Ethiopia አለምን ያስደመሙ ሶስቱ ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ኮከቦች |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Ethiopia አለምን ያስደመሙ ሶስቱ ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ኮከቦች | #ሰምታችኋል!?

Комментарии • 158

  • @bezaaberea9575
    @bezaaberea9575 3 года назад +28

    አደራ እግዚአብሔር ሆይ መንገድ እንዳይለቁ ጠብቃቸው

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 2 года назад +1

      Amen 🙏👑🟩🟨🟥👑❤️👑

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 3 года назад +8

    የኔ ፍቅሮች እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እድግ በሉ ዘመናችሁ ይባረክ የኢትዮጵያ አበባዋች ኩራቶች ናችሁ እንወዳችሗለን
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 3 года назад +34

    እሰይ እሰይ እሰይ!!!!
    እንደዚህ ደስ የሚል ቸር ወሬ እንዳሰማኸን፥አንተንም ቸር ይግጠመህ ፥በእውነት ስለ ኢትዮጵያውያን ሲወሳ"መንፈሴ"ታደሰ።
    ተባረክ !!!

    • @lebanonbeirut6779
      @lebanonbeirut6779 3 года назад

      ዋው በጣም በጣም ኮራውባቹሁ ደስይላል

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 3 года назад

      Being an Ethiopian makes me proud!!

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 3 года назад +5

    በጣም ድንቅ ልጆች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቸው ባንዲራዋን ይዘው አገራቸውን ለማየትን ቤትሰባቸውን ለማግኘት ያብቃቸው::

  • @user-dz4ul7hb2n
    @user-dz4ul7hb2n 3 года назад +24

    ኡፍ ለምን እንደሆነ ባላቅም አሥለቀሠኝ መረጃው እኛ ኢትዮጲያውያን የትም ብንሔድ ኢትዮጲያዊነታችን ኩራታችን እና ኢቲዮጲያ ሁሌም ናፍቆታችን ናት በማደጎ ተወስደው ሢያድጉ ቤተሠቤን ወላጅ እናቴን አባቴን እያሉ በናፍቆት ለሚሠቃዩት ብላቴኖች አምላክ መፍትሔ ያበጅላቸው

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 года назад +12

    ኢቲዬጲያዌነት ከምንም በላይ ነው 💔🥰🥰🥰

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl 3 года назад +6

    ምርጥ ኢትዬጵያን ልጅች እደጉልን እግዚያቤር ከናንተጋር ይሆንላቹ 💙💛❤

    • @user-mp3ro2ef2z
      @user-mp3ro2ef2z 3 года назад

      እግዚአብሔር ከሰይጣኒዝም ጋር የለም

  • @tigisthambisa637
    @tigisthambisa637 3 года назад +3

    I am proud of these young Ethiopian child God may give you success in your life

  • @haimebelay506hayme
    @haimebelay506hayme 3 года назад

    bzu. gegnoch. alush. Ethiopia 🇪🇹 hoy. kurat. ysemash.

  • @ahmedidris6468
    @ahmedidris6468 2 года назад +1

    Semonignya what a best channel you make my day delightful ketinanishochu lijochachin indikalu buzu binimar yishalal tiliq awaqinen iyalu hager kemiamsu

  • @halimasaid3631
    @halimasaid3631 3 года назад +5

    አገላለጽህ ማሻላህ ነው በርታ አገራችን አላህ ይጠብቅልን

  • @salem4086
    @salem4086 3 года назад +4

    በጣም ደስ የሚሉ ትዉልድ አላት ሀገረ ብንስምማ ብንዎደድ

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 3 года назад +15

    ኢቶጵያ ለዘላለም ትኑር እስከ ልጅቿ

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 3 года назад

    ተባረክ ወድሜ ቀጥልበት በመላው አለም ኢትዮጵያ ኖች ብዙ አሉ በዚሕ ፕሮግራም በደንብ አጠናክራቸው ለሐገራቸውም እንዳይረሱ ቤተሰብም በዜሕ አጋጣሜ ያገኛሉ ሐገር ስለሜናፍቃቸው ከጎናቸው መሆን አለብን ውብ ሐገር ውብሕዝ ውብ ባሕል እዳለን ማወቅ አለባቸው ብቸኛም እዳይሆኑ ሐገራቸውን እየፈለጉ አብረናቸው እንሁን ምርጥና በጣም አስፈላጌ ፕሮግራም ነው በርታ 💚💛❤

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 года назад +1

    ፈጣሪ፤ይጠብቃች፤አሰቡበት፤የአድርሳቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤☝🙌❤❤❤🕊🕊🕊

  • @user-bz8eu9ye4u
    @user-bz8eu9ye4u 3 года назад +4

    ተመስገን አምላኬ እንዲሁም አለ ኢትዮጵያዊ ነት የሚኩሩ ልጆቺሸ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 3 года назад +7

    Oh my god amazing so beautiful wow powerful i like in Ethiopian people i love you so much

  • @etanutube
    @etanutube 3 года назад +2

    ኢትዮጵያዊት ነኝ ስትል እዴት ደስ ይላል የኔ ቆጆ

  • @bethelhemchannel6127
    @bethelhemchannel6127 3 года назад +5

    ከኣስመራ፡ በጣም ደስ ይላል

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 3 года назад +3

    God bless you Momma Ethiopia ❤ 😘

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 3 года назад +5

    ፀሐዬ እግዚአብሔር ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ

  • @dawitson1
    @dawitson1 3 года назад

    God has blessed Ethiopia and those beautiful little talents and more🇪🇹❤️❤️❤️🤗🤗🤗

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 3 года назад +2

    proud to be ethiopian love u all

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 3 года назад +2

    ጎበዞች ! ድንቅ ችሎታ ነው ያላቸው ። አንተም ጥሩ አቅርበህዋል ።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 3 года назад +1

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን

  • @addislema661
    @addislema661 3 года назад +2

    Bemigerm huneta leyu semet yeseten program new betam des yelal egziabher yasadegachew yasebubet yaderesachewu akerabyenem began amesegnalehu

  • @wasegawasega3234
    @wasegawasega3234 3 года назад +1

    ኢትዮጲያን እግዛብሔር ይጠብቅልን
    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 3 года назад +2

    እኛ ኢትዮጲያኖች ያደገች አገር ብትኖረን ብዙ አስደማሚ ልጆች እናፈራለን ድህነታችን ግን ማንነታችን እንዳይገለጥ ቀበረን እንጂ እነዚ ስለተሞላላቸዉ ለዚ በቁ ያላደለዉ ደሞ ከደሀ እናቱ ጋር ተቀምጦ ስለ አንድ ዳቦ ያስባል ፈጣሪ ይባርከን ።

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 2 года назад

    Thanks my ethiopia❤🇪🇹👍

  • @godisgood7395
    @godisgood7395 3 года назад

    Wowwww Wudi Hager Ethiopia Demkesh Kebhresh Taye emaye Hagera Zor Megibye🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @ferhwotdebebe5789
    @ferhwotdebebe5789 3 года назад

    Egzabhier yasadegachew .

  • @qayoutube5438
    @qayoutube5438 3 года назад +10

    ደስ ምትል ልጅ ነህ በርታ

  • @samsonteklu9893
    @samsonteklu9893 2 года назад

    You are beautiful truly Ethiopian God bless you!!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    ትክክል ወንድም

  • @selamsalha6052
    @selamsalha6052 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @abaytuhussen7876
    @abaytuhussen7876 2 года назад

    ኤግዚያብሔር ይመስገን የኛ ውዴ አኢትዮጵያ ፍርወች ብያሉ ብት ይብ ዙ

  • @moseghilia3628
    @moseghilia3628 2 года назад

    Am very proud God bless you

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 года назад

    ዋው ቀጣም ጎበዞች ጀግና ሀገራችን ሥሟን አሥጠሩ

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 3 года назад

    Wow wow thanks God for all

  • @mesfintesfaye5680
    @mesfintesfaye5680 2 года назад

    May God blesss all three of them

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 года назад +1

    እኛ ብንጥላቸው እነርሱ እትዮጵያ አርሱም እድጉልኝ

  • @selaminaselaminaabera3063
    @selaminaselaminaabera3063 3 года назад

    Waw egzabher yibarkachew betam des yilal

  • @rajanigatu
    @rajanigatu 3 года назад +1

    Thanks

  • @munaali1931
    @munaali1931 3 года назад

    አሚን💚💛❤

  • @hayileyesustunga1672
    @hayileyesustunga1672 3 года назад +16

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እናመሰግናለን ሺ ግዜ ሰብስክራብ አድርገሀለሁ ወንድሜ በርታ ከጎንህ ኔን

  • @frewhaile8406
    @frewhaile8406 2 года назад

    Wow

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 года назад

    ዋው WOW ዋው

  • @selomonbelu9427
    @selomonbelu9427 2 года назад

    We love you

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m 3 года назад

    በጣምደሰይላል

  • @biresawasimamaw4096
    @biresawasimamaw4096 3 года назад +2

    አይ ነጭ እነሡ እኮ ይለያሉ ሲያሳድጉ እንኳን ሀገራችንን ይነግሩናል

    • @alexanderpushkin5986
      @alexanderpushkin5986 3 года назад

      ድንጋይ ነጭ አምላኪ ጥቁር ውሻ እንግልዘኛ ከማይችለው በስተቀር ሁለቱም ከዓመታት ቦሓላ lesbian ያረጉዋቸል አህያ አሽቃባጭ ነፍስ ይማር

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 года назад

    Mashall

  • @frewhaile8406
    @frewhaile8406 2 года назад

    Amen

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይስ የሚል ፕሮግራም

  • @user-cc1jm5vy8r
    @user-cc1jm5vy8r 3 года назад

    ዋውውው

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 года назад

    ዋዉ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111 3 года назад +5

    I am crying I don’t know why

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 3 года назад +9

    💚💛❤ምን ዋጋ አለው ቄሮና ህወሃት የገዛ የተወለዱት አዋረዷት እንጂ

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 3 года назад

    Wow ደስብሎኛል

  • @tewodrosmenberu6874
    @tewodrosmenberu6874 3 года назад +1

    አንድ እግዚአብሔር ያብዛን

  • @beremewbrka4360
    @beremewbrka4360 3 года назад

    እንደዚህ ጥሩጥሩው ነገርንገሩን በርቱ

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 3 года назад

    እግዚአብሔር ከወላጆቻችሁ ጋር ይጨምራችሁ

  • @zekeasale7341
    @zekeasale7341 3 года назад

    Wow wow shi tut

  • @user-xt4rx5yh8h
    @user-xt4rx5yh8h 3 года назад

    ደስ ይላል

  • @bezaaberea9575
    @bezaaberea9575 3 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እንደ ኤልያስ ሰይጣን እንዳይጎትታቸው ኤልያስ ምስክን ልጅ

  • @eth1h99
    @eth1h99 3 года назад +6

    ሰው ሰቅለን እና ገለን የምናቃጥል መሆናችንንስ ያውቁ ይሆን?

    • @hannahanna8742
      @hannahanna8742 3 года назад

      Esun ayasemachew fetari yegna mekatel yibekal

  • @badriaali4449
    @badriaali4449 3 года назад

    Good you

  • @shdhrjdj6214
    @shdhrjdj6214 3 года назад

    Geta yidachu 🙌🙌

  • @jemalmusa4416
    @jemalmusa4416 3 года назад

    መረጃ አያያዝ ላይ ወደኋላ የቀረን መሆኑን የሷ መረጃ መጥፍቱ ማሳያ ነው ነገ ጥሩ ነገር ይፈጠራል ብለን አስበን መረጃን እንጠብቅ

  • @hayate6142
    @hayate6142 3 года назад

    Wow. Nice

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад

    መሸአሏ የኔማሮይ

  • @rhamerhame7432
    @rhamerhame7432 3 года назад

    ግሩም ነው

  • @cocococo1574
    @cocococo1574 3 года назад

    ዋዋዋዋዋዋ

  • @user-yx3qw3sl6k
    @user-yx3qw3sl6k 3 года назад

    አገላለፅህ ዋዉ ቀጥልበት

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 3 года назад

    Wow amazing talented girls we are so proud of you 👍🏾 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @marygenete4794
    @marygenete4794 2 года назад

    Hi👍👍👍

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 3 года назад +2

    የያዘን የዘር በሽታ እንደ ኮቪድ 19ክትባት ቢገኝለት የአቅሜን አዌጣለሁ።የነዘረዓይ ድረስ የነ አበዴሣ ኣጋ አገር የእግዛብሔር ቃል ኢትዮጵያ ዘረኞች ሲያስታውኩባት ሳይ አለመወለድን እመርጣለሁ ።

  • @wrgnashm2278
    @wrgnashm2278 3 года назад

    👍☝👈💘💘💘💘

  • @user-lu6fs2xf1t
    @user-lu6fs2xf1t 3 года назад

    አይገርምም አይደንቅም
    እግዚአብሔር ከምቃዎመው አንዱ ዛፉን ጭፈራ የሰይጣን ጉባኤ ናቸው ይልቅ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ዛሬ አጃቢም አጨብጫቢም አለምም ጠፊ ናቸው እግዚአብሔር ምህሬትን ያድርግልን ሃገራችንም ሳላም ያአድረገልን

  • @user-kf9zf5ej9w
    @user-kf9zf5ej9w 3 года назад

    እትዮጰያ ለዘላለም ተኑር

  • @sarahabate4991
    @sarahabate4991 3 года назад

    Wow!

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад

    ትክክ ብለሀል"ወንድሜ

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 года назад

    ውስጥ ያሉት ንቀዋት ያፈራርሷታል ከውጭ ደግሞ እንደዚህ ስሟን ለማስነሳት ይሮጣሉ።አለም ስንት አይነቱን ታስተናግዳለች።

  • @bezaaberea9575
    @bezaaberea9575 3 года назад +1

    አምላኬ አደራ የኤልያስ እጣ ፋንታ አይግጠማቸወ አሜሜሜሜሜሜንንንንንን

  • @mekbebtubez3460
    @mekbebtubez3460 2 года назад

    i do saihon i would rather go blind new awqeh tenage ayzoh

  • @EthioBewak
    @EthioBewak 3 года назад

    nice

  • @robelharegot3514
    @robelharegot3514 3 года назад

    Wowwwwwwww

  • @jamelaaman2821
    @jamelaaman2821 3 года назад

    👍💯👍💯

  • @user-gv2mn9ey5u
    @user-gv2mn9ey5u 2 года назад +1

    አይ እኔ ለ4 ዙር ማስማቴ ነው ይሄን ቪድዮ

  • @HA-dz8yd
    @HA-dz8yd 3 года назад

    God bless you all !!!

  • @mesimesi8685
    @mesimesi8685 3 года назад

    Emama menm baldergelshe kafershe megyeta becha yebkagal enata motan banchi yadergew tenafkiwa ageraaaaaa

  • @zahramohammed8348
    @zahramohammed8348 3 года назад

    Enkanim kega teweledachihu

  • @sirawgelan4908
    @sirawgelan4908 3 года назад

    Weregna, weldo metalin justify lemareg sitmokir

  • @Mirtochu-ምርጦቹ
    @Mirtochu-ምርጦቹ 3 года назад +3

    ይሄን ድምፅ አቀዋለው....
    ምርጥ 10 አይደል......
    አንተ ካቆም በኃላ ጠላው ጠላው....

  • @user-sy4ki2kp3t
    @user-sy4ki2kp3t 3 года назад

    Nabetu yemayfel yelem ket alem yhun

  • @belstimoges3742
    @belstimoges3742 3 года назад

    በሳይጣኒዚም መንፈስ እየተጠመዱ ስለሆነ ብትችሉጨለማውጣት ሞክሩ!!

  • @ayantujirko5279
    @ayantujirko5279 2 года назад

    ke ager uchi mewonachu nw yetekemachu inji abeshawochi gena alnekum

  • @marysmith4741
    @marysmith4741 3 года назад

    ❤️❤️❤️🙏

  • @cherentashenafi6122
    @cherentashenafi6122 2 года назад

    Ebakachu Ehta band wekt welda yalemnm merja asadagi ageghtnleshal bemalt legeshin enasayeshalen bemalt yemasadgiyawn bota stityke ay lejitwa yelchim tbela bza mkniyat hula talksalechna ebakachu mnalbat dokmntwa yetfabat eswa lethon tchlalechna mn enadrg?

  • @amnayosef1239
    @amnayosef1239 3 года назад

    Gobz

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 3 года назад +2

    ሰላም አዳዲስ ዩቲዩብሮች በርቱ ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት አይርሱ ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል እመኑኝ 😘😘😘😘