Thank you Alem. I have been watching your channel for long time. It's absolutely perfect adequate information. So I went thank you personally for what you have been doing such kind of professional
I oppose using nuclear against innocent people of Ukrainian but I am 100% sure that contrary to the previous position, the Russians now use nuclear bomb if Ukraine use long range missiles on Russia. What we have to remember here is the US used atomic bomb in 1941 against Japan as Japan attacked Pearl Harbor the US naval base and killed 4003 US soldiers
What a premature analysis? Nuclear in response to ATACMS ? In international politics, there are concepts called lip service and deterrence by posturing. Be nuanced.
Using nuclear weapons is not easy as you open your mouth! Don’t forget if your buddy Putin do it on Russia sky an atomic rain will be pouring from Western countries! Then you will see what will happen! Please be wise when you talk about politics. You are suffering from political shortsightedness!
Russia says Ukraine has fired US-supplied long-range missiles into the country, a day after Washington gave its permission for such attacks. Ukraine used the Army Tactical Missile System (Atacms) in a strike on Russia's Bryansk region this morning, the ministry of defence in Moscow said. Five missiles were shot down and one damaged, with its fragments causing a fire at a military facility in the region, it said in a statement. The strike represents the first time the long-range missiles have been used on Russia's internationally-recognised territory and comes shortly after Washington signalled Ukraine had permission to fire the Atacms into Russia.
አባት ሀገር ራሺያ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
ድል ለአባት ሀገር ራሽያ ሰላም ለምድራችን
Thank you Alem. I have been watching your channel for long time. It's absolutely perfect adequate information. So I went thank you personally for what you have been doing such kind of professional
ለየላቸዉ በለና አለምሻ አረ ጌታ አለ .
ዩክሬን የተባለች በጠፋች
አለምነሕ በጣም እወድሃለሁ ። የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነዉ አንተን ማድነቅ የጀመርኩት-የኢራቅን ጦርነት ስትዘግብ። የማልረሳዉ ዘገባህና ቆራጥነትህን ያደነኩት ''የ17 ዓመቷ ልጅ 17ዓመት ተፈረደባት''😂ዘገባህ።
አሁን አንድ ቀን እንድትዘግብልን የምፈልገዉ የሰ ኮሪያን ጀግንነት ነዉ። ኢሳግ ቀተሳሳተ አረዳድ ዘግቦታል። ይችን ጀግና አገርና ኩባን በአንተ አንደበት እንጠብቃለን። ከድሬዳዋ ነኝ
እናመሰግናለን አለሜ ❤
አለም ነህ አመሰግናለሁ
Ahun new meshesh
ወይኔ አለም ግን ወዴት ወዴት እየሄደ ነው🤔 ቆይ ለካ ጥበብ ያለማስተዋል ከንቱ ነው።
Thanks
Thanks very much.
Ye erasua eyarerebat Yesew tamaselalch. Malet Yeh new!!!
ፑቲን ኒኩሌር የታጠቀው ሊሸልልበት አልያም በረዶ ሊያቀልጥበት መሰላቸው አኝዴ? እንግዲያውስ በራሣቸው ህልውና ላይ ከፈረዱ ይሞኩሯታ!
እድሳቱ ቢበዛም ያሁኑ ግን አሳሳቢ ነው
ምን እያልክ ነው አለምነህ ዩክረይን እኮ የአመሪካ መሰሪያ ዛሬ ጥቅም ላይ አውለዋለች የሩስያ በወታደራዊ ተቆሞች ጉዳት ደርሰዋል
Ye yukeranu meri fendata new be deplomatic ayamenme ye Rasha meri berademin butin smart new
That's the right decision
wle come Awaze ምርጡ 👌👌👌👌👌
እራሻ እንድ ብትተኩስ አሪፍ ነበር ለሙከራ ብላ 😂😁😁
ማለት ለበአሉ ድምቀት ነው 🤔🙄 አረ ተው ግን የኛዎቹ እልቂት ነው እኮ ትርፍ የለውም ሰላምን እንሻ❤
@@Ethiopia-cs2ubtactical ከሆነ ችግር የለውም አሜሪካ ብትቀምስ አሪፍ ነው
እኔ ኒኩሌር ሲተኮስ አይቼ አላውቅም ራሺያ ከጉራ ውጪ ተኩሳ የማታሳየኝ ለምንድነው ሁሌ እንደፎከረች ነው አለሜ ከሰሙህ ንገራቸው ቶሎ ተኩስ በለው
Ahun betgebare tasayalchy
ገለልተኛ ጋዜጠኛ ሁን
ያልከውን እናደርጋለን
በምያህ እናደንቅሀለን
ነገርግን በእስራኤልና በፍልስጤሞች ጉዳይ በጣም ጫፍየወጣ አድሎ ታዳላለህ
ምን እንዲል ፈለጋችሁ አረቦች ነገር እየጫሩ አጠፋ ስትመልስ እስራኤል እስራኤል አጠፋች ይበል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏
10/12/2016 - 10/03/2017
ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
ለወራሪዋ ራሺያ የምትደግፉ ፤ እስራኤልን ወራሪ የምትሎ ጅላንፎዎች እንደምን ናችው። እስራኤል ቢያንስ በጥፊ ተመታው ተጠቃው ብላ ነው፤ ራሺያ ዩክሬን በራሷ መብት የላትም እኔ ካልፈቀድኩላት ኔቶ አባል አትሆንም ብላ መሰለኝ በላዪ ላይ ፊጥ ያለችው። ትተኩሰው ወላፈኑ ካልነካት እናየዋለን። ኒውክለር ትላለች እንዴ ሌሎች በሙሉ እንዲጠላት እያደረገች ነው።
hi
ሠላም ለሠው ልጆች ሁሉ ይሁንልን አሜን
ዘለንስኪ ሀገሩን ገደለ ወጠጤ
Hi alex
Zare bihomina wwIII
Seberrrr.....
🎉🎉🎉🎉🎉
አለምነህ የሩሲያን ትእግስት በዛቻ ማለፏ ትልቅነት እኮ ነው እኔ አለም ሩሲያን ትረዳታለህ ብዬ አስብ ነበር እናንተ ግን ጦርነነቱ አንዲጀምር ነጓጓችሁ ይመስል ዛቻ ዛቻ ትላላችሁ አንዱ ሴጣን ከሆነ አንዱ ሰከን ማለት እንዳለበት ነው የሚሰማኝ እንጂ ህዝብ መጨረስ እና ማስጨረስ የሚያቅተው ያለ አይመስለኝም ዛቻ ሳይሆን ትእግስት ነው ፑቲንን ተረዱት እንጂ
አለምነህ ዋሴ የጋዜጠኝነት ሙያ የሚጠይቀውን የስራ ዲስፕሊን የሚከተል ሳይሆን እንደ ማንኛውም ተራ ነጋዴ ጋዜጠኝነትን የገቢ ምንጭ ብቻ አድርጎ የሚንቀሳቀስ ነው!!!
liyascherssun nw
Alemnen mesmat kejemerku bohala ETV, Fana, Walta Zegagn!
Alemneh #1
Tv program Yasfeligihal yemir
🙅♀️🙅🙅♀️🙅🙅♀️🙅🙅♀️🙅🙅♀️🙅🙅♀️🙅
👨🚒👨🚒👨🚒👨🚒👨🚒👨🚒👨🚒👨🚒
I oppose using nuclear against innocent people of Ukrainian but I am 100% sure that contrary to the previous position, the Russians now use nuclear bomb if Ukraine use long range missiles on Russia. What we have to remember here is the US used atomic bomb in 1941 against Japan as Japan attacked Pearl Harbor the US naval base and killed 4003 US soldiers
Like share comment
የተጎዳው ሰው ነኝ ትኩስ ጣፋጭ ወሬ አብላኝ
ጣፋጭ አቀራረብ ሰላም ያርገው ።
😂😂😂
What a premature analysis? Nuclear in response to ATACMS ? In international politics, there are concepts called lip service and deterrence by posturing. Be nuanced.
Russian always lying 😂😂
Using nuclear weapons is not easy as you open your mouth! Don’t forget if your buddy Putin do it on Russia sky an atomic rain will be pouring from Western countries! Then you will see what will happen! Please be wise when you talk about politics. You are suffering from political shortsightedness!
Russia says Ukraine has fired US-supplied long-range missiles into the country, a day after Washington gave its permission for such attacks.
Ukraine used the Army Tactical Missile System (Atacms) in a strike on Russia's Bryansk region this morning, the ministry of defence in Moscow said.
Five missiles were shot down and one damaged, with its fragments causing a fire at a military facility in the region, it said in a statement.
The strike represents the first time the long-range missiles have been used on Russia's internationally-recognised territory and comes shortly after Washington signalled Ukraine had permission to fire the Atacms into Russia.