Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ፀጋና ሰላም ያብዛላቹ ተባረኩ!!!
ጌታ ይባርካችሁ በዚህ ዘመን ስለጌታ ምፅዓት ማሳሰባችሁ በጣም ወሳኝ መልዕክት ነው
በጣም
ጌታ ይበርካችሁ ከምንጊዜውም የበለጠ የምንነቃበትና የምንነቃቃበት ጊዜ ነው። ጌታ ጉልበትና ጥበብ ይጨምርላችሁ።
አሜን
❤❤❤ጌታ ይባርክ ዉድ የእግዝአብሔር ሰዉ በጣም ነዉ ምወድህ ጸጋ ይብዛልህ🙏🙏
Marana ta.a yesus ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባቶች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ በእውነት ጌታ ስለ እናንተ ይባረክ በዚህ ዘመን ለምድራዊ ነገር ብቻ ነው ምያወራው ሰው ብቻ !!ጌታ ኢየሱስ እሱን ማሰብ ስለ እሱ ማወራት እንድንችል ጌታ ፀጋ ያብዛልን በእውነት ለአለም ብርሃን መሆን ይሁንልን!!😢😢😢😢😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇📖📖📖🙏🙏
የ እናንተ ስሪጭት ደስ ይለኛል እወዳቸዋለሁ ተባረኩ
God bless you 🎉❤
Blessed
ጌታ ይባርካችሁ!!!
ጌታ ይባርካችው ያባቴ ብሩካኖች🙌🙌🙌 መዝሙሩ የሚባርክ መዝሙር ነው አሜን እንለወጣለን ጌታን እንለብሳለን ሀሌሉያ🙏🙏🙏🙏የዘማሪውን ስም ብትችሉ ፃፉልን ተባረኩልኝ!!
ከቀደምት ዘማሪ አንዱ ፓስተር ሸዋዬ ዳምጤ
በዘመኑ ላይ መንቃት መነቃቃት ላይ ምክንያት ስለሆናችው ተባረኩ።
ተባረኩ !! የድምፁ ጥራት ቢስተካከል
ግን ዮናታን አክሊሉ መሆኑን እርግጠኞች ናችሁ ወይ? ዘመኑ ከፍቷል እኮ በሰዉ ስም እየተጠቀሙ የሰዉን ስም እያጠፉ የሚገኙ ቡዙ ናቸዉ። በዛ ላይ ፓስተር ዮናታ አክሊሉ አሉት እኔ አገልጋይ ዮናታ አክሊሉ ሲባል ነዉ የሰማሙት ሆን ብለዉ የሰዉን ስም ለማጠልሸት የተደረገ ነዉ። ለሁሉም ነገር እዉነቱ ግልፁ እግዚአብሔር ጋር ነዉ ያለዉ። እሱ እዉነተኛ ዳኛ ነዉ። እግዚአብሔር ሆይ አንቃን መጨረሻችን አሳምርልን
ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ፀጋና ሰላም ያብዛላቹ ተባረኩ!!!
ጌታ ይባርካችሁ በዚህ ዘመን ስለጌታ ምፅዓት ማሳሰባችሁ በጣም ወሳኝ መልዕክት ነው
በጣም
ጌታ ይበርካችሁ ከምንጊዜውም የበለጠ የምንነቃበትና የምንነቃቃበት ጊዜ ነው። ጌታ ጉልበትና ጥበብ ይጨምርላችሁ።
አሜን
አሜን
❤❤❤ጌታ ይባርክ ዉድ የእግዝአብሔር ሰዉ በጣም ነዉ ምወድህ ጸጋ ይብዛልህ🙏🙏
Marana ta.a yesus ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባቶች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ በእውነት ጌታ ስለ እናንተ ይባረክ በዚህ ዘመን ለምድራዊ ነገር ብቻ ነው ምያወራው ሰው ብቻ !!
ጌታ ኢየሱስ እሱን ማሰብ ስለ እሱ ማወራት እንድንችል ጌታ ፀጋ ያብዛልን በእውነት ለአለም ብርሃን መሆን ይሁንልን!!😢😢😢😢😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇📖📖📖🙏🙏
የ እናንተ ስሪጭት ደስ ይለኛል እወዳቸዋለሁ ተባረኩ
God bless you 🎉❤
Blessed
ጌታ ይባርካችሁ!!!
ጌታ ይባርካችው ያባቴ ብሩካኖች🙌🙌🙌 መዝሙሩ የሚባርክ መዝሙር ነው አሜን እንለወጣለን ጌታን እንለብሳለን ሀሌሉያ🙏🙏🙏🙏
የዘማሪውን ስም ብትችሉ ፃፉልን ተባረኩልኝ!!