ዘማሪት ሰናይት እንግዳ ህመም ውስጥ ሆና የተሰጣት ዝማሬ | ቤቷ ድረስ በመሄድ ተጎበኘች Prophet Anteneh bezabih | GH TV 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 279

  • @prophetantenehbezabih4125
    @prophetantenehbezabih4125  Год назад +31

    የሰናይት እንጊዳ ዩትዩብ ቻናል
    👉 www.youtube.com/@senaitengda-official2317
    ስልክ 👉 0911416144
    የንግድ ባንክ 👉 1000352209744
    የወንጌል ብስራት ቤተ - ክርስቲያን
    ዘውትር እሮብ እና እሁድ ከጠዋቱ 3 : 00 - 9 : 00 ሰዓት
    አስደናቂ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ያለበት በልዩ መገለጥ
    👉 በአግዚአብሔርን ቃል
    👉 በዝማሬና በአምልኮ
    👉 በጸሎት እና ነጻ መውጣት
    👉 በትንቢት እና በምሪት
    የእግዚአብሔር ባሪያ ነብይ አንተነህ በዛብህ ያገለግለናል ።

    • @AmenTeddy-w2v
      @AmenTeddy-w2v Год назад

      አተስ እደውተባረክ የምር የክርስስቶስልብ

    • @Elsa-x3k
      @Elsa-x3k Год назад

      አይዞሽ፣ጌታእየሱስ፣ካንቺ፣ጋር፣አለ

    • @TigstGirma-j8b
      @TigstGirma-j8b Год назад

      አይዞሽ ጌታ ይማርሽ አይዞሽ ❤❤

    • @zerogaming1554
      @zerogaming1554 8 месяцев назад

      አይዞሽ ጌታ ኢየሱስ ካንቺ ጋር ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @muridaheru3918
    @muridaheru3918 Год назад +25

    ጌታ እየሱስ ጨርሶ ኢማርሽ የኔ እናት በመዝሙርሽ ተፅናንተናል ተባረከናል ያገለገልሽዉ ጌታ አይጥልሽም❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Год назад +13

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንዴት ደስ እንዳለኝ በተለይ ደረቷ ጥግት ብለህ ስታፅናናት ልቤን ነካሀዉ ሁላችሁንም እሷን እንዳፅናናታሁ እናንተንም ቸሩ አምላክ ያፅናናችሁ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Год назад +3

    እንኳንደናሆንሽ እናንተጌታ ይባርካቹ ሌሎች አገልጋዬች ሳይሰሙቀርተው መሰለክ ክብርለሚገባው ክብርአይሰጡም በቲቮሶነው ሚሰሩት

  • @asmamawbiru1342
    @asmamawbiru1342 Год назад +1

    Seni God be with you we will pray for you..

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Год назад +27

    ❤❤❤❤የኔ እናት ዕድሜሽን ስጥተሽ ያገለገልሽው ጌታ አይጥልሽም አይዞሽ፣እርሱ ደግ ግታ ነው፣እርሱ ያገለግልሻል፣ለበሽተኛው አልጋ አንጣፊ ጌታ እርሱ ይንከባከብሻል፣ሰልፉ የማነው?
    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ያንተ ነው
    ብለሽ ሰማይ ዙፋኑ ስር የሚደርስ ዝማሬ ዘምረሽለት፣ጌታ በጨረሻው አይጥልሽም።

  • @a.z9309
    @a.z9309 Год назад +18

    እንዲህም አይነት የእግዚሐብሄ ሰዎች አሉ እግዚአብሄር ይባርካችሁ::

  • @senaitshawel3681
    @senaitshawel3681 Год назад +23

    እህታችንን የምትጎበኟት ቅዱሳን ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @tenayemerid4757
    @tenayemerid4757 6 месяцев назад +1

    እንደ እግዚአብሔር ቃል እህታችንን ስለጎበኘህ ስለ አፅናናህ subscribe አደረኩህ አሁንም የጌታ ልብ ይሁንልህ

  • @almazejersa6943
    @almazejersa6943 Год назад +13

    ልክ እንደ አልዓዛር ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በአንቺ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር መሆኑ ተረዳሁ። ሁሌም ደስታሽ ሙሉ ይሁን!!!

  • @tinebebassefa2173
    @tinebebassefa2173 Год назад +4

    አንቺ ጀግና ነሽ አማኝ ነሽ እምነትሽ ከሁኔታ አልፎል ጌታሽ ስመጣ አክሊልሽን ትቀበያለሽ የኔ እህት በርቺ እስከ መጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል አሁንም ፅኚ እደዘመርሽው አለም አትመጥንሽም ዋጋሽ እላይ ነው ተባረኪልኝ

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 Год назад +15

    የተወደድክ ልጀ ነቢይ አንትየ አንተንም መንጋውንም ጌታ ይባርካችሁሁሁሁሁሁ

    • @ruthgirma7345
      @ruthgirma7345 Год назад

      መንጋ 😅😂 እረ ወዬው ገና ብዙ ትሉታላቹ ይህን ህዝብ

  • @neftalemneftesh4475
    @neftalemneftesh4475 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜ ፈውስሽ ፈጥኖ ይብቀል የኔናት አስመሳይዋ አለም አልበላችሽም እኛም አመለጥን✋

  • @Kiru-z7q
    @Kiru-z7q Год назад +13

    የኔ እናት የጌታ አብሮሆት ይብዛልሽ ምህረቱ ባንቺ ላይ ይሁን

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 Год назад +12

    አንቺ ብርቱ ሴት እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ የምታልፌበት መንገድ ሁሉ የእግዚአብሔር ክብር ሊገለጥብሽ ስለሆነ ነው እንዲሁ በዋዛ መሞት የለም ገና በመዝሙሮችሽ እንባረካለን ገና ጌታ በአንች ስራ አለው ይሔ ማለፍያሽ ነው ክብር አለ ገና❤❤❤❤❤

  • @SelomeMehamed
    @SelomeMehamed Год назад +6

    ይሄ መታደል ነዉ ነብይ ተባረክ እንደጎበኘሀት ተባረሰ

  • @ErmakoBinchamo
    @ErmakoBinchamo Год назад +6

    የእግዚአብሔር ባሪያ እህታችን ሳናይት እንግዳ ገናናዉ ኢየሱስ ካንቺ ገር ይሁን፡፡ እግዚአብሔር ይፈዉስሽ፡፡

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l Год назад +22

    ማንም ባይኖር የምትወጀ እና ያገለገልሽው አምላክ ካንቺ ጋር ነው

  • @desalegnamele
    @desalegnamele Год назад +8

    እግዚአብሔር ይማርሽ ዕህቴ አንተም የጌታ ሠው ተባረክ

  • @wakahadgu5169
    @wakahadgu5169 Месяц назад

    ኤህ ኣምላኽ ምሕረድ የውርደልኪ ዛሓብተይ ❤

  • @neftalemneftesh4475
    @neftalemneftesh4475 7 месяцев назад +1

    ዋው ብርታትና ከበሬታ ልብስዋ የሆነ ታለቅ አገልጋይ ናት እኮ
    አኔ ግራ ለገባው ሰው መዝሙርዋን ለመላክ ብዬ ሰገባ ነው ያገኘሁት ተባረክ አቦ✋✋💙

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Год назад +1

    የኔ እናት የኔ ውድ አይዞሽ ጌታ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ማለቴ ጌታ ሁሉንም ይወዳል ነገር ግን ለዲያቢሎስ ራስ ምታት የሆኑ ሰዎች ላይ ሰልፍ ይበረታል አሁንም እናቴ ሰልፉና ውጊያው የጌታ ነው ስለዚህ ድሉም የጌታ ነው ድሉ ያንቺ ነው በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ደግሞ ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰው አንተነህ ተባረክ እንደዚህ ዓይነት ድንቅና መልካም ሰው የረሳቸውን የምታስታውስ ልዩ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ ፡፡

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Год назад +8

    የኔእናት።።እናት።።።ጌታበምስጋናያቁምሽ❤።።።በምንችለውሁሉከጎንሽነን❤

  • @derejebekalu6618
    @derejebekalu6618 Год назад +2

    እናታችን አንቺ የወንገል አርብኛ ተባረኪ!!!!

  • @HibistYimer7189
    @HibistYimer7189 Год назад +1

    ሰንዬ አይዞሽ ከጎንሽ ነን እንወድሻለን❤

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete Год назад +1

    ተባረኪ አህቴ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ካንቸ ጋር ነው

  • @Shitayedworke
    @Shitayedworke Год назад +1

    አይዞሸ. ጌታ. ካንቺ. ጋር. ነው. ሠው. ምን. ያደርጋል. አላቅሦሸ. ነው. የሚሄደው. ጌታ. ግን. ካንቺ. ጋር. ነው. ጌታ. ይመጣልሻል. እመኚ. Fውሥ. ሆኖልሻል. የልጆች. እንጀራ. ነው. በህይወትሸ. ላይ. ጠዋት. ማታ. አውደ. ይጰነልሻል

  • @Kiru-z7q
    @Kiru-z7q Год назад +4

    የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይባረክ በሰማይ ጠል ያረስርስህ ተባረክ

  • @rahelteklu1795
    @rahelteklu1795 Год назад +4

    SHALOM SHALOM Amen Amennnnnnnnnnnnnn Yegeta Bariya Anetiye Enaniteme kidusanoche Beyesuse Sime Tebareku Tekenawenuuuuuuu Beyesuse Sime 💕💐

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Год назад +1

    አመን አሜን

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Год назад

    ቃላት የለኝም እናንተ የጠፈችብንን እህታችን ን ስላገናኛችሁን ተባርኩ

  • @legesseabreham9821
    @legesseabreham9821 Год назад +1

    Alem aymetnenm tsega ybzalesh enatachen Egziabher mihretun yabzalesh

  • @Abhes-qu3yk
    @Abhes-qu3yk Год назад +4

    ይሄ መታደል ነዉ ነብይ አንተዬ ዘማሪ ሰኒዮ እንወደሸለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiAlemu-n1o
    @MimiAlemu-n1o Год назад +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ አይዞሽ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Год назад +2

    ሥንዬ ጌታመልካምነው ደግሞ በአዲሥ ጉልበት ሀይል ትባረካለሽ የኔአደኛ ነገርሁሉ ለበጎ እደሆነ እናውቃለን አይዞሽ በርችልኝ ጀግናዬ ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeaH-i3m
    @MeaH-i3m Месяц назад

    ነቢዩአተነ
    ተባረክበጌታሲሚ🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido8398 Год назад +6

    እግዚአብሔር. ፈውሱን ይለክልሽ

  • @ttlove618
    @ttlove618 Год назад +2

    አይዞሽ እህቴ የአንችን መዝሙር ስስማ እናቴን አስተውሳለሁ በጣም ነበር አቴንሽን ስጥታ የምስማሽ እኔም በጣም ነው የተባረኩት በመሙርሽ ተባረኪ አሜን

  • @Birutkan
    @Birutkan Год назад +1

    አሜንንንንንንንን የኔ እናት እግዚአብሐር ይምራሸ አይዛህሸ ጌታ አጠገብ ነዉ

  • @calebsfamilyofficialpage7601
    @calebsfamilyofficialpage7601 Год назад +3

    ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክ ስለ ጎበኛችሁት እግዚያብሔር እንደገና አለምልሞ ያቁምሽ...

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Год назад +3

    አሺ በርቀት ብንሆንም በስልክ እናገኛሻለን
    አንተም ተባረክ ወንድሜ

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Год назад

    ተባረኩ እይጌታ ድንቅ ነህ መኝታን የምታነጥፍ እሳትህ በእህታችን ውስጥ ይለፍባት

  • @AynalemTadese-u6l
    @AynalemTadese-u6l Год назад +1

    Eheta leza wendem wehawen yankesakeselet geta balasebshew geza yedreslesh

  • @Etenich
    @Etenich Месяц назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏

  • @rashidjula6314
    @rashidjula6314 Год назад

    በአንች ፀጋ ተጠቅመናል ጌታ መከራሽን ጠረጎ እንደገና ታገለግይው አለሽ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад +1

    የምትወደጅ እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋርነዉ።

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Год назад +1

    ይህም በጌታ አይን ቀላል ነውና እሱ ይዳብስሽ አይዞሽ እማ

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido8398 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @almazejersa6943
    @almazejersa6943 Год назад +4

    ተባረኪ እግዚሐብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!!

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido8398 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን. ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Год назад

    አሜን አለም አትመጥኚኝም ሰኒ ሁሌም ምባረክብሽ

  • @senayitTefera-n2b
    @senayitTefera-n2b Год назад

    ውይይ የእግዝሀብሄር ሰው እንደው ዘመንህ ይባረክክ አብረውህ የጠየቋት ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ ምን ልበልህ በጣም ደስስ የሚል አገልግሎት ነው ያየውብህ ፈፅሞ አይወሰድብህ ወንድሜ

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Год назад +1

    ጌታ ሆይ እባከህ ፎሳት👏👏👏👏

  • @zewudineshbelachew3725
    @zewudineshbelachew3725 Год назад

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈውስሽ

  • @YeznaZewdu-i5x
    @YeznaZewdu-i5x Месяц назад

    የእግዚአብሄር ፀጋ ይብዛልሽ!

  • @Almbel
    @Almbel Год назад +6

    ጌታ ይባርካችሁ የእግዚአብሄር ሰዎች

  • @Mery-f9m
    @Mery-f9m Год назад

    Amen geta yimarish zemenish yibarekish geta yibarekachu hululachim ❤️❤️

  • @Lore9072
    @Lore9072 Год назад +1

    በህመም እግዚአብሄር ይከብራል ብዬ አላስብም። በጌታ በኢየሱስ ስም ፈውስ ይሁንልሽ።

  • @Dibora.Aberra-j8t
    @Dibora.Aberra-j8t Год назад +2

    ያገለገልሽዉ,,ጌታ,,ከአንች,,ጋር,ነዉ,,

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 Год назад

    የኔ እናት ሰኒየ እግዚአብሔር መድሀኒት ይሁንልሽ አይዞሽ ❤

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Год назад +3

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው እንኳን የአዲስ ኪዳን ክርስቲያን ሆንሽ
    እኔም ስልክሽን ባገኛ ደስ ይለኛል

  • @tiruworkazerefegn8164
    @tiruworkazerefegn8164 Год назад

    እህቴ ጌታ ከአለ በቂ ነው እንዴ ት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር አይዞሽ ፍፃሜሽ ያማር ነው

  • @neftalemneftesh4475
    @neftalemneftesh4475 7 месяцев назад

    አሜን ተባረኩ ተባረክ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Год назад +1

    ያመሸው ጌታ ታማኝ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiniluTamrat
    @MiniluTamrat 7 месяцев назад

    ሰንዬ እወድሻለው ጌታ እየሱስ ይማርሽ ተባረኪልኝ !!

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 Год назад +1

    ውድ የእግዚአብሔር ምርጥ ልጅ ተባረኪልኝ የጨከንሽለት ያገለገሽው ጌታ በነገር ሁሉ እጁን ይግለጥ መልካሙን የተባረከውን እግር ያፍጥን ።እጁ ትፈውስሽ።

  • @SelamAkalu-x5s
    @SelamAkalu-x5s Год назад

    አሜን እህቴ ጌታ እንደገና ያቁምሽ እናንተም ወገኞቼ ተባረኩ።

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 Год назад

    ❤❤❤ Yagelegelsiw Amilak Mechem Bihon Ayitewesim Ayitilesim

  • @KsaAbha-f1v
    @KsaAbha-f1v Месяц назад

    እግዜ አብሔር ይመስገን እሱይማርሽ👏🙌

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um 9 месяцев назад

    ተባረኩ! እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።

  • @miratmanindra1451
    @miratmanindra1451 Год назад

    Ayzosh yenga konjo le bagonew selfu yegsabhernew lik anchi indalshiwunew egsabher yimarishal❤❤❤

  • @Blenkelali12
    @Blenkelali12 Год назад

    ብርቱ የእግዚአብሔር ባርያ ሰንዬ አገልግሎትሽ የተባረከ ነው እግዚአብሔር ካንቺጋ ነው ❤ ጌታ በቅርቡ ወደምትወጂው አገልግሎት ያስመጣሻል በአዲስ መዝሙር እንጠብቅሻለን እንወድሻለን አለ አለ የታመንሽው የተቀኘሽለት ❤❤❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Год назад

    አሜን ይሻረ ጌታ ይችላል ሰኒ በጣም ነው ምንወድሽ

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 11 месяцев назад

    በጣም ነው የምወዳት ጌታ ኢየሱስ የፈውሰሽ

  • @ShambelEngisso
    @ShambelEngisso Год назад +2

    የዘላለም ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጹም ፈውስ ያድርግልሺ ! ህምሽን የሰማሁት በ09/03/16 ዓ.ም ወገኖች ልጠይቁሽ እበትሽ በተደረገው ፕሮግራም ነው ፤ ፈውስሽ በኢየሱስ ስም ይጽና። በዛሬ ጀምሮ ሁለም በጸሎቴ ጊዜ ስለአንቺ በጌታዬ ፊት አኖራለሁ ። ከቀድሞ በበለጠ ክብር ቆመሽ እንደሚትዘምር ጽኑ እምነት አለኝ። ወንድም ሻምበል ከሃዋሳ !!

  • @HassetViews
    @HassetViews Год назад +2

    አይዞሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው❤❤

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 Год назад

    ስንዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 Год назад +6

    አሜን ጌታ ይክበር ሰንዬ ተባረኪ

  • @senayitTefera-n2b
    @senayitTefera-n2b Год назад

    የጌታ እየሱስ የምህረት እጁ ባንቺ ላይ ትሁን እህቴ

  • @tsehaykenea4426
    @tsehaykenea4426 Год назад

    የነበረ, ያለና ወደፊትም የሚኖር ሃያል ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን!!

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 10 месяцев назад

    ጌታ እየሡሥ ከናተ ጋ ይሁን

  • @menyotteklehaimanot1840
    @menyotteklehaimanot1840 Год назад

    ያመንሹዉ ጌታ ሁሌ ካንቼ ጋር ነዉ : በጣም ጎበዝ ነሸ ተባረኪ። ❤❤🎉🎉

  • @hirutteferi748
    @hirutteferi748 Год назад

    ተባረኪ

  • @פאניטרונך
    @פאניטרונך Год назад +1

    እድሜሸን ሰጥተሸ ያገለገልሸው ህህቴ አይጥልሸም ጌታ ይፉውሸሸ

  • @gedamd1528
    @gedamd1528 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ የፈውስሽ እንደገና ለራሱ ክብር ያቁምሽ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Год назад +2

    ቡሩከ ሁንልኝ የኤግዚብብሔረ ሰው

  • @a.z9309
    @a.z9309 Год назад +2

    አንተንም ጌታ ይባርክህ

  • @betselotdaniel1975
    @betselotdaniel1975 Год назад +1

    ጸጋው ያብዛልሽ እህቴ ጌታ ካንቺ ጋር ነው

  • @enadade1573
    @enadade1573 Год назад +1

    አይዞሽ እህቴ የታመንሸው አምላክ አይተውሸም አይጥልሸም ፈውስ ይሁንልሸ

  • @yohannesworku5216
    @yohannesworku5216 Год назад +2

    አይዞሽ የኔ እናት ጌታ ከአንች ጋር ነው

  • @genet3063
    @genet3063 Год назад

    ተባረኪ ጌታ ይፈዉሥሸ

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Год назад

    ጌታ ብቻውን በቂ ነው !!!!

  • @alamalemtsehay4677
    @alamalemtsehay4677 Год назад +2

    አሜን በጣም የምትገርም ነብይ ነህ ይብዛልህ የጨመርልህ

  • @TsionToga
    @TsionToga Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ ayizosh geta kanch gar nw yen enati

  • @stodegreen3761
    @stodegreen3761 Год назад +1

    አይዞሽ ጌታ ካንቺ ጋር ነው::

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Год назад

    አይዞሽ ጌታ መልካም ነው እንደ ዘመርሽው አለም አላፊ ናት ጌታ ሲመጣ እኛ ግን ተሻጋሪ ነን አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ፅኝ በርች ጥቂት ጊዜ ነው እህቴ ተባረኪ ተባረኩ ስለ ጎበኛችኇት ፀጋ ይብዛላችሁ::

  • @almazejersa6943
    @almazejersa6943 Год назад +1

    እግዚብሔር በማያልቅ ምህረቱ ይጎብኝሽ!!!

  • @elsamelaku-c7d
    @elsamelaku-c7d Год назад

    እንዴት የታደልሽ የእግ/ር ሴት ነሽ አሁን ካልሽው በላይ ከዘመርሽው በላይ እግ/ር የድርግሽ ክብሩም ይገለጥብሽ።

  • @ribkasisay4802
    @ribkasisay4802 Год назад +1

    አንተንም የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ....... ትልቅ ማስተዋል ነው

  • @ManeWo
    @ManeWo Год назад +1

    እንጎበኛታለን ጌታም ይረዳናል ።