የካቶሊኩ አለቃ የሉሲፈር መቃብር በሩ ተከፈተ እያሉን ይገኛሉ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 64

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 дней назад +8

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ በጌታ ሀልዎት ዉስጥ መሰወር ይሁንላችሁ ሁሌም ቀድማችሁ የምታነቁበት ማስተዋል ይብዛላችሁ በጣም ጠቃሚ አገልግሎት ነዉ

  • @wondaalto6777
    @wondaalto6777 4 дня назад +3

    ፓስተርና ይልቃል ስለምትለቁልን ማንቂያና ዋናና አንክዋር የሆነ ሀሳብ እናመሰግናለን እንወዳችሁአለን ጌታ ይባርካችሁ

  • @kalkaterakltr6539
    @kalkaterakltr6539 5 дней назад +3

    bertu awaj negarioch 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አንዳዴ በስልክ ስታወሩ በጥራት ሰለማይማሰማ እሱን ነገረ አስተካክሉ እናመስግናለን የምጸት አዋጅ ነጋሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadelechMeshesha
    @TadelechMeshesha 4 дня назад +1

    ተባረኩ!!!በእውነት ኢንፎርሜሽን ማገኘት እራሱ ትልቅ ነገር ነው በዓለም እየተከናወነ ያለውን እየተከታተላቹሁ ሰለምታሳውቀለንና ነቅተን እንድንጠባበቅ እራሳችንን ካሳቾች እንድንርቅ ሰለምትረዱን ተባረኩ!!!

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 5 дней назад +3

    ተባረኩ ወገኖች ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 5 дней назад +3

    Marnata EYSUS ♥️♥️♥️
    GOD bless you all ❤️🙏

  • @መልእክቶችንይከታተሉ

    ተባረኩ፡በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lindaziad3252
    @lindaziad3252 4 дня назад +1

    Thank You For Shearing with us.Pease and blessings be upon you.

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 5 дней назад +2

    እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ እባክህን ማስተውልን ስጠን። ኣንተ ትልቅ ኣምላኽ፡ ሁሉን ኣዋቂ ነህ፡ ከዘመናት በፊት ሁሉም ነገር በነብያትህና በሓዋርያት በኩል ተናግረሃል፡ በቃልህም ተጽፎ በእጃችን ኣለ። እየሱስ ክርስቶስ ለሓዋርያቶቹ ብዙ ነገር ተናግሮኣቸው ሲያበቃ እንሱ ግን ኣያስተውሉም ነበርና በጣም ያዝን ነበር። ወገኖቼ፡ ሆይ ለምንድርን ነው የምትደቁት፡ ጌታችንንና መድሓኒታችን እንዲህ ብሎና። ሁሉም ያልፋል ቃሌ ግን ኣያልፍም። ለቃሌ ደግሞ እተጋበታለሁ ስለ። ዘመኑ ክፉ ነውና ዘመኑን፡ ዋጁ ብሎናል። በራእይ ምዕራፍ 22 ፦ 10 - 15፡ ያለውን ደግሞ እናንብብ። እናንተ መጽሓፍ ቅዱስ እናውቃለን የምትሉ እንዲህ ከተደነቃችሁ፡ ሌላው ምን ይበል፡ ቃሉ እንዲፈጸም ግድ ነውና። ለኔ የሚደንቀኝ ነገር ቢኖር ቤተ፡ ክርስትያን ዓለማዊ ክርስትያን መሆንዋ ነው፡ ለምን ብአጓዳችን የሚሆን ያለው ኣንፈትሽም፡ እስኪ በየኣብያተ ክርስትያን ያለውን ነገር እንፈትሽ፡ ወደ ሆሊዉድ ተቀይሮ የለ ወይ፡ ወደ የምሽት ዳንስ ቤት ተቀይሮ የለ ወይ፡ ከብልጽልጩ ጀምሮ፡ እስከ፡ የሴቶች ሂምን ሄር ( Human hair) የጸጉሩ ቀለማት፡ የኣለባበስ ማሸብረቅ፡ እኒ ይህን ሁሉ ስፈትሽው ሶዶም ይለዋል፡ ደረት ገልጦ ፡ ግማሽ ኣካልን የሚያሳይ ፡ እስኪ ጨርሰው ከጠፉት ማማት እንተወውን ፡ በየቤታችን ያለው ጉድ ኣናውራ፡ ልርምንድር ነው ፡ ቤተ መቅደሱን የሚያረክስ ነገር እያያችሁ ዝም ያላችሁት፡ እባካችሁ በኣይናችን ያለው ግንድ ሳናይ ጭራሽ በጠፋው ኣፋችን መክፈት ትተን፡ ለራሳችንና ለቤተሰቦቻን እንጸልይ፡ በቤቱ ውስጥ ኣለን እያልን በውጪ እንዳንገናኝ። ፊተኞች ኋለኞች፡ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ ተብለናልና።
    በይሁዳ ምዕራፍ 1 ደግሞ ግልጽ ኣድርጎ ይነግረናል ፡ በሙሉ እናንብበው፡ በተለይ ይሁዳ 1፦ 17 & 18 - 23 ዘሎ እናንብበው። እባካችሁ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይለናል። እባካችሁ ንቁ እንጂ ኣትደነቁ፡ ምን ታይቶ ፡ ጽሑፉ እንዲፈጸም ግድ ነውና። ሓዋርያት ግን ጌታ እየሱስ የሚነግራቸውን ይረሱ ነበር።
    ሉቃስ 23፦ 48 - 56 በስቅለቱ ግዜ እኮ ሁሉም ሸሽተው በኣንድ ቤት ተዘግተው ነበር፡ ዮሴፍ የሚባል ሰው ኣርማትያስ ከሚባል ከተማ የመጣና፡ ከገሊላ እየሱስን ተከትለው የመጡ ሴቶች ብቻ ነበሩ እስከ መጨረሻ የተከተሉትና እስኪቀበር የቆዩት፡ ከኣስራ ኣንዱ ሓዋርያት ግን ኣንድም ኣልተገኘም፡ በማግስቱን የሄዱት እነዚሁ ሴቶች ናቸው፡ እየሱስ የለውን ሁሉ በልባቸው ኣስቀምጠውት ነበር፡ እንድሚነሳም ኣውቀው ብታዋቱ ሽቶ ይዘው ሄዱ፡ ግን እየሱስ እንደቃሉ ነውና ኣላገኝቱም፡ ነገር ግን ተነስቶ ንበርና ፡ የነቁት ሴቶች ግን ኣዩት፡ ሄደውም ለሓዋርያት ነገሩኣቸው ፡ ነገር ግን ኣላመኑም። ይኸውም ኣሁን በእናንተ እያየሁት ነው ፡ እባካችሁ የእየሱስን መምጣት ኣትፈልጉም እንዴ፡ እነስ ማራናተ እየሱስየ ቶሎና እያልኩ ነው። እናንተስ በሚሆነው እየተደናቃችሁ ነው፡ እየነቃችሁ፡ ነው። በፈተና እንዳትገቡ ንቁ ኣለ ጌታችንና መድሓኒታችን። ግዜው ኣልቆኣል፡ የሰባቱ ዓመት የመከራው ግዜ እኮ በመጀመርያው ቀናት ነን ያለነው፡ የጸረ ክርስቶስ መንገድ እኮ ተጠርጎ ኣልቆኣል፡ የቀረው ደግሞ ትራምፕና ኢሎን ማስክ ፡ ቢል ጌት፡ ፖፕ ፍራንስና፡ እነዚህ Elliminati, Secret Societies and One World Order, ሆኖው ይጨሩሱታን። ክርስትያን ነኝ ባይ እባክህን ከመኝታህ ንቃ፡ ግዜው ኣልቆኣል። እባክህን ዘይትህን በመቅረዝህ ሙላ። እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ እባክህን መጨረሻችንን ኣሳምርልን። ግዜውን በመዋጀትና ፡ በመንቃት ባርከን ኣሜን።

    • @genettaddesse8748
      @genettaddesse8748 4 дня назад

      በክርስትና ትምህርት ምድራዊ ብልጽግናን ለማስተማር ምቹ ስለማይሆን ይመስለኛል፣ አስተማሪዎች ትንቢቶች ላይ ትኩረት አላደረጉም። በተለይሞ ዮሐንስ ራእይን አጥብቀው ይሸሹታል። ስለዚህ ትንቢቶች ለአብዛኛው ክርስቲያን እንግዳ ናቸው። ክስተቶችም ዱብ እዳ ናቸው። አሜን እያለ የሚቀበለው የሐሰተኞች ትንቢት ከቃሉ ጋር የሚጣረስ መሆኑን አይገነዘበውም። ታዲያ ቀስ በቀስ የአምልኮ መድረኩ በተንቀሳቃሽ መብራቶች አሸብርቆ፣ ወደ ዳንስ መድረክ እስከሚቀየር፣ አለባበስ የኃብት ወድድር እስኪመስልና ሥነስርዓት እስከሚያጣ ድረስ እርኩሱ መንፈስ ሥራውን ሲሰራ እያየ ብዙ ክርስቲያን ተዘናግቷል። በንስሃ መመለስ ግድ ነው። ሌላው ቢቀር የሐንስ ራዕይን ማንበብ ወቅቱን ለማገናዘብ እጅግ ይረዳል። እንንቃ። የተፃፈው ነው እየተከሰተ ያለው።
      እኔም ሁል ጊዜ የሚገርመኝ፣ ቃሉን ጠንቅቀን እናውቃለን የሚሉ ምሁሮች እየሆኑ ስላሉ ክስተቶች በመደነቅ ሲወያዩ መስማት ነው።
      የድርጊቶችን ሂደት፣ ማን መቼ ምን እደሚያደርግ እጅግ ብዙ መላ ምቶች ስላሉ ሁሉን ጠንቅቀን ላናውቅ እንችላለን፤ ግን ቃሉ እየተፈጸመ፣ እየከፋ እንደሚሄድም እርግጠኛ በመረዳት ሊኖረን ይገባል። ክስተቶች የኢትዮጵያን በር አንኳኩተው ከገባቡ ከራርሟል እኮ እግዚአብሔርን አሳዝነናል። የምህረት በሩ ሳይዘጋ በንስሃ እንመለስና እንግባ። ትምህርቱም መሆን ያለበት ይህ ነው። መደነቅ አይደለሞ። ከዚያም፣ ጊዜውን እየዋጀን፣ ሳንጨነቅ ጌታን በናፍቆት እንጠብቅ። በደስታም ማራናታ እንበል።
      የጌታ ስም ለዘልአለም ክቡርና ገናና ይሁን። አሜን።

  • @yb_abi_9702
    @yb_abi_9702 4 дня назад

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
    @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 5 дней назад +2

    ስላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 4 дня назад

    ጌታ ኢየሱስ ልደቴን አክብሩልኝ አላለም ፣ ስጀመር የኢየሱስ ልደት የተባለው ከጣኦት አምልኮ የተቀዳ ነው

  • @sophiayoseph5313
    @sophiayoseph5313 4 дня назад +1

    Maranata Geta Eysus hoy tolo na!

  • @FikerFikerkebede
    @FikerFikerkebede 3 дня назад

    ማራናታ፡አሜን፡ጌታሆይ፡ና።

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 4 дня назад +1

    BETAM TEKAMI AGELGLOT NEW GETA YASFAW TEBAREKU

  • @rezenebirhane7134
    @rezenebirhane7134 5 дней назад +1

    God bless you 🎉❤

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 4 дня назад

    ጌታ ይባርካችሁ !!!

  • @YonasFaisa-tu2wo
    @YonasFaisa-tu2wo 5 дней назад +1

    ጌታ ሆይ 🙏 ማራናታ🙏

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 4 дня назад

    ሰው፣በራሱ፣ነገር፣እምሮው፣እየጮኸት፣ተቸግራል፣እናንተ፣ድምፅ፣አለ፣ይዘጋ፣አመሰግናለሁ፣

  • @TarekegnLemma-f1b
    @TarekegnLemma-f1b 4 дня назад

    የጌታ ፀጋ እጅግ ይብዛላቹ!!

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner 4 дня назад

    ጌታ ይባርካችሁ።

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 5 дней назад +1

    ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 4 дня назад

    ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @selemawiteyasu9436
    @selemawiteyasu9436 4 дня назад

    ጌታ ይባርካቹ

  • @tiruyadane3080
    @tiruyadane3080 5 дней назад +4

    እነሱ ለመዝጋት እና ለመክፈት ስልጣን ማን ሰጣቸው?

    • @romangebremedehin8087
      @romangebremedehin8087 4 дня назад

      የመጨረሻው፣ዘመን፣ሰራ፣ነው፣መገለጥ፣አለበት፣ሊሆነ፣የግድ፣ነዎ፣

    • @messya7125
      @messya7125 4 дня назад

      እረ ዝም ብላችሁ ወደ ሌላ ትርጉም ዉስጥ አትስጡት በትክክል ጠለቅ ብላችሁ ስለ ቫቲካን እወቁ በየአገሩ ተዘግተዉ ከተወሰነ ዓመት ይከፈታሉ ንሰሀ ግቡ ነዉ መልክቱ ነገሮችን አትገለባብጡ መጥፎም ካረጉ ፍርዱን ይቀበላሉ

  • @lookskanselo5761
    @lookskanselo5761 4 дня назад

    በጌታ በኢየሱስ ስም 😢😢😢😢😢

  • @TseganeshHenom
    @TseganeshHenom 4 дня назад

    Egzabhar yebrekchu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @greatj8678
    @greatj8678 4 дня назад

    God bless you brothers👍

  • @BethelZemare
    @BethelZemare 5 дней назад +1

    ተባርኩ

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 5 дней назад

    Good insight, who ever has ears let him hear.
    The End is near. Watch and get closer to God.

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 5 дней назад

    Eyesus yadinal yitadegimal...Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Jaginoch Tebarakuuuuu zemanechew yelamelem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 5 дней назад

    Geta Eyesus kiristos zemechu yiberakowu wendimoche ❤.Kezi lemechamer betam betam yegaramegn tik tok layi yale Effect sisema betam yegaramegn 🤔🤔 Picture ye Eyesus new biye video yesaruwu bet nebar.ahun gin sila negarechun betam betam Enamesaginalen ❤❤❤Enem yel semutin godegnochen Asemalowu ❤❤❤❤tebarekulign bertu ketilubet Betam turu program new Egzaber yiberakowu ❤❤❤❤

  • @tesfatsionhaile2156
    @tesfatsionhaile2156 5 дней назад +1

    Tebareku❤🎉

  • @Hanaa0525
    @Hanaa0525 4 дня назад

    Geta eysus yebarkachw

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 5 дней назад

    ጌታቶልና ማራናታ😢

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed9050 5 дней назад +3

    ተቀምጬ ሳይሆን ተቀማጭ ተብሎ ይነበብ ከይቅርታ ጋር !!

  • @Zeni-hr6cj
    @Zeni-hr6cj 4 дня назад

    እያለማመዱነው

  • @Kidistigebremedhin
    @Kidistigebremedhin 5 дней назад +1

    መፅሐፍ ቅዱሱን አንብበውታል እንዴ ወደውና ፈቅደው ለሰይጣን ሰጥተዋል በጣም ያሳፍራል

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 5 дней назад

    Maranata ✝️ 🙌 ♥️

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 5 дней назад

    Geta yebarkacho segwe yagzacho

  • @Yasminjesus258
    @Yasminjesus258 5 дней назад

    Tebarkulgn

  • @BethelZemare
    @BethelZemare 5 дней назад

    Thanks!

  • @mesayetameregodana559
    @mesayetameregodana559 5 дней назад

    Tebareku bebezu

  • @munaamazingspich7123
    @munaamazingspich7123 4 дня назад

    Pasterye ke yekirta gar enersu ye kirstos aydelum

  • @LidaZuwde
    @LidaZuwde 3 дня назад

    Tsaga yibizalachu

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 5 дней назад

    በዙፋኑ ላይ ተቀምጬ ነበር ሳይሆን" ተቀማጭ ነበር" and One set on the throne, በሚል ይታረም ፣ ትልቅ የትርጉም ስህተት ያመጣል:: ትርባርኩ !

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 5 дней назад +2

    ተቀማጭ ነበረ ተብሎ ይነበብ please.

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 5 дней назад

    ገናም የ ልደት በአል ብሎ ነገር የለም… የ አጋንንት አምልኮ ነው !

  • @natanassefa9347
    @natanassefa9347 4 дня назад

    ታላቋ ባቢሎን ካቶሊክ ናት

  • @GenetMoges-z5w
    @GenetMoges-z5w 5 дней назад

    በዙፋኑ ላይ ተቀማጭ ነበር

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 5 дней назад +1

    አረ ሌላም አለ አዲስ የመጣ ፖፖ የሚባል አፕልኬሽን ወጣቱን እያሰባሰበ ያለ ሳያውቁት የጭለማው አለም አባል እያረጋቸው ነው ገንዘብ ታገኛላቹ እያለ ነው የዲያብሎስ ስራ ረቀቅ ብሎ ኖርማል አስመስሎ የመጣበት እስቲ እባካቹ እዚ ላይ ስሩበት ወጣቱ እየተበላ ነው

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 5 дней назад

    ለምን ትደነቃላችሁ፡ ቫቲካን እኮ ውስጥዋ በሙታን ሰዎች መቃብር የሞላች ነች። የሞቱት ፖፖች ሁሉም እኮ ሬሳቸው ደርቆ፡ መቃብራቸው እዛ ውስጥ ነው፡ ለምን ተደነቃላችሁ፡ እቲ ግዜ ወስዳችሁ ሂዱና እዩት፡ እባካችሁ ሞኝ ስትሁኑ፡ ንቁ ፡ ጌታችን እየሱስ በምድር እያለ ፡ ያለንን ፡ ሁሉ እናስታውስ።

  • @NetsanetTeame-wv9zx
    @NetsanetTeame-wv9zx 5 дней назад

    Egzabre yebarkachu

  • @genettaddesse8748
    @genettaddesse8748 4 дня назад

    ለምን በመደነቅ ትወያያላችሁ?በክርስትና ትምህርት ምድራዊ ብልጽግናን ለማስተማር ምቹ ስለማይሆን ይመስለኛል፣ አስተማሪዎች ትንቢቶች ላይ ትኩረት አላደረጉም። በተለይሞ ዮሐንስ ራእይን አጥብቀው ይሸሹታል። ስለዚህ ትንቢቶች ለአብዛኛው ክርስቲያን እንግዳ ናቸው። ክስተቶችም ዱብ እዳ ናቸው። አሜን እያለ የሚቀበለው የሐሰተኞች ትንቢት ከቃሉ ጋር የሚጣረስ መሆኑን አይገነዘበውም። ታዲያ ቀስ በቀስ የአምልኮ መድረኩ በተንቀሳቃሽ መብራቶች አሸብርቆ፣ ወደ ዳንስ መድረክ እስከሚቀየር፣ አለባበስ የኃብት ወድድር እስኪመስልና ሥነስርዓት እስከሚያጣ ድረስ እርኩሱ መንፈስ ሥራውን ሲሰራ እያየ ብዙ ክርስቲያን ተዘናግቷል። በንስሃ መመለስ ግድ ነው። ሌላው ቢቀር የሐንስ ራዕይን ማንበብ ወቅቱን ለማገናዘብ እጅግ ይረዳል። እንንቃ። የተፃፈው ነው እየተከሰተ ያለው።
    እኔ ሁል ጊዜ የሚገርመኝ፣ ቃሉን ጠንቅቀን እናውቃለን የሚሉ ምሁሮች እየሆኑ ስላሉ ክስተቶች በመደነቅ ሲወያዩ መስማት ነው።
    የድርጊቶችን ሂደት፣ ማን መቼ ምን እደሚያደርግ እጅግ ብዙ መላ ምቶች ስላሉ ሁሉን ጠንቅቀን ላናውቅ እንችላለን፤ ግን ቃሉ እየተፈጸመ፣ እየከፋ እንደሚሄድም እርግጠኛ በመረዳት ሊኖረን ይገባል። ክስተቶች የኢትዮጵያን በር አንኳኩተው ከገባቡ ከራርሟል እኮ እግዚአብሔርን አሳዝነናል። የምህረት በሩ ሳይዘጋ በንስሃ እንመለስና እንግባ። ትምህርቱም መሆን ያለበት ይህ ነው። መደነቅ አይደለሞ። ከዚያም፣ ጊዜውን እየዋጀን፣ ሳንጨነቅ ጌታን በናፍቆት እንጠብቅ። በደስታም ማራናታ እንበል።
    የጌታ ስም ለዘልአለም ክቡርና ገናና ይሁን። አሜን።

  • @abelmussie8408
    @abelmussie8408 4 дня назад

    Pastor Alemayehu Nemo & Yilikal Asrat .
    Please you are misleading the people of God.
    The message of the Holy Father Pope Francis is not what you are trying to address
    Pastor Alemayehu Egzabiher yifewuswot .Teret teret mawurat lik ayedelem. Opennig the doors of Bazilkas as Catholic Church has deep meaning .Some to mention is people to open their hearts to the truth of the Gospel, open for justice,love all humanity as Jesus Christ who sacrificed himself on the Cross.
    As Catholics we know Jesus who is Saviour for all.I understand ur worries but try to understand what true meaning.Bekuntsil ewuket negerochin mawosaseb aygebam.Benante wondkmochina Ehitoch mekakel eyetesera yalewun yehaset sibket lemakom memoker melkam new.
    Geta ewunetun yigletilin.
    Erswo lewnetina Lewongelu sira yemicheneku kehone negerochin keiru mermiru Semi agegnalehu blew silecatholic bizu aycheneku yemyadinen Bekeranyo terara bemeskel yetesekelew Geta Chisistos Eyesus new.
    Sile hasetegna nebtat ewunet allu Egzzbiher tega bereketu n yabzalin.

  • @messya7125
    @messya7125 4 дня назад

    ወይ ጣጣ ስለቫቲካን ዉስጡን ገብታችሁ ሳትረዱ አታዉሩ አገራችሁ ላይ ስንት ጉድ አለ

  • @geteabebe5756
    @geteabebe5756 5 дней назад +1

    ተባረኩ