@@mesfintesma6289 fetari selsmun yamta malet aykelim ye esrael eyandandu tikat libanos yalewin yigodana sira yele godana lay eko new yalenew dil le esrael sitil ticherisachu eyalken new bizu ye ortodox lijochim eko kena gar abrew bew miyalkut
Ante dedeb ke haymanot gar atakahedew Shyam Eko kesuna ylk Kristian ykerbenal semilunar Naches ene Shyam libanosawi new yagebahut gin ke Israel gon negn
Manew baiden yesew ena yeseytan amlakiwoch Biden malet and qoshasha diaper tetekami qoshasha sew new gazetegnoch ebakachu atiqolilu yemaninim seytan amlaki tera qoshasha sew
አለምነህ ይህንን ድምፅህን ነበር የናፈቀኝ ከባለደረባህ ስትቀባበል አልተመቸኝም ነበር ❤
እኔ ደግሞ ሲወያዩ ነዉ ደስ የሚለኝ ::
አው ሁሉም እደስሜቱ ነው ውዴ@@MesseleAbrha-j7n
አለምነህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅክ
ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Journalist Alemneh Wasse My Lord Bless You And Your Families 🙌🙌🙏🙏✍️✍️
❤
ዓለምኔ በዚህ ወቅት ከአንተ በየሠዓቱ ነው ዜና የሚንጠብቀው❤
የእግዚአብሔር ቃል ሳይፈጸም አይቀርም!
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተገለጠውን ወሰኗን ለማካለል እስራኤል ከፍተኛ ሥራ መጀመሯን አስታወቀች ።
ይህ ዜና ግብጽን ክፉኛ አስደንግጧታል።
ምክንያቱም ደግሞ የአባይ ወንዝ ተፋሰስ የሚውለው በእስራኤል ክልል ውስጥ ስለሚውል ነው ።
“በዚያ ቀን እግዚአብሔር ለአብራም እንዲህ ብሎ ቃል ኪዳን አደረገ፦ ከግብፅ ወንዝ ጀምሮ እስከ ትልቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ይህችን ምድር ለዘርህ ሰጥቼአለሁ፤”
- ዘፍጥረት 15፥18
አለምነህ ትክክለኛ ዜና ነው የምታቃርበን እንወዳሃለን
ጠላት 70 ምናምን አመት ሲፍክር ነበር ግን ምንም አላመጣም ወደፊትም ምንም አያመጣም💪
ጉልበት የ እግዚአብሔር ነው። እየሱስ ይመጣል🙏🙏🙏
ተወደደም ተጠላም አሸናፊዋ እስራኤል ነች።ምክንያቱም እግዚአብሔር ለእስራኤል የማትሸነፍ መሆኗን ቃል ገብቷል
Ewnet yitler 6 miliyon ayhud siyatefa egzer yet neber
Good question @@ahmedseid6929
This pople dam dam I feel sorry how they are stupid
DONT PUT GOD IN POLITICS
ቅጣት ላይ ስለነበሩ ነው@@ahmedseid6929
ትክክል ::
እናመሰግናለን አለሜ ❤
ድል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍👍👍👍👍
Clear & interesting description!!!!!
God protect lebanon 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Tanks Alemneh
አለም ዳህዬ የሚባል ሰፈር የለም እያወደመችው ነው ቀን በዚህ አገር አቆጣጠል 2 ሰዓት አካባቢ ከሸሸንበት መንደር መዳኒትና ቂያሪ ልብስ ለማምጣት ቤቱ ካለ ብለን ከአሰርዬጋር እውነትም ዳህዬ ወደ ድንጋይ ዘመን እየተቀየረነው የኛ ህንፃ መስታዎቶቹ የለም እስሩ አንድም ያልተመታ ህንፃ የለምም በተሰባበረ መስታወት ላይ የተወሰነ እቃ ይዘን እንደወጣን በ5 ደቂቃ ሉይነት ተመታ እውነትም ወደ ድንጋይ ክምር እየተቀየረ ነው ዳህዬ የህዝቦላህ መንደር
ድፍረታችሁ ግን የምትፈልጉትን ነገር ባታመጡስ ቢቀር
አረ ከቻልሽ በጀልባም ቢሄን ወደ ግሪክ ውጭ.
@@yenayena8676 በተለይ መዳኒቶቹ አስፈላጊ ነበር ለዛም ነው እና ደሞ ለሊት ሲመታ ስላደረ ለዘገባ ጋዜጠኞች ስለሚገቡ አይመታም ብለን ነው የሄድነው ነበር
@@ZinashMamushetይመችሽ!እግዚያብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን።
@@ZinashMamushet ዳህዬ በብዛት ሄዝቦላህ የሚኖርበት ነው?
ጦርነት ለማንም አይበጅም ልኡል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
የዘላለም አምላክጌታ እግዝአብሔር ሆይ እባክህ ድረስልን እባክህ ጌታ ሆይ በቃ በለን
እናመሰግናለን አዋዜ
❤
እዚህ መታችሁ የምታላዝኑ ሙስሊሞች ጉዳዩ የሀይማኖት ነው የሚመስላችሁ አይደል እስራኤል ለምን ሙስሊሞችን ነካች😂😂😂 አረቡ አለም በድንበር የሚዋሰኑት ዝም ብለው ስደተኝአ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የሚያለቃቅሱት ምን ሆነው ነው ፋልስጤም ሶሪያ ኢራን ሊባኖስ የመን እንዳለ ሙስሊም ብቻ ያለ ነው የሚመስላቸው ደሞክ አለም ነዋሴን ሳይድ ለማስያዝ ሲንፈራገጡ የእስራኤል ደጋፊ አድርገው ስንት አመት በዚህ ስራላይ እንደቆየ አላወቁም መሰል ሰላሙን ያዉርድላቸው ።
አንቺ ዱርዬ
@@abdrazk7105እውነት ሲነገራችሁ እደ እሬት ያመራችሇል 😂😂😂
እግዚአብሄር ሰላሙን ያዋርድላቸዉ ለሁሉም በቃ ይበላቸዉ
አለምዬ! ይህን ኩልል ያለ ድምፅና ወጥ የዜና አቀራረብ ነበር የምንናፍቀው! እሰይ!!
❤
እሰይ ! ስራህ እያደገ ነው! ሃ ብለህ ስትጀምር ገና አድምጥህ ነበር፡፡ ስራህ ይብዛልህ፡፡ ሃገር ካንተ ይማራልና ፡፡ በርታ! ዝም ብለህ መልካም ስራህን ቀጥል !
❤
ጤና ለሁሉም፣ ቅድሚያ ለጤና። ሰላም ለአለም ሁሉ የሁን። ሞትና ጥፋት ለዘረኞችና ለአንድ ወገን ለሚወግኑ ይሁን።
Yenasralah yagotu lij saymot endalkere eyetezegebe new Hizbolah ferarsual beNasralah bota yitkal yetebalew teshegne dil Le Israel❤
እሙዬ እስረኤል ሕያው እግዚአብሔር ከንች ገር ነው❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅😅😅😅
አሜን !!!!! ❤❤❤❤❤
አስራኤል አኮ አይሁድ ነች
አየሱስ ዲቃላ ነው ብላ የምታስተምር
የፈለጋትንም ብላ ታስተምር ምን ያገናኘዋል ከዚህ ጋር? ስት ድዙዝ አለ በፈጣሪ😂😂😂😂@@sketethiopia670
እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን ይጠብቃታል
አሜን !!!!!! ❤
ኢሳያስ ድምጹ እራሱ ምርጥ ስነምግባር ያለው ወንድማችን ነው ልክ እንደ አለምዬ❤
❤
Abetue amelake selame lalemayegne selame lehagetegne 🙏
ይታማቱ ህዝቦላ ይጥፉ ሰላማችንን እንፈልጋለን ይህን ትሮሪሰት እርፍ ሰባል እንቢ አለ 11 ወር ታግሰናል አሁን ሊባኖሰ ወደ ድንጋይ ትሆናለች
አለምነ ምራቡ ዘመመም ቱሪናፈ ባንድ ወገን ያደላ ያሥጠላል በጣም
Alemneh told us the truth
This what it this
Iran can t fight with israel
@@bedruyassin7631 ዜግነቱኮ ከአይሁድ ነው ኢትዩጽያዊ አይደለም ለዛነው
እስቲ መጀመሪያ ያልተዛመመ ግልፅ ኮሜንት መፃፍ ለመቻል የኔታ ጋር ሄደህ ሀ ሁ ሂ ብለህ ተማር ከዚያ በኋላ ኮምት
@@AberaMeberatu አንተ ታስተምረኛለህ
የኔኮምች በልካም ግዜ
ኢራንን አውድማ ታሠየኝማ እስራኤል❤
አቤቱ ማረን አለቅን በሰቀቀን አረ በቃ በለን በቁማችን አለቀን
Enen ayzosh 🙏✝️
የት ነሽ ቤሩት ጌታ ይርዳችሁ
@@yenayena8676 አሜን አዎ ቤሩት ነኝ
GOD bless you
ተወዳጁ ጋዜጠኛ እናመሠግናለን የእስራኤል ጠላቶች ይጠፋሉ
😂😂😂😂😂 ይደገማል
አሜን
አለም ነሕ እባክሕ ስለ ሳታላይት ፎቶዎች፤ በግርድፉ ጉዳቱን ለጠላታችን አንነግርም?
አለም እንደ ጀማሪ ጋዜጠኝ በየ መሃሉ እየተቆራረጠ ያነበብከው ነገር ደስ አይልም::
ድል ለእስራኤላውያን እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ባይሆን
ይውጧት ነበር
አሸባሪዎች ይጥፉ
Alem koyehibenko❤❤❤
You are ❤
ኢራን ሩሲያ አይደለችም አትታገስም ከተመታች አጥፍታነው ምትጠፋው!!
እስራኤል ukrain አይደለቺም
አጥፍቶ መጥፋት ለማንም አይጠቅምም ሀገር እንዴት አይቀርም ቆይ ከኢራቅ ከሊቢያ ከሶሪያ ከየመን
ኣለምኔህ ዋሴ በጣም ማደንቀው ሰው ጋዚጠኛ ኖው በ ኢራቅ ሳዳም ግዜ ምታሳለፈው የነበርክ ትንሽ ኢያለሁ ኖው ምሳምው የነበርኩ ኣቀራረብህ ድምጽህ ኣንተ ሚዎዳደር ጋዜጠኛ የለም ኣሁን ስሰማ መነርሁን ኣስደስቶኛል ሃቀኛ ነህ ማለት የውጭ ኣገር ስትዘግብ ኢንጂ ስለ ኤሪትራያ ስለ ኢትዮፒያ ጦርነት ኣልሰማሁም ስትዘግብ ❤❤❤❤❤
እንዳይመታህ ዱላውን ስትሰብርበት ነው ዳግም የማይመታህ !
እስኪ አገራችን ላይ ስላለው እንግልት ጭቆና በደል ችግር ዘግብ
የሃገር ቤቱን ጉዳይ የሚዘግቡ ሌሎች ህልቆ መሳፍርት " ጋዜጠኞች " አሉ እኮ BRO
አቤት ኢራን ማን እንደ ሚያድንሽ እናያለን😂
እናየዋለን
እስራኤልን አሜሪካ ታድናታለች እራንን ደሞ ፈጣሪዋ እና ብርቱ ጡንቻዋ ያድናታል❤
@@MamanaMnahabbኢራን ስትገረፍ እንድታያት😂😂😂
እር ድምፅ ሁኑን ያሰወጡን መወጫ አተናል 🙏🙏🙏😭
ድል ለቅድስት እስራኤል❤
Dil le ayhud eyalk new
@@ahmedseid6929እንግዲያ ድል ለማን እንድል ፈለገህ ነው
@@ahmedseid6929ታዲያ ደል ለማን እንድል ፈልገህ ነበር ድል ለእስራኤል ድል ለእስራኤል
@@mesfintesma6289 fetari selsmun yamta malet aykelim ye esrael eyandandu tikat libanos yalewin yigodana sira yele godana lay eko new yalenew dil le esrael sitil ticherisachu eyalken new bizu ye ortodox lijochim eko kena gar abrew bew miyalkut
ድል ለአይሁዳዊቷ ሀገር።
እስራኤል ግን ቀድማ ኢራን የምትባል ከይሲ ነው ማጥፋት ያለባት ደሞ አይቀርም
የኢራን ነዳጅ ከተመታ የአለም ኢኮኖሚ ይበጠበጣል
አሜሪካ የራሷ ነዳጅ ስላላት ችግር የለባትም
ህንድ እና ቻይና ግን በጣም ችግር ውስጥ ይገባሉ
በተለይ እኛ ኢትዮጵያዊያን
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 the winer for ever.
እስራኤል ለዘላለም ትኑር !!!
ለዘላለምእሚኖርየለም
@@mekaahmed4738እስራኤል ግን ትኖራለች
እውነተኛና ታማኝ ዜና
Selam endet nachu alem ye Ukraine ena ye russia serulen min lay nachew amsegenalewegne
ሀይ አለምዬ ያገሬ ልጆች እዴት እየሆኑነው በቤሩት
ማስታወቂያው እንደሚሉት አይደለም አለምንህ ከዚህ ሆኜ ደውዬ ነበር
ዛሬብቻ እስራሰባት የእስራይል ወታደር እንደሬገፉ አፊህን ያዘ ዋጥአድርግና ተናገር እያነቀም ብሆን።
ድል ለተበዳይ ና ለፍትህ
ጆባይደን ግን የምሩን ነው ?
አንኳን ተመልስክ ።
Isreal
Thank you
አምነህ የእስራኤል ቃል አቀባይ 😅
አለምዬ ስራህን ትሰራዎለህ ብቻ ያንስሀል ትኖርዎለህ እግዚአብሔር አምላክ እሜህን ያርዘልን ❤ላለማችን ላገራችን ሰላም ይስጠን
kesral Yemotut anstega new khezbola gin yebezal aye good yihe ymitamen newo!!!
አሸባሪውንና ተባባሪውን ትደብድብ 🎉❤
Peace for all
Justice for Palestine 🇵🇸
አለቁ እኮ 😂😂😂😂አልቀውም ደል 😂😂 አይከብደብ
የእስራኤል መጥፊያ ደርሷል ንፁሃንን እንዴ ጨፈጨፈች የሷም ይጨፈጨፋሉ ድል 🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷
ስልክህ ከፊትህ ላይ እንዳይፈነዳ ይህን ስትናገር በሌላ እጅ ቁጥጥር ሁኖ ያዙኝ ልቀቁኝ ምንድን ነው
🎉🎉🎉
God bless Israel🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
Good job Israel 🇮🇱 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤keep going
ቤሩት ሁለት ኢትዮጵያውያን ሞተዋል በትላንትናው ጥቃት ብቻ
ይህ ሰውዬ በግድ እስራኤል ካላሸነፈች እራሱን በንዴት ሊደፋው ነው ድ ለፍልስጤም ታጋዮች 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇱🇧🇱🇧🇱🇧
ቃላችሁ እንዴ አለም ነህ ነፃ ጋዜጠኛ ነው ተውት እሱ እኮ ሀብታችን ንብረታችን ነው አለምነህ ቅርስ ነው ግን አይገባችሁም😂
እስቲ ዞር ዞር ብላችሁ አድምጡ እውነት ነው እየዘገበ ያለው. ኢዝቦላ እና ኢራን ሺአ ናቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ አለምነህ ሰላ ፒዲዲ ስራልን
❤❤❤❤❤❤❤
Free Palestine 🇵🇸 🎉🎉🎉
Eserale kossha neche
Ante wushetam Alemneh wasse tultulaneh
ዓለምን ውሸታም ነው ያልከው ? ንገሩኝ ባይ ነሽ መሰለኝ
God bless Israel 🇮🇱 ❤
😊
አለምምነህ፡ተሳስተሀል፡አጣራ
Alem geleltena aydelekim
ላባኖስንመሰ ኢራንንም የሚተናኩሰሰ ምት መምታት ሳይሆን ከባባድ ጥቃቶችን በተመሳሳይ ትአተ እዲሁመሸ ጋዛንም በተመሳሳይ ሰአት በደብ ማኮላሸት አለባት
Israel mitibal hager ena hizb ejig yetetelu nachew. Esuwn yemiwodut endeza yetetelu nachew. Enante gin fereha egizihaber alat sitilu yigermal
❤ እስራኤል ❤ በልዑል አምላካችን እግዚአብሄር የተመሰረተች ሃገር ናት !!! እርሷን የሚጠሉ ሁሉ ማንም ይሁን ማን በጠቅላላ እርጉማን መሆናቸውን በታላቁ መፅሐፋችን በግልፅ ተፅፏል ፥ ምንም ማድረግ አይቻልም አለ ዲጄ ኪንግስተን ፥ ይህን ሃቅ መዋጥ ካቃተህ እንደምንም ብለህ በውሃ እያወራረድክ ዋጠው
የእስራኤል ጌታ ይላሉ እሮብ ሙቶ አርብ እሚነሳ እንዴት ይጠብቃቺሆል 😂😂😂😂😂😂😂
Ante dedeb ke haymanot gar atakahedew Shyam Eko kesuna ylk Kristian ykerbenal semilunar Naches ene Shyam libanosawi new yagebahut gin ke Israel gon negn
ሒዝቦላ ልክ እንደ ጋዛ ትወድማለች😂😂
እንዲህ ይባላል መጋዣ ነገር ነህ/ሽ
@@1benyam1ምነው ተቃጠልክ ገና ምኑን አየህና😂😂😂
እዝችምድርላይለዘላለም እሚቆይየለምሞት አማኞችን አያስፈራቸውም
@@mesfintesma6289
ልክ ብለሀል አንጀቴ አሮልሀል በነዚህ ጉዶች
አወ አሰጠንቅቀን ነበር እንደትሆንም አላርፍ አለ በቃ ይቅመሰ
የኢራንን የኒውክለር ጣቢያን ማፈንዳትና ኢራን ማሽመድመድ ሊቀር የሚገባው ዐይደለም። ዐሑን ልመናና ዐማላጅ አያሥፈልግም።
Skipping 1:23😂😂😂
ፈፈ የሚለው አርእስቱ ላይ አጥፋው በጉዳዩ ተመስጠሃል ለዚ ነው! ጥቁር አንበሳ አብረን ተምረናል
Israël titafalech🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
Werada koshasha nachu ende habshasha stopid yehon hzb bealm yelem yerasachu arobachu yesew tamaslalachu denkorowch
ሙሢሊም ላይጨርሥ አይጀምር አደየሩሣሌም የዛሬዋ ኢሢታቡል ድል እዳረግነው በሚቀጥለው ኢሥራቂልን እናጠፋለን ይሁዳ ጌ ኢሢራኤል ትወድማለች😅😅😅😅😅😅
ሚዲያ እንደ አሸን በበዛበት ዘመን እንዲህ ያለ የአይሁድ ቀኝ ዘመም ሆኖ የታምታታ ዜናወችን መዝገበ እኮ እውነቱን እውሸት እውነቱን ደግሞ ውሸት አያደርገውም 😅 ትዝብት ነው ትርፍ,,መርጧ አልቃሽ
በግድ አይናችሁ ጨፈኑ እና እናሙኛችሁ , ,ወይ ዋሴ አለም
Wedegedelew 1:23
ኢራን የሙስሊም ጠር ናት እኮ
ሒዝቦላህ ነው ከሊባኖስ ባለፉት ጦርነቶች እስራኤልን ተዋገቶ ያስወጣት እሄን አደበስብሰህ አትለፈ
የአለም ዜና አዳምጥ ሰገጤው የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ደም አልቅሶ የእስራኤልን እግር ልሶ ለህዝቦቹ ብሎ ምክንያቱም ሂዝብበላ የሊባኖን ቅኝ ገዢ ስለሆነ በሺሀትም፣በሱኒም በክርስቲያኖችም እጅግ የትጠላ እንደኛ ሀገር ብልፅግና በካድሬዎች ላይ የተንጠለጠለ ስለ ሆነ አሁንም የሊባኖስ ሚሊተሪ በር ከፍቶ ነው ያስገባት የአለምን ዜና ተከታተል ፊደል ከቆጠርክ
Manew baiden yesew ena yeseytan amlakiwoch Biden malet and qoshasha diaper tetekami qoshasha sew new gazetegnoch ebakachu atiqolilu yemaninim seytan amlaki tera qoshasha sew
😂❤kkkkkk 🎉😂😂
እኔ ካልበላሁት ጭሬ ልበትነው ማለቷ ነው ይቺ ምቀኛ