ከሰላም ተስፋዬ ጋር የሰራነው ክሊፕ ያነጋገረው....ዲበኩሉ ...በ1 ፊልም 250 ሺ ብር ተከፍሎኝ ያውቃል....ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ | Seifu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • 'የቱ ጋር ነህ' አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ይዞ ብቅ ብሎል ድምፃዊ ዲበኩሉ … 'የተሻለ ፊልም አብረን መስራት እንችላለን' ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ | Seifu
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 326

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Год назад +31

    አርቲስት ሔኖክ ትልቅ ሀሳብ ነው ይዞ የመጣው! ብራቮ!!
    ዲበኩሉ my Favorite ever.

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +196

    ቅጥ ያጣ የሴቶችን አለባበስ ባየሁበት አይኔ የወንዶችችን አለባበስ ሳይ እገረማለሁ

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr Год назад +13

      በጣም ወንዶች ቁጥብ በሆኑበት ግዜ እኛኮ አበድን

    • @honey48757
      @honey48757 Год назад

      Tikikil

    • @abelseifu6019
      @abelseifu6019 Год назад +1

      ምን ሆነ ቆንጅዬ ስፖርት አለባበስ ነው ገገማ 🤔

    • @honey48757
      @honey48757 Год назад +1

      @@abelseifu6019 Zimbel Tikikil new yetenagerew. Ante Kiletam 😏😏
      Kiletam Silehonk new Rakutam Set yemitiwedew Likiskis 🤮🤮🤮

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 Год назад

      @@baya5494 ትክክል

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Год назад +14

    ዋው ያገሪ ልጅ 👏🏼 እጅግ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ግሩም ስራነው እንዲህ ትርጉም ይለው ታሪካዊ የሆነ ስራ ነው በርታ 💚💛❤️

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Год назад +34

    ሔኖክ ምርጥ ሰዉ! እንዳንተ አይነት ምርጥዬ የፊልም ባለሙያ ቢበዛልን..የፊልም እንዱስትሪው እንዲህ ቁልቁል መውረድ ግድ ስላለህ ለመታደግ የበኩልህን ጥረት ለማድረግ ማሰብ ሚደነቅ ነው. ይቅናህ!

  • @yosefasmare7931
    @yosefasmare7931 Год назад +14

    ሔና ፈር ቀዳጅ መሆን ሁሌም ዋጋ ሊያስከፍል ቢችልም ስምህን ከመቃብር በላይ ልታስጠራበት የምትችልበትን ሀሳብ ይዘህ መጥተሃልና በርታ ጠንክር ልልህ እወዳለሁ:: እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን:: 👍💪🏾👍

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Год назад +37

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር አብ ከክፉ እና ከጭንቀት ያውጣችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ💚🍋🌷

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe8178 Год назад +30

    ሄኖክ በጣም የሚከበር ልጅ ድበኩሉም ምረጦች

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +55

    እራሳችንን እንጠብቅ,
    እራስን መጠበቅ:-
    እንደዚህ ያሳምራል!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊

    • @myewegdwa
      @myewegdwa Год назад +1

      ደምሪኝ እህት

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Год назад +19

    WOW!!!! THAT'S PURE TALENT & GIFT. SHINE DIBEKULU!!!!

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +39

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አላህ ሰላም ያድርግልን🙏🇪🇹

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Год назад +12

    አሁንላይ የፊልሙ አለቃ ሄኖክዲንቁሁኖልኮ😁😁አተ ጥሩነገር ይዘህናና እንሹፈው ፊልም አተና ታሪኩባባ አለምሠገድእና ሙሉአለም ማደላ ቴዲ ነበራችሁ ዘናየምታረጉኝ

  • @selamtekeste970
    @selamtekeste970 Год назад +7

    እንኩዋን ዘፍነህበት ስትናገርም ድምጽህ በጣም ያምራል፡፡ መንፈሳዊ መዝሙር ደሞ ብሰማበት እንዴት ደስ ባለኝ፡፡

  • @frafan
    @frafan Год назад +5

    🇪🇹🇪🇹 ምርጥ ብርቅየዎች ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳቹ ከዲበ ግን .... ይዞኛል ፍርቼ ነው እንጂ

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة Год назад +1

    የክርስቲያን እምነት ተከታይ ወንዶች ሳላደንቃችሁ አላልፍም አለባበሳችሁ የሌለ ነው ሴቶቻችሁ ግን ክክክ ያሳፍራል በውስጥ ልብስ ነው የሚሄዱት

  • @promotermerryyoutube70
    @promotermerryyoutube70 Год назад +25

    የወንድ አርቲስቶቻችን አለባበስ ግን በቃ ዋው

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Год назад +2

      አይገርምም በሳምም እዴት እደምያምሩ
      ለሴቶቹም ልብ ይስጣቸው🤦‍♀️

    • @zm3020
      @zm3020 Год назад

      @@meseretrefera2664 ዛሬ ልደቴ ነዉ በሰብስክራይብ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ የሀገር ልጆች

  • @amuta2003
    @amuta2003 Год назад +1

    First time I clapped my hand over RUclips video, what a voice Dbekulu!

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Год назад +7

    የዲበ ድምፅ ሲያወራ እራሱ ይጣፍጣል እርጋታው ሥርአቱ አቤት መታደል💝

    • @ናርዶስ-የ2ፀ
      @ናርዶስ-የ2ፀ Год назад +1

      የሆነ ሚያረጋጋ እና ለዛ ያለው አነጋገሩ👍

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Год назад +7

    I really like his different way of singing. He truly blessed with a beautiful voice.keep up young man.

  • @ጓልአማራ
    @ጓልአማራ Год назад +14

    ወንዶቻችን አለባበሳቸው ያምራለን🥰🥰

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Год назад +3

    እውነት አባባሉ እኮ ግሩም ነው ፊልም በጣም መስራት የሚችሉ ሰዎች ከፊልሙ ጠፉተዋል እኛ ከረዳናቸው ከብዛት 50 ብር ነው የሚደርስብን አይናችን የተራቡት ተዋንያን በደብ የሚችሉት ይወጣሉ አሁን እኮ ሄኖክ ድንቁ ብቻ በይቱብ ተቆጣጠረው

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi Год назад +3

    ለራበው ህዝብ የፊልም አዋጡ ማለት አይከብድም?

  • @qamuti1
    @qamuti1 Год назад +23

    የዉስጡን መግለፅ አቅቶት የረብ ብሎ በለቀሳ ሁሉ የአለህ እዝነት በራከት ይስፈንበት ጉሉ አሚን
    ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏👈

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Год назад +1

    እሽ አዋጥተን ፊልም ተሰራ ጥሩ እይታ እገኘ እንበል ከዛ ኢትዮጵያ ህዝብ ፕሮዲዩሰር ተባልን ከዛ ገቢው ለማን ነው 🙊🙊🤔🤔🤔

  • @ሀዩቲዩቲብ
    @ሀዩቲዩቲብ Год назад +3

    ማነው እደኔ የሰይፍን ብሮግራም የሚወድ የመዳም ቅመሞች ውዶችየ አላህ ይጠብቃቹህ ባላቹህበት ቤተስብ እንሁን እኔም እመልሳለሁ 😍😍😍😍😍

  • @ውሎአዳር
    @ውሎአዳር Год назад +3

    ሄኒ ጥሩ ሃሳብ ነው ሃሳቡን ሊደገፍ ይገባል የኢትዮጵያ ፕሮድሰሮች ያሳዝናሉ ህዝቡ ያላወቀላቸው

  • @solomonadmassu1270
    @solomonadmassu1270 Год назад

    ይመቸኛል ይህ program በርታ ሰይፍሻ

  • @ሎሚሽታ
    @ሎሚሽታ Год назад +3

    ሄኖክ ምርጥ አክተር አንተ ባባ(ታሪኩ) ማንዴላ ፊልም ላይ ስጠፋ ፊልም ማየት አቆምኩ አሁን ፊልሙን የተቆጣጠረው ያ የሴት ወፍጮ ነው

  • @astigugsa252
    @astigugsa252 Год назад +2

    አቦ እኔንም ፈርጀኝ በትወና ጥማት ከታመምኩ አመታት አልፈዋል። ገንዘብ የማሰባሰቡንም ስራ ለመስራት ዝግጁ ነኝ ሐሳብህ ተሳክቶ ለምስጋናም እንደምትቀርም አምናለሁ
    ተዋናይ ሔኖክ ወንድሙ ማሞ

  • @shutup1682
    @shutup1682 Год назад +3

    ድምፁ ሲዘፍን የሚሞላቀቅ ግርማ በየነ ብቻ ይመስለኝ ነበር : ዲቦም እንዲያ ነው 😮

  • @JackyZbuta
    @JackyZbuta Год назад +1

    ሴፍሻ እንዴት ነው ቀልዱስ ቀልድ ነው እንዴት በሰው መቃብር ላይ ይቆማል በተለይ በሀገራችን ኢትዮጵያ ?

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 Год назад +1

    ሔኒምርጥ ሀሳብ ይዘክ መተካል በርታ

  • @ethiopiaethiopia7537
    @ethiopiaethiopia7537 Год назад +3

    Can you ask this question to Abiy Ahmed?

  • @saronayele
    @saronayele Год назад +1

    ሄኖክ ወጠጤነት አልጨረስም ብጥቅጥቅ ሱሪ😮

  • @messymessy6911
    @messymessy6911 Год назад

    ሄኒየ ጥሩ ሀሳብ ነው ይዘህ የመጣሀው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Год назад +4

    ሄንዬ በጣም አምሮበሀል በርታ ወንድሜ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Год назад +12

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሚን የመዳም ቅመሞች አላችሁ በሂወት ካለችሁ አለን በሉኝ😂ተናግሪያለሁ ዛሬ ደብሮኛል እኔም አለሁ ለትወና ዋ አስብበት ከበደ🤣

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Год назад +5

    ሄኒ አዲናቂህ ነኝ ምርጥ ሀሣብ ነው

  • @abcreact
    @abcreact Год назад +1

    Yimechik inem 5 birr lemelak kal igebalew.

  • @kimo428
    @kimo428 Год назад

    ሄኖክ ያነሳከው አሪፍ አይዳ ቢሆንም ክሬዲቱን ብቻህን መውሰድ ያለብህ አይመስስለኝም ምክንያቱም ህዝብ አዋቶ በተሰራው ፌልም ለእይታ በቅቶ በዮቱብ በየሲኒማ ቤት የሚገኘውን ገቢ ብቻህን ልትጠቀም ነው? መሆን ያለበትት ከሙሉ ፌልም ባለሞያዎች ጋር መዋቀር አለብህ ሁሉም በየሞያው የተጠያቂነት ስሜት ተሰምቶት በአግባቡ የስራ ድርሻ ኖሮህ ስትሰራ ብቻ ነው አጥጋቢ ለውጥ ሚኖረው ከዛ ውጪ ያንተን ህይወት ልትቀይር ትችላለህ ፌልሙን ግን የማይታሰብ ነው በአንድ ሰው አካውንት ሚገባ ገንዘብ ተጠያቂነት አይይኖረው ።
    ፈላጭ ቆራጭ አንተ ብቻ መሆን የለብህም ከፌልም ባለሞያዎች ጋር ማህበር አቋቁመህ ወደ ህዝቡ ቅረብ ሰይፉ ህዝቡን ድጋፍህ በልኩ ቢሆን ጥሩ ነው ነገ ታፍርበታለህ

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Год назад

    በጣም ብዙ ህዝብ ተፈናቅለው በየሜዳው ወድቀው የሚበሉትና የሚለብሱት አጥተው እየተሰቃዩ ይገኛሉ:: እርዳታ ለሚያስፈልገው ቅድሚያ እንስጥ:: ገና ነጮቹ አደረጉት ብለን ከእኛ አኳሁዋን ጋር የማይገናኝ ነገር መሞከር የሚያዋጣ አይመስልም:: በህዝቡ ላይ የሚደርሰው ችግር እራሳችን ላይ እስኪደርስ አንጠብቅ በእኛ ባይደርስ በልጆቻችን ይደርሳል!!!!!

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +1

    ዲበኩሉ ቆንጆ ሰራ ነው ሄኖኬ ሰላየሆህ ደሰ ብሎኛል

  • @Likeee9087
    @Likeee9087 Год назад +1

    Sefu henok betam nw miwedik bewunet sefunm btm fetari yitebikachu ena ye eto hizb ene wegenachu negn ebakchu sefun mitketelu enenm gebtachu subscribe argugn

  • @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ

    ዋው ኣለባበስ ደስ ይላል ማርያምን

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    እውነት ነው እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 Год назад

    Betam tekekel betelay henok dinku filmun techawetbat aydelm keldebat fetari yaskalhena eganem gelagelan wish u all the best

  • @edenadam2831
    @edenadam2831 Год назад +7

    የመዳም ኩሽና ነኝ👍👍

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад +1

      እኔም እዛው ነኝ ነይ ጎራ በይ

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Год назад +9

    የሄኖክ አድናቂወች ላይክአርጉኝ

  • @yirdawayehu5156
    @yirdawayehu5156 Год назад

    Impressing story.

  • @josybelaytube
    @josybelaytube Год назад

    😘ሰላም ሰይፍሻ እንዴት ነህልኝ፡፡ ruclips.net/video/JISZjE35gbU/видео.html ይህች የ7 አመት የገጠር ልጅ ያላትን ተሰጦ ተመልከትላት ለህዝብ አስተዋውቅላት ልጅቷ የምትገኘው በአማራ ክልል በጎጃም ክፍለሀገር በደጋማው አካባቢ የምትኖር ባለ ተሰጦ ምስኪን ልጅ ናት ለህዝብ እናስተዋውቃት ቪዲዮውን እየው እርዳት

  • @derejegirmazeleke4617
    @derejegirmazeleke4617 Год назад +2

    አንድ ቀን ቴዴ አፍሮ ሰይፉ በ ኢቢኤስ ለምን እንደማይጋበዝ መልስ ያጣሁለት የራሴ ጥያቄ ነው ደሬ ነኝ ከ ለንደን

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Год назад +1

    It's funny you ask that question, because I'm somewhere i shouldn't be.lolummm this is very interesting 🤔 good for self awareness.

  • @atbiamedia2127
    @atbiamedia2127 Год назад +1

    በምንችለው ከጎንህ ነን ሄና

  • @firezarzarehun1566
    @firezarzarehun1566 Год назад +4

    Wow bexam nw das milaw ❤❤❤❤❤berata diba ❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Год назад +2

    ስለ አባይ ግድብ ለመጀመር መጀመሪያ በምስጢር ስንወያይ በጣም በሂወቴ የምጠላው ሰው መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር አባይን በራሳችን ወጪ ለማስጨረስ አቅም መገንባት የምንችልበት ሁኔታ ላይ ነን በሚል የቱ ጋር ነን ለሚለው ጥያቄ መልስ በመስጠት ነበር እቅዱ የተጀመረው ። እውነት ነው የቱ ጋር ነን የሚለው ትልቅ ጥያቄ ነው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖

    • @seyanur5398
      @seyanur5398 Год назад

      Telacaha becha ay sew😂😂😂

    • @voiceofshewa2235
      @voiceofshewa2235 Год назад

      @@seyanur5398 ሰይጣንን የሚያፈቅር ቦታ የለንም ። ሰይጣንን የሚጠላ ቅዱስ ነው ። በእናንተ ሃይማኖት እንዴት እንደሆነ ባላውቀውም ፣ቁርበታም

    • @seyanur5398
      @seyanur5398 Год назад

      @@voiceofshewa2235 tasqaleh eraseh nexuh argek nw metayaw ye leb meyaqew and fetari becha nw derom xehufek yastewqal man endehonk 😂

  • @shewi3943
    @shewi3943 Год назад +1

    ሄኒዬ የኔ ምርጥ በጣም ነው የማከብርህ ያሰብከው ይሳካልህ ወንድሜ🙏

  • @dawitg25
    @dawitg25 Год назад

    ተመልካቹን መቼም እንደ ጥፋተኛ እንደማትመልከቱት እርግጠኛ ነኝ።
    ፊልሙም ሆነ ድርሰቱ ወደ ፊት አልሄድ አለ። ፊልሞቻችን በሙሉ ጅማሬውን ተመልክተን መጨረሻቸውን መተንበይ በጣም ቀላል ነው። በኢትዮጵያ ፊልሞች የተነሳ ነብያት ነኝ ብሎ አገልግሎት የጀመረ ሰው እንደ እማይጠፋ ነው እሚሰማኝ። ይሄ ሁሉ የፊልም ደራሲያን እጥረት ነው ፊልሙን የገደለው እንጂ ሌላ አይደለም። ገንዘብ በማሰበሰብም ቢሰራ አንድ ሁለቴ በወረት ሊሰራ ይችላል ግን ቀጣይነት የለውም። ቀጣይነት እሚኖረው ሰውን እሚያበረታታና መንፈስን እሚፈታ ፊልም መስራት ስንጀምር ነው። ይሄ ደግሞ መልካም ደራሲዎችን ይጠይቃል።
    ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ፊልም ድርሰቶሽ እዚ ግባ የማይባል ነው
    እኔ

  • @alebelewunet157
    @alebelewunet157 Год назад

    ሄኖክ...ቆይ በምን አድራሻ ነው ምትገኝ አብሬ መስራት እፈልጋለሁ..(የራሴን አስተዋጽኦ) ማድረግ እችላለሁና። ሰይፉ....አድራሻ ይም ለመነጋገር ሚያስችል /ለማውራት ስልክ ወይም ኢሜል እፈልጋለሁ

  • @isondesigns1956
    @isondesigns1956 Год назад

    ንቅሳትህ ግን ኤርትራን ለቀቅ
    ኤርትራ ባንደራዋን ያንበለበለች ሉዓላዊት ሀገረ ናት ከ እቅርታ ጋ

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Год назад +5

    HENI THIS IS AN AMAZING IDEA BRO! KEEP IT UP!

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Год назад

    የቱ ጋር ንህ ያስለቸኝ ቃል ነው ኢትዮጵያ መጥቼ እንደ ኡበር መስሎኝ በ አፕልኬሽን አዝዤ ሹፌሮቹ ሲደውሉ የቱጋር ነህ ማለቱ አዝግ ነው ቃሉ አንድም በ አፕልኬሽን ሚመጣ ገጥሞኝ አያቅም የቱጋርነህ በራይድ እና በፈረስ ኤክስፒሪያንስ አለኝ ለማለት ነው
    አርቲስት ሄኖክ ያነሳው ሃሳብ በአሜሪካ ፊልም ድራማዋች ብዙ አንተ ባነሳህው መንገድ ተሰርተዋል ግን ህዝቡ አዋቶ ሰርቶ ከዛ ከፍሎ ነው ሚገባው ፊልሙን ለማየት ወይስ ከፍሎ ? እሱን ግልጽ አድርግልን ሌላው የኢትዮጵያ ፊል ከሆነ አመት በኅላ ከታሪክም ከጥራትም ፊልሙ ወርዶል የነበረው አቅም ወርዶል እና አሁን ይሄን የወረደ ፊልም እንዴት ማንሳት ይቻላል ነው ጥያቄው ምክንያቱም ብዙ ፊልም ማያ አማራጮች ባለበት ዘመን እንዴት ሲኒማ ቤት ገብቶ እሚያይስ አለ ወይ ነው ጥያቄው የናይጄሪያ የኮሪያ የቦሊውድ የሆሊውድ የቱርክ ፊልሞች ብዙ የማየት ልምድ አዳብሮል ህዝቡ እና አሁንላይ አንተልትሰራው ያሰብከው የህዝቡን ልብ ማሽፈት መቻል አለበት በርታ።

  • @foyatabebe5739
    @foyatabebe5739 Год назад

    Nice idea henok.keep up the good work.

  • @liduhamsalu9090
    @liduhamsalu9090 Год назад +2

    Lelet Aida wow am proud of my name Aida

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Год назад +2

    ሰላም የሄኖክ ሀሳብ ድንቅ ነው። በርታ ።

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 Год назад +2

    Heni what a good idea bro keep up

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Год назад +2

    ሄኒ ዘ ማን ይሳካልህ አቦ ምርጥ ሰው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад

    እኔ እኮ ሳድግ ወንድ እግሩን አያጥምርም የዛሬዎቹ ጌ ይመስል አለባበስቸው እግራቸውን እያጣመሩ ልክ ግኡ ነው እሚመስሉት አረ ወንድ ምሰሉ ይሄ ልጅ እንዴት አማረበት ወይ ማግኘት!!!

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Год назад +2

    " ማንኛውም ሰው የሚፈልገውን መጠየቅ መቻል አለበት "

  • @mahderfekadu657
    @mahderfekadu657 Год назад +2

    በስመአመም እንዴት አባህ ነው እምታምረው ሰው ይህን ያህል ለአይን ይገባል እንዴ

    • @hgtube2653
      @hgtube2653 Год назад +1

      @LOL የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 Год назад

    You are great. I wish you could come to Verona Italy for yr Concert. Ayda s is the best opera written by Giuseppe Verdi.

  • @Haile-mb7zm
    @Haile-mb7zm Год назад +6

    ሄኖክ ምርጥ ሰው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💛❤🍋

  • @lijbiruk1378
    @lijbiruk1378 Год назад +19

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚🌷

    • @zm3020
      @zm3020 Год назад

      @@selamtube1319 ዛሬ ልደቴ ነዉ በሰብስክራይብ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ የሀገር ልጆች

  • @Abrelo_info
    @Abrelo_info Год назад +4

    ይሳካልህ

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin3645 Год назад +1

    አይሰይፍ ሰራክሁሉ የሌባ

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Год назад

    እልም ከፍዬ ካወጣሁ ምን ፍልም ትላለህ ሄንዬ ፐሮዲዘር የኢትዮጵያ ነው ካልክ ቦንዳ በለው አቶ ምለስ ትዝ አሉኝ ለቦንዳ ያላዋጣ ስው አልነበረም ትዝ ይለኝል ስለዚህ ይርዳን ፍጣሪ ግን እርእሱን ቦንዳ በለው

  • @zufanmolla8387
    @zufanmolla8387 Год назад

    ዋው በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ቀጥልበት የፈለጉትን ያስቡ ወንድሜ አካውንት ከፍተህ ብትሞክር መልካም ነው የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 Год назад

    ምንም ዘፋኝ የማይመስለኝ ሰው የእውነት!!!🤮🤮🤮

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Год назад +1

    Yiknachu ye Hagere wetatoch betam tamralachu demo Dibel & Henok all the best 👍🏻👌

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Год назад +3

    ዲበኩሉ እና ሄኖክ 🙏🙏🙏

  • @hanagirma309
    @hanagirma309 Год назад +1

    Good job heni

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Год назад

    አለባበሳቹ ሲገዛ እኮ የዲበ ስርአት ሁሌም ይገዛኛል በስመአብ መልካሙን ሁሉ ተመኘውላቹ😘😍 ሰይፍሻ አንተ እኮ አትጠይቅ ልድረው ነው😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад

    እኔ እምለው የእንግሊዝ ቋንቋ እንደቅመም ጣል ካላደረጋችሁ የሰለጠናችሁ አይመስላችሁም አይደል ??

  • @lucybelay8567
    @lucybelay8567 Год назад +5

    እኔ እራሱ የቱጋ ነኝ??

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Год назад

      ክክክክክ እመዳም ቤትመሰለኝ

    • @zahrah1223
      @zahrah1223 Год назад

      እኔ ልጀጋ ተኝቸ አለሁ 🥰

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@zahrah1223 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @lillypots6990
    @lillypots6990 Год назад +2

    አረሰይፉየእናቴስምበላይነሽነውየስምመገጣጠምይገርማል

  • @selhamkonjo3891
    @selhamkonjo3891 Год назад

    አቶ ሰይፉ ፋንታሁን እባኮወትን እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን??????????????????????????????1ሰው የሺ ሰው ግምት ነች

  • @shegawGetnet
    @shegawGetnet Год назад

    ኧረ ሰይፍሻ ኢትዮጵያ ላይ አሉ ከሚባሉት ኮመዲያኖች አንዱ ሰይፉ ፋንታሁን ነው

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад

    ዲበኩሉ ምርጥ ልጅ ነው ሄኔማ እኮን ይህን የመሰለ ሀሳብ ይዘህ መተህ እዴዉም አዲናቂህ ነኝ ያሳካልህ ጎበዝ😍❤

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 Год назад +1

    Wow Dibe geramy dimts Geramy music story 👏👏👏❤️👍

  • @redwannurredin530
    @redwannurredin530 Год назад

    Mama Mia👏👏👏👏👏betam betam migerm ye dmx chlota new yalew... lhid bel muluwun zefen lfelgew mndnew yalekew ressun???

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    ሄኒ ይቅናህ በርታ 👍👍👍👍👏👏👏

  • @hanagirma309
    @hanagirma309 Год назад +2

    Ahun bedeb gebagn ideaw .arif sira new heniii

  • @ethiopiantube4647
    @ethiopiantube4647 Год назад

    Debakulu bushty Egypt will never win a war against US...Ekekam banda lagyneh becha I know what I going to do...Ke Selam luty banda ga video setesera maweke neberbin... bushty luty eskahun yalagebahew kitehin selemetebeda new

  • @ቀናልብ-በ4ፈ
    @ቀናልብ-በ4ፈ Год назад +1

    ድሮም ትመቸኝ ነበረ አሁን ደሞ ይባስ አስደመምከኝ ትችላለህ

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 Год назад +3

    wow ምርጥ ዘፈን 👌

  • @entourage8044
    @entourage8044 Год назад

    FYI - crowdfunding means equal to capital investment at will and funds payback up to double the original capital return if the project turns a profit !

  • @afrihome3945
    @afrihome3945 Год назад

    የጳጳሱ ውሽማ...!?
    ruclips.net/video/nUhycwq7E5E/видео.html

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 Год назад

    Ya Allah ageran Ethiopia 🇪🇹 fkir Selma adelate ya Allah kaleni bet cheger hulu ate Selmamun hulu adelen yarebi ❤🙏

  • @thecuties9488
    @thecuties9488 Год назад +1

    Debe woww such a calm and descent guy

  • @newtam100
    @newtam100 Год назад +1

    Dibe Ethiopian John Legend!

  • @Habesha_pictures
    @Habesha_pictures Год назад +1

    the man አሪፍ ሀሳብ ነዉ ያመጣሽዉ ።

  • @habibah9075
    @habibah9075 Год назад

    Seyifu andande min endemitakerb yitefabik sewu neki bemin mesfert nw henok wendimu yemibalewu sewu ule yemitakerbewu weyis kitihin yibedal