Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ እህት እንዴታርጌ እንዳዳመጥኩሽ ደግነቱ ሁሉም አለፈልሽ እኔም ቋቋ አልገባኝ አለ ሴትዮየ ግን ደህናሰው ነበረይ
አይዞሽ ዉደ ሁላችንም ተፈትነናል ወላሂ ነዉ የምላችሁ እኔ በደላላወች ሁሉ ተደብድቤ አለሁ የኢትዬጸያ አርቦቹ የዋህ ናቸዉ እኛ ሀበሾች መጥፎ ነን ዉነት አላህ ከጎንሽ ነዉ ተበደይ ግን አትበድይ ፍርዱ ከአላህ አላሀምዱሊላ እዝህ ላደርሰን
Betam betam joredan yalut bero betam sebaza balagawoch nachaw bat kayerug beya senagar keteket naw yaragug dam ba afa eseki wata gen ethopiwetewa gen setesek nabar eham alafa egezabehar yemasegan
medri li ende habsha kefu yelm arbe besnt tamu
እንሻእላህ እኔ ዱባይ 10 አመት ስኖር የደርሰብኝ ፈተና ብዙ ነው እኔ ግን አልሀምድልላህ ምንም በሰው ላይ ተኮል ሰርቸ አላውቅም የራሴን ገንዘብ ብዙ ግዜ ተዘርፍኩ መዳሞቼ ተከፉብኝ ብሬን ትቸላቸው ነበር እምወጣ ዛሬ አልሀምድልላህ ሀገር ገብቼ ልጅም ወልጄ ሁለተኛ ሳውድ መጣሁ
አይዞሺልኚ እህትዋ ብዙታሪክአሳልፍሻል ይሄሁሉ ቋንቋአለማውቅነው ውላሂዛሬግዜ እሚታመን ጠፍቷል እናአይዞሺልኚ ቋንቋውንግን በስንት ውርአውርሺ ወላሂእኔከመጣሁ አራትወርሆነኚ ግንእስካሁን ምንምአላውራም ግንየምትለኚንሁአቃለሁ እስኪንገሪኚ ❤❤❤❤
አብሽሪ አላህ ከጥሩወች ያጋጥመን ነዉ እኔ አስራ ሶስተኛ አመቴ ኩትራት አምስታመት ከኛ ዜጋ ከኦሮሞጋ ሌሎቹ ነጮች ግን እያስተማርኩ በፍቅር እዝህ ደረስኩ አልሃምዱሊላህ
ወላሂ አንድ ቤት ሁለት ሆናቹ የምትሠሩ ልጆች አላህ ሶብር እና ትዕግስት ይስጣችሁ እኔ ለእንግዲነት የመጣች ካሰሪዋቸው ጋር የራሴ ዜጋ እንዴት እንደሆነች በሁለት ቀን እኔ ራሴ ነኝ የማውቀው ማለት ነው እና በጣም አሁን አዘንኩላችሁ እኔ ግን በጣም ደስተኛ የሆናችሁ እንደምትሰሩ ነበር ሚመስለኝ አላህ ሶብርና ፍቅር ይስጣችሁ 🙏
@@RahmahRahmah-qd5hh አሚን ውዴ
እኔም የደረሰብኝ ችግር አለ በራሣችን ዜጋ በጣም መጥፎ ሠወች አሉ
ስነግሯቸዉም የማይወድ አለ እኔ የወር የሚመጡ ሠራተኛ ስነግራቸዉ ሁለት ልጆች ተጣልተዉኛል እኔ ሌባ ነኝ እደ ካሜራ አለ ብለሽ የምታስፈራርኝ ብለ
አዎ ስንት ታሪክ አሳልፈናል ዩቱብ ላይ የሚለቀቁማ ትንሽ ናቸው ስንት ታሪኩን ሳያወራ በውስጡ ይዞ እሚኖር አለ
እዉነትሺ ነው እህቴ እኔ አጋጥሞኛል አላህ ይጠብቀን
እናቴ እነካንም እዝሐሼር አሳወቀልሽ ጠለጥሽ ሳያዉቁ የቀሩ ስንት እህቶቻችን አሉ የተገደሉም አሉ የምታመኝዉ አምላክ ድንቅ ነገረ አሳየሽ ተመሰገን በይ ብዙ ጠማማወች ሰዉ አለ ተጠቀቁ
ጉድጓድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር የሚገባበት አይታወቅም ወይም ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው እንዲሉ ነው የሆነው።አንቺ ግን መልካም ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ተበቅሎልሻል።
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺ አንዳንድ ስወች አሉ ጨካኞች በራሳቸው ዜጋ ላይ ግፋ የሚስሩ በተለይ ትንሽ ቆንቆ ከአንቺ በላይ የሚችሉማ ከሆነ እራሳቸውን እንዴት እንደሚቆልሉት
መጣሁ ሆቢቢቢ🙈🙈🙈
አሰላማሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኝኳን ደህናመጣሽ በጣም ያሳዝናል አብሽሪ የኔውድ ብዙዎች እንዲ ያደርጋላ የኛክፋት በጣም ከባድ ነው እርስበራሳችን መረዳዳት ሲኖርብን በሰው ገሀር እንኳን እርስበራሳችን እንጎዳዳለት ይህ ተግባር ምቀኝነት ነው አላህ ይጠብቀን ምቀኝነትንም ያጥፋልን ማለትነው ለስው ኩፉ የሚያስብ ሰው ቀድሞተጎጂው እራሱነው ቢያውቅበት አላህ ከክፋት ይጠብቀን ከክፉሰዎችም ይሰውረን
ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ ትክክል አላህ የጠብቅን መጥፎ ስው ለራሱ ነው ጡሩ ስው ለራሱ ነው መርጫው የባልቤቱነው ሱብሀን አላህ
ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ ተሎ እንመልሳለን ruclips.net/video/1vyzJsxOHDo/видео.html
አላህ ከየዋህ ከንፁህ ልብ ጋር ነው😢😢😢
በጣም ይገርማል አላህ አውጣሽ አቺ ንፁ ስለሆንሽነው ክፉ ሰው ለጊዜው ልክ ይመስለዋል እጂ እራሱነው ሚጎዳው አላህ ቅን ልብ ይስጠን የሰው የሚያዝን ያአላህ ትልቅ ነገር ተማርኩበት ያአላህ ልባችን አትገለባብጥብን ዛሬነው ያየሁሽ ተመቸሽኝ ሰብ አደረኩሽ ላይክ ገጨሁሽ ይመችሽ ለኔ ታሪኩ አስተምሮኛል አቦ ቅን ያርግል
አሜን ውዴ ሰብ ላይክህ ስላረግሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ 😘❤🇪🇹
ከክፍ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቀን በርቺ❤❤
ሰላም ምርጦች እስከመጨረሻ ነው የሰማሁሽ እኔም ደርሶብኛል እሷየቆየች ናት እኔ አዲስ ከሀገር የመጣሁት ልክ እኔን እደምታረግ ነው ያረገችሽ ከባድ ነው ብቻ ደና ሰው ይግጠመን ነው ሚባለው ከሀገር ስንወጣ ለግዜው ተሰቃየሽ ግን አለፈ የስራዋን ሰጣት ግን ለምን እዲህ ታረጋለች ምንስ ልትጠቀም ከባድ ነው በርቺ እህቴ
እኔም ገጥሞኛል ከንቺ በላይ እህቴ አላህምዱሊላህ
ኡንካን ዳስ ያላሺ ዉዴ አይዞሽ ዎይኔ ዎይኔ
በትክክል. የኔውድ አላህ ከክፉሰውይጠብቀን ሱባሀነአላህ በርችልኝ. የኔአደኛ💜💜💜💜❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😍😍😍
በርች ዳናሜ እኔ ቆየሁ ከመጣሁ
ዛሬ።ቤተሠብ አረኩሽ እንኳን ሁሉ አለፈ ቋንቋ አለማቅ ችግር ብዙ ነው የምናየው
እውነት ነው አመሰግናለሁ
በርቺ፣ ሁላችንም ብዙ ችግር አልፈን ነው ዛሬ ላይ የደረስነው።
ወይኔ የሀበሻ ቅናትኮ የከፋ ነው ደናምዬ አይዞሽ
አመሰግናለሁ የኔ ልዩ❤🇪🇹
አረኔም ወላሂ የመርሣ ልጅጋ እሠራነበር ማዳሜ. በጣም ነበር የምወደው. ጀዋል ሁላ ሀድያ የምገዛልኝ በዛላይ. ብርም ትሠጠኛለች ከዛ አበሻዋ. ቅናታ ብታ ሰሙን. ተሸፈኝ. ናት ምቀኝነታ ላረባ ነገር አቀራቅራ. አሰወጣችኝ. ባሁኑሰአት ታውቃላችሁ ሰራ የለም ግን. አላሀምዱሊላ. አልቅሼነበር. ያኑኑ. ቃሚምርጥ ሰራ አላህ ሰቶኝ እየሠራሁነው. እሣግን. አክሰታን. አሰገብታነበር. ሠዎቹ አለ ወደ ዳትም አሶጣት የኛ አበሻ ምቀኛነው
የኛ አበሻኮ ምቀኝነታችን አኡዙ ቢላህ
እንደኛኮክፋየለም😢😢
አስተማሪ ታሪክ አይዞን እህቴ ጥሩ ምክር
ወአለይኩም ሰላም የኔ አደኛ በጣም ሀሪፍነው መብሩክ👌👍😍
ሐቅ ሐቅ ነው የእኔ እህት ንፁህ ስለሆንሽ እግዚአብሔር እረዳሽ
ክፉ ሁሌም የጁ ያገኛል ወላሂ ተማሩበት ❤❤
ሰወድሽ ሰላምሽ ይብዛ
ሚሥኪን ለቤትሺ አዲሥ ነኝ 😊😊
ሡበሀን አላህ የሚገርም ታሪክ
ሞቶ እያለ ክፍት አቤትበሰው ሀገርላይ ክፍታችን ይገርማል
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እሽ አህት አንች መልካም ሠዉነሽ ጓደኛሽ የስራዊን ነዉ ያገኘችዉ እሽ
ውፌ መብሩክክክክ ላይክ ሸር
እሚገርም ነው ወይ ጉድ የኛ ዜጋ ተብለው እንኳን ክፍታቸው አላህ ግን የስራዋን ሰጣት አይዞሽ ውዴ
ብትነግርሽ ግን ምን ነበረበት እቺ የተረገመች😡
በጣም አንዳንድ ሰው እኮ ክፍቱ
ሰላም ለዝ ቤቶ መተናል እህቴ በርችልኝ ላይክ
እህቴ በጣም ያሳዝናል የሀገሬን ሰዉ አገኘሁ ብለሽ መጥፎ ሰራችብሽ አየሽ ፈጣሪ አብሮሽ ነዉ ያለዉ ስራ ለሰሪዉ እሾህ ላጣሪው ይላል ያገሬ ቅን ሰዉ እሷም የስራዋን ሰጣት ይሄም ሲያንሳት ነዉ ፈጣሪ ለምስክር ያበቃሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሰዉን ውደደዉ እንጂ አትመነዉ ይባላል ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ነዉ ሰላምሽ የበዛ ይሁን እህቴ
😘😘😘🙏
የኔ አንደኛ ጓበዝ ላይክ ሰብ ❤👏👏 በርቺ
አመሰግንሃለሁ😘🇪🇹❤
ሱበሀን አላህ ይገርማል አላህ እድህ ይላል35:43 - በምድር ላይ ኩራትንና በክፉ (ተንኮል) መዶለትንም (እንጂ አልጨመረላቸውም፡፡ ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም፡፡ የቀድሞዎቹን ደንብ እንጂ ይጠባበቃሉን ለአላህ ደንብም መልለወጥን አታገኝም፡፡ ለአላህ ደንብም መዛወርን አታገኝም፡፡
ስንት አያነት ስዉ አለ በጣም ይገረማል ጠንካራ ነሽ ማሽአላህ እንኳን ደስ አለሽ አንደኝ ያገባሽል
አመሰግናለሁ ውዴ😘🇪🇹
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውዴ ልክ ነሺ ይከብዳል
ድሜናዬ በርችልኝ ከልቤ እናመሰግናለን
ተመስጨ ሠማሁት
ወላሂ፣እንደኛ፣እንደሀበሻ፣ምቀኛ፣ነገረኛ፣የለም፣እኔ፣አጋጥሞኛል፣በጣም፣ከባድነዉ፣አላህ፣ይጠብቀን፣ያረብ።
😢😢😢😢😢😢lik nesh ehete😢😢😢
😂😂😂😂😂ኡከኒሚ።ደሲ።አለሺ።ቆቃ።ከወቁ።ከራቦቺ።ያበለጠ።ያኘ።አበሸ።መጢፎነቸዉ።አለህ።ዪጠብቀንንን።ያራብብ
ሸር ሠብ ላይክ ጠክሪይ አብሽሪይ መሳጭ ነበር
את מקסימה מהממת👍👍👍❤️❤️❤️יש אלוהים למעלה
ላይክ ሼር በርቺ 👍
የምን ጉድ ነው መችም አንድ ስው ለራሱ የማይወደውን ለስው ማድረግ ጥሩ አይደለም አልወድምም እኔ እምስራበት ከ7የበለጠ ካሜራ አለ
SUBHANELLAH! MECHEM BIHON LEMELKAM SIRA KIFARAW MELKAM NEW LEKIFATIM BIHOON GIZEE TEBBIKO SAYKEFIL AYKERIM!¡YIKEFLAL ALLAH!!!
አይዞን ማር ሁሉም ሀበሽ አንድ አይደለም
ደናዬ ረጋ ያልሽ ቆንጆነሽ ማሻአላህ በርች
ይሃው ይሂውነው ከለይ ደአዋ አርጌልሽነበር ብዙ ያኬራ ወድሞችሽ ይፈታኑብሸል ኒቃብ ልበሺ ያሎኩሽ ለዚነበር
ራሄልዬ አመሰግነለሁ ውዴ ሰለመጣሽ ስለምታበረታቺኝ
@@Denametube ወዴ አይከፈልበትም ቅንነት ለራስነዉ 😘
❤እራሳንጎዳእሰይየስራዎነዉያገኘችዉ
ባአላህ አድ ነገር ንገሩኝ ክላሲላይ እጠራጠራለዉ ካሜራ እዳለምንላርግ
በጠሚ፡ይገረመል፡ተረክ፡ነወ፡ሁሉሙ፡የኢጁነዉ፡የሚየገኝዉ፡አይዙሸ😢😢😢😢😢😢😢
Wede sherchewalw gobez nesh❤
Egeziabeher Ewunetegna Dagna New!!!!
ላይክ ሸር በርቺ
Berecheleye mamaya beteam arif new weda zedeti bezu sekayena desetam alew hulum betegeset malef new
ሰብ ላይክ ሼር በርቺ ውዴ
አመሰግናለሁ ውዴ
በትክክል የእኔ ዉዲ እህትእንደዉም ከእኔ ዜጓች እነሡ ከነክፍታቸዉ ይሻላሉ
ሱበሃናላህ በጣም ይገርማል
ማርያምን እኔም የገጠመኝ ይህ ነው😢😢😢😢
ጉዴዴ አያድርስ እኮ ነው እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ
❤😘
የኔ ጀግና በርችልኝ ሌላም እጠብቃለን
አመሰግናለሁ ውዴ 🇪🇹😘
እኔም ለብዙ ግዜ ሳላቅ ካሜራ አለ የም😢😢😢😢😢ሰራው ቦታ አለ ግን መጨረሻዬን የሳምረው
ሡበሃን😢አለህ
አሰለም አለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሩ ማማ,ለበጎ ነው የጓጂ በቻ አተሁኝ አይዘሽ👍
ትክክክል😢😢😢
እ/ር ልብን እና ኩላሊትን ያያል ማንም በንፁሀን ላይ ተንኮል ቢሰራ መልሶ ተንኮል ሰሪውን ራሱን ጠልፎ ይጥለዋል‼️ መልካምነት ለራስ ነው መጥፎም መሆን ለራስ ነው‼️
እውነት ነው የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘🇪🇹❤😘
አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር መልካም ነው
ዉይ እንደኔ ሁናሻል ሡባሀን አላህ ለካ የኔ ቢጤወቺ አላቺሁ
እኔም
😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇸🇦🙏🙏🙏
ሱበሀንሏህ ሰት ሰው አለ😢
መጣቻለሁ ውደ በርች አችም ጎራ በይ ወደ ቤቴ
Esua senaier mahona nw😅
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው አለ ያገሬ ሰው ከተበደልሽ አሏህ መልስ እንዳለው እንዳንረሳ እና በረች እህቶ
አደምዬ ጠፋህ እኮ👍
@@Denametube አለሁ ዳንየ
ደናሜዬ መብርክ በርች ውደ
አመሰግናለሁ
አጀኢብነዉወላሂ አላህይጠብቀንከመጥፎአጋጣሚ
ማምየ መጥቻለሁ አችም ቤተሰብ ሁኒኝ
Subanallha jeza wan new yaggyeche ewnt temnmnalche eNje atbtsm Subanallha
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንን ለአንችም ሰላምሽ ይብዛ
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር የገጥምኝ ይአላህ ከፍታቺን ይትእደሚዳረስን አይጅብነዉ
የኔ እህት የሚገርም ታሪክ አስተማሪም ነው ወይ ክፋት😢
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ በርቺልኝ ወዴ ጥንቃቄ ማርግ ነዉ
አይዞሽ እማ
አይዞሽ ውዴ
❤❤
ሱባሀንአላህ❤ይገርማል
ሱብሀንአላህየኛሀበሻክፍትስንትአይነትሰውአለ
እህህህ የገሬም ልጆች ይጨክነሉ
ደናሜየ የምወድሽ 😘
ሱበሀናላህ ስት ሰወ አለ 😢😢
እህቴ ትክክል ነሽ ብዙ እህቶች ሳያውቁ ጉዲ እየሆኑ ነው ላይክክ ሸርርር
ጤናዩበርችውደ ላይክሸር
መሻላህአስተማሪታሪክነውመሻላህ
ሰላም ሰላም ሁላሽም❤❤❤❤❤❤😂😂😢
የኔ እህት እንዴታርጌ እንዳዳመጥኩሽ ደግነቱ ሁሉም አለፈልሽ እኔም ቋቋ አልገባኝ አለ ሴትዮየ ግን ደህናሰው ነበረይ
አይዞሽ ዉደ ሁላችንም ተፈትነናል ወላሂ ነዉ የምላችሁ እኔ በደላላወች ሁሉ ተደብድቤ አለሁ የኢትዬጸያ አርቦቹ የዋህ ናቸዉ እኛ ሀበሾች መጥፎ ነን ዉነት አላህ ከጎንሽ ነዉ ተበደይ ግን አትበድይ ፍርዱ ከአላህ አላሀምዱሊላ እዝህ ላደርሰን
Betam betam joredan yalut bero betam sebaza balagawoch nachaw bat kayerug beya senagar keteket naw yaragug dam ba afa eseki wata gen ethopiwetewa gen setesek nabar eham alafa egezabehar yemasegan
medri li ende habsha kefu yelm arbe besnt tamu
እንሻእላህ እኔ ዱባይ 10 አመት ስኖር የደርሰብኝ ፈተና ብዙ ነው እኔ ግን አልሀምድልላህ ምንም በሰው ላይ ተኮል ሰርቸ አላውቅም የራሴን ገንዘብ ብዙ ግዜ ተዘርፍኩ መዳሞቼ ተከፉብኝ ብሬን ትቸላቸው ነበር እምወጣ ዛሬ አልሀምድልላህ ሀገር ገብቼ ልጅም ወልጄ ሁለተኛ ሳውድ መጣሁ
አይዞሺልኚ እህትዋ ብዙታሪክአሳልፍሻል ይሄሁሉ ቋንቋአለማውቅነው ውላሂዛሬግዜ እሚታመን ጠፍቷል እናአይዞሺልኚ ቋንቋውንግን በስንት ውርአውርሺ ወላሂእኔከመጣሁ አራትወርሆነኚ ግንእስካሁን ምንምአላውራም ግንየምትለኚንሁአቃለሁ እስኪንገሪኚ ❤❤❤❤
አብሽሪ አላህ ከጥሩወች ያጋጥመን ነዉ እኔ አስራ ሶስተኛ አመቴ ኩትራት አምስታመት ከኛ ዜጋ ከኦሮሞጋ ሌሎቹ ነጮች ግን እያስተማርኩ በፍቅር እዝህ ደረስኩ አልሃምዱሊላህ
ወላሂ አንድ ቤት ሁለት ሆናቹ የምትሠሩ ልጆች አላህ ሶብር እና ትዕግስት ይስጣችሁ እኔ ለእንግዲነት የመጣች ካሰሪዋቸው ጋር የራሴ ዜጋ እንዴት እንደሆነች በሁለት ቀን እኔ ራሴ ነኝ የማውቀው ማለት ነው እና በጣም አሁን አዘንኩላችሁ እኔ ግን በጣም ደስተኛ የሆናችሁ እንደምትሰሩ ነበር ሚመስለኝ አላህ ሶብርና ፍቅር ይስጣችሁ 🙏
@@RahmahRahmah-qd5hh አሚን ውዴ
እኔም የደረሰብኝ ችግር አለ በራሣችን ዜጋ በጣም መጥፎ ሠወች አሉ
ስነግሯቸዉም የማይወድ አለ እኔ የወር የሚመጡ ሠራተኛ ስነግራቸዉ ሁለት ልጆች ተጣልተዉኛል እኔ ሌባ ነኝ እደ ካሜራ አለ ብለሽ የምታስፈራርኝ ብለ
አዎ ስንት ታሪክ አሳልፈናል ዩቱብ ላይ የሚለቀቁማ ትንሽ ናቸው ስንት ታሪኩን ሳያወራ በውስጡ ይዞ እሚኖር አለ
እዉነትሺ ነው እህቴ እኔ አጋጥሞኛል አላህ ይጠብቀን
እናቴ እነካንም እዝሐሼር አሳወቀልሽ ጠለጥሽ ሳያዉቁ የቀሩ ስንት እህቶቻችን አሉ የተገደሉም አሉ የምታመኝዉ አምላክ ድንቅ ነገረ አሳየሽ ተመሰገን በይ ብዙ ጠማማወች ሰዉ አለ ተጠቀቁ
ጉድጓድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር የሚገባበት አይታወቅም ወይም ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው እንዲሉ ነው የሆነው።
አንቺ ግን መልካም ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ተበቅሎልሻል።
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺ አንዳንድ ስወች አሉ ጨካኞች በራሳቸው ዜጋ ላይ ግፋ የሚስሩ በተለይ ትንሽ ቆንቆ ከአንቺ በላይ የሚችሉማ ከሆነ እራሳቸውን እንዴት እንደሚቆልሉት
መጣሁ ሆቢቢቢ🙈🙈🙈
አሰላማሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኝኳን ደህናመጣሽ በጣም ያሳዝናል አብሽሪ የኔውድ ብዙዎች እንዲ ያደርጋላ የኛክፋት በጣም ከባድ ነው እርስበራሳችን መረዳዳት ሲኖርብን በሰው ገሀር እንኳን እርስበራሳችን እንጎዳዳለት ይህ ተግባር ምቀኝነት ነው አላህ ይጠብቀን ምቀኝነትንም ያጥፋልን ማለትነው ለስው ኩፉ የሚያስብ ሰው ቀድሞተጎጂው እራሱነው ቢያውቅበት አላህ ከክፋት ይጠብቀን ከክፉሰዎችም ይሰውረን
ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ ትክክል አላህ የጠብቅን መጥፎ ስው ለራሱ ነው ጡሩ ስው ለራሱ ነው መርጫው የባልቤቱነው ሱብሀን አላህ
ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ ተሎ እንመልሳለን ruclips.net/video/1vyzJsxOHDo/видео.html
አላህ ከየዋህ ከንፁህ ልብ ጋር ነው😢😢😢
በጣም ይገርማል አላህ አውጣሽ አቺ ንፁ ስለሆንሽነው ክፉ ሰው ለጊዜው ልክ ይመስለዋል እጂ እራሱነው ሚጎዳው አላህ ቅን ልብ ይስጠን የሰው የሚያዝን ያአላህ ትልቅ ነገር ተማርኩበት ያአላህ ልባችን አትገለባብጥብን ዛሬነው ያየሁሽ ተመቸሽኝ ሰብ አደረኩሽ ላይክ ገጨሁሽ ይመችሽ ለኔ ታሪኩ አስተምሮኛል አቦ ቅን ያርግል
አሜን ውዴ ሰብ ላይክህ ስላረግሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ 😘❤🇪🇹
ከክፍ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቀን በርቺ❤❤
ሰላም ምርጦች እስከመጨረሻ ነው የሰማሁሽ እኔም ደርሶብኛል እሷየቆየች ናት እኔ አዲስ ከሀገር የመጣሁት ልክ እኔን እደምታረግ ነው ያረገችሽ ከባድ ነው ብቻ ደና ሰው ይግጠመን ነው ሚባለው ከሀገር ስንወጣ ለግዜው ተሰቃየሽ ግን አለፈ የስራዋን ሰጣት ግን ለምን እዲህ ታረጋለች ምንስ ልትጠቀም ከባድ ነው በርቺ እህቴ
እኔም ገጥሞኛል ከንቺ በላይ እህቴ አላህምዱሊላህ
ኡንካን ዳስ ያላሺ ዉዴ አይዞሽ ዎይኔ ዎይኔ
በትክክል. የኔውድ አላህ ከክፉሰውይጠብቀን ሱባሀነአላህ በርችልኝ. የኔአደኛ💜💜💜💜❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😍😍😍
በርች ዳናሜ እኔ ቆየሁ ከመጣሁ
ዛሬ።ቤተሠብ አረኩሽ እንኳን ሁሉ አለፈ ቋንቋ አለማቅ ችግር ብዙ ነው የምናየው
እውነት ነው አመሰግናለሁ
በርቺ፣ ሁላችንም ብዙ ችግር አልፈን ነው ዛሬ ላይ የደረስነው።
ወይኔ የሀበሻ ቅናትኮ የከፋ ነው ደናምዬ አይዞሽ
አመሰግናለሁ የኔ ልዩ❤🇪🇹
አረኔም ወላሂ የመርሣ ልጅጋ እሠራነበር ማዳሜ. በጣም ነበር የምወደው. ጀዋል ሁላ ሀድያ የምገዛልኝ በዛላይ. ብርም ትሠጠኛለች ከዛ አበሻዋ. ቅናታ ብታ ሰሙን. ተሸፈኝ. ናት ምቀኝነታ ላረባ ነገር አቀራቅራ. አሰወጣችኝ. ባሁኑሰአት ታውቃላችሁ ሰራ የለም ግን. አላሀምዱሊላ. አልቅሼነበር. ያኑኑ. ቃሚምርጥ ሰራ አላህ ሰቶኝ እየሠራሁነው. እሣግን. አክሰታን. አሰገብታነበር. ሠዎቹ አለ ወደ ዳትም አሶጣት የኛ አበሻ ምቀኛነው
የኛ አበሻኮ ምቀኝነታችን አኡዙ ቢላህ
እንደኛኮክፋየለም😢😢
አስተማሪ ታሪክ አይዞን እህቴ ጥሩ ምክር
ወአለይኩም ሰላም የኔ አደኛ በጣም ሀሪፍነው መብሩክ👌👍😍
ሐቅ ሐቅ ነው የእኔ እህት ንፁህ ስለሆንሽ እግዚአብሔር እረዳሽ
ክፉ ሁሌም የጁ ያገኛል ወላሂ ተማሩበት ❤❤
ሰወድሽ ሰላምሽ ይብዛ
ሚሥኪን ለቤትሺ አዲሥ ነኝ 😊😊
ሡበሀን አላህ የሚገርም ታሪክ
ሞቶ እያለ ክፍት አቤትበሰው ሀገርላይ ክፍታችን ይገርማል
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እሽ አህት አንች መልካም ሠዉነሽ ጓደኛሽ የስራዊን ነዉ ያገኘችዉ እሽ
ውፌ መብሩክክክክ ላይክ ሸር
እሚገርም ነው ወይ ጉድ የኛ ዜጋ ተብለው እንኳን ክፍታቸው አላህ ግን የስራዋን ሰጣት አይዞሽ ውዴ
ብትነግርሽ ግን ምን ነበረበት እቺ የተረገመች😡
በጣም አንዳንድ ሰው እኮ ክፍቱ
ሰላም ለዝ ቤቶ መተናል እህቴ በርችልኝ ላይክ
እህቴ በጣም ያሳዝናል የሀገሬን ሰዉ አገኘሁ ብለሽ መጥፎ ሰራችብሽ አየሽ ፈጣሪ አብሮሽ ነዉ ያለዉ ስራ ለሰሪዉ እሾህ ላጣሪው ይላል ያገሬ ቅን ሰዉ እሷም የስራዋን ሰጣት ይሄም ሲያንሳት ነዉ ፈጣሪ ለምስክር ያበቃሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሰዉን ውደደዉ እንጂ አትመነዉ ይባላል ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ነዉ ሰላምሽ የበዛ ይሁን እህቴ
😘😘😘🙏
የኔ አንደኛ ጓበዝ ላይክ ሰብ ❤👏👏 በርቺ
አመሰግንሃለሁ😘🇪🇹❤
ሱበሀን አላህ ይገርማል
አላህ እድህ ይላል
35:43 - በምድር ላይ ኩራትንና በክፉ (ተንኮል) መዶለትንም (እንጂ አልጨመረላቸውም፡፡ ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም፡፡ የቀድሞዎቹን ደንብ እንጂ ይጠባበቃሉን ለአላህ ደንብም መልለወጥን አታገኝም፡፡ ለአላህ ደንብም መዛወርን አታገኝም፡፡
ስንት አያነት ስዉ አለ በጣም ይገረማል ጠንካራ ነሽ ማሽአላህ እንኳን ደስ አለሽ አንደኝ ያገባሽል
አመሰግናለሁ ውዴ😘🇪🇹
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውዴ ልክ ነሺ ይከብዳል
ድሜናዬ በርችልኝ ከልቤ እናመሰግናለን
ተመስጨ ሠማሁት
ወላሂ፣እንደኛ፣እንደሀበሻ፣ምቀኛ፣ነገረኛ፣የለም፣እኔ፣አጋጥሞኛል፣በጣም፣ከባድነዉ፣አላህ፣ይጠብቀን፣ያረብ።
😢😢😢😢😢😢lik nesh ehete😢😢😢
😂😂😂😂😂ኡከኒሚ።ደሲ።አለሺ።ቆቃ።ከወቁ።ከራቦቺ።ያበለጠ።ያኘ።አበሸ።መጢፎነቸዉ።አለህ።ዪጠብቀንንን።ያራብብ
ሸር ሠብ ላይክ ጠክሪይ አብሽሪይ መሳጭ ነበር
את מקסימה מהממת👍👍👍❤️❤️❤️יש אלוהים למעלה
ላይክ ሼር በርቺ 👍
የምን ጉድ ነው መችም አንድ ስው ለራሱ የማይወደውን ለስው ማድረግ ጥሩ አይደለም አልወድምም እኔ እምስራበት ከ7የበለጠ ካሜራ አለ
SUBHANELLAH! MECHEM BIHON LEMELKAM SIRA KIFARAW MELKAM NEW LEKIFATIM BIHOON GIZEE TEBBIKO SAYKEFIL AYKERIM!¡YIKEFLAL ALLAH!!!
አይዞን ማር ሁሉም ሀበሽ አንድ አይደለም
ደናዬ ረጋ ያልሽ ቆንጆነሽ ማሻአላህ በርች
ይሃው ይሂውነው ከለይ ደአዋ አርጌልሽነበር ብዙ ያኬራ ወድሞችሽ ይፈታኑብሸል ኒቃብ ልበሺ ያሎኩሽ ለዚነበር
ራሄልዬ አመሰግነለሁ ውዴ ሰለመጣሽ ስለምታበረታቺኝ
@@Denametube ወዴ አይከፈልበትም ቅንነት ለራስነዉ 😘
❤እራሳንጎዳእሰይየስራዎነዉያገኘችዉ
ባአላህ አድ ነገር ንገሩኝ ክላሲላይ እጠራጠራለዉ ካሜራ እዳለምንላርግ
በጠሚ፡ይገረመል፡ተረክ፡ነወ፡ሁሉሙ፡የኢጁነዉ፡የሚየገኝዉ፡አይዙሸ😢😢😢😢😢😢😢
Wede sherchewalw gobez nesh❤
Egeziabeher Ewunetegna Dagna New!!!!
ላይክ ሸር በርቺ
Berecheleye mamaya beteam arif new weda zedeti bezu sekayena desetam alew hulum betegeset malef new
ሰብ ላይክ ሼር በርቺ ውዴ
አመሰግናለሁ ውዴ
በትክክል የእኔ ዉዲ እህትእንደዉም ከእኔ ዜጓች እነሡ ከነክፍታቸዉ ይሻላሉ
ሱበሃናላህ በጣም ይገርማል
ማርያምን እኔም የገጠመኝ ይህ ነው😢😢😢😢
ጉዴዴ አያድርስ እኮ ነው እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ
❤😘
የኔ ጀግና በርችልኝ ሌላም እጠብቃለን
አመሰግናለሁ ውዴ 🇪🇹😘
እኔም ለብዙ ግዜ ሳላቅ ካሜራ አለ የም😢😢😢😢😢ሰራው ቦታ አለ ግን መጨረሻዬን የሳምረው
ሡበሃን😢አለህ
አሰለም አለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሩ ማማ,ለበጎ ነው የጓጂ በቻ አተሁኝ አይዘሽ👍
ትክክክል😢😢😢
እ/ር ልብን እና ኩላሊትን ያያል ማንም በንፁሀን ላይ ተንኮል ቢሰራ መልሶ ተንኮል ሰሪውን ራሱን ጠልፎ ይጥለዋል‼️ መልካምነት ለራስ ነው መጥፎም መሆን ለራስ ነው‼️
እውነት ነው የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘🇪🇹❤😘
አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር መልካም ነው
ዉይ እንደኔ ሁናሻል ሡባሀን አላህ ለካ የኔ ቢጤወቺ አላቺሁ
እኔም
😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇸🇦🙏🙏🙏
ሱበሀንሏህ ሰት ሰው አለ😢
መጣቻለሁ ውደ በርች አችም ጎራ በይ ወደ ቤቴ
Esua senaier mahona nw😅
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው አለ ያገሬ ሰው
ከተበደልሽ አሏህ መልስ እንዳለው እንዳንረሳ እና በረች እህቶ

መሻላህ
አስተማሪታሪክነው
መሻላህ
ሰላም ሰላም ሁላሽም❤❤❤❤❤❤😂😂😢