ካሜራ አይነቶች ጉድ ተመልከቱ የመነፅር ካሜራየስክሪብቶ
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- ውድና የተከበራቹ የቻናሌ ቤተሰቦች ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላቹሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደወል ምልክቱን ይጫኑ#
/ @amtellah-tube
እነዚህ ቪዲዮዎችን ብትመለከቱ መልካም ነው
____You may also like_______ _____________________
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ
#ካሜራ
#ድብቅካሜራ
#የስልክካሜራ
#የሚሸጥካሜራ
#ካሜራካሜራ
አሠላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አመቱላህ በርቺልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ማሻዓላህ ተባረክ አላህ በርቱ ጠንክሩ እጅ ለእጅ ተያይዘን አብረን እናድጋለለን ኢንሻዓላህ አብሺሩ በያለንበት አላህ ይጠብቀን አገራችችንን ሰላም ያርግልን በየስር ቤቱ የሚሰቃዩትን አላህ ይፈርጃቸው ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሪፍ ነው ውድ በርችልኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ማሻ አላህ በርቺ እህት ጀዛኪላህ ኸይር አመሰግናለው 🙏 በርቺ❤
በጣም እናመሰግናለን ዉዴ ለኛ ለአዲሶቹ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አልኸምዱሊላህ እንዴት ነሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ❤🎉❤🎉
Menor ena alemenorun be MN mawek yshalal application alew ende
Omaygad😮😮😮tanks
በርቺ ማማዬ ጥሩ ትምርት ነው
በኡነቱ ጅግና ነሽ እደት እደማደቅሽ
በጣም የምር
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ በርች እህቴ
አስላምአለይኩምሀሪፍነውብርቺ
እኔስ ይኑርም አይኑርም እስካሁን አላወኩም ይሄዉ 3አመቴ ጧት የወጡ ማታ ነዉ የሚመጡት ስራ አላቸዉ ብቻየን ነዉ ትተዉኝ የሚሄዱት የቤት ቁልፍም ከኔጋር አስቀምጠዉ ካሜራ ብፈልግም አጣዉሁ ምን ትሉኛላችሁ
እኔ ሁሉቦታ ስሞክረዉ አረጎዴነዉ እሚያበራዉ የለም ማለትነዉ
አሠላሙአለይኩም ቢዲዮሽን እያየሁ ነበር እምሠራባት ሤትዮ ትልቅ ሠዉ ናት በዛላይ የአእምሮ በሽተኛ ናት ሁልጊዜ ሥለምታሽተግረኝ እንጣላለን እና የሆነ አፕ አዉርጀ ሥሞክረዉ እሤትዮዋም ክላሥ ይጮሀል ግን ፈልጌ ነበር ካሜራዉ አጣሁት tvጋርም ሣሥጠጋዉ ይጮሀል ግድግዳ ሥልክም ላይ ሣሥጠጋዉ ይጮሀል እኔ የራሤ ክላሥ ሥለሌለኝ አገኘሁበት ቦታ ነዉ እምቀይረዉ ሢጮህ ግን የሚለዉ potentiol comero detected ነዉ እሚለዉ ምንማለት እደሆነ አልገባኝ እባክሽ ከተረዳሽዉ ኮመት አርጊልኝ
እስኪ አፑን ስም ንገሪኝ ውዴ በአላህ
ይገርማል
ለቡህር ብለው የሚየስገበት ግን ለቡህር ብቻ ነው የሚያገለግለው እኔ እክላሴ አለ እንዴት ነው ነገሪኝ በአላህ
አውጩ ከቻልሽ እጣን ማጬሻው እነሱ ተኮለኞች ናቸው ስራቸው እይታወቅም
ማማየ በየግቢ ፡ ወይም እሌላክላስ ያለ ፡ ሁሉንም ቤቱን መቀረጥ ይችላልደ፡
ያለበትን ቦታ ብቻ ነዉ ሚቀርፀው አብሽር
ማማየ የስኪብርቶው ድምፅ ብቻ ነው የሚቀዳው እኔጋ አለ😢😢
እህትየ አሁን የገላጭ ሸ ሁለም አናየውም የለሁበትም ቤት አለ ገድ ከነ ነወ
ቢኖርም ተዩ አቺ ብቻ መጥፎ ነገር አትስሪ
ወላሂ ይሄ ሁሉ እኔጋር አለ ጉድ ነው በጣም
ይገርማለ
የኔውድ፣እኔን፣መርርኝ፣ፍቶ፣አትነሽ፣እያሉይ፣ታስቃየኛለች
Men hagaban eigne Allaha naw menfarahu einza haraboche tagabona betachawin Camera bakamera hona Allaha yisirachawin yistachaw
አላህ ከተኲላቸው አላህ ይጠብቀን
አሜን
እናመሠግናለን እኔጋር በአፕሌኬሽን ስሞክረው አንዳንድ ቦታ ይጮሀል ግን ዋይፋይፍ የላትም ያለ ዋይፋይፍ ይሠራል ማለትነው መልሡልኝ የምታቁ
ዋይፋ የሌለበት ቦታ አይሰራም አብሽር ማማዬ
መሻአላህ እህት
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማሻ አላህ
ወይ ጉድ እኔጋም አለ
Thaxs.
ጉድ
በናታችሁ ንገሩኝ ሳሎን ያለ ካሜራ ኪችን ያሳያል እዴ😢😢
አያሳይም ማማዬ አብሽሪ
Thanks
አላህን መፍራት ነው ካሜራ ሳይሆን
ኧረ እህቴ እኔምጋ የሚጮህ አለ ሠዉ ሲገባ ምድነዉ
@@FardoosAli-fs4zo 😁😁እኔ ገም አለ እሱ አለሪም ነው
@@FardoosAli-fs4zo እኛ ቤት ምግብ ስበለ ይጮሀል አይይይ እድለችን
አረ ከኔ ስራቦታ የማብራቱ ታተሰክቶብኛል አሁን ስራውን ለቀቄለሁ ያውም ከሽት ቤቱነው 😢😢😢አላቅም ነበር ልጁ በጣም ባለጌነው
ሥራና ሥራበቻ አሥረ ካሜራ ያኑሩ
ወይ ጉድ ተመልከቱ አድምጡ
ወላሂ እኔ እስክርቤቶነችብዬ ስፅፍ እቢአለኝና ልጥለው ሲሆን ምናገባኝ ብዬ አስቀመጥሁት በሌላቀን ሻህናረገችው ለካ እሱስ ካሜራኖሯል አላህይጠብቀን
አስላም ❤
አቦሰውአታጨናንቁባሏንብቻአትኩ
እኔ የመጣሁት በቅርብ ነዉ ግን ምንም ልንግባባ አልቻልንም
ቋቋ ምትችይ ከሆነ ቀይሩኝ በይ ሳታሰራልሽ አብሽር አትፍራቸው
አልችልም የኔ ዉድ ወላሂ ጨቆኛል እና ምላርግ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ድምፅህ ሪከር የሚያረግ ካሜራ አለ እንዴ እባካችሁ ንገሩኝ ውዶቼ
አው
አወአለዉደ አሻጉሊት የምትመሥለዋ ካሜራ
ምንም አትሥሩ አንስራ እንጂ ካሜራ ኖረ ሰወች ኖሩ አትበለ በራሳችሁ ተማምናችሁ ሥሩ መጥፎ ነገረ ካልሰራሺ ምን አስጨነቀሺ
ዉደ በዛ ሺሀን ዘጋ
ዋይፋይን ከጠፋ ይቀርፃልደ
እይቀርፅሽም እናት
ጉዲ ነው
እኔም ከዚ በፊ ሲባል ሰምቻለው ጉድድድድድድድድድድ
Name inamsgnaln
ዘገምተኛ
نو