አምስት ዓመት ሙሉ ባለቤቴ ስትሰግድ አላውቅም ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 543

  • @medina8208
    @medina8208 Год назад +208

    እኔም አስር አመት ሙሉ አመትባል ሲመጣ እሱን ደስ እድለው ብየ ቤቱን ሞቅምቅ አርጋለሁ የኔ ኢድ ሲመጣ ተደብቄ ሳለቅስ እውላለሁ አሁን ግን ወደእምነቴ ተመለስኩ የልጀን አባት እድሰልም ዱአ አርጉልኝ

    • @sikosilo1249
      @sikosilo1249 Год назад +5

      አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይመልሰው

    • @hayutiyeumer1235
      @hayutiyeumer1235 Год назад +1

      እህህ ይሀ ስሜቱ ከኔም ነበረ ያአላህ😢😢😢😢

    • @mebrukazinabu2641
      @mebrukazinabu2641 Год назад +2

      alhamdulillah allah enkanm hidayawn setesh inshaallah esum andken allah ywefkewal

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot Год назад +5

      ያአላህ የኔዉድ አልሃምዱሊላህ እንኳንም አላህ መለሰሺ ማማየ ጠንክሪ በእምነትሺ በደንብ

    • @ethiopia3936
      @ethiopia3936 Год назад +15

      አንቺ ጠንካረ ከሆንሽ ኢንሻ አላህ ይሰልማል። ይበልጥ ጥሩ ሁኚለት ቤት ላይ እሲ እሚመጣበትን ሰዓት ጠብቀሽ የንፅፅር ካሴቶችን ከፍተሽ አድምጭ እሱ ሲገባ ድንገት ጆሮው ላይ ይገባል።

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ያረብ የብዙ ደካማ ባሯችህ ዱኣ ሰምተህ ሂዲያ ሰጥተህ ወደራስህ እንዳስጠጋሀቸው የኔንም ልመና ሰምተህ ቤተሰቦቼን ሂዲያ ስጥልኝ በተለይ እናቴቴቴን ያረብብብብ በራህመትህ
    ላተቕነጡ ሚን ራህመተላህ በዚህ ቃልህ ሁሌም አጠነክራለሁ አልሃምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላምምምምም

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 Год назад +6

      ያረብ እሱ አይቸግረውም ሂዳያ በጁነው ይምራቸው

    • @benishangultube
      @benishangultube Год назад +1

      ماشاء الله

    • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
      @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ Год назад +2

      @@jhgfgj4334 አሚንንንን ያረብ በራህመቱ አይኔ መፈንዳቱ ነው😭እናቴን ያረብ

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 Год назад +2

      @@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ አብሽሩ የሻውን ይመራል እሻአላህ የሱፍቃድ ካለ ይሰልማሉ

    • @hayat8754
      @hayat8754 Год назад +2

      አላህ ቅኑን መንገድ ይምራልሽ ቤተሰቦችሽን እኛንም አላህ ያፅናን ያርብ መጨረሻችንን

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Год назад +87

    ደስ ሲሉ 😍 አላህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ በእስልምና ኑራችሁ በሸሀዳ ሙቱ 👍

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Год назад

      Masallah Masallah Allah with you Allah taker you guys are the best person

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ Год назад +192

    ወይ የኔ መንገድ እና ደመወዜን እኮ ስወዳቸው 😂😂😂

  • @رحمهدرسه
    @رحمهدرسه Год назад +27

    ያቡሐይደር ዉጤት ነዉ ኡሥታዛችን ጀግና ነዉ አላሕ ጤናና እረጅም እድሜ ይሥጥሕ ወድሜንም ቢያገኝልኝ ያሠልምልኝ ነበር እሻአላሕ ሒዳያ ካላሕ ነዉ

    • @benishangultube
      @benishangultube Год назад +1

      አላህ ሂዳያ ይስጠው ወንድሜ

    • @رحمهدرسه
      @رحمهدرسه Год назад

      @@benishangultube አሚን

    • @zeharaseid2042
      @zeharaseid2042 Год назад +1

      ሂዲያ ከአሏህ ነው አሏህ ሂዲያ ይስጠው

    • @رحمهدرسه
      @رحمهدرسه Год назад

      @@zeharaseid2042 አሚን እሕቴ አድ እሡ ብቻ ነዉ ያለኝ ሌላ የለኝም

    • @uthg7338
      @uthg7338 6 месяцев назад

      😢😢

  • @ዑሙአቲካ
    @ዑሙአቲካ Год назад +59

    ሶፊ ካገባች በኋላ ማሻ አላህ አለባበሷን በጣም እየወደድኩት ነው❤❤
    ቅርፅ ሚያወጣ ነገር አይደለም ምትለብስ በዚሁ ቀጥይበት ውዴ😘😘😘
    አባታችን አላህ በሀቅ ላይ ያፅናዎት

    • @jubeidah8643
      @jubeidah8643 Год назад

      ❤❤❤

    • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
      @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Год назад +13

      ሲጀመረ ሳታገባም በፊት በደንብ ትለብሳለች
      ወሬኛ ነሺ ok

    • @Mነኝየናቴናፋቄስድትኛዋ
      @Mነኝየናቴናፋቄስድትኛዋ Год назад

      @@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ሳህ

    • @ዑሙአቲካ
      @ዑሙአቲካ Год назад

      @@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ወሬኛዋ እራስሽ ነሽ 100%
      የተናገርኩት ትክክል ባይሆን ኖሮ 40 ሰው ላይክ ባላደረገው ነበር እሚገርመው ከአንቺ ውጭ ሀሳቤን የተቃወመ የለም እስካሁን sis ሃሃሃሃ
      የእርጎ ዝንብ ይመስል ከሰው ኮሜንት ስር ጥልቅ አትበይ የራስሽን አስተያየት ኮሜንት ላይ ማስቀመጥ ትችያለሽ። ይህ የራሴ እይታ ነው ብዙ ጊዜ ቅርፅ ሚያወጣ ቀሚስ ነበር ምትለብስ ይሄን ደግሞ በአይኔ በብረቱ አይቻለሁ ብዙዎችም የሚመሰክሩት ሀቅ ነው።ካገባች በኋላ ግን ለውጥ አለ ማሻ አሏህ

    • @fatumaseid7608
      @fatumaseid7608 Год назад +4

      ሳታገባም በፊት አለባበሷ ማሻአላህ ነዉ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Год назад +22

    ሶፊ የኔ ቆንጆ የነሱን ሀሳብ እነሱ ያውሩ ከማብራራትሽ በፊት አዳምጫቸው

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Год назад +32

    አቡሀይዴር የኔ ጀግና የሱ ትምህርት አጀት ሰርስሮ ይገባል አላህ ይጠብቀዉ አባባ አቱንም አላህ በድነስላም ያፅናወት ያረቢ እስላም ሰላም ነዉ

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን

    ዛሬ 6 ነኝ ያማዳም ቅማሞች ባያላቹባት ያላም ዳርቻ ያአላህ ጥብቃ ረህማት ባረካት ሳላም ባናንት ላይ ዪሁን አሜን ያማዳም ቅማሞች ዉድ እኮነን ሳላማይቁነው እንጅ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Год назад +23

    ውብ የሆኑ ጥንዶች። እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ይጠብቅ!

    • @abest4396
      @abest4396 Год назад +8

      አንቺም እስልምና ይወፍቃሽ

    • @uthg7338
      @uthg7338 6 месяцев назад +1

      የኔውድ❤❤❤❤አቺንምአላህከይሩነግርይሻልሽ❤❤❤❤❤❤መልካምሰውትመስያልሽኮሜትሽ😢

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ለኮሚንት አንደኛ ነኝ ወጎ ደረሶኛል ዛሬ#የመዳም ቅመም ነኝ #ከቅድስቷ ሀገር ከሳውዲ🇸🇦😂😂😂
    አህለን ወሰህለን ሶፊየ
    #የኔ መነገድ አንደኛ ❤

  • @shubisageletufeyisa7631
    @shubisageletufeyisa7631 Год назад +7

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ።የኔን ህይወት
    ይመስላል። የኔም ባለቤት ኦርቶዶክስ ናት።አላህ የነዝህን ጥንዶች እድል እንዲሰጠኝ
    ዱኣ አድርጉልኝ።

  • @hayatje3698
    @hayatje3698 Год назад +22

    ማሻአላህ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ የልጄን አባት ህዲያ ይስጠው

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Год назад +17

    ያረብ እይወቴን አሰተካክልልኝ እስክ ዱዓ አድርግልኝ የማን ዱዓ ተቀባይ እንደምሆን አይታወቅም እና ለባሌ ዱዓ አድርግልኝ እሱ ሰሌምቴ ነውና ብቻ አላህ ያቃነው ማንም አያጣምመው አላህ ያጣመመው ማንም አያቃናውም አላሆይ መጨረሻችንን አሳምረን ከሰደት መልስ ከቤተሰቦቻችን ቀላቅለን ማነው እንዴኔ ስደት የመረረው😢

    • @emuseid3845
      @emuseid3845 Год назад

      ሐሣብሽን ያሣካልሽ

  • @hadiyanuru5670
    @hadiyanuru5670 Год назад +12

    ቡዙነሽን ሳላደንቃት አላልፍም ውደታችሁን እስከጀነት ያድርገረላችሁ ያረብ

  • @ابونوال-ق8ك
    @ابونوال-ق8ك Год назад +11

    ወላሂ በጣም ትክክል ነው ወታደር ቤት የነበር ጨና እስልምና ለይ የነበር እኔም ሙስሊም ነበርኩ ግን መስልጠኛ ለይ በጣም ከበድ ነበር ወደ ስራ ስምርት ቦታ ይከብደል 20001ዓም ረመዳን ሰላቴን በጨቀ ሄጄ ነበር ምስግደው አላህ ሁሉም ነገር አስተከክሎልኛል

  • @SameraRose
    @SameraRose Год назад +2

    የሚገርም ታሪክ እኔም ለህልጄ ሁሌም ዱአ አረጋለሁ አላህ ለምወዳቸሁ ኡሉ እስልምናን ወፍቃቸሁ። በህዝነት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Год назад +11

    መሸአለህ አለህ ይጠብቃችሁ
    ስቀጥል ሚስቴ እርጎዝናት 9 ወር ከ 29ቀን ነው ዱዓ አርጉላት አለህ በሰላም እንዲገላጊለት ወለሂ በጠም ነው
    የጨነቀኚ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Год назад

      አብሽር አላህ በሰላም ይገላግላታ

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 Год назад

      አላህ ሰላም ይገልግላት

    • @saratube9100
      @saratube9100 Год назад

      ወንድ ልጅ ይጨምራል ቀን አታስብ ሀቢቢ❤

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ Год назад

      አላህ በሰላም ይገላግላት ያረብ አንዳንድ እርግዝና ይጨምራል የኔ ሴትየየ 10 ወር በላይ ቆይታለች ደግሞ ሴት ነች የውለድችው የሴትም የወንድም ይጨምራል ለማለት ነው አብሽር

    • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
      @ኡሙሚፍታህየሀይቋ Год назад +1

      አላህ በሰላም ይገላግላት ወንድም አይዞህ እኔም በ11 ወሬ ነው ወንድ ልጅ የወለድኩት

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Год назад +8

    አጂብ የኔ ውድ አባት መስሎኝ እንደት እንደደነገጥኩ ገና ቪዶውን ሳልከፍተው ሱብሀንአሏህ መመሳሰል እስኪ ልስማና እመለሳለሁ ለማንኛውም በጣም ደስ ብሎኛል ገናሳየው በዛላይ የአባቴ መሰል

  • @medina8208
    @medina8208 Год назад +19

    ይሄየኔታሪክነው ክርስትና ተነስቸ አስርአመት በትዳር ቆየሁ አንድልጆ አለኝ አሁን ወደ እምነቴ ተመለስኩ ባሌን ስለም ስለው እቢአለኝ ዱቃ አርጉልኝ

    • @seadaseada-rd8fu
      @seadaseada-rd8fu Год назад +4

      እኳንም ተመለሽ አደራሽን እዳትመለሽ ለባልሽ ብለሽ ቤተሰብ አይጠይቅልንም ብቻችንን ቀብር ውስጥ ስንጠየቅ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +1

      አልሃምዱሊላህ እንኳንም ተመለሽ እህቴ አላህ ቶበተኞችን ይወዳል እሱንም ይመልሰው ግን ጠክሪ እንዳይመልስሽ ወደ እሱ

    • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
      @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Год назад

      ሲፈታሸ ይሆናል የተመለሸው 10አመት ቃላል አይደለም በኩፍር ሞታሸ ቢሆንስ ኪሳራል

    • @medina8208
      @medina8208 Год назад

      @@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች አልፈታኝም ካልሰለመ ነው እምንፋታው አሁን ክርክር ላይ ነን እሱ በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ትዳራችን አይፍርስ እያለኝነው ቤተሰቦቹምእደዛው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      ​@@medina8208 ኧረ አይሆንም እህቴ ለምትወልዷቸውም አሥቡ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Год назад +7

    ልጃቸዉ ወደ ሂፍዝ ማዓከል ገብቶ የሚማርበትን መንገድ ቢታገዙ የሚል ሀሳብ አለኝ ።( ሚበር ቲቪ) በዚህ ላይ ሊያሰብበት ይገባል!!!

  • @mloud8953
    @mloud8953 Год назад +19

    አቡሀይደር ወንድሜን ቢያናግርልኝ ብዪ ተመኝሁ ሂዲያዉን ሰጭ አላህ ቢሆንም ግን ሰበብ ማድረስ ግድ ነበር ወንድሜን እስልምናን ወፍቅልኝ

  • @Danatube721
    @Danatube721 Год назад +3

    ማሻ አላህ በጣም የሚያምሩ ድንቅ ባልና ሚስት ወላሂ ረቢ የለመኑትን አይነሳም የእናታችን ዱዓ ተሰምቶ ባላቸው ሂዳያ ሰጣቸው አልሀምዱሊላህ ፍቅራቸው ራሱ ቢተረክ አስተማሪ ነው አቦ አላህ ይጨምርላችሁ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ።
    ኮማንደር አላህ ይጨምልሁ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot Год назад +6

    ወላሂ እኔም ባሌ ወታደር ስለነበረ ሙስሊም እረመዳንና ኢት ሲመጣ መከራ ነበረ የሚደርስበት አልሃምዱሊላህ ያዉ ጠንካራም ስለሆነ እንደምንም ተወጣነዉ አሁን አኔም ካገርስወጣ አስወጣሁት አልሃምዱሊላህ እነሱ በሱላይ በሚያደርሱትበት ጭቆና እኔ አለቅስነበረ ስደትንም የመረጥኩበት ምክናየት ይሄዉነበረ

    • @uthg7338
      @uthg7338 6 месяцев назад

      😢😢ሚስኪን

  • @rtyttt9228
    @rtyttt9228 Год назад +16

    ማሸላህ አባታችን ደስ ሲሉ ረጋ የሉነቻዉ ልክ እደአባቴ አላህ የሰባቹቱን ሁሉ ይወፍቀቹ

    • @roqianesre4022
      @roqianesre4022 Год назад +1

      አው ማሻአላህ ደስ ሲሉ ለሁላችን አባቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад +25

    ሰለምቴወችን ሲያይ ምነው እደነሱ ብሆን ብሎ እደኔ የሚመኝ አለ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Год назад +2

      እኔ ወላሂ በጣም ነው የምቀናው በጥንካሬያቸው

    • @ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ
      @ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ Год назад +1

      እኔ ወላሂ

    • @seidmohammed3465
      @seidmohammed3465 Год назад

      Ere bechrash..enkwanm beNuru wst feterekegn...enkwanm enesu kalubet chelema adankegn nw yemlew...lenesum dwa eyareku...gn selmew sayachew lk endenante lj esasalachewpalehu

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p Год назад

      ወላሂ እኔ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Год назад +22

    የሚገርም ታሪክ የተረጋጋ ሰው ማሻአላህ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Год назад +7

    ማሻ አላህ እሄ ሁሉ ወበት ምንድነው ሶፊቲ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ የዛሬው መንገደኛሽ ይለያል እህታችንን አላህ ይውደድሽ የሷ ወደዲኗ መመለስ የባሏን የልጆችዋን ህይወት ታደገች ጀዛኪላሂ አን ዘውጂክ ወ አብናኢክ አላሀ ቀሪውን ህይወታችሁን ይባርክ ልጆቻችሁን ሷሊህ ተቂይ ያድርግ የናንተንም የኛንም ኻቲማ😢 አላህ ያሳምር ያዘልጀላሊ ወል ኢክራም

  • @semirasemuti8396
    @semirasemuti8396 Год назад +2

    ምርጥ ባል ይሄ ነው በዚህ ዘመን እንዲህ በሚስት እሚመሰከርለት ማሻአላህ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Год назад +3

    ኦዝስታዝ ሣዲቅ ይስነቱ ሄዲያ ሆነሀል አላህ እርጅም እድሜና ጤና የወፍቅው

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +6

    አቤት❤ሶፊየ ስታምሪኮ ስነስርአትሽ ፈገግታሽ አለባበስሽ ማሻአሏህ❤የኔዋውብ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Год назад

      ረጋ ያሉ አባታችን ናቸው ማሻአላህ አላህ ወክበር

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Год назад +1

    ማሻአሏህ እርጋታ ውበት አቋም ወዳወንድነት ግርማ መጎስ ጀግና ያገር መከታት. አላህ ረጅም እድሜ በፍቅር ያኑራችሁ የባልን መልካምነት ሚስት ስትመሰክር ነው እጅ😊

  • @mohammedsaleh8029
    @mohammedsaleh8029 Год назад +4

    ሶፊ እህቴ ተይው ሰዉየዉ ራሱ ያዉራ እድል ስጭዉ አንቺ ብቻ አታዉሪ አመሰግናለሁ

  • @saratube9100
    @saratube9100 Год назад +10

    እባየን መቆጣጠር አቃተኝ አላህ ዱአሽን ሰምቷል እህቴ ከድጃ😢😢❤

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Год назад +1

      Yaa Allah you Lesing too Allah for you hawes Allah Lesing too me my doa

  • @ዝሀብእሙሀያት
    @ዝሀብእሙሀያት Год назад +2

    ሱብሀን አላህ ቁርጥ አባቴን ነዉ የሚመስሉት የኔ አባት ማሻ አላህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +4

    አህለን ሶፊዬ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እዴት ረገ የሉ አበት ኖት አላህ በድናቹሁ የፂነቹሁ የረብ ደስ ስል

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +2

    ማሻ አሏህ ላቁወተ ኢላ ቢላህ እንዴት ደስስስስስ የሚሉ አባት እና እናት ናቸው 😊😊😊❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +1

    አለቃችሁ ያልገባው ነገር ፆምና ሰላት አስሀቦችን በድሮ ግዜ በጦርት ርድቷቸዋል

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Год назад +1

    ማሻ አላህ አሏህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ፍቅር በሀላል ይጣፍጣል የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @gigffgu8369
    @gigffgu8369 Год назад +3

    ማሻአሏህ ይህ ብሮግራም መቀጠሉ አሪፍ ነው ሶፊዬ አሏህ ይጠብቅሽ

  • @enaya0481
    @enaya0481 Год назад +4

    ማሻ አላህ ❤❤ረዠም እድሜ ከሀያት ይወፍቃቹ ደስ ትላላቹ❤❤

  • @hikmayealhaabariyamusema6607
    @hikmayealhaabariyamusema6607 Год назад

    አስለቀሰችኝ ምስኪን🥺🥺እንኳንም አላህ መራልሽ ረጅም ሀያት ከሙሉ ጤና ይስጣችሁ እስከጀነት ያዝልቃችሁ

  • @maryem9100
    @maryem9100 Год назад

    ማሻአላህ ተባረከ አላህ ወላሂ ልዩ አባት ናቸወ ደሞ ኡስታዝ አቡኬን ይመስላሉ ታሪካቸወ በራሱ አስገራሚና አጓጊ ነወ አላህ ፍቅራቸወን ይጠበቅላቸወ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Год назад +2

    ያረቢ ደስ ሲሉ ሲዋደዱ አላህ በጀነት ባድ ያርጋቹሁ የወደፊት ባሌ እሂን ኮሜት ካነበብከዉ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ 😍

    • @fatemaabdullah2370
      @fatemaabdullah2370 Год назад

      ሙሻ አለህ ምሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Год назад

    የኔ መግድን እከታተላለሁ የዛሬው ደግሞ የለያል ማሻ አላህ አላህየ እረጅም እደሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብ ሀጁንም አላህየ ያሳካላችሁ እንደት ደስ ይላል

  • @LuLuseid28
    @LuLuseid28 10 месяцев назад

    ኢወላህ ደስሲሉባአላህ ፍቅራቹህንይጨምርላቹህ እስከጀነትያድርግላቹህ እኛንምይወፍቀን ለደዚህአይነት ፍቅር

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Год назад

    ማሿአ አሏህ ምን አይነት ጅግና ሴት ነች ጉራጌን ያገባ ይወልዳል ንጉስ አሏህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ታስቀናላችሁ❤❤

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 Год назад +1

    የሚናሬት ማስታወቂያ ከክፍያው አይገናኝም ቢያንስ የክፍያ ግዜ በትንሹ እንኳን 5 አመት መሆን አለበት።

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Год назад

    የኔ አባት ደስ በሚል አንድበት መንገደውን ስላካፈሉን ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይበልጥ እውቀቱን ይጨምርለወች ሶፊየ እደሁም የሚንበር ካዳሚወች ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 Год назад +6

    አላህይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zinezine6099
    @zinezine6099 8 месяцев назад

    ያአላህ ደስ ሲሉ ኢላሂየ በዱኒያም በአኽይራም የምመሰክርለት የጀነት መግብያም የሚሆነኝ ን ወፍቀኝ

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ

    መሽአአላህ ኮማደረ ወድማችን በጣምደስየሚልነበረ በለቤትህም ጀዛዋአን አላህ ይክፈላት ፈቅረ እስከጀነት ያደረግላችሁ ለተምለባለቤትህ ለ ልጆችህ

  • @እሙቢላል-ኘ1ፀ
    @እሙቢላል-ኘ1ፀ Год назад +1

    ውይ እንደት ደስ እንደሚል በሚስት እንድህ መወደስ ማሻአላ

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይጥብቅህ እርጋታው እራሱ ያስላም አላህ ይህፈዝክ ያርብ

  • @sofiyabilal7712
    @sofiyabilal7712 Год назад

    አሰላሙአለይኩም ሶፊ የባቡል ኸይር የባንክ አካዉንት የንግድ ባንክ ወይም አቢሲኒያ እምታዉቂ ከሆነ እደማስታወቂያ ብትናገሪዉ ጥሩ ነዉ

  • @saramolla542
    @saramolla542 Год назад +1

    ማሻአላህ አላህ ያቆያቸው:: ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው::

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Год назад +4

    መሻአላህ አባታችን አላህ ያፅናወት

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад

    ማአሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ የሚል ሂወትነው ይጠብቃችሁ🎉

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 Год назад +1

    ማሻ አላህ ትሁት ውታደር በማይቴ በጣም ደስተኛ ነኝ በሂውቴ እንደ ወታደር ምጠላው ስው አልነበርም

  • @khiria757
    @khiria757 Год назад +2

    ማሻ አለህ ራጂም እድሜ ከጤና ገ ይስጠቹ አለህ አይለየቹ

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث Год назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንኳን አላህ ሀዳወት አባት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠወት የልብወን መሻት አላህ ይሙላለወት ያረብ

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ መጨረሻቺሁን ያሳምርላቺሁ🌷💞🌹❤🌷💞🌹❤💗🌷💞🌹❤💗👍🌷💞🌹❤💗👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Год назад +2

    የግርማል እንኳንም አላህ መልስልሽ የኔ እናት

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና

    ይህን ቤተስብ ማሻአላህ አልማልት አይቻልም ማሻአላህ ተባርክአላህ ያረብ ለኛም እባክህን😢😢😢😢😂ጉሎ አሚንን

    • @uthg7338
      @uthg7338 6 месяцев назад

      አሜን😢😢😢😢እኔምበጣምእምወደውልጅ😢ክርስታነው😢😢እኔበጣምወደዋለው😢😢አላህይወፍቀውዱአረጉልኝ😢

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አልሃምዱሊላህ አላህ እስከመጨረሻው ያስደሳችሁ በአሄራም አይለያያችሁ

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Год назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አልሃምዱሊላህ ሶፊዬ አላህ ሀይረ ሰራ ይቀባልሸ የኔ ጀግና እኔም አላህ ትክክልኛ መንገድ ይመራልን ያረብ

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 Год назад +1

    አሰላሚአለዮኩም ወረህመቱላሂ ወበሰካትሁ።የየኔ መንገዶች አጋሮች ሁላችሁም ውድ አዘገጆች እንኳን ሰላም መጣችሁ።ማሻአላህ ይህ ይህ ብሮግራም በጣም ያስደምመኛል።ብሮግራሙን ስለምታጋሩን እናመሰግናለን።❤❤❤

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ Год назад +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አህለን ሶፊቲ ጀግናዋ እንስት በርች እህት አለም🎉🎉🎉❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🇹🇷🇹🇷🇹🇷

  • @Umuhamid
    @Umuhamid Год назад

    አላህ እስከጀነተል ፊርዶስ ባልና ሚስት ያርጋችሁ ያረብ መታደልኮነው እስልምናን ማግኘት

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 Год назад +1

    ሱብሃናላህ ደስ ሲሉ አላህ የበለጠ አላህ ያፅናቹ አህለን ሳፊ ቆንጆ❤

  • @ያረብማንአለኝያላንተ

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምርላችሁ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 Год назад +2

    አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ በጣም ይላል❤❤❤

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Год назад +5

    😂ኦስታዝ ሣዲቅ እኮ አሁንም ወብ ነው የኔ እናት

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Год назад +8

      ናአም ወላ ግረማ ሞገሱ ብቻ ይበቃናል ወድማችን አቡ ሀይደረ የካሀዲያን እራስ ምታት😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @uthg7338
      @uthg7338 6 месяцев назад

      ​@@sn-jn3egወላሂስወደው😢😢😢😂😂😂😂እህህህህህ😂😂ልቤነውሚግባውእኮ😂😂ንግግሩ

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Год назад +14

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱካሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወንድሞች እህቶች እንደት ናችሁ እኔ አልሀምዱሊላ በጣም ሰላም ነኝ ❤

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 Год назад +1

      ማሻ አላህ የዛሬው ፕሮግራም ምን ያማረ ነው ማሚ ፍቅሮ ደስ ሲል ❤

    • @umumarufumumaruf7298
      @umumarufumumaruf7298 Год назад

      Awo walhiii Hulem Ajibnaw gin ehye baxam dasi yemil ina astamari naw bartulin mebarich

    • @had-zc8
      @had-zc8 Год назад

      ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱሁ

  • @fatimaswa3171
    @fatimaswa3171 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በአዱኒያም በአኬራም አይለያችሁ

  • @ዜድየጃማልጅ-ዘ6ዠ
    @ዜድየጃማልጅ-ዘ6ዠ Год назад

    ማሻ አላህ

  • @purplestars029
    @purplestars029 Год назад +1

    Yaa OROMO ticha kiyya i am so proud of you 👏 your wife explains you so beautifully 😍 💖 ❤️ Mashallha Tabarakala ❤️ so so proud of you.....i 🤞 🤞 🤞 meatting you seriously

  • @darartuutaddasaa4292
    @darartuutaddasaa4292 Год назад +2

    Maash allaah rabbii bagga karaa dhugaa irratti sii qajeelichee allaahmdullillaah mattii kee wajjin rabbii sii haa tiksuu abbaa koo ❤❤❤

  • @SikoSi-hr7of
    @SikoSi-hr7of Год назад

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ ሚሰቲቱ

  • @ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ

    አለሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነዉ❤

  • @najatadem
    @najatadem Год назад

    አለሁ አክበር አለሁ አክበር ማሻ አለህ ወንዲማችን አለህ የበረታህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 Год назад

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ❤❤❤❤

  • @chgd1939
    @chgd1939 Год назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q Год назад

    Masha Allah Tabarakallah Allah yajim edimena tena yestachu dassss sil ❤❤

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 7 месяцев назад

    ደስ የምትሉ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-up8d
    @user-up8d Год назад +6

    በፊት ወሬያቸዉን ታስጨርሽ ነቀረ በባለፈዉም እያወራች በመሀል አቋረጥሻት ማብራሪያ ጀመርሽ ቀጥይ ካቆሞሽበት ትያለሽ ስል ወሬዉ ተቋርጦ ሌላ ጠየቅሻት
    ዛሬም እያወራ አቋረጥሼዉ ሶፊ አትቸኩይ አስተካክይ ሀቢብቲ ማሌሽ

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 Год назад

    ዋአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡዝታዛችን አላህ እዴሜና ጤና ይስጥልን ማሻ አላህ አባትችን አላህ የሰብከውን አላህ ያሳከለወት

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk Год назад +16

    ሀሳባችሁን አሏህ ያሳካላችሁ

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 8 месяцев назад

    ማሻአላህ.ደሥ.የሚል.ፍቅር.ደሥታን.ያብዛላችሁ

  • @الحمدللهعلىكلحال-س8د

    ሱበሀንአላህ በጣም ደስየሚልብሮግራም አላየሁምየምር

  • @MoMo-gk4nj
    @MoMo-gk4nj Год назад +5

    የኔ መገድ ስወድሽ

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 Год назад +1

    አላህሲሚም አዋቂምነው እኳንምዱአሽንሰማሽ ❤❤አልሀምዱሊላህ

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 Год назад +1

    ያሰላም ወይ እደት ደስ ይላል ባአላህ

  • @zeharaseid2042
    @zeharaseid2042 Год назад

    አሏህ ያሳካላት ማሻ አሏህ❤

  • @Sebahsuleyman12
    @Sebahsuleyman12 Год назад +1

    Masllah betam yetrgaga saw new Allah yasbewn yasakalet amen

  • @zmyoutube
    @zmyoutube Год назад

    ማሻ አላህ ፍቅራቹ እስከጀነት ኢንሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq 4 месяца назад

    አላህ በሰላም ወልዳ ኸይር ያሰማህ

  • @rahmamohd4916
    @rahmamohd4916 Год назад

    ማሻአላ ደሥ ሥትሉ
    አላህ ይጨምርላቹ

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy7569 Год назад +1

    ማሻአላህ

  • @busyline6206
    @busyline6206 Год назад

    ሰላም ሶፍያ እሳቼው ያዉሩበት አንቺኮ በጣም ፈጠሽ አላስወራ አልሳ ረጋበይ