Anchor Media የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ወቅታዊ ጥሪ - ከዕዙ አዛዦች የተላለፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 279

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 4 месяца назад +12

    እሰይ የኔ አማራ አልሃምዱሊላህ አንድነት ኃይል ነው አላህ ከናተ ጎን ይሁን 🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @godgotthis5345
    @godgotthis5345 Месяц назад

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን! ድል ለፋኖ! ሰላምና በረከት ለአማራ ሕዝብ!!!

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 4 месяца назад +13

    የኔ ጀግኖች የፅናት ተምሳሊቶች በጥበብ አለፋችሁት የጥላትን ሲራ ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪👑👑👑🔥🔥🔥

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m 4 месяца назад +46

    አላህ ከናተጋ ይሁን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቺሁ ያረብ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️

    • @bkale6181
      @bkale6181 4 месяца назад

      @user-hg6gq5yh6d ፋኖ የእናቶችን እንባ ማስቀጠል ብቻ ነው ውጤቱ ተቀበል ።

  • @TikurSew720
    @TikurSew720 4 месяца назад +23

    The Warriors
    ወጥር አማራዬ❤

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 4 месяца назад

      አርህ ይወጥርህ !! ሰገጤው

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 4 месяца назад

      አብረህ ነው መወጠር ቅጥር አትበል

  • @user-vm7zs5mj6p
    @user-vm7zs5mj6p 4 месяца назад +23

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ ጊዜ አደረሰን አላህ ይጠብቃችሁ ድል አልሀምዱሊላህእንኳንለዚህጊዜአደረሰንአላህይጠብቃችሁ ድል ለፋኖዎቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @TA-rm9ww
    @TA-rm9ww 4 месяца назад +45

    እኔ ሙስሊም አማራ ነኝ። ስለዚህ ሙስሊም አማራ የፋኖን ትግል እንቀላቀል ። ምክንያቱም በበቂ ሁኔታ እየታገልን አይደለም። ይህ እየሆነ ያለው ጥቂት የአሸባሪው መንግሥት ተላለኪ ኡላማ እና ሼኮች የአማራ ሙስሊሞችን እያደናገሩት በመሆኑ ነው። አሁን የተሻለ እንቅስቃሴ አለ ግን አጥጋቢ አይደለም። በይበልጥ ልንሰራ እና የፋኖን የትጥቅ ትግል መግባት አለብን።
    ይህን ስናደርግ ነው ነገ ከሌላው አማራ ጋር እኩል የምንሆነው።

    • @enanu7590
      @enanu7590 4 месяца назад

      👍👍👍👍

    • @meba1792
      @meba1792 4 месяца назад +5

      አማራ አንገቱ አንድ ነው ሙስሊም ክርስትያ ብሎ ነገር የለም። ከቤነሻጉል ከወለጋ የተሰደዱ የተገደሉት የኔው ዘመዶች ወለየወቹ ሙስሊሞቹ ነበሩ በብዛት የተጎዱት
      አንድ እንሁን
      ፋኖ የአማራ ደም መላሽ ነው።
      ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ💪🏼💪🏼💪🏼🟢🟡🔴

    • @biniyamwassie
      @biniyamwassie 4 месяца назад

      አማራዬ❤ ምቀኞች በእምነት እምንከፋፈል መሰሎት አንድ ነን

    • @aledwake
      @aledwake 4 месяца назад

      Colonel Fentahun Muhabaw Ere Leminden nw Mobile BE Kis Meyaza ?😢Koy Araju Abiy Ahmed 👹 BE Aketacha tekomee ( electronic Sensor navigation) Endaystekachihu👈 Beza lay bakachihu Bezu Interview atabezu. Fetari Ke Enate gar yehun. Del Le Amhara 💪

    • @user-zs4xl4iw7n
      @user-zs4xl4iw7n 4 месяца назад +2

      አወ ልክነህ በእስልምናችን ፖለቲካ እየሰሩብንነው ቢሆንም ነቅተናል

  • @asmara3973
    @asmara3973 4 месяца назад +5

    ❤❤❤❤እግዚአብሄር እድሜ ከጤናጋ ይሥጣቹ ❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖመላው የአማራ ህዝብ እንካን ደስ አላቹ

  • @user-yq7ze3xf5y
    @user-yq7ze3xf5y 4 месяца назад +12

    አማራ አማራ🎉

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 4 месяца назад +9

    አይዞን አማራየ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @elaftube8280
    @elaftube8280 4 месяца назад +13

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ❤

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l 4 месяца назад +55

    ወሎ ቤት አማራ ድንቅ ህዝብ ለአማራነት ብዙ ዋጋ የከፍለ የማይመዘዝ ካርድ የለም ወሎ ላይ በእምነት በሁሉም ነገር ግን በብቃት ነው የሚያልፈው ድንቅ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 4 месяца назад +3

      ከጀግንነት ጋር

    • @bkale6181
      @bkale6181 4 месяца назад

      @user-hg6gq5yh6d ፋኖ የእናቶችን እንባ ማስቀጠል ብቻ ነው ውጤቱ ተቀበል ።

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l 4 месяца назад

      @@bkale6181 ውጭ ከዚህ ነጃሳ

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 4 месяца назад

      @@bkale6181 ጥንብ ሸኔ ጋላ

    • @tediabegaz8031
      @tediabegaz8031 4 месяца назад

      @@bkale6181 ፋኖ የአንተን የሆዳም ካድሬውን ዕንባ ነው የሚያስቀጥለው!

  • @FomXjd
    @FomXjd 4 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖነት

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 4 месяца назад +7

    እንዴት ደስ ይላል:: የናንተ አንድነት የጠላትን ውድቀት ያፋጥነዋል::

  • @alexet12
    @alexet12 4 месяца назад +6

    ያምርብናል አንድ ስኖን 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i 4 месяца назад +7

    ደስታችን ወደረ የለውም የአሳምነው ልጆች አባታችን አንድሁኑ ብሏል አንድሁኑ የአባታችሁን ቃል ጠብቁ አወ መርሳ ላይ በገጠሩ በጣም አስነዋሪ ተግባር እፈጸሙባቸው ነው ዋርካችን ፋኖነን እያሉ ህዝቡን እያስቸገሩት ነው ማርያምን

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i 4 месяца назад +5

    ማርያምን በአንድ ላይ ሳያችሁ የደስታ እምባ ነው ያነባሁት እፍፍፍፍፍ የእኔ ጀግናወች ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 4 месяца назад +6

    ያአላህ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ከአንተ ነው አገራችንን በእዝነትህ ሰላም አድርግልን በአገሬ ምድር ክፉን አርቅልን ክፉን አታሳየን አታሰማን

  • @AregaGashaw
    @AregaGashaw 3 месяца назад

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ

  • @hope8216
    @hope8216 4 месяца назад +36

    አማራ ፋኖ ከጀግኖችም የጀግና ጀግኖች ናችሁ:: እሚደንቀን ሰው አንብቦ መናገር የማይችለውን እናንተ ፋኖ አማራዎች በብሩህ አእምሯችሁ ሳታነቡ ልቅም ያለ ንግግር የማድረግ ችሎታችሁ ነው:: ተባረኩልን:: ኑሩልን:: በርቱልን::ቅዱስ እግዚአብሄር ድል በድል ያጎናጽፋችሁ::

  • @benjamin6222
    @benjamin6222 4 месяца назад +7

    ጀግናው ፋኖ በርቱ አለንከጎናቹ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 4 месяца назад

    የኛ ጀግኖች ድል ለፋኖ💪😍🕊

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 4 месяца назад +26

    ለአማራ ህዝብን ያስቀደመ ለስልጣን የማይሳሳ ኮኔለን ፈንታሁን ሙሃባ እናመሰግናለን ለዚህ ስራህ፡፡በርቱ ጀግኖች

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 месяца назад

      በጣም እንጅ 🥹🥹ትኩረቱ ትግል ላይ ነው

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 4 месяца назад

    ድል ለ ተገፋው አማራ ፋኖ🐅🐅🇨🇬🇨🇬🐅🐅

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖች❤❤

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c 4 месяца назад

    እንኳን አብሮ ደስ አለን አላችሁ ጀግኘኖቻችን አይዞን💚

  • @TerghhY
    @TerghhY 2 месяца назад

    ድል. ለፋኖ

  • @user-bt2ye8fc5y
    @user-bt2ye8fc5y 4 месяца назад

    ድል ለፋኖ

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 4 месяца назад +6

    የየዋዎቹ የደጋጎቹ አምላክ ይርዳችሁ❤❤❤

  • @abayehabtamu3390
    @abayehabtamu3390 4 месяца назад +17

    መሳይ የአብይ እራስ ምታት በርታልን ጀግናችን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 4 месяца назад

    አለሞቻችን ደሞቻችን ፋኖ ሳተናዎቻችን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን እመብረሀን ትጠብቅልን

  • @eexx7797
    @eexx7797 4 месяца назад

    ድልለአማራህዝብ

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 4 месяца назад +3

    እናት ወልዶሀል የኛ ወድም ወላሂ አነጋገርህ እራሱ ወብ ስነምግባርና ሀቅን ይዘህ እደምትጓዝ ስነምግባርህ ይናገራል ወድሜዋ ፈጣሪ ድሉን ለናተ ያድርገዉ ስንል ፈጣሪን እንማፀናለን አብሺሩ ሀቅ መሸም ሀቅ ናት አብሺር!!!!!
    በመጨረሻ መሳይየ ትክክለኛ መረጃ እና ከወድሞቻቺን ጉን በመሆንህ እናመሰግናለን ወድሜ

  • @solomonbaraki7711
    @solomonbaraki7711 4 месяца назад

    አግዚአብሔር ይጠብቃችዉ ጀግኑች ኩራንባችዉ❤❤❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 4 месяца назад +5

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡አላህ፡ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 4 месяца назад +5

    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @mahilebase3127
    @mahilebase3127 4 месяца назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪 ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን 💚💛❤ ስለሁሉም ነገር ድል ለፋኖ

  • @user-zn1en4jy2t
    @user-zn1en4jy2t 4 месяца назад +1

    ፋኖ ያሼንፋል ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ

  • @FhHg-dn9je
    @FhHg-dn9je 3 месяца назад

    ድል ላፋኖ

  • @mekdes1562
    @mekdes1562 4 месяца назад

    አንድነት ሀይል ነዉ አንድ ስንሆን እናሸንፋለን እንኳን ደስ አለን

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 4 месяца назад +14

    መሳያችን አንተም እኮ ሰንት ብርጌድ እንደምትመራ ታውቃለህ ጀግና ነህ ወንድሜ ለአማራ ህዝብ የቆምክ ማንም ፅንፈኛ አንተን አሸባሪ ቢልህለኛ ደግሞ የብርጌድ መርያችን ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጥላ ከለላ ይሁንልህ አትለየን እንወድሃለን ❤❤❤

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 4 месяца назад +1

    መሳይ ጀግናችን❤ በርታልን

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 4 месяца назад

    እግዚሐብሄር ይርዳችሁ

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 4 месяца назад +4

    አላህ ይገዛችሁ

  • @ssuw5688
    @ssuw5688 4 месяца назад

    ዋዉ እንደዛሬው ደስ ብሎኝ አያውቅም የወሎ ፋኖ ዉደ አንድ መጣ

  • @Kenerie
    @Kenerie 4 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @idhrhisyasin
    @idhrhisyasin 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ፋኖአብሺር❤❤❤

  • @cfbvhbbvvxjdhd7293
    @cfbvhbbvvxjdhd7293 4 месяца назад

    የኒጀግናእኮራብሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f 4 месяца назад

    የኛ መሪ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና የዘመናችን ጀግናች

  • @AyiNAlemKasie-ip4ze
    @AyiNAlemKasie-ip4ze 4 месяца назад

    አበሳችን በርቱልን❤❤❤❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 4 месяца назад +1

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 4 месяца назад

    እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ለብልፅግና መንግስት ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን

  • @seidyimamayele
    @seidyimamayele 4 месяца назад +3

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር አያጉላችሁ ደሞቼ ድል ለፋኖ ይሁን ❤❤

  • @NetsanetYeshitila-hm4sz
    @NetsanetYeshitila-hm4sz 4 месяца назад

    ESEY SELAYEWUHACHU betam desi belognal ayezhwachu bertulen yene wudi amarayeeee 🎉🎉

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 4 месяца назад

    የኛ ጀግኖች አላህ ከናተ ጋር ይሁን አማራ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤እኮን አንድ ሆናቹሁልን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 месяца назад +9

    በርቱ የኔ ጀግኖች ፍኖ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ ድል ለፍኖ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ውርደት ለመናፍቁ አብይ እና ጅሌዎች ሞት ለአብይ ሞት

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 4 месяца назад

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤🎉

  • @seneshawasress6940
    @seneshawasress6940 4 месяца назад

    በርቱ

  • @user-eg1ep3yj3r
    @user-eg1ep3yj3r 4 месяца назад +3

    አሏህ ሆይ ፋኖን አደራ

  • @SancoSanco-lu5fm
    @SancoSanco-lu5fm 4 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪

  • @User1987-z1i
    @User1987-z1i 4 месяца назад +2

    በርታ መሳይ የሚናገርለት ያጣን ህዝብ የሚናገርለትን ለማሳጣት የሚደረገውን አትስማ

  • @user-yi3sq3jd9i
    @user-yi3sq3jd9i 4 месяца назад +1

    ድል ለነበልባሉ አማራ ፋኖ❤❤

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 4 месяца назад

    🇨🇬🇨🇬💪💪💪ፋኖፋኖ🇨🇬💪💪💪💪💪👏👏🕋☝☝

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 4 месяца назад +3

    አማራየ ❤
    See how warkaw Mire is always articulated and eloquent.
    Col. Fantahun the humble man
    Proud of you two 👏

  • @biniyamwassie
    @biniyamwassie 4 месяца назад +1

    ድል ለጀግኖቻችን 💪💪💪

  • @user-xo4uj4cl9p
    @user-xo4uj4cl9p 4 месяца назад

    አባውቃው ፋኖ አላህ ከናንተጋይሁን ግንመንቃትአለባችሁ ምክናየቱም በእምነትም እየከፋፈሉንነውና አላህ ህዝባችንን እና ሠላም የሚፈልገውን ኢትዮጵያዊ ን በሙሉ ሠላሙንያምጣልን።

  • @user-fy4om6yv3b
    @user-fy4om6yv3b 4 месяца назад

    Thank you Fano Mirae Wedaju for the heads up!

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 4 месяца назад

    አንድነት ኃይል ነው 💪
    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ድልን ያጎናጽፋችሁ አሜን

  • @mggg8841
    @mggg8841 4 месяца назад

    💪💚💛♥️💪Fano 💪💚💛♥️💪

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 4 месяца назад

    ❤❤❤❤FANO FANO FANO MAY GOD BE WITH FANO ❤❤❤❤FANO FANO FANO

  • @MukuMaka-zj2gq
    @MukuMaka-zj2gq 4 месяца назад

    Unity is strength bravo Amhara FANO taker of Banda always

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 4 месяца назад

    በርቱልን ፈጣሪ ሃይልና ከለላ ይሁናችሁ ጀግኖቻችን እንወዳችኃለን❤️❤️❤️ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 4 месяца назад

    ዋርካችን መከታችን እግዚአብሔር አይለይህ
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ

  • @adeshrska6601
    @adeshrska6601 4 месяца назад +1

    ጀግኖች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @user-by8cf4kt7d
    @user-by8cf4kt7d 4 месяца назад +1

    ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን አለኝታዎቻችን

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 4 месяца назад

    VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq 4 месяца назад +9

    ኮሎኔል በእውነት መሬ ወንድሞቻችን ሁሉ እናንተ ከጫካ ወጥታችሁ እኛ በአለማት የተበተንን አማራዎች ነፃነት ታውጆ ወደ ሀገር ተመልስን እንደ ሙዚየም እናንተን የበአካል ለማየትና የእናንተን ጉልበት ለመስም እንድንበቃ እንፅልያለን::

  • @user-bk4tu6ce6y
    @user-bk4tu6ce6y 4 месяца назад +1

    ጀግኖችን እንኮንም ደስ አለን : አደራ በራችሁን ለጠላት አትክፈቱ

  • @samuelshirka7796
    @samuelshirka7796 4 месяца назад +1

    Colonel Fantahun Muhabe & Mere wedajo we Love you ! Viva Amhara Viva Ethiopia Viva Eskender Z Great !!!!!

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 4 месяца назад +2

    ድል ለናንተ ይሁን!!! አድማ ብተና እና ሚሊሻዎችም ከነ ኮለኔል ፋንታሁን ሙሀቤ ተማሩ የትም አትደርሱም አማራ ስለሆናችሁ ትረሸናለህ።

  • @user-xk5lq8pp4z
    @user-xk5lq8pp4z 4 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎናል አንድ በመሆናችሁ ነገር ግን ትንሽ ቅር ያለን ነገር መሬ ትንሽ ትልቅ ብታከብር ኮኔረሉን ቀዳሚ ብደርገው የሚለው ነው ነገር ግን በጣም እንወዳችኋለን

  • @MehamdSeid
    @MehamdSeid 4 месяца назад

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @nunuteferi3602
    @nunuteferi3602 4 месяца назад

    እግዚኦ ኧረ ፈጣሪ ይድረስልን የአማራውን ሰቆቃ በቃችሁ ይበል አማራው መንቃት አለበት በብልፅግና መታለል የለበትም አይናችሁን ክፈቱ

  • @menutube7647
    @menutube7647 4 месяца назад

    ድል ለፋኖ ❤️💪 ከጎናችሁ ነን በርቱ ወንድሞቼ

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 4 месяца назад

    እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርኩ አብሽሩ እናሸንፋለን ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግኖች ፋኖዎቻችን💪💪💪💪❤❤❤❤❤

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 4 месяца назад

    ጀግናው ፋኖ የብልፅግናን ዙፋን ጠባቂን እየለበለበው ነው

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 4 месяца назад +3

    መሰይ ብዙ አንተን ለማሸማቀቅ መንግስትም ግለሰብም አየጣሩ ሰለሆነ አትስማ አማራም አይሰማም በርታ ወድሜ

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z 4 месяца назад

    በርቱልን እግዚአብሔር ከናተጋር የሰሁን።

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f 4 месяца назад

    ድል ለእናተ ድል ለአማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lu6cf5qx3z
    @user-lu6cf5qx3z 4 месяца назад

    ሁሌም ድል ለፋኖ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 4 месяца назад

    እሰይ የኔ ጀግኖች ንቁበት ለዚህ ለሰላቢ አብይ መንግስቱን ለሜቆየት መከፋፈል ስራውስለህነ ለብልህአይነግሩምላንበሳአይመትሩምና መተባበራችሁድልንያፋጥናል የኢትዮጵይ አምልክከና ንተ ጋር ነው

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q 4 месяца назад

    እሠይ እሰይ እሰይ አባቶቼ ወድሞቼ በእውነት የአባቶቻችን አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁንልን አንድ ከሆናቹሁ ማንም ጠላት አያደክማቹሁም ተመስገን ወድሞቼ ልፋታቹሁን ቆጥሮ የምትወዱዋትን ነጻነት ያጎናጽፍልን በእውነት ከፈጣሪ በታች ተሰፋችን በእናንተ ላይ ነው

  • @user-pb8bg6zm1b
    @user-pb8bg6zm1b 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 4 месяца назад

    @lhamdulilah😢💪🏻💪🏻💪🏻

  • @MengistuBezabih
    @MengistuBezabih 4 месяца назад

    ኮሎኔል የጦር መሪ ብቻ ሳይሆኑ አስተዋይና የህዝብ አባትም ልጅም ነዎት!!!እግዚያብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀዎት።ክንዳችሁንም ያበርታልን።

  • @user-mj1ww9jx1g
    @user-mj1ww9jx1g 4 месяца назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 месяца назад

    ባንድ ሳያችሁ ምን እንደተሰማኝ ልነግራችሁ አልችልም አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ምርት የኔ እንቁ ይህን የመሰለ አባት ይኖራል ቢባል ይገባዋል ግን ለሀገር መሞት ሆነና ጦር ይመራል ፈንታው ሙሀቤ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 4 месяца назад

      ምርየ የኔ ጀብደኛ ጀግና ሁሌ ኑርልን ክፉአይንካችሁ ድል አይለፋችሁ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 4 месяца назад

    እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን

  • @user-hd2cs8df6b
    @user-hd2cs8df6b 4 месяца назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከቶ መቸ ነው ኢቶጰያ ድና የምናያት