ከእናቴና ከእስልምናዬ አንዱን መምረጥ ግድ ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚደረግ እውነትን የማወቅ ጥረትና ጥልቅ ፍላጎት በርካታ ሰዎች እንደ አላህ ፈቃድ ወደ እስልምና የብርሃን ጎጆ ይዘልቃሉ። እኛም ሂደቱን ተከትሎ የተበጀውን የመንገዱን መልክና ሸሃዳ ደጅ የመድረስን የተለየ ዕጣ ከባለታሪኮቻችን አንደበት እያደመጥን እዚህ ደርሰናል። የመንገደኞቹ ፅናት፣ ተስፋ፣ መከራና መስዋዕትነት የሚስተዋልበት የኔ መንገድ ፕሮግራማችን ለዛሬ "ከእስልምናና ከእናቴ አንዱን የመምረጥ ፈተና ውስጥ ወድቄ ነበር" የምትለንን እንግዳ ጋብዞ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ ትከታተሉን ዘንድ በአክብሮት ይጋብዛል።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RUclips👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ያሰላም እርጋታዋ አለባበሳ ሰለምቶውች እኮ ልዩ ❤ናቸው I love you all❤
በጣም አላህ ያጠክራት
❤
ኑ ድናችንሸ እንማር አውቀን የማያቁትን ወገኖቻችንን እናሳውቅ ኢስላም ሠላም
መሸለህ
ኧረ ለአላህ ብላቹ በጉራጌ በእኖር ወረዳ ለሚገኙ ሙስሊም ተመሪዎች ትኩረት እንስጣቸው
@@meryemethiopia6112 ደምሪኛ
@@sirgotakedir47 ደምሪኛ
ኢላሂ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን የሂዲያ ብርሃን ለቤተሰቦቻችን በተለይ ለእናታችን ያረብ ወፍቅልን
አሚን ያረቢለአለሚን
አላህ ይወፍቃቸው እህቴ
አሚንንንን ያረብ እኔም ምኞቴነው ለእናቴ ኢሥላምን እድወፍቅልኝኝኝ
Amin yareb
አሚን ኢንሻአላህ
ማሻአላህ በየሰአቱ በየቀኑ በየወራቱ በየአመቱ ህዝቡ ወደ እስልምና እየጎረፈነው አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚን በሉ እስኪ ሙስሊም የሆናቹ🌹🌹🌹🌺🌺🌺
አልሃምዱሊላህ ረብል አለሚን
الحمدلله رب العالمين
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም ሱመ አልሀምዱሊላህ
@@amriaamri8494 ደምሪኛ
@@fozeyamohamed4473 ደምሪኛ
የልጂቷ ጥንካሬ ድንቅ ነው እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኳት የኔ ልዩ አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናሽ
እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናን ያገኘሁት በስደት ነው በአንድ ጓደኛዬ ሰበብ ይሄን ውብ ዲን ተቀላቅያለሁ ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር።
ደምሪኛዋው
ማሻአላህ የኔ ውድ እህት አላህ ያፅናሽ ፈተናዎችሽን ያቅልልሽ
ሰለምቴወችን የሚወድ በላይክ አሳዩኝኝኝኝ😍
ደሞኮ በምነታቸዉ ጎበዝ ናቸዉ
እኔ እኔም ሰለምቴ በሆክ እስክል ድረስ ውድድድድ
ውድድድናዎ
እኔም 🤗
አላህ ያፅናቹ ዉዶቼ
እናትዋ ልሰጣት ከነበረው በበለጠ ሰጥተን ስራ እናስጀምራትና አይሻ ያገኘችውን ደስታ እኛም እናግኝ። ሁላችንም የአይሻን ስልክ ከሶፊ በመውሰድ የአቅማችን በመስጠት ከጎንዋ እንቁም።
Tiru hasab new sofu endet new yeminagegnat ?
Arif hasab newu eht kutran edet newu yemnagegewu
Tekekel
አሪፍ ሀሳብ ነው ግን ሀሳብ ብቻ እንዳይሆን
ደምሪኛ
የኔ መንገድ የሁላችንም መንገድ ዞር ብለን እንድናስብ ያለንበት ሁኔታ ምን እንደሆነ እንድናስተውል የሚያደርግ ምርጥ ፕሮግራም ነው።
አላህ እኛንም ወደ እስልምና የመጡትንም ምርጥ ወንድሞች እና እህቶች በጀነት ይሰብስበን።
ሶፍዬ የኛ ምርጥ በርቺ ቀጥይ።
አሚን ያረብ
ደምሪኛ
ሰለምቴዎች ለብዙዎቻችን የማንቂያ ደወል ናቼው እንዴት እስልምናንእድሚጠሉ ተመልከቱ 😢ይህም ሆኖ በአሏህ ፍቃድ የአለም ካፊሮች እየሰለሙ ነው😊
በተለይ፣ለኔ፣እነሱ፣ባየሁ፣ቁጥረ፣ኢማኒ ይጨምራል፣ለዲኔ ቦታ፣እሰጣለሁ አመስጋኝ እሆናለሁ አልሀምዱሊላ😥😥😥😥
ወሬ
@@መሃመድሸሁ ተው ከድፋባቼው😁ውዴ ሙሀመድ አይከብድም🤣
@@susutube360 ደምሬኝ ሱሱየ
@@sn-jn3eg ደምሪኛ
የኔ መንገድ በየቀኑ ራሴን እንደመረምር የሚያደርገኝ ኘሮግራም ነው አሏህ ወደ እስልምና የመጡትንም ፅናቱን ይወፈቃቹ ሶፊ❤✌️
ደምሪኛ
ሳህ
አቦ ሰለመቴዋች እኮ ማር ናችሁ አለባበሳችሁ አዳባችሁ ደሰ ይላል ሁሌም አላህ ካንች ጋ ይሁን እህቴ
በጣም በድናቸው ጠንካራ ናቸው
ማሻአላህ ናቸው ወላሂ
ከባድ ነው 😥😥 አሳዳጊቱን ግን አመሥግኑልኝ አብሽሪ እህቴ
ያኔ ማንገድን ያምትወዱ በለይክ አሰዩኝ ♥️♥️
ልብ ሰባሪ ታሪክ ነዉ ያላህ
አምላኬ ሆይ እንደሰለምቴወች ፈተና የሚቀበል አቅም ባይኖረኝ ግን ለነሱ የሰጠሀቸው ፅናይን ወፍቀኝ መጨረሻየንም አሳምርልኝ ለአንተ ሱጅድ ባደረኩበት ውሰደኝ ከዛም ነፍሴን እዘንላት ያረብ
አሚን
enem selamta neg sesemaw lakesyn makom alechalm
@@yeneneshtsegaye9102 አላህ ያፅናሽ ያበርታሽ
@@yeneneshtsegaye9102 ደምሪኛዋ
አሚንንንን ያረብ😢😢
አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣህን ጌታ አላህ ሆይ ቤተሠቦቸንም ምራልኝ
አባትሽ አላህ ያገናኝሽ በድንሽ ያፅናሽ እድለኛ ነሽ ሳያሰቃዩሽአላህ ሂዳያ ይስጠን
ልጅታን ያማገኝበት ምንገድ ጠቁሙኝ የኔ ውድ እህት ❤እርጋታዋ ለእስለምና ያላት አቃም ውዴታ በቻ ምን ልበላቹህ
ደምሪኛዋው
ማሸአለህ የኔ እህት አለህ የፅነሽ ከአባትሽ አለህ በሰለም የጋነኛቹ ሰለምቴዎች በጠም ነው ምወደቹ
የኔ ውዲ እህት አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው ሰለምቴወች አላህ በዕምነታችሁ ያፅናችሁ ያፅናን
አላህ ይጨምርልሽ ሶፍያን ማነው ግን እንደኔ ደስ የምትለው የሚወዳት
Ineee
የኔ ውድ እህት እንኳን የእስልምና ብርሀንን ወፈቀሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ በድኑ ጠንካራ መልካም የትዳር አጋ አላህ ይወፍቅሽ
ጥራት ይጋባክ የኛ ጌታ
አባትሽን አላህ አስገኝቶልሽ ደስታሽን የምናይ ያድርገን ያረብ
ያአላህ እናቷ ሙሉ መረጃ ብሰጣት እኛ ወሎየወች እናፈላልግላት ነበር ወይም ኢቢኤስ ላይ ትህድ
የአባቷ ፎቶ ቢኖር ነበራ
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ችግር የለውም የእናቷን ሙሉ ስም ከተናገረች እናቷም ደግሞ የአባቷን የተወሰነ መረጃ ብሰጣት ሊገኝ ይችል ነበር
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ደምሪኛ
@@كونفيكون-م1ل ደምሪኛ
ኢንሻአላህ አላህ እናትሽን ያምጣልሽ አባትሽንም በሒወት ኖሮ ያገናኝሽ አብሽሪ እህታችን ጠንካራ ነሽ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ
ega selmetwech betseb yelenm betsbachen yebad moslemoch nachew enem endas bezo tekrtchalhu allhumdllu
@@yeneneshtsegaye9102 ደምሪኛ
እሄቴ። እካን ወደ ተፈጥራዊ የብርሀን መገድ እካን በሰላም መጣሽ ።አልሀምዱሪላህ ትልቅ ስጦታነዉ የተሰጠሽ ።እናም አላህ በጥበቡ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ። ደሞ አልጠራጠርም በርግጠኝነት ያገናኝሻል ሰበብ አመቻችቶልሻል ኢሻአላህ ትገናኛላቹ
❤❤❤❤jezakallha my Muslim brother ❤❤ I feel what you feel brother
@@masterkerookkmenur5420 ደምሪኛ
ማሻአላህ እኛ ሙስሊሞች የግድ የልጅትዋን ህይወት ማስተካከል አለብን ... ግዴታ አለብን
የኔ መንገድ ለእኔ አንደኛ ፕሮግራም
የሰለምቴውችጥንካሬ ሱብሀንአላህ አላህይጠብቃቹህ በጣም ነው እማደቃቸው
ማሻኣላህ አላህ መርጦ ወደ ራሱ መንገድ መጠራትን የመሰለ በዱንያ ላይ መታደል የለም አላህ እስከ መጨረሻው ይውደድሽ ።
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ኮሜንት አላህ ያልታሰበ ደስታን ይስጣችሁ
አሚንያረብ
አሚን ያረብ
አሚን፣ያረብብብብብብ
አሚንንን
Ameeen
አልሃምዱሊላህ
እኔም እስልምናን ስለተቀበልኩ ከወላጅ ቤተሰቦቼ ተለየሁት። በነገር ሁሉ አላህ አዋቂ ነው።
ዱዓይ እድርጉልኝ !! አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱላህ ወበረከቱ ።
ሶፊዬ ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ደርባባ ፕሮግራምሽን በደንብ ነው የምከታተለው በዚሁ ቀጥይበት አላህ ለሁላችንም በዲናቼን ፅናቱን ይስጠን ነገር ግን ጠረጴዛው ላይ ሶፍት ቢኖር ጥሩ ነው
አላህ በሰላም ከሙሉ ቤተሰብሽ ያገናኝሽ ያረብ
የኔመገድ ዉስጤነዉ እየጠበኩ ነበር ልተኛነበር እኳን መጣችሁ ጨርሸ እተኛለሁ
ሱብሀነላህ ያንን ቀን እናትም ብትሆን ከቅጣት አታስጥልም አላህን ያመፀ ቅጣቱ ከባድ ነው ሰለምቴወች ውስጤ ናችሁ አላህ ያፅናችሁ
huka new ketwladbat enbltalen
@@yeneneshtsegaye9102 ደምሪኛ
ተስፋ እንዳትቆርጥ💝 አሏህ አመሻሹ ላይ እርዳታውን መለገሱ አይቀርምና ጥቅጥቅ ካለችዋ ጥቁር ዳመና ከባድ ዝናብ እንደሚፈልቅም አትዘንጋ🖤
ንግግር ብጥም ልብ ይሞላል
ماشاء الله تبارك الرحيم جزاكم الله خير الله يحفظك يارب
@@amrankn ደምሪኛ
@@اللهميامقلبالقلوبثبتقلبيعل-ف6ض ደምሪኛ
ስታምር ደሞ ማሻአላህ ❤️
ሀቅ ነው አላህ ለፈለገው ነው እስልምናን የሚሰጠው አልሀምዱሊላህ 🤲
ያረብ አላህ አባትሽንም ያገናኝሽእስልምናን ያገናኘሽ ጌታ ያአረህማን
የኔ ቆንጆ አብሽሪ ሁሉም ነገር ያልፋል በጣም ከባድ ህይወት ነዉ ያሳለፍሽዉ ከምንም በላይ ደስ የሚለዉ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣትሽ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላ አላኒአመተል ኢስላም
ያማማ ይሄ ታሪክ የዘመዴ ታሪክ መሰለኝ የእናቴ ዘመድ ከወደ ትግራይ ልጅ እዳለው ይነግረን ነበር እናቴን ጠይቄ እመለሳለሁ
አጠያይቂ እስኪ
እውነት ያድርግላት ያረብ አስለቀሰችኝ
ጠይቃ እስክ እህት አጀር ታገኛለሺ እህት
እስኪ ጠይቂ እህቴዋ አንጄቴን በላችኝ
Mashaallah esik teykilat Allah kebetesebiwa yagenajat
*የኔ ማር አስለቀሽኝ አይ እዱኒያ ፈተናሽ መብዛቱ አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ ካንች ጋር ነዉ በድንሽ ላይ አላህ ያጠንክርሽ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን*
ደምሪኛዋ
ሠለምቴዉች አቤት ጥንካሪያቸዉ ከልቤ ነዉ የምወዳቸዉ
አኢሻዬ አሏህ በድንሽ ላይ ያበርታሽ
ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
እኔ ግን😭😭😭😭😭😭😭😭 እስልምናዬን ደብቄ ነው ምኖረው ይገሉኝ ይሆን ልጆቼን ይቀሙኝ ይሆን በማለት እየተብሰለሰልኩ ነው ምኖረው ሰላቴንና ፃሜን ግን ተደብቄ እያደረኩ ነው በዚ አመት በተለይ ረመዳንን እየፆምኩ ነው ዱአ አድርጉልኝ
አላህ ይጠብቅህ ልጆችህንም ይጠብቅልህ ምድር የአላህ ናት አላህ ምድርን ለኛ እደዘረጋልን አላህ ያመቻችልህ አብሸር☝☝☝☝☝☝
የላህ እኔንም እርዳኝ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ልጄ እኔ ስደት ስመጣ አባቷ ጋር ወደ ክርስትና ሄደዋል ልጄ ወዴ እድትመጣ ዱኣ አድርጉልኝ ያረብ ልጄ ወደተፈጠረችበት እ ድትመጣልኝ
አላህ ያምጣልሽ ውዴ ከባድ ነው
አሚንን
አባቷ ካፊር ከነበረ ለምን አገባሸዉ እህቴ ????
አብሽር አለህ የወደደውን ነዉ የምመልሰዉ
Allah. Yemeleselesh.
አላህ ይርዳሽ አባትሽሽ በአካል ለማየት ያብቃሽ
በእውነት ልጅቷ ጀግና ነች አለህ በእስልምና የጠንክረት ❤☝🙏
ሶፊ የሚወድሽ የመንገደኞች ሹፌር ❤👌
አሏህ ይጨምርልሽ ሀቢብቲ🥰🤲🏼🥰
حفظك الله 🤲🏼
አላህ አድሏችሁ ከቢሊዮኖች ኩፋር እናንተን መርጦ አመጣችሁ ለእኛም ለእናንተም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
ሰለመቴዎች እኮ ጥንካሬቸው ማሻአላህ ጀግኖች ናቹ
ያረብ አላህ አባትሺ ጋ ያገናኚልን የአላህ የናቷን ስም ጠቅሳቢሆን ጥሩ ነበር አላህ ይጠብቅሺ
ያረቢ የልጅቱ ታሪክ ያሣዝናል ወላሂ እያለቀሥኩነው የሠማሁት የኔ ውድ እህት አባትሺን ያገናኝሺ እኳንም ወደ እሥልምና መጣሺልን እህት አይዙሺ
ሰለምቴውችን በጣም ነው የመወዳቸው😍😍😍😍 በዲናቸውም ላይ በጣም ጠንካራወች ናቸው አላህ ያፅናቸው
አይ አብሽሪ አታልቅሽ የኔውዲ መጀመሪያነበር መጠቀቅ ወላጆች😘😘😘😘
አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ የኔ እህት አብሽሪ ውዴ
አሰላሙ አልኩም ወረህመቱሏህ ማሻአሏህ አላህ በዲንሽ ጠንካራ ኡማዉን የምጠቅሚ ያርግሽ አብሽሪ
ተው ልጄ ወልዳችሁ እናንተ ሌላ ሀገር አትሄዱ ልጄ የዘላለም ቁስል በውስጡ ይኖራል ይቺ እህታችንን ውስዋ ብዙ ቁስል አለ ግን ፈግግ ብላ ለማቻል ትሞክራለች
የኔ ምስኪን ስታሳዝን አላህ ቀሪ ዘመንሽን ያስተካክልልሽ አላህ ያፅናሽ
ማሻአላህ በጣም ጠንካራልጅ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
የኔመገደ መጣቹ ማሻአላህ ምረጫችን የኔመገድ
አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
አላህ ወክበር
አላህ ወክበር
አላህ ወክበር
የኔ ማር አላህ ይጠብቅሽ አላህ ጀነተ ፍርዶሶን ይወፍቅሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ያአላህ ምን አይነት ጥንካሬ ነው ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ
አላህ ይጨምርልሸ ጀግና
የሚገርም ነው በርቺ ቁርአን ላይ
ዱአ አርጊ
አላህ አክበር አላህ አክበር 🛑🛑🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭🤲🤲 ያረብ አበርታን በድናችን
እስልምና ውበታችን፣ ጌጣችን፣ ድምቀታችን፣ ኩራታችን፣ ሁሉ ነገራችን ነው
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም❤❤❤
የኔ እህት ያመንሽዉ አላህ ይጠብቅሽ ወኪል ያውጣልሽ።
የደገችበትንም ያሳደጋትንም ቤተሰብ ማለትም አድራሻውን ግልፅ ብታደርገው ጥሩ ነበር
አላህ ከአባቷ ያገናኛት።
አላህ ምርጥ ጠንካራ ባል ይስጥሽ የኔውድ
Mashallha ehitachen you so strong person will learn for you many things Allha protect you Ameen.
እስኪ ዛሬም ልፃፈው ሚበሮች ለምንድነው ሶፍት የማታቀርቡት🙄🙄
እኮ አዋትን እንላክ እዴ😂😂😂 ገዝትን ሳይሁን ከመዳም ቤት
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي አረ የመዳሜ ለኔም አልበቃ አብሬ እያለቀስኩ ሆ😂😂
የኔም ጥያቄ ነው
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي ከምር ግን ሳንቲም ልከን እዲያቀርቡ እናድርግ
ተናግረናል ብዙ ጊዜ አልፈለግም እናነው
ብዙ ክፋ ብኖሩም ብዙ ደጎች ስላሉ አልሀምዱሊላህ
አላህ ከአብችሽ ከዘመድ አዝማድሽ ያገናኝሽ ያረብ የኔ ውድ እህት
ሶፊዬ መብሩክ መብሩክ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና ምኛትሽን አላህ ያሳካልሽ
ደምሪኛ
አልሀምዱሊላህ አለህ ያጽናሽ ማሸአለህ ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሥባቱንይሥጥሽ ጤና እድሜ ይስጥሽ እድሁምሦፊም
የእኔ ዉድ እህት ኡፍፍፍ ታሪክሽ ያስለቅሳል ግን የትናን መሰናክል የዛሬ ደስታ ነዉ አብሽሪ ሀያቲ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰💐💐💐አላህ ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ
Ameen yarebalalemin.
ማሻአሏህ ጡሩ ትምርትነዉ የዘዉትር ምኞቴ ቤተሰቦቸሙሰሊም እድሆኑልኝ ነዉ ያረብ በተለይ እናቴ በዱአችሁ አትርሱኝ ከሰወሰት አመት በፊት እከታተል ነበር አገርገብቸ መጣሁ እኳን ሰላም ተገናኝን
አላህ ያፆናሺ የልብሺን ሰላም ይመልስልሺ እህቴ
በጣም የሚገርም ታርክ ነው የኣጋጠመሽ በርቺ ኣይዞሽ
ልቤን በጣም ተስብረዋ በሕጻን ልጅ ኢስላም ናት ብለው ጥላቻ የጋበዙሽ የትግራይ ኣክሪሪዎች ልዑል እግዚአብሔር ምሕረት ያውርድላቸው
ሶፊ ምርጥ ሰው በርቺ።👍👍👍👍👍
ሰለምቴዎች ስወዳችሁ አሏህ ያፅናችሁ የእኛ ፁኑዎች
ሴለምቴዎችኮ ይለያሉ የኛ እንቁዎች አሏህ ይጠብቃችሁ ያፅናችሁ ያፅናን
ለካ ዛሬ ቅዳሜነው ረሰቸውነበር ሰለምቴወቺ ውሰጤናቸው ሰወዳቸው ጥንካ ሪያቸው ማሻአላህ
አልሀምድሊላ አላህ ያጠንክርሽ ጀዛካላህ ያአላህ ይቺን ምርጥና ጠንካራ እህቴን አግዛት አጠንክራት
አለህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
ማስታወቂያ ይበዛል
እያሳለፍ ማየት ይቻላል
አይዞሽ እህት አባትሽን ዘመዶችሽን አላህ ያስገኝልሽ የእኔ ቆጆ
My sister, truly your story brought tears in my eyes and it very much relates to mine. Don't ever expect acceptance from the creations of Allah but rather fear the one you created you. Hold on to rope of Allah the rest will follow.
❤አላህ ይጠብቅሽ የኔ እህት
((فاطر السموات والارض انت ولى فى الدنيا والاخرة توفنى مسلما والحقنى بالصالحين)) አላህ በእስልምና ላይ ያጽናን ምኞትሽን ያሳካልሽ ጀነቱን ይወፍቀን።
ማሻ አሏህ
በጣም ጠንካራ ናሺ አሏህ ሁሉን ነገር ያሳተካክልልሺሺሺ
ያርብ
ማአሻሏህ አኢሻ ሙሀመድ አሏህ ሀፊዝ ያድርግሽ ከንያሽ ከሙራድሽ በላይ ይስጥሽ ሀቢቢቲ ሶፊ አይኔነው ቀለበት አርገሻል አልፍ መብሩክ አሏህ ሀፊዝ የሆነውን አሏህ ይዘውጅሽ
የመዳም ቅምሞችዩ 😍 እሰኪ በላይክ አለን በሉኝ 🥰
አለን የት እነዳለን😂😂😂😂 ወገቤን አሞኛል በዱአቺሁ አትር ሱኝ
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي አላህ አፊያ የድርግሽ
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي አብሸሪ አላህ አፊያሸን ይመልሰልሸ☺️
@@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ አሚን🌹🌹🌹
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ አሚን🌹🌹🌹🌹
ኡፍ አላህ ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ
አላኩልሀል አልሀምዱሊላህ ዋናው እስልምናን መያዝሽ ነው እህታችን አላህ ያሠብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
ሶፊዬ መብሩክ መብሩክ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና ምኛትሽን አላህ ያሳካልሽ ውዴ ማነው እንደኔ ሶፊን የሚወዳት ወላሂ እኔ በጣም ነው የምወዳት