#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • 📵 መዳም የደበቀችውን ካሜራ ፈልፍሎ የማወጣ አፕ ይጠቀሙት 🚫ለጥንቃቄ የካሜራ አይነቶች 👍
    #ካሜራ #Lik #Shere #Subscribe

Комментарии • 103

  • @user-re7wb5vg3k
    @user-re7wb5vg3k 9 месяцев назад +1

    እግዛብሔር ይጠብቀን ከክፉ ነገር ሁሉ ሰውረን መድሀኒያለም አባቴ አብርሺየ በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ወንድም❤

  • @KnknbHijj
    @KnknbHijj День назад +1

    Very good nayis❤

  • @RahematyiberahemYiberahem
    @RahematyiberahemYiberahem 11 месяцев назад +1

    በጣምአሪፍነው በርታ ወንድሜ

  • @user-yx9sd5ns9h
    @user-yx9sd5ns9h 6 месяцев назад +1

    በጣም እናመሠግናል ወድማችን🎉

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 10 месяцев назад +1

    አቤሎእናመሰግናለን፡ባለማወቅ፡ብዙየተጎዳአለ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ስኬትየ በጣም እናመሠግናለን እንዳ እነዚህ አረቦች እማያረጉት የላቸውም ሽኩረን

  • @user-re7wb5vg3k
    @user-re7wb5vg3k 9 месяцев назад +1

    እኔምሰራበት ጋ አብርሺ ያሳየኸን በሙሉ አሉ ቤት ውስጥ ሺንትቤት ሳይቀር

  • @zahra2033hasan-vs6xq
    @zahra2033hasan-vs6xq Месяц назад

    ወድማችን እናመሰግናለን

  • @user-ro7dg5pd8b
    @user-ro7dg5pd8b Год назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ወንድም ትክክል በተለይ መዳም ቤት ለምንሠረዉ

  • @aldaman8609
    @aldaman8609 8 месяцев назад

    በጣምእናመሰግናለንወድማችን

  • @KnknbHijj
    @KnknbHijj День назад

    Nu ijolleen Ethiopia parfec nachuu San qadaam qadaamhulunmaa nagaar awaqaanuwaal

  • @user-sj4us6pk4u
    @user-sj4us6pk4u 6 месяцев назад +1

    አብርሽዬ ይሄ አፕ Wifi Leyi New የሚጮሄው ኢትዮ አውርደውት ቤተሠብ ይጮሃል ቀይ ያበራል ማለት ነው

  • @Klklka
    @Klklka 22 дня назад

    እናመስግን አለን

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l 5 месяцев назад

    ወንድማችን እኔ ጎደኛየ ነች የላከችኝ ወደ አንተ ዩቱብ አመሠግናለሁ❤❤❤❤

  • @MadinaAhmed-zm8ir
    @MadinaAhmed-zm8ir 9 месяцев назад

    አረ ወዲሜ በረካ ሑን አላሕ ይጠብቀን

  • @user-wv3le8my5i
    @user-wv3le8my5i 3 месяца назад

    እኛጋ ሁሉም አለ ግን አልሆነብታነውይምታስቀምጠው እዳናውቀውኩባድነው ❤❤❤❤በርታ አረፍትምህርትነውውድሜ

  • @user-dr5lv6cz6d
    @user-dr5lv6cz6d Год назад

    በጣም እናመሠግናለን ✅

  • @Lubaba-s1w
    @Lubaba-s1w 2 месяца назад +1

    ያለበትንቦታበቪድኦእንደትእንደሚያሳይተባበረኝወንድም

    • @Lubaba-s1w
      @Lubaba-s1w 2 месяца назад

      መኖሩንስለማቅእኔእንደት እራቅብየማየትፈልጌነው

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 2 года назад +1

    wow

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ስኬት

  • @mekiyawollotube6890
    @mekiyawollotube6890 2 года назад

    አሠላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ አገራችን ሠላም ያርግል እሥረኞችን አላህ ፍርጃዉን ያቅርብላቼዉ ያረብ

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 2 месяца назад

    እረ እባካችሁ በጭቀት ልሞት ነው እክላሴ አለ ግን የት ቦታ እንደሆነ ላገኘው አልቻልኩም እባካችሁ ተባበሩኝ እበራፌላይ አለ አድ በድምፅም በካሜራም የሚያነሳ ግን ሺትቤት ውስጥ እንዳለ ያሳየኛል ግን ላገኘው አልቻልኩም

  • @aishatube205
    @aishatube205 2 года назад

    አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትት አይ ይህ ካሜራ ነገር አመጣ የኔዎች ቅን ናቸው ትልቅ ካሜራ ነው የደቀኑት

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህን እንፍራ እህቶች ካሜራ አንፍራ የነሱጉድ አያልቅም

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 10 месяцев назад

    በጣም፣እናመሰግናለን ወድማችን

  • @Nafesanefisa-tr3su
    @Nafesanefisa-tr3su 3 месяца назад

    አረ ወንድምዋ እናመሠግናለን ከክላሴም አለ ከሀማሙም አለ እና ምን ላዲሪግ ምን ትለኝ አለህ ወንዲሜዋ አረ እሪዲኝ ምን ማዲረግ እንደለብኝ

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 3 месяца назад

    ወድሜ እኔ እቢ አለኛ አዉርጀዉ

  • @khadijabagum3246
    @khadijabagum3246 7 месяцев назад

    ወዶም ሌላ አብሌክሽን ካለህ አሣየን እሡ አብ አቢብሎኛል ወደ ጎግል እየወሠደኝ

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s Год назад +3

    ግንበስልካችን እደትነውጠልፈው እሚያዩን!?

    • @skettube4149
      @skettube4149  Год назад +1

      ላ በካሜራዋ ነው የምቀርፀው በስልኳ ነው የምታየው

    • @ssaa5342
      @ssaa5342 3 месяца назад

      የኔምጥያቄነውእህቲ የማወራውሳይቀራኝእየተረጎመቸነውእረመፍትሂፈልጉ

    • @user-hy4gj8pj1o
      @user-hy4gj8pj1o 3 месяца назад

      የጂስልካችን ካሜራእምንሰራውን
      ያሳያል ማለትነው በአላህ

  • @user-ll9bj7do2n
    @user-ll9bj7do2n Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Zahra-mh1hb
    @Zahra-mh1hb 2 месяца назад

    Kaameraw simun ngaregn

  • @khadijabagum3246
    @khadijabagum3246 7 месяцев назад

    ሌላ አብ ካለህ አሣየኝ ይኸ አልሠራም አለ❤❤

  • @zahra2033hasan-vs6xq
    @zahra2033hasan-vs6xq Месяц назад

    ግን አፖን አውርጀው ነበር እንደትሲሆነው እሚስታውቀው መኖሩው?

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 27 дней назад

    ከፒላሥቱር ባወርደው አልሰራልኝ አለ

  • @user-io4lb5xk4u
    @user-io4lb5xk4u Год назад +1

    ንገሩኝ በማሪያም ጓደኛዬ ሞክሬ አለች መከየፍ ላይ እንዲሁም የዉሃ መስቀያዉካ ሰጠጋ ቀይ ያሳያል ይጨዋል አለ ትክክለኛ ነዉ ማለት ነዉ

    • @skettube4149
      @skettube4149  Год назад

      ወላሂ እኔጃ ማለቴ አንዳደየ የተላጡ ብረቶች ሊጮሁ ይችላሉ ይባላል ትክክለኛውን አላቅም ከኔም ጋ ወደ ተላጃው ስጠጋ ይጮሃል ግን ካሜራ ይኖር አይመሥለኝም እኔጋ እናም ሊሆንም ላይሆንም ይችላል እሚጮህበት አካባቢ ትፈልገዋ

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 Год назад

      እኔምእዳችውማዳሜእኩሽነ

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f Год назад

      እረ እኔምእኔምሙከየፍን እጠረጥራለሁ እደትነው አለችሺ የኔ አዳድ ቀን2አረንጓደ ያበራል አዳድ ቀን 1ያበራል የእሻ እደት ነው ካየሺው መልሺልኝ

    • @samiramuhammad3547
      @samiramuhammad3547 11 месяцев назад

      አወይጮሀል

  • @Kinze-jh9sk
    @Kinze-jh9sk Месяц назад

    እክላሴ በዚህአፕ ሳየው በጣም ይጮሀል ግን ምንም አይታየኝም

  • @SAmu-wh2lp
    @SAmu-wh2lp 10 месяцев назад

    እኔጋ አረት ቦታ ናበር ሁሉም ተበለሽታወል ግን ትልልቅ ነበር አራ ጉድናው

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 11 месяцев назад

    አንድ ቦታ ላይ ከተቀመጥ ቤቱን በሙሉ ያሳያል

  • @Seadahussen-vi7tp
    @Seadahussen-vi7tp 2 месяца назад

    አረ እኔስ በጭንቀት ልፈነዳ ነው እክላሴ ካሚራ አለ ግን ማግኘት አልቻልኩም ስልኬ በጣም ነው የሚጮኸው ቁጥሩም እየጨመረ ነው የሚሂደው ቆይ ምን ላድርግ እባክህ እርዳኝ

    • @SeadaAmniu
      @SeadaAmniu 2 месяца назад

      አይዞሺ እህት እኔም ጋአለ አያስታውቅም

  • @shebrekabada5029
    @shebrekabada5029 6 месяцев назад

    Seleken lekeleny wondime

  • @HayahDawud
    @HayahDawud 2 месяца назад

    እኔሞክሬዉነበርግንሁሉምቦታይጮሀል

  • @user-jm3tp3yq1g
    @user-jm3tp3yq1g 5 месяцев назад

    እና የሚያሳየን ምልክት ምንድን ነው ማለት ስልካችን ላይ መኖሩን

  • @fatumaseid6041
    @fatumaseid6041 Год назад +2

    ግን አብልኬሺኑ ዝብሎ ነዉ የሚጮከዉ

    • @hikmu378
      @hikmu378 Год назад

      አወ ወላሂው

    • @taybat536
      @taybat536 11 месяцев назад

      አወ ወላሂ እኔ እክላሴ እግርግዳዉላይ አስጠግቸዉ ይጮሀልእሁሉም ቦታአብልኬሺኑ ዝብሎነዉ

    • @skettube4149
      @skettube4149  7 месяцев назад

      ምናልባት የተላጠ ብረት ነገር ካለም ይጮሃል

  • @MloolesMlooles
    @MloolesMlooles Год назад

    የመስተዋት ደሞ ያልከዉ እጀን ጣላልጊ ሳየዉ ይገጣጠመል መስተዋቱላክ መብራትም አለዉ በጀ ስነካዉ ይቀያይራል መስተዋቱ አይተሀትለፈኝ ጨቆኛል መልስልኝ

    • @user-ij5mk7pn5e
      @user-ij5mk7pn5e 9 месяцев назад +1

      አብልኬሽኑን አወረዴሽ ፈትሽወ ካለወ ይጮሀል

  • @user-jt2yt6ji1o
    @user-jt2yt6ji1o 7 месяцев назад

    እደት እደምንፈትሸዉ ለይተህ አሳየን ወድም

  • @RahmaRahma-nd3uh
    @RahmaRahma-nd3uh 6 месяцев назад

    እዉነታትነዉ,እሚገሪሚ,እኔየት,እንዳገኝሁት,ከሲልኬ,ካቨሩ,ሲሪ

  • @MloolesMlooles
    @MloolesMlooles Год назад

    እኔ አዉርጀዉቢለኝ ካሚራለበታጠገብም አርጊዉ ቀያያበራም አቡ

  • @fatumaseid6041
    @fatumaseid6041 Год назад

    ላኢላሀኢነላህ ያረብ

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li 10 месяцев назад

    ወላሂ አላህ ይስጥህ እኔ መቸ አውቃለሁ ይሄን ሁሉ ጉድ

  • @user-yq6yn7nc3d
    @user-yq6yn7nc3d 7 месяцев назад

    አወ አቤሎ አኔ ክላሴ ገብቼ ሣለቅስ ትመጣለች ግን ላገኝዉ አልቻልከኩም ካሜራዉን😢😢

    • @Shamela-w4z
      @Shamela-w4z 12 дней назад

      እኮ አይታሽ ነዉ ያምትማጣዉ ከሜራ አለ ሽንት ቤት ዉስጥ ቼክ አድርጊ 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li 10 месяцев назад

    ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ጀዛክ አላከይር እንደው ከባድ ጥፋት ባላጠፋም ምግብ እና መጠጥ ስቀማምስ መያዜ አይቀርም ነበር

    • @user-sz1pu9tu2p
      @user-sz1pu9tu2p 8 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣

    • @user-sz1pu9tu2p
      @user-sz1pu9tu2p 8 месяцев назад

      እኔም ይሄ ብቻ ነው

    • @skettube4149
      @skettube4149  8 месяцев назад

      ሀቢበቲ😂

    • @user-sz1pu9tu2p
      @user-sz1pu9tu2p 8 месяцев назад

      @@skettube4149 የልጂቱ ኮሜንት አስቆኛል ትክክለኛ ይሠራል ወይ

  • @dimachala6310
    @dimachala6310 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @SdfgSaff
    @SdfgSaff 10 месяцев назад

    የኔግን እክፍሌ አንድ ቦታ ይጮሀል

  • @amezenwedeya8831
    @amezenwedeya8831 Год назад

    አጠቃቀሙስ እንዴትነው

    • @skettube4149
      @skettube4149  Год назад

      አፑን አውርጂው እና ክፈችው ካለ ከመቶ በላይ መሠለኝ እየቆጠረ ይጮሀል

    • @user-ij5mk7pn5e
      @user-ij5mk7pn5e 9 месяцев назад

      ​@@skettube4149ወላሂ የኔ እቴሌፊዢኑ ወስጥ 330ዴረሰ ቁጥሩ ሲጮኸ መበረገጌ 😅

  • @sojoohoj2428
    @sojoohoj2428 2 года назад

    ጨ ለማ ውስጥ ያሳያል ካሜራ?

    • @skettube4149
      @skettube4149  2 года назад

      😀አያሳይም

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s Год назад

      @@skettube4149 አያሳይምእደ!?

    • @kedobelay2875
      @kedobelay2875 Год назад +1

      በደብ ያሳያል ውደ ጨለማምያሳያል ጥርት አድርጎ

    • @fuziaislam3724
      @fuziaislam3724 Год назад

      Awo

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 11 месяцев назад

      በጨለማ ያሳያል አረቦቹ እድታይ ማብራት ይሰጡታልባይኔአይቻለሁ ቲቪውጋአያይዛው እዛው በደብ ማብራት ሰጠይው ከዛ ሁሉምነገርይታያል

  • @taybat536
    @taybat536 11 месяцев назад

    ይሄ አብልኬሺን ዝብሎ ይጮሀል ሴትየየጋር ተጣላሁ እክልሴ እሁሉም ቦታ ይጮሀል ሴትየየን ስጠይቅ የለም አለችን ማለች በአላህ ስም ዉሸቴን ተሆነ ነገ አላፊት ትፋረጅኛለሺ አለች አላሁአለም

    • @skettube4149
      @skettube4149  11 месяцев назад

      😂ሀቢበቲ አሳቅሽኝ ፊለፊት ተጋጠምሻት እዴ መጮህኮ ይጮሃል ካሜራ ሲኖር ቁጥሩ ፉል ይሆናል ማለቴ በጣም ይቆጥራል እናም ላይኖር ይችላል እኔምጋ እንደዚህ ይላል ግን ካሜራ ይኖር አይመስለኝም እናም ብረት ነገር ማለቴ የተላጠ ብረትም ሲኖር ይጮሃል መሰል እና እኔም ጋር መጥበህ እተላጃው ቀረብ ሳደርገው ጩኸቱ አቆጣጠሩ የተለየ ነው

    • @user-ij5mk7pn5e
      @user-ij5mk7pn5e 9 месяцев назад

      ​@@skettube4149😅😅😅😅😅

    • @user-ij5mk7pn5e
      @user-ij5mk7pn5e 9 месяцев назад

      እኜም ልጋፈጣት ሌላወ አይድ የክላሴ ሙከይፉ ውስጥ ይጮሀል ወላሂ ፈራሁ

  • @Amtellah-tube
    @Amtellah-tube Год назад +1

    አፑ አይሰራም ውሸት ነው አይሰራም

  • @user-hy4gj8pj1o
    @user-hy4gj8pj1o 7 месяцев назад

    እስኪእኔንመልሱልኝስልካችን
    ላይካሜራያረጋሉእንዴበአላህ

    • @skettube4149
      @skettube4149  7 месяцев назад

      ኧረ አይመሥለኝም ስልክሽ በራስሽ ቁጥጥር ስር አይደልደ
      እኔ አላቅም ነገርጨግን አንች የማታውቂው አፕል ኬሽን ማለቴ አንች ያላወረድሽው አፕ እስልክሽ ላይ አውርደዋልደ

    • @user-hy4gj8pj1o
      @user-hy4gj8pj1o 7 месяцев назад

      @@skettube4149 መጥለፍቸውንአቃለሁግንካሜራእንዳለውብየፈራሁ

    • @user-hy4gj8pj1o
      @user-hy4gj8pj1o 7 месяцев назад

      ቁጥሩእነሱናቸውይወጡት

    • @skettube4149
      @skettube4149  7 месяцев назад

      @@user-hy4gj8pj1o ላ አትፍሪ ችግር የለውም አብሽሪ

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li 10 месяцев назад

    ኧረ አላህ ይስጥህ ወንድሜ ተጉድ አወጣኸኝ

    • @user-ij5mk7pn5e
      @user-ij5mk7pn5e 9 месяцев назад

      ወላሂ እኔ 8አመቴ ነወ የወጩ ትልቁ የለም እያልኩ ነበረ ግን እክላሴ ስገባ ሸዋረ ስገባ በጣም ይከብዴኛል በስተመጨረሻም ትናት በስልኬ ስፈትሽ እሁሉም ቴሌቢዢን የሪሞት ሙከይፍ መስቀያወ ቢስማረ ኩሽናወ የከበቱ ሚስማረ ሁሉም ፊሪጁ እክላሴ ሙከይፍ ውስጥ ውጩ ማብራት ገበድ በሙሉ አሳየኝ ሁሉም አይገረመኝም የክላሴ ነገረ ግን በጣም አስዴግጦኛል 😢😮😮

    • @skettube4149
      @skettube4149  7 месяцев назад +1

      @@user-ij5mk7pn5e ኧረ እልቴ የተላጡ ብረቶች እንዳይሆኑ ቢሆንስ እክላስሽ እንደት ያደርጋሉ

  • @werkegedamu1673
    @werkegedamu1673 Год назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ እምልህ አብልኬሽኑ ሳላቅ ተደለተብኝ ምን ላድርግ

    • @skettube4149
      @skettube4149  Год назад

      ከደገና አውርጂው

    • @werkegedamu1673
      @werkegedamu1673 Год назад

      @@skettube4149 ከንደገና ሳወርደው ሌሎች ናቸው የሚመጡልኝ

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 Год назад

      ​@@skettube4149 አብልኬሽኑንአሳይንእዴትእድምነሳይ