩቅያቦረናአምሐራሳይንት
      @ሩቅያቦረናአምሐራሳይንት 3 года назад +3

      @የባለሥልጣኖች እንባ ጠባቂ እዝህ ምን ተሰራለሸ ባንደ ቅጥል በይ ያማራ ልጅ ሜዳ ነው::

    • @ሐውለት
      @ሐውለት 2 года назад

      ወረኞቹ ሚዳወቹናቸው

  • @DubaFy17
    @DubaFy17 5 месяцев назад +1

    ያሸንፋል ፋኖሁልጌዜአሸናፊነዉ

  • @MedhanieWeldezion-wv8on
    @MedhanieWeldezion-wv8on 9 месяцев назад

    ፍን የኢትዮጵያ ዋልት ።

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ 2 года назад

    አላህይጠብቃቹህ ከመሽሽ ተደራጅ ካለፈውተማሩ

  • @تمرةمحمد
    @تمرةمحمد 2 года назад

    አላህሀገራችንንሰላምያርጋት

  • @weynshet4854
    @weynshet4854 3 года назад

    እስራኤልየ ወንድማለም በድል ተመለስልኝ አለኝታየ

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 3 года назад

    አማራ ያቸንፋል

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 2 года назад

    አላህ ያበርታችሁ ጀግኖቻችን 😢🇪🇹

  • @Ethio215
    @Ethio215 2 года назад

    ጀግኖች

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 3 года назад +3

    ፋኖ፣ ፋኖ፣ ፋኖ፡...
    ነህ እና የነጻነት ፋና
    ሴት ሳትል ወንድ፣ ወጣት ሳትል ሽማግሌ፣ ቄስ ሳትል መነኩሴ፣ ጎረቤት ሳትል ወይም ሌላ በትግሬ ወራሪ የአንብጣ መንጋ ላይ ሁሌም ፈጣንና በጣም ጨካኝ፣ ሁሌም ቆራጥና በጣም ጨካኝ፣ የቅንጣት ያክል የማትራራና በጣም ጨካኝ.... በመሆን በያገኘህበትና ወዲያው እየደመሰስህ እንደምታጠፋው ምንም ጥርጥር የለም፡፡

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i Год назад

      እናንተ ጨካኝ አረመኔዎች አሁን እግዚአብሔር እየተበቀላችሁ ነው!! ሁሉም ብሄረሰብ አማራን ጠልቶአል ማንም አይፈልጋችሁም!!! ፋኖም ትጥቅ አየፈታች ወደ እስር ቤት እየተወረወች ነው ገና ታለቅሳላቹ ውድቀታቹ ገና መጀመሩ ነው እናንተ ግፈኞች🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @بدريهمحمد-ز7ك
    @بدريهمحمد-ز7ك Год назад

    አላህ ይጠብቃችሑ💔💔💔💔👌👌👌😥😥😊

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ

    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቸ

  • @አቡበከርአህመድ-ዸ9ዸ
    @አቡበከርአህመድ-ዸ9ዸ 3 года назад

    ጀግና በርቱ

  • @ሰሙነኚያአላህባሪ
    @ሰሙነኚያአላህባሪ 2 года назад

    አላህይርዳችሁወገኑቸ

  • @shibregetu9960
    @shibregetu9960 2 года назад

    እናንት አማራ ላማራ ድምፅ ሳትሁኑ ምን ልትሰሩልን ዘመናን አስፈቱት ባስቸኳይ ሆዳሞች ናችሁ

  • @YosefYosef-xk5dk
    @YosefYosef-xk5dk 2 года назад

    ፋኖማለት እደናተነው አይዞአችሁ

  • @عمرالحبشي-ب4ط
    @عمرالحبشي-ب4ط Год назад

    የኔጀግናአይዝህድሉለኛነው

  • @yaredmekonen6469
    @yaredmekonen6469 3 года назад

    አንድ አማራ

  • @ረቢዚድነኢልመ
    @ረቢዚድነኢልመ 3 года назад

    የፋኖንአካዉትላኩልኝ ትግሬን የተባለ ነቀርሳ ከአማራክልልአሶጡ

    • @semira1209
      @semira1209 3 года назад

      ተለቆል ያማራ ፋኖ አካውት በነዘመነ ጉርብም አለ

    • @abserabser4394
      @abserabser4394 3 года назад

      ውነትወረህብላነውሲላኩ

  • @aishamuhammadraya1852
    @aishamuhammadraya1852 2 года назад

    ሳህ

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 3 года назад +2

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 3 года назад

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪በሎትፋኖዎች ወደፊት የለምወደሓላ

  • @ወሎየነኘአላህሆይየሀገሬን

    ፋኖ አብሹሩ በረታ ከጉንህ ነን

  • @zahrasaid9397
    @zahrasaid9397 3 года назад +4

    ፉትህ ለጦር መኮንኖች ፉቱ እነሱን እንዴት ባሁን ሰአት ይታሰራሉ

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 2 года назад

    ራያ

  • @dagnewtafere4688
    @dagnewtafere4688 3 года назад +7

    Stand up all amhara!!! At least 200,000 --300,000 Amhara people recruits quota for each Amhara zones from rach kebele and woreda compulsory quota is a must.
    High schools and universities in Amhara, afar regions Addis Ababa and diredawa is a must and join the survival campaign . Others can follow.

  • @lubabasaidshumye3422
    @lubabasaidshumye3422 3 года назад +2

    እኔም ፍኖ ነኝ እንርዳ ወንድሞቻችንን

  • @alm1815
    @alm1815 2 года назад

    ❤️❤️