March 2, 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 58

  • @sadyamohammad5284
    @sadyamohammad5284 Год назад +8

    ለሀገሩ ልክ እንዳንተ ቢለፍ ሀገራችን የት በደረሰች ሀገር ወዳድነት ለሀገሩ እንዲ ገብቶ ይፍለማል እድሜ ጤና ይስጥክ ከነ ቤተሰቦችክ 🙏🙏🙏

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Год назад +3

    King Core Dwit ⭐️thank you for sharing ,Gods blessings to you 🇲🇱❤️✌️🇪🇷☝️
    One God One Ethiopia ⭐️One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only.🇲🇱❤️✌️

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Год назад +8

    ዴቭዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግናችን 🇪🇹❤
    ኢትዮጵያ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ በመንግሥት ደረጃ ደምቆ የተከበረው አሁን በአብቹ ጊዜ ነው ❤ ክብር ለጀግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹💪

    • @amethiopiaethiopia8098
      @amethiopiaethiopia8098 Год назад

      ​@@wengelawitgebru9772 😂😂😂😂 ባንዳ ማነው እኔ አንቺ ዱቄት ሁሌ እኝኝኝኝኝኝኝ አይሰለቻቹም

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Год назад +8

    SALAM SALAM DAVE GOD BLESS ALL ETHIOPIAN ALL ETHIOPIAN PEOPLE ONE LOVE 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @toybamohamed2983
    @toybamohamed2983 Год назад +4

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ መሰለችህን ያብዛልን

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +1

    በጣም ነው የማመሰግንህ ዝግጅተጀን ስላሳየከን የትኛውም የቱበሮች አላሳዩንም ደበቁት በተለይ ሀቅና ሳቅ አቤ ቶክቻው እዛው አጠገቡ እያለ የተወሰኑ ወጣቶች ሲጨፍሩ አሳየ መከላከያ ያለነት አካባቢ መሄድ ሲገባው ሌላ ነገር ቀርፆ መሄድ አይቻልም አሉ አለ ሌላው እንዴት ቀርፀው አስተላለፉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +5

    ዴቭ አንተ ብቻ ነህ እስካሁን ያልተገለባበጥከው በዚሁ ቀትል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu6063 Год назад +5

    ደቫችን አላህ ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 Год назад +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አገር እንዲኖረን ህይወቱን አሳልፎ ለሚስጠው የመከላከያ ስራዊት ክብር ፍቅር እንስጠው ✍️

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 Год назад +3

    ኮር ዳዊት በጣም ደስ ብሎናል። ክፉ አሳቢዎች እየተንጫጩ ነው።

  • @yoseferkiboo2657
    @yoseferkiboo2657 Год назад +2

    Ethiopia 🇪🇹 🌿 🇪🇹 🌿 🇪🇹 🌿 🇪🇹 🌿

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Год назад +4

    Hi selam ethiopia

  • @husensule7601
    @husensule7601 Год назад +3

    Thanks Dave you are doing great job

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Год назад +1

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ኮር ዳዊትዬ በተግባር እውነታውን የምታሣይ አበሣ በርታልን ከጎንህ ነን።

  • @woineshetdegefe3080
    @woineshetdegefe3080 Год назад +3

    God bless u

  • @brookeisaac7161
    @brookeisaac7161 Год назад +1

    Davo, there are so many of us that take your word for what it is. Do not lie to us. Wushet ayamribihim. We were told not to pass towards where the celebration was. Sew Hulu eyemeta new bileh Endet tiwashaleh? The people were not allowed to celebrate the victory of Adwa. Period! You better say something to whoever you talk to. Ayichalim, sigat alebin malet eko yochalal. Yelelewin lemin taweraleh? Egnas addis Abeba nen aytenal yetefeterewin. diasporawin gin atamtataw. Akafan akafa, doman doma aydelem ende yalken? Belegna. Yikirta. Ewnetaw gin yih new

  • @sadyamohammad5284
    @sadyamohammad5284 Год назад +4

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @KidanSF
    @KidanSF Год назад +1

    Why the church, while people are worshiping, Ethiopians have every right to celebrate! The people, the people are the most important!

  • @africaunite7476
    @africaunite7476 Год назад +3

    Thank you Dawit

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 Год назад +5

    ዴቭ ታሪክ ሠራህ ኮራንብህ እናመስግናልን

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 Год назад +4

    ኮር ዳዊት ኢትዮጵያ መቼም አትረሳህም በታሪክ ተፅፎ ይቀመጣል ሁሌም አገርን ለማረጋጋት ሊት ተቀን ትለፋለህ መድሐንያለም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 Год назад +2

    በገንዘብ የተገዛ ዱርዬ ነው የሚረብሸው።

    • @almazali4784
      @almazali4784 Год назад +1

      👍👍👍❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nebatabubeker9094
    @nebatabubeker9094 Год назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamyehun2039
    @selamyehun2039 Год назад

    Core Dawit tebarekln yhen yemesele program telat endaytay tlashet lemekebat bzu mokere Egziabher ymesgen serachewn akeshefew

  • @KidanSF
    @KidanSF Год назад +1

    Why is the police against the Ethiopian flag, why is the military and the police different from each other?? Why can’t people wear their own Ethiopian flag and walk around wherever they please too? what is your explanation? I have never heard such a weird situation, who are the officials that are against the Ethiopian flag? If they don’t like our beautiful flag why do they work for the government? You claim a reporter then investigate, stop covering and get to the bottom of these illegal mandate on the people please!! Investigate!

  • @marie-pj9ow
    @marie-pj9ow Год назад +2

    ዋው ቪአይፒ

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 Год назад +3

    ዴቩ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ

  • @dhdg3040
    @dhdg3040 Год назад +1

    Selamehi yebeza DV

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 Год назад +2

    💪💪💪💪💪💪💪❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛💪💪💪

  • @muniath3573
    @muniath3573 Год назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍

  • @frabfurt5006
    @frabfurt5006 Год назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Год назад +1

    ይህ ነው ምኞቴ እኔስ በህይወቴ ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ። የሚለው መዝሙር አሁነው መዘመር።

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Год назад

    Hi king kore Dawit ❤ you Michigan

  • @Emblba
    @Emblba Год назад

    🇪🇹🇪🇹☝️

  • @muniath3573
    @muniath3573 Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zewdneshtessema210
    @zewdneshtessema210 Год назад

    ውሽጤት ነው እንደፈልግህ አጣመው እግዜር ለዚች አገር ይድረስላት

  • @muniath3573
    @muniath3573 Год назад

    Dubai. Hi

  • @Eremenew
    @Eremenew Год назад

    Konjo new

  • @asegidbelay3047
    @asegidbelay3047 Год назад +4

    አይ ኮር ዳዊት እንደዛ ምርጥ እንዳልነበርክ ከማሪቱ አስቀመሱህ መሰለኝ ሸርተት አልክሳ

  • @tesfabilal4998
    @tesfabilal4998 Год назад +1

    ለምንባዲራአለያዛዝክም

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад

    ዶክተር አብይ ይምራ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yohanneskassaye834
    @yohanneskassaye834 Год назад +3

    ታሳዝናለህ

    • @almazali4784
      @almazali4784 Год назад +1

      ጥቁር መልበስ ነዋ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @misrakteferi8898
    @misrakteferi8898 Год назад +5

    በዚህ እድምሕ መቅለል ምንይሉታል

    • @almazali4784
      @almazali4784 Год назад +1

      ቅናት ምቀኝነት የት ያደርሳቺዋል 🤭🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣

  • @ethiopia8971
    @ethiopia8971 Год назад

    ምን ጉድ አለ ብሎ ማዳነቅ ምን ይሉታል?
    እንደማየው ህዝቡ ብሰላም እየተነነ ነዉ. G

  • @marie-pj9ow
    @marie-pj9ow Год назад

    ሌላስ

  • @Black-2024
    @Black-2024 Год назад

    ሰላም ዴቭ 🙂👍…ይሄንን ቪዲዬ እይና ከUይለስላሴ እስከአUን ከነበረው ከየትኛው የU7ራችን ሁኔታ ይዛመዳል ?
    መንጌ በጊዜው ስለነበረው ነገር ብዙ ጊዜ ሲያወራ ተጠያቂ የሚያደርገው ርIАን ነው… የኢሱንም የቅርብ ቃለመጠይቅ ከሰማኸው እሱም "የተዋጋነው ከወያኔ ጁንታ ጋር ሳይሆን ከዋ.ሽን7ተን ጁንታ ጋር ነው" ያሉት ነገር ከቪዲዬው ጋር አይመሳሰልም ?
    --> ruclips.net/video/_wIOqHSsV9c/видео.html

    • @kebegonfa7723
      @kebegonfa7723 Год назад

      ሁሉም እዬዬ ማለት አለበት?

    • @Black-2024
      @Black-2024 Год назад

      @@kebegonfa7723 ሁሉም ማለት ?

  • @comcell5087
    @comcell5087 Год назад

    11111111111111111111111111🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😄