Ethiopia በጥልፍ ጥበብ አለምን ያስደመመው ኢትዮጵያዊ ታዳጊ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Ethiopia በጥልፍ ጥበብ አለምን ያስደመመው ኢትዮጵያዊ ታዳጊ | #ሰምታችኋል!?
    በአምስት አመቴ አንድ ቀን ያነሳሁት ክር እና መጥለፊያ እዚህ ያደርሰኛል ብዬ አልገመትኩም፡፡ ዛሬ በኢትዮጵያ ያሉ እኔን መሰል ልጆች እምቅ የሆነ የውስጥ ችሎታቸውን እንዲያወጡ መርዳት እፈልጋለሁ፣ እኔ ያለኝ ክህሎት እና ፍቅር በአለም ላይ ሰፍቶ እጅግ ወደምወዳት አገሬ እንዲደርስ እፈልጋለሁ። ጆና

Комментарии • 411

  • @besufikadbelye7487
    @besufikadbelye7487 4 года назад +129

    ፈጣሪ አንተ ምን ይሰንሀል ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ በሚሉ ፅንፈኛ መሀል በክብር በሞገሰ ከፍ ከፍ አደረካት እምዬ ኢትዮጵያ ገና ብዙ ክብር ይጠብቅሻል ኢትዮጵያ እድሜህን ጤናህን ፈጣሪ ይጠብቀው ያሳምረው ቀሪ ህይወትህንም

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 года назад

      ዳዊን ዳዊን ያለው ኦሮሞ እንጂ ሌላው ቢሀሄር አይደለም አታቀላቅሊ

    • @user-ww7iz1qr3d
      @user-ww7iz1qr3d 3 года назад +1

      አወ አበሻን የፈጠራት አይጥላትም የእኛ ምስኪን የድሀ ሀብታም በገዛ የማሀፀኗ ፍሬ ነቀርሳ በመርዛቸው እንደታመመችና እንዳለቀሰች ብትኖርም ሀክመው የሚያድኗትም ፍሬወች አላህ ይሰጣታል የእኔ ምስኪን ፈጣሪዋን ፈሪና ታዛዥ ሀቀኛና ፍትሀዉይ አዋቂ ጥበበኛ የእውቀት የስልጣኔዋ መፍለቂያ ሀገሬ ውዷ አበሻ አላህ ምቀኞችሺን ከምድር በታች ቀብሮ አንችን እንባሽን አብሶ ቁስልሽን አክሞ ሀብትሽን ክብርሽን መልሶ በግርማ ሞገስሽ ዳግም ላትወድቂ ቀና አድርጎ ከፍፍፍ ያድርግሺ እለቅሶ መድማት መቁሰል መሞት ማዘን ድህነት ችግርን ከአንች ጫንቃ ያውርድልሽ እስከመጨረሻው ጊዜ በሰላም በፍቅር በተድላ በክብር በሀቅ በፍትህ በጤና ያኑርሽ ለልጆችሽም ጠቃሚ እውቀትና አስተዋይ አእምሮ ልቦና ይስጠን አሚን።

    • @selenah25
      @selenah25 3 года назад

      @@yarab4997 ewnt new

    • @yengutube
      @yengutube 3 года назад

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡፡

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 года назад

      💞💞💞💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🦾🦾🦾🦾🦾🦾👆👆👆👆👆👆👆💞💞💞🇪🇹🇪🇹

  • @toibaali5876
    @toibaali5876 3 года назад +8

    ደሜ ወንድሜ ልጄ አላህ ያሣድግክ በማንኛዉም ጥሩ ነገር እድግ በልልኝ ።ኢትዮጲያዊ መሆን እንዲክ ነዉ ምክንያቱም የትም ሐገር ብትኖርና ብታድግም ዋናዉ ደምክ ነዉ አሉጂ ሐገራቸዉን አሣልፈዉ የሚሸጡ የሰዉ ሴጣን ።

  • @tigistfikremariam9205
    @tigistfikremariam9205 3 года назад +37

    የእኔ ውድ እድግ በልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 3 года назад +20

    ኢትዮጵያ መሆን ነው። ኢትዮጵያዊ ብሐሬ ነው ። የኢትዮጵያ ደም ውስጡ ያለ ሐሳብ ኢትዮጵያ እና ስለኢትዮጵያ ነው ሐሳብ። በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ያሳካለት።

  • @user-fn9sv5nd1q
    @user-fn9sv5nd1q 3 года назад +6

    ኢትዮጵያ ብዙ እንቁ ልጆች አሏት።
    ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +9

    የኔ ጌታ የኢትዮጵያ አምላክ እድሜክን ይባርክ ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🍃🍃🍃💐💐💐

  • @yh4es
    @yh4es 4 года назад +87

    ዶክተር ምናምን የሚል ማአረግ ያላቸው ዲያሴፓራዎች ትምህርት ቤት አቃጥሉ መንገድ ዜጉ እያሉ ወጣቶችን ይቀሰቅሳሉ ይሄ ታዳጊ ግን ትምህርት ቤት ይገነባል

    • @selenah25
      @selenah25 3 года назад

      Ewent new

    • @hanamarkos2444
      @hanamarkos2444 3 года назад

      Wow migerm new gatan Ena ye ethio Mami yet tehu ayi geta hoyi abezetek barkew🙌🙏

    • @danmar8071
      @danmar8071 3 года назад

      ከተፈጠርንበት ዓላማዎች አንዱ በጎ ማድረግና ሰውን መርዳት ነውና በጠዋት በማለዳ ሲገባህ ገና በጨቅላ ዕድሜህ እንደዚህ በጎ በመስራት ነፍስህን ሐሴት ትሞላለህ ከልዑል እግዚአብሔር አምላክህ እንዲሁ በረከትን።

    • @adm6182
      @adm6182 2 года назад

      Enesu yezer ena yebetachinet beshita siladenezezachew yetemarutim teftobachewal.

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 2 года назад

      በጠም ወላሂ

  • @weynitadesse9742
    @weynitadesse9742 4 года назад +10

    አንተን የፈጠረ አግዚአብሔሮ ዬመስገን አንተን የወለደች መሕጸን የተመሰገነ ይሁን አሳዳጊ እናትሕን እግዚአበር በክብርና በጸጋው ይጠብቃት

  • @emuemu66
    @emuemu66 3 года назад +28

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z 2 года назад

    አንዱ ተፅህኖ ፈጥሪ የተባለ ዶክተር ኢትዮጵያን እስኪበቃት በልታት ኢትዮጵያውያን ሊይጠፋት ላይ ታች ይላል ይህ ትንሽ ልጅ ደግሞ ምንም ሳያገኝ አገሩን ያስባል ተባረክ

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 3 года назад +4

    I AM PROUD OF YOU 1,000,000,000,000,000,000,000,000,000,000..........................times your brother from ETHIOPIA.

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb 3 года назад +7

    አሁንም ኢትዮጵያ ስምሽን የሚያስጠሩሽን ልጆችሽን በያሉበት ይነሱ አምላክ ሆይ!!! አገሬን ዳግም በአላም ስሟ ከፍይበል እግዚአብሔር ያሳብከውን ያሳካልህ።

  • @ayenalemketam9505
    @ayenalemketam9505 2 года назад

    ይሔ ብላቴና ሐገራቸውን ለሚጠሉ አስተማሪነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ የበላይ የርግህ ።

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 года назад +4

    የኔ ቅመም መጨረሻህን እምር ይበል sweet

  • @tadelechlemma4554
    @tadelechlemma4554 3 года назад +1

    የወደቀ አንስቶ ሰው ማድረግን እንማር፣ ልጆች ላይ ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ በትዕግስት መጠበቅ ውጤቱ መልካም እንደሆነ ያስተምራ፡፡ ደግሞስ የልጁ ማስተዋል ክፉውን ወደ ጎን ትቶ ሃገሩንና ወገኑን ለመርዳት ያለው ቁርጠኝነት የሚገርም ነው፡፡ በእሱ የደረሰው በሌሎች ላይ እንዳይደርስ ገና በ11 ዓመቱ ለሌሎች መትረፍን እያስተማረን ነው፡፡ ወገን ከዚህ የ11 ዓመት ብላቴን በጎነትንና ቅንነትን እንዲሁም ለወገን ማሰብን እንማር፡፡ ክፉውን ቀብረን መልካሙን ዘር ዘርተን መልካም እናብቅል፡፡ ይህን ብላቴና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው ያሰበውን ሁሉ የሚያሳካበት አቅም፣ ጉልበትና ጥበብ አብዝቶ ይጨመርለት፡፡ አሜን

  • @endalesafaye3773
    @endalesafaye3773 3 года назад +4

    Thank you for sharing. He's amazing gifted boy .may almight God bless him 🙏.

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 4 года назад +49

    What an amazing boy! God's blessings!

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 3 года назад +6

    ፈጣሪ በጥበቡ ያኑረህ እቶጲያን ተኮራታለህ👍👍👍👍💪👏👏💪

  • @user-bv9ri2hw6d
    @user-bv9ri2hw6d Год назад

    ኢትዮጵያ ስሟ ሲጠራ ለማይዱ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад

    በክሮሼ ነው የሚሰራው እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበበኛ ተአምረኛው ብላቴና። ለአሳዳጊዎቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና በረከት ይስጣቸው።

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 3 года назад +7

    May God bless you. This Is the secret about being Ethiopian. His love for his homeland is
    unconditional.

  • @user-fu7ku5kb5l
    @user-fu7ku5kb5l 2 года назад +1

    ቴድሮስ አድሃኑ መርዝ ይረጫል ለሃገሩ እሄ ህፃን ለሃገሩ መልካም ነገር ሰራ እግዚአብሔር ይባርከው

  • @mamala3793
    @mamala3793 3 года назад +22

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግክ በርታ የኢትዮ ብርቅዬ ልጅ ጎበዝ

  • @zerihungenana9092
    @zerihungenana9092 3 года назад +5

    He is very amaizing boy. Keep doing what you love to do

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 3 года назад +11

    እጅክ ይባረክ የኔ ጌታ

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 3 года назад +4

    እግዚያብሔር ይባርክህ አሜን🙏May God Bless you Amen 🙏

  • @fikretesfatsion3756
    @fikretesfatsion3756 4 года назад +16

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ለሃምሳ ዓመታት ተምራችሁ ስመ ኢትዮጵያውያን ማፈር አለባቸው ሐገሬቱን ማቀጣጠል ነው ሥራዎቻቸው ንስሐ ግቡ

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ👍💞💞💞💞😍😍😍

  • @shewitsolomon2415
    @shewitsolomon2415 3 года назад +1

    ይሄ መልካም እና እግዚኣብሄር ምርጥ ጥበብ የሰጠው ልጅ እያየሁ፡የጣለችው እናት ኣስብ ነበር፡እግዚኣብሄር ምርጥ ስጦታ ሰጣት፡ጣለችው፡ዪገርማል፡የተሰጠን ኣናውቅም

  • @amharicrecap5553
    @amharicrecap5553 3 года назад +11

    At least we have some like Jonah outside.May God bless him more

  • @alujore3182
    @alujore3182 4 года назад +3

    God may be with him የኔ ማር እግዚአብሄር በደሙ ይሸፍንህ ይጠብቅህ ምሳሌአችን ነህ እንወድሃለን ተባረክ

  • @sitinaahmed3835
    @sitinaahmed3835 3 года назад +2

    አላህ ሲጠረን። ከምንያትሃርነው አብሶ ዝቅላለን አንድነገር ይሽልመዋል አሁን እነትህ ምንትላለች ጀግና አላህ ሲጥር ከፍሊያርግህነው ማስግን ፈጣሪን። ኢትዮፕያን ዘላለም ትኑህ

  • @zaratube608
    @zaratube608 4 года назад +17

    ይሄ ልጅ መከታተል ከጀመርኩ ሦስት ዓመት ሆኖኛል ጎበዝ ነው

    • @awel1639
      @awel1639 4 года назад +2

      በናትሽ እስኪ የዩትቡት ስም አስቀምጭልኝ

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 года назад +1

      ለምን post አላደረከውም?

    • @cedricsonic19
      @cedricsonic19 3 года назад +3

      @@awel1639 Jonah's Hands

  • @user-vv6lo2xs1h
    @user-vv6lo2xs1h 2 года назад

    ዋውውው ፈጣራ እድሜ ና ጤና ይስጥህ😍😍😍😍😍😍

  • @kebedijalase3219
    @kebedijalase3219 3 года назад +4

    የከፍታዬ ዘማን ነው ለእትዮጵያ

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay5670 3 года назад +5

    ጥበብ እንደ ሰሎሞን ሰጠህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @user-gy8qn5gs1q
    @user-gy8qn5gs1q 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህእዳተ አይነት እቁ ሰው አምላክ ያብዛልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 4 года назад +24

    ዲያስፖራዎች እኔ ለሃገሬ ምን ሠራሁ ብላችሁ ጠይቁ ብተለይ እዚህ አሜሪካ ያለን
    የፓለቲካ ጀሌዎች ይህን ስታዩ ምን ይሰማችሁ ይሆን? የዩቲዩብ ነጋዴዎችስ? ባንዲራ ከማውለብለብ በስተቀር ምን ስራን ? እጃቸውን ለኢትዮጵያ የሚዘረጉ በጣም ጥቂቶች ናቸው. አገራችንን እንወዳለን ግን ዝም ብሎ መብገን እንጅ ምን ስራን ብለን ራሳችንን እንጠይቅ እስቲ።
    በታላቅ አክብሮት

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 3 года назад +1

    የኔ መለአክ በርታልኝ ...እወድሀለው
    ...በጣም እንወድሀለን ...እኛ ኢትዬጵያውያኖች ...በጣም እናመሠግንሀለን እንዳትረሳ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 года назад

    ጆና፣ተባረክ፣ኢትዮጵያ፣እናንተንና፣ወደፊትም፣የሚወለዱ፣አገራቸውን፣የሚወዱ፣ትውልድ፣እደሚፈጠሩባት፣፣ተስፍ፣እለኝ፣

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 года назад

    ለዚልጅ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል በጣም ይገርማል በዚእድሜው እደዚአይነት ብቃት የመጀመሪያዋ የኢትዮልጅ ሥሟን አሥጠራት ዋው ፈጣሪ ከአይን ይጠብቅህ በርታልን ምናለ ኮመንታችን ሚያነበው ቢሆን ምንያህል ህዝብቹ እንደሚያደንቁት ቢያቅ

  • @fremule5156
    @fremule5156 3 года назад +2

    እንዳንተ አይነት ልጆችን ያብዛልን ፡፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!

  • @ayelechkassaye3108
    @ayelechkassaye3108 4 года назад +1

    ደስ የሚል ታሪክ በማቅረብህ እግዚአብሔር ይስጥልን። ልጃችንን እንደምኞቱ ያሳካለት።

  • @thelovelyfamily2664
    @thelovelyfamily2664 3 года назад +2

    May God bless u little boy with big brain
    Much love

  • @mubarakmansoori1427
    @mubarakmansoori1427 3 года назад +3

    እግዚአብሔር የተጣለ ያነሳል ተመስገን

    • @melkamsewuewodalehu7415
      @melkamsewuewodalehu7415 3 года назад

      Mubarek smh Muslim newu ..ante gn egziabher mnamn alk endet newu ?yikrta gn slemigermegn newu

  • @henokmolla3538
    @henokmolla3538 2 года назад

    ፈጠሪ ይጠብቅክ ሰላም ያርግልን አገራችንን

  • @aleneshow5620
    @aleneshow5620 3 года назад +1

    በጣም ያምራል

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 3 года назад +3

    Proud of you my dear Son ❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 4 года назад

    እፁብ ድንቅ ኢትዮጵያዊ እጆች ከብሩህ አእምሮ ጋር ተዋህደው የፈጠሩት ተአምር በጆና ታየ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 3 года назад +7

    May God blessed him I will pray for you to be successful surgeon the dream you want to be

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 2 года назад

    If you are going to be surgeon with your miraculous hands and fingers no doubt, you're going to be one of the top surgeon in the world. God bless you and you family.

  • @samf2062
    @samf2062 3 года назад +3

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ስራህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @user-pt3lv5bt8n
    @user-pt3lv5bt8n 3 года назад +2

    ኢትዮጵያ ባትወለድ ይቆጨኝ ነበር እደግልን

  • @habtamsilshi8140
    @habtamsilshi8140 3 года назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ያሳድግህ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 года назад

    አሜን ረጅም እድሜና ጤና ሰቶት ያሰበው ጥግ ያድርስልን ጆን እንወድካለን

  • @user-ng1wf2tl6h
    @user-ng1wf2tl6h 3 года назад +1

    እባክህ ድምፅህ ያምራል ልጆቹም ይባረኩ

  • @wegenealemayehu9308
    @wegenealemayehu9308 2 года назад

    u're hero & talented kid💪💪💪.
    The way of expression your love for ur mother and ur love for ur birth country Ethiopia that make cry by ur heartwarm great speech ♥♥♥👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @konimamo1332
    @konimamo1332 4 года назад +2

    Sweetheart good job amazing well done keep going I was blown by your talent and hero speech many God be with you all in your future

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 4 года назад +54

    ጥልፍ ስራ ሳይሆን ዳንቴል ስራ ነው እኔ ከዚህ በፍት አይቸው ሰብስክራይብ አድርጊዋለሁ በኪሮሽ የሚሰራ ነገር ዳንቴል ነው የሚባለው ጥልፍ በመርፌ ጨርቅ ላይ የሚሰራ ነው

  • @zinetzinetzinet2777
    @zinetzinetzinet2777 2 года назад

    Woww Mashallahi ethiopia 🇪🇹 edezhi aynet lije new emeasflgat

  • @migo175
    @migo175 3 года назад +6

    Tilf adelem crochet ,bekirosh yemisera new just saying .I am so amazed by his work

  • @unify9481
    @unify9481 3 года назад

    ጆና (ዮናስ ) ብሩክ ነህ ጌታ ለዘላለም ይጠብቅህ

  • @asiacappuccino6137
    @asiacappuccino6137 3 года назад

    እወድህ አለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @abrahammamo1845
    @abrahammamo1845 2 года назад

    You're our hero Amizig boy keep going

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 3 года назад +1

    ጎበዝ የዚህን ጀግና ኢትዮጲያዊ ዮቱብ ኢንስታግራም ፊስቡክ ሊንኩን ብታሳውቁን መልካም ነው

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 3 года назад

    አሜን!! እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ ይባርክ

  • @danmar8071
    @danmar8071 3 года назад

    ከተፈጠርንበት ዓላማዎች አንዱ በጎ ማድረግና ሰውን መርዳት ነውና በጠዋት በማለዳ ሲገባህ ገና በጨቅላ ዕድሜህ እንደዚህ በጎ በመስራት ነፍስህን ሐሴት ትሞላለህ ከልዑል እግዚአብሔር አምላክህ እንዲሁ በረከትን ታገኛለህ።
    በጎነት ከውስጣችን የሚወጣ እንጂ በዓለም ትምህርት የሚገኝ አይደለም።

  • @fatasaiad5653
    @fatasaiad5653 2 года назад

    መሻአላመሻአላበጣምደሥየሚል

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 4 года назад +6

    እግዚአብሔር አምላክህ ያሰብሽዉን ያሳካልህ🙏🙏🙏

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 3 года назад

    የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዛቢሄር 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d 3 года назад +1

    ሀቢብ ቀልቢ አላህ ከመጥፎ ይጠብቅህ ያሳደጉህንም አላህ ምንዳውን ይክፈላቸው ላላሰደገችው ወልዳ ለጣለችው እናቱና የእናት ሀገሩን የሚወድ የኔ ጥቁር አልማዝ አላህየ ምስጋና ይገባህ ለጂብ የተሰጠውን ሰው በአለም የታወቀ ቅን የጥቁር አልማዝ ስላደረግከው አላህየ አበሻንና ልጆቿን አንተ ተንከባክበህ ከፍ አድርገህ እስከመጨረሻው ቀን አቆይልን ያረቢ እናመሰግናለን።

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 3 года назад +1

    Waw wawa amazing thanks God Bless you 💚💛♥️

  • @meserettaye5760
    @meserettaye5760 2 года назад

    My best Ethiopian hero

  • @kidanteklehaimanot9850
    @kidanteklehaimanot9850 2 года назад

    እግዝኣቢሄር እጅህን ይባርክ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 года назад

    ኢትዮጵያዊት ክብር ነው::

  • @Yaredo2015
    @Yaredo2015 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ያሳካለት።

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜ እግዚአብሔር ችሎታን ይጨምርልሕ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 2 года назад

    የኢትዮጵያ ልጅ በህፃናቱው ብወጣ ይሻላል እዚህ ትምረው ጨረሰው ሲወጡው የመጡበትን ይረሱእና ሀገር ያተራመሳሉው የእንትን አይነት የብዛለን

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew848 3 года назад

    ልዩ ነው

  • @merrytsige1706
    @merrytsige1706 3 года назад +1

    GOD BLESS YOU 🙏🙏

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 2 года назад

    Thunks wo hlpe and adupted this boye. Thunk s for your help💞💞💞💞

  • @danijohn3422
    @danijohn3422 3 года назад

    Geta yibarkih wud wegenah yasadigih hilmihin geta yasakilih

  • @birukabate5455
    @birukabate5455 3 года назад

    IDEGILIN MIRIT ETHIOPIAWI NEHINA. YOU ARE BECOMING ETHIOPIAN AMBASSADOR FOR THE WORLD. KEEP IT UP!!

  • @raheltamegan9062
    @raheltamegan9062 3 года назад +1

    የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ ክፉ አይንካህ

  • @tsegayamane8797
    @tsegayamane8797 4 года назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ

  • @walelgnwakayo1655
    @walelgnwakayo1655 3 года назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን!!!!!

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 4 года назад +1

    Mashaalahe gobeze artistes new Allah yetebkehe yasadegehe programune akrabi dendea nehe anete kehoneke yete tefhe betame gobeze akenbarehe yemtakerbwu zegeget hulu temsetene neber yemnesemahe enqne bedrhna metahe berta

  • @lulitemengiste8638
    @lulitemengiste8638 3 года назад

    Is much much better than too many singers
    We need like you young man
    Keep up the good work

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 4 года назад

    Egzabiher yebarkh betam dess yelal enye bedestaye alkesku egzabiher yasebekewen yasakaleh. egzabiher ethiopian yebarek 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @wagayeredahegn5510
    @wagayeredahegn5510 3 года назад +1

    Wow we happy for you God's bless you with beautiful mama !!

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 3 года назад +2

    አሜን🙏🙏🙏

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 2 года назад

    I am very proud of you you are amazing. God bless you. I am from Ethiopia like you. You are very smart and very kind. You have a nice mom that is good. Bye, mimi

  • @Natuya.yemane9295
    @Natuya.yemane9295 3 года назад +1

    Amezing Jonah may God bless you much more in Jesus Christ name

  • @samsonteklu9893
    @samsonteklu9893 2 года назад

    GOD BLESS YOU GONHA.

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 года назад +1

    አገሩ ወዳድ ልጅ ስወድክ እንወድካለን♥♥♥♥♥♥

  • @sikkebeyhahu3957
    @sikkebeyhahu3957 3 года назад +1

    ለዚያበቁትን እግዚያብሄር ይባርካችሁ በልልኝ።

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 3 года назад

    የድንግል ልጅ ይጠብቅክ ፈጣሪ ከናት ጋር ያገናኝክ የኔ ዉድ ልጅ

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x 3 года назад +1

    Tamasagen Getaye bazi edimek endazi miyasadesat nagare betam betam yasadisetal edige balilign Yene jegena na🙏🙏🙏💚💛❤

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 3 года назад +3

    I cry 💖 happy cry he make me happy may God be with you 😂 OMG ❤️ be God's willing he is very good son I pry to see your progress

  • @user-bt4cq6og9h
    @user-bt4cq6og9h 3 года назад

    ዋውውው አደሜና ጠና ይሰጠሕ መን አለ ከዚ በተማሩ