በማር የተለወሰ መርዝ ግብዣ • Pastor Eyasu Tesfaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 46

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 3 дня назад +1

    ፓስተር ስለ በዛልህ ፀጋ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!ተባረክ ለምልም!🙌🙏❤🎉

  • @yohannesmebrahtu8324
    @yohannesmebrahtu8324 День назад

    ጌታ የሱስ ዘመንህ ዪባርክ ፓስተር እያሱ❤❤❤❤❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 5 дней назад +15

    ያንተን ትምህርቶች መጽሀፍ ይወጣቸዋል. ብሰማህ ብሰማህ አልጠግበውም ትምህርቶችህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፓ/ር ኢያሱ ትለያለህ በእውነት.🙏🏽🔥🙏🏽🔥🙏🏽🔥

    • @birukjima-kg5xx
      @birukjima-kg5xx 4 дня назад

      እውነት ብለሀል እኔም ብዬው ነበር

  • @marthahailu2066
    @marthahailu2066 14 часов назад

    ድንቅ የሆነ ተትምህርት ተተባረረክ ፖስተተር

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 5 дней назад +4

    ይህ፣መልእክት፣ለኔ፣ነው፣ጌታ፣የተናገረኝ፣በጣም፣አዝኜ፣በእንደዚህ፣አይነት፣እሱ፣ግን፣ቸር፣ስለሆነ፣ተናገረኝ

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 4 дня назад +1

    ፓስተር እያሱ ዘመንህ እንደገና ይለምልም🎉

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 5 дней назад +1

    ድንቅ መልክት ነው ተምሬበታለሁ ፓስተር እግ/ር ሁሌም ባንተ ውሳኝ ቀን ላይ ነው የሚናገርኝ ተባርክ 🥰🥰

  • @LiyaTadese-m6g
    @LiyaTadese-m6g 5 дней назад +4

    ጌታ እየሱስ ሆይ አስበኝ🙏

  • @abebaasamenew
    @abebaasamenew 5 дней назад +2

    ፓስተር. እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ አስተማሪም መካሪም ትምህርት ነው ተባረክ

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 5 дней назад +3

    እረ፣አለም፣ሁሉ፣ቢሰማው፣ሰምተንም፣ብናደርገው፣ከየሱስ፣ጋር፣በምድርና፣በሰማይ፣በሰላም፣እንኖራለን፣ተባረክ፣ተባረክ፣፣

  • @Azt189
    @Azt189 4 дня назад +2

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 4 дня назад +1

    መጠመድ የሚለውን በጥሩ መልኩ ነው የገለጥከው ተባረክ 🙏

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 4 дня назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር 🙏

  • @LiyaTadese-m6g
    @LiyaTadese-m6g 5 дней назад +4

    መልእክቱ ለእኔ ነው የተዘጋጀዉ አሜን ጌታ ሆይ ሰምቼአለሁ

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 4 дня назад +1

    God bless you Pastor

  • @weynshetgamdefro6009
    @weynshetgamdefro6009 4 дня назад +1

    Powerful message

  • @tesfayetuto1610
    @tesfayetuto1610 5 дней назад +1

    I always inspired in your teaching God bless you

  • @weynshetgamdefro6009
    @weynshetgamdefro6009 4 дня назад

    Bless you P’Eyasu abundantly always great preacher for the gospel 💙🎄💙

  • @liyagashaw549
    @liyagashaw549 3 дня назад

    አማንንንንንንን

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 8 часов назад

    GBU more and more ❤❤❤

  • @iyantor-u4d
    @iyantor-u4d 4 дня назад +1

    እውነት ነዉ

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 5 дней назад +1

    Pastor Iyasu ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክ!!!

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 5 дней назад +2

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @tesfayetuto1610
    @tesfayetuto1610 5 дней назад +1

    thank you paster

  • @danielfurunge
    @danielfurunge 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።ጌታ ለሁላችን አስተዋይ ልብ ይሰጠን።❤

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 5 дней назад

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @Peshethailu
    @Peshethailu 4 дня назад

    God blesse u

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 5 дней назад

    አሜን🙏🏽

  • @LidyaAssefa-v3w
    @LidyaAssefa-v3w 5 дней назад

    God bless you pastor 🎉❤

  • @alem8640
    @alem8640 5 дней назад +1

    Pastor tebarek

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 5 дней назад +1

    ተባረክ

  • @tsigesula3043
    @tsigesula3043 5 дней назад

    Amen 🙏

  • @mekiyosa2123
    @mekiyosa2123 5 дней назад

    የተነበበውም አብሮ ድምፁ ቢሰማ ጥሩ ነው

  • @dastanukro8919
    @dastanukro8919 4 дня назад

    ♥️😘✅✅✅✅

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 5 дней назад

    Ameeeeen ameeeeeen 👍 ♥

  • @nekodimos
    @nekodimos 3 дня назад

    የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 8 ቁጥር 36 ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ?

  • @weynshetgamdefro6009
    @weynshetgamdefro6009 4 дня назад +1

    ወፈፎተኛ ግማሾ እብድ Oh wow 😮😢🤦‍♀️help us father 🙌🏽🧎🏻‍♂️‍➡️❄️❄️

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 5 дней назад

    God bless you pastor ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 5 дней назад

    Amen.

  • @willyeyobe8966
    @willyeyobe8966 3 дня назад

    God bless you pastor 🎉