Very true and Amen! 'We are His Masterpiece!' (Ephesians 2:10). Hallelujah! All involved in this Godly activity - support, care, and emotional maintenance, Remain Blessed Abundantly! Let God be with you ALL!
@@amentvethiopia Not only sharing, but standing by her side as well - this is what is expected of us, called to His Kingdom! Remember, 'No good thing will He withhold From those who walk uprightly' (Psalm 84:11). AMEN! I stand in agreement, connect in faith, believe and receive in the mighty name of Jesus Christ, our King! Hallelujah!
አሜን ቲቪ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።ለታመመችዉ እህታችን ያደረጋችሁትን በጎ ሥራ ለኢየሱስ ክርስቶስ እንዳደረጋችሁ ነዉና።❤❤❤
Thanks for watching please share and subscribe our channel
ተባረኩ።
I’m orthodox but I’m always listening her gospel song 🎶
“Selfu yemanew “ ❤❤❤
Egzabher yimarish
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ጌታ ፈዋሽ ነዉ አይጥልሽም መዝሙርሽ ብዞዎቾን አፅናንቷል❤❤❤
ለቅዱሳን ይህ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ስለሆነ እንማርበት እንረዳዳ እግዚአብሔር ይከብራል።
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ሰንዬ በመከራችን ዘመን አንቺ እኛን አፅናናሽን እምባችን ታበሰ ዛሬ ስታለቅሺ አስለቀሽኝ ግን በአንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ጌታ ይጎበኝሻል ይፈውስሻል አንቺኮ የወንጌል አርበኛ ነሽ እንደገና በገናሽን ታነሻለሽ በርቺ
Thanks for watching please share and subscribe our channel
ጌታ እየሱስ ይፍውስሽ እኔም በአንች መዝሙር ነው ጌታን የተቀበልኩት ሰልፉ የማነው በሚለው
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ጌታ ኢየሱስ መልካም ነው።።
❤❤❤❤
እህታችን ሰናይት ጌታ እየሱስ ወደ ሙሉ ጤንነትሽ በቶሎ ይመልስሽ ጌታ መልካም ነው እረጅም እድሜን ያጥግብሽ❤❤❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
አሜን 🙏🙏🙏😍
እህት ሠኒ የዘመርሽለት ያገለገልሽው ጌታ ያገለግልሻል አይዞሽ የኔ እህት እንፀልያሐን ሁሉን ይችላል እግዚአብሔር
Thanks for watching please subscribe our channel
አገልግለው የተረሱትን ታመው ከቤት የቀሩትን ወገኖችን በዚህ መልኩ መጎብኘት በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ ያለው ነው። ተባረኩ!
Thanks for watching please share and subscribe our channel
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
ኢየሱስ ይመጣል
ውቦች ድንቅ እህቶች ደስ ስትሉ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ ቅዱሣን ደስ ያሠኛችሁ
Thanks for watching please share and subscribe our channel
Thanks for watching please share and subscribe
We love you God loves you. Please do not cry.
ልብሽን የጠበቀ ጌታ ይባረክ አሁንም ደግሞ ጨርሶ ይፈውሰሽ ሰልፉ የማነው ሰልፉ የማነው ልሁል የእግዚአብሔር ያንተ ነው❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ እህቴ ሰኑ ጌታ ይፈውስሽ
Thanks for watching
በመከራይ ጊዜ በዝማርዎቹአ በብዙ ተጠቅምያላሁ በተለይ "ሰልፉ የማን ነው?" ሚለው መዝሙር በተቻለን ሁሉ ከጎኖዋ እንቁም ተባረኩ!!
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ሰብሊ ለሰኒ ስላደረግሽላት መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ብድርሽን ይከፈልሽ ሰኒ በዝማሬዎችሽ ተፅናንተናል ቀሪ ዘመንሽ የተሻለ ይሁንልሽ ❤❤ ሁላችሁም ተባረኩ
Amen thanks for watching please subscribe and share our channel
እህታችን ሰናይት ጌታ ካንቺ ጋር ነው! መከራ ማብቂያ አለው ለጊዜው ነው ጌታሽ ይመጣል! ተባረኩ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
እ/ር ዘመናችሁን ይባርክ ጌታን ደስ የምያሸኝ አገልግሎት ይህ ነው!!!
ተባረኩ ❤❤❤እግዚአብሔር በፈውሱ እጁ ይዳስሽ ሰኒዬ ❤❤❤❤
Thanks for watching please subscribe our channel
ያገለገልሸው ጌታ በምህረት እጆቹ ይጎብኝሽ ;🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks for watching please share and subscribe our channel
ከዚ በላይ ይገባሻል ብርቱ ሴት ነሽ ዛሬም እንደ መዝሙርሽ ሠልፉ የእሱ ነዉ ጠንካራ ሴት ተባረኪ ፡፡ እናንተም ተባረኩ፣፣
አሜን ቲቪ ጌታ እየሱሰ ዘመናቹን ይባረክ ወጋቸው በጌታ ዘንድ ይሁን❤❤❤
እግዚአብሔር ያገለገሉትን አይጥልም አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
Thanks for watching please share and subscribe our channel
እንዴት ደስ እንዳለኝ! ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ እህት ሰብለ አገልግሎትሽን ይባርክ!
እታችን ሰኒ አንቺ በረከታችን ነሽ በአንቺ ተጽናንተናል ሁሌም በአገለግሎትሽ እሻገራለው ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ ።
ሰንዬ ጌታ ይፈውስሽ በመዝሙርሽ ተባርኬአለሁ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ገናና እግዚአብሔር አዋቂ በአንቺ ላይ እሱ ያለው ብቻ ይሁን
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጌታ የበለጠ ይፈውስሽ
Thanks for watching please share and subscribe our channel
አሜን ቲቪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
አሜን ቲቭ ጌታ ይባርካቺሁ!!ጌታን ያገለገሉ የአግዚአብሔር ባርያወች ክብር ይገባቸዋል!!!
Amen thanks for watching please subscribe and share our channel
አሜን ቲቪ ሰብለ ጌታ ይባርኪሽ ትልቅ ሥራ ነው የሰራሹ ዘማሪት ሳናይትን እንደ ተማመች ሰምቼ ምን እንደ ሆነች አለወኩም ነበረ አሁን ለሁላችንም አስወቃችሁ እንዲሁም ስጦታ በመስጣት በመዝናናት አባረታታችሁ አንደኞች ናችሁ መልካም ሥራችሁ በሰማይ ወጋ አለው ተባረኩ እንረዳታሌን ትፈወሰሌች
እነታችን ዘመሪት ሰለሕት እግዝአብኤር እራሽም እድሜን የኑርሽ የእግዝአብሔር ሴት ☝👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐👐❤
Amen tv ጌታ ዘመናቹህ ይባረክ
Thanks for watching please share and subscribe our channel
ውጊያው የማነው ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ ያንተው ነው የሚለውን ዝማሬ የዛሬ 26 ዓመት ነው የማውቀው
ዘመናቹ ይባረክ ስንዬ ጌታ እየሱስ ይማርሽ ወደንብያትጋ ህጂ አፅልይ ትፈወሻለሽ ይህ የጠላት ስራ ነው ጌታ ክንፍ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks for watching please subscribe our channel
አይዞሽ እህቴ ጌታ መልካም ነው ያገለገልሽው ጌታ ከጎንሽ ነው
Thanks for watching please share and subscribe our channel
እግዚአብሔር አገልግሎታችሁንይባርክ
እህቴ ሰናይት ጌታ ይባርክሽ በዘማሬሽ ተሻግሬያለሁ እድሜና ጤናሽን ጌታበ ብዙ ይባርክልሽ።
Thanks for watching please share and subscribe our channel
እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክልሽ አይዞሽ ሰኒ የጌታ ነሽ እርሱ ማንንም አይጥልም..
እግዚአብሔር ይባርክ ችው🙏🙏🙏
ሠኒዬ አይዞሽ በርቺ አንቺ የተወደድሽ የጌታ ሤት አይዞሽ የልጅነትሽ አምላክ በአደባባይ የዘመርሽለት ጌታ ህይወትሽን ዳግሞ ለመዝሙር እርእስ እና የእልልታ ያደርገዋል አይዞሽ እህቶችሞ ተባረኩ ወንጌል ይሄነዉ እናተ ብርቱ የሆናችሁ የደካማዉን ሸክሞ አግዙት አይደል የሚለዉ ቃሉ ተባረኩ
Amen thanks for watching please subscribe and share our channel
አሜን ቲቪ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
እግዚሀብሄር የሚወደው ሰራ ነው ተባረኩ
Thanks for watching please subscribe our channel
እግዚአብሔር ይባርካችዉ ሰንይ አይዞሽ ጌታ ካንች ጋር ነዉ
❤ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ አሜን 14:19
እግዚያቢሄር ማንንም ተጠቅሞ አይጥልም በአንቺ ፀጋ የተጠቀመ ሕዝብ በፀሎት ከጎንሽ መቆም ግድ ነው የቻለ በገንዘቡ አይዞሽ ጌተ ሰው አለው በዘመናት
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ሰንዬ! እግዚአብሔር አይጥልም አይተውም!
ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብር ይሁን!
እናተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
Thanks for watching please subscribe and share our channel
የእየሱስ ጀግና አንበሳ ጌታ እንደሚፈውስሽና ዳግም ወንጌልሽን እንደምትሰብኪ እንደምታወሪ ተስፋ አለኝ
አሜን ቲቪ እንዲሁም አሜን ቲቪን ወክለሽ የጌታ አገልጋይ የሆነቸዉን እህታችንን በዚህ መልክ የጎበኘሽ እህታችን ጸሃይ ብተለያየ ጊዜ እህታችንን የጉበኛችሁ ፣ያገለገለችዉ ጌታ እህት ሰናይትን በእናንተ በኩል ሰለጉበኛት ይህንን መልካምንት በጸጋዉ ሃይል ያብዛላችሁ፣ እየባረከ ይባርካችሁ!! በጌታ በኢየሱስ ስም እህታችን ፈጽሞ እንድትፈወስ ጸሎቴ ነዉ።
Amen TV ዘመናችሁ ይባረክ!!!❤❤
እህቴ ዘማርት ሰናይት እንግዳ ሕያው እግዚአብሔር አሁንም ምህረቱን ያብዛልሽ ገና የምትወጅውን ጌታ ታገለግያለሽ ሁሉም ያልፋል በጣም ነው ምወድሽ እህቴ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔ ይባርካችሁ ሰኑ ጌታ ይማርሽ።
Thanks for watching please share and subscribe our channel
አሜን ቲቪ ጌታ ይባርካችሁ ሰኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይፈዉስሽ እንፀልይልሻለን እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነዉ
እግዚአበሔር ይፈውስሽ አይዞሽ ተባረኪልን
Amen thanks for watching please subscribe and share our channel
❤❤❤አይዞሽጌታፈውስንፈፅሞ ይላክልሽጌታመልካምነው
seni የወንጌል አርበኛ
❤❤❤
አሜን ቲቪ የጌታን የልቡን ሃሳብ በማድረጋችሁ ተባረኩ፣ እህታችን ጌታ ፈጥኖ ይደርሳል አይዘገይም አይዞሽ።
Thanks for watching please subscribe and share our channel
እግዚአብሄር ትልቅ ነው እህታችን ነብይት ሜሪዬን ፈውሶ በድል ያቆመ ለእህታችን ሰኒ ደግሞ ዳግም እያስደመመ በደስታ ይሞላናል ምንም አትሆኚም ጌታም በምድር ላይ በጣም ታሟል ግን በትንሳኤ አሸንፎ ለኛም ተስፋና ለመኖራችን መወራረጃ እግዚአብሄርትልቅነውእህታችንነብይትሜሪዬፈውሶበድልያቆመለእህታችንሰኒደግሞዳግምእያስደመመበደስታይሞላናልምንምአትሆኚምጌታምበምድርላይበጣምታሟልግንበትንሳኤአሸንፎለኛምተስፋለመኖራችንመወራረጃሆኖልናል
Thanks for watching please share and subscribe our channel
እግዚአብሔር ጫሪሶ ይመሪሽ እግዚአብሔር በሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ማልከም ነው ተባራኩ❤❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
አሜን ቲቪዎች ስላደረጋችሁት ነገር ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ አንቺም እህቴ ሰኒ የጌታ የፀና ፈውስ ያግኝሽ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ስለ ጉብኝታችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
Thanks for watching please subscribe and share our channel
አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው
Thanks for watching please share and subscribe our channel
የምወዳት ዘማሪ ነች ሰናይት
እግዚአብሔር በመልካም ያስባችሁ ተባረኩ የጎበኛችኋት ሁሉ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ዘማሪ ሰኒ አይዞሽ ሁሌም እግዚአብሄር አብሮሽ አለ እንወድሻለን በዝማሬዎችሽ እንደተባረክን ነው። እግዚአብሄር ይረሳሽ ዘንድ ሰው አይደለም በመከራሽ ሁሉ አብሮሽ አለ❤❤❤
እህቴ ጌታ የሱስ ይፈውስሽ እንደገና በክብር ያቆምሻል
Thanks for watching please subscribe and share our channel
አይዞሽ ጌታ ወደጓዳሽ ወደችግርሽ ይመጣል !!!!!እግዚአብሄር አዋቂ ነውና ደግሞ በመከራ ቀንም መሸሽግያ ነው ጌታይመጣል በጊዜው።እንፀልይልሻለን❤❤❤❤❤❤❤
ሰንዬ ጌታ አሁንም ደስታሽ ይብዛልን እንወድሻለን ።
Thanks for watching please share and subscribe our channel
ልዑል እግዚአብሔር ያስታውሳችሁ! እህታችንንም የእርሱ እጆች ይዳሷት።
የኔ እናት አይዞሽ ጌታ ይፋዉስሺ ሰብልዬ በብዙ ፀጋ ተባራኩ ሁላችሁም ❤❤
❤❤❤ተባረኩልኝ አሜን ቲቪ አዘጋጆች ሰብልዬ ጌታ ይባርካቹ ነዉርም የሌለበት እዉነተኛ አምልኮ በእግዜብሄር አብ ዘንድ ይህ ነዉ በርቱ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካቹ
እግዚአብሔር አምላካችን አባት ነው ሁሌ አጠገባችን አለ ውድ እህታችን ሰኒ ፈፅሞ ተፈወሽ
ጌታን ነው ያስደሰታቹትና ተባረኩ አሜኖች
Thanks for watching please share and subscribe our channel
Thanks for watching please share and subscribe our channel
Wooooow geta yibarekachu amen tebi
Wudi yabate buruki sani geta yifawiseshi
ተባረኩልን❤❤❤
ተባረኩ እግዚአብሄር ይማርሽ እ/ር መልካም ነው አይዞሽ
ዘመናቹ ይባረክ ብዙ ሰዎች በሷ ጸጋ ተበረክዋል ከጠላት አምልጧል። እጸልያለሁ በዝማሬዎ ሰይጣን ደንግጧል።አሁንም ይደነግጣል ።እህቴ አይዞሽ ጌታ አለ።እናተም መንፈስ ቅድስ ስለረዳቹ ጌታይባረክ።
አሜንTV እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ጌታ ይባርካችሀሀ❤❤❤❤
Thanks for watching please share and subscribe our channel
ስኒዬ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው በክርስቶስ ለሆኑት ነገር ሁሉ ለበጎ እንደረግ እናውቃለን እይዞሽ ጌታ እለ እኛም ልጆቹ ከርሱ የተነሳ እኖራለን እሜን ሾ ተባረኩ❤️❤️🙏ስልፊ የማን ነው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጂ ያንተው ነው እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል
ወይኔ ሰኑየ እንካን ፍትሽ አየሁት ጌታ ያገኝሁት ጊዜ በብዛት እሰማ ነበር ስለሚባርኸን ሚስክርነትሽም ሰምቼ ነበር እና ። ቢገርሚሽ ሰኑየ ሳምንቱ ስለአንቺ እየአሰብኩ ነበር የት ነሽ ሚንላይ ትሆን? ሰልክዋስ እንዴት ማግኝት እችላለሁ እያልኩ ከውስጤ ጋር እየተነጋገርኩ ነበር ማን ልጠይቅ?
ወይኔ! የአግዛብሄር ስራ የገርማል ጌታ የሱስ ከአንቺ ጋር ነው። እግዛብሄር እኮ የልብ ወዳጅ ነው።😂😂😂🙏🙏🙏ተባርኪልኝ።
Amen TV ተባረኩ።
ስልኳ ስ
ክሪኑ ላይ ተፅፏል
Thanks for watching please subscribe and share our channel
Inatachi Igziabher yimarish.
Amen TV Igziabher yibarkachu
ሰንዬ ያገለገልሽው ጌታ ምን ጊዜም ከፊትሽ ነው አይዞሽ የምህረት እጁን ይላክልሽ እንውድሻለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏👆👆
Amen thanks for watching please subscribe and share our channel
አዛሽ የጌታ ኢየሱስ ክዱ ከንች ገር ይሁን📖📖📖📖📖📖🙏🙏👉🙏📖🙏☝❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው እህቴ
ፈጣሪ ይባርክሽ በዝማሬዎችሽ ተባር ኬብ ሻለሁ እነቴሁ
Very true and Amen! 'We are His Masterpiece!' (Ephesians 2:10). Hallelujah! All involved in this Godly activity - support, care, and emotional maintenance, Remain Blessed Abundantly! Let God be with you ALL!
Thanks for watching please share and subscribe our channel
@@amentvethiopia
Not only sharing, but standing by her side as well - this is what is expected of us, called to His Kingdom! Remember, 'No good thing will He withhold From those who walk uprightly' (Psalm 84:11). AMEN!
I stand in agreement, connect in faith, believe and receive in the mighty name of Jesus Christ, our King! Hallelujah!
❤ Be a blessing .
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ተባረኩ❤
Thanks for watching please subscribe our channel
ጌታ ይባርከቹ
እግ/ር ይባርካችሁ እኔም እባርካታለሁ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
አብዝቶ ይባርካችሁ።የሚከፈል የክርስቶስን ልብ ይስጠን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!Amenoch
Thanks for watching please subscribe and share our channel
አይዞሽ እግዚአብሄር በንች ላይ በማዳኑ ይገለጣል ስልክ ቁጥሯን ብትጽፋልን
ስክሪኑ ላይ ተፅፏል
ሰኒ በጣም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
Yene አናት betam new bewodaew ye anchi mazemur አግዚአብሔር ማልከምናገር yadaregilshal አግዚአብሔር malkem new ♥️
Well done Amen and all kind people who helped out our sister.
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሰርካችሁ።
አይዞሽ የኔእት ጌታ ፈጥኖ ይድረስልሽ
እ/ር ይማርሽ የኔ እህት አ/ር አለ እኮ አይዞሽ ያገለገልሽው ጌታ እርሱ ታማኝ ነው ።እወድሻለሁ!!!!
geta kazihin balay des endilshi yirdashi Ehite betam des bilognale Ewadishalehu God bless you more 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞