enem betwdekubet ende ayenat nager yelam kesteyan nabreku gen ke musemoch gar abren balten tezen nw yadegenwu Allhamdulilaa ahun wede esemena ke gebawu 7amet honegn
Subahan Allah ehen yakel le Eselimena telacha yalbet botam ale ene betwokubet endi ayenet negar yelam ene kertiyan nabreku ke muselimoch gar abren balete tettean nw yadegnewu Allhamdulilaa ahun muselim ke honeku 7 amet honegn
😢😢ሁሌም ሸሀዳ በያዝኩ ያስብላል አልኸምዱሊላህ ቤተሰቦቼንም ቀጥተኛውን መንገድ ምራልኝ🤲🤲🤲🤲
Amin yareb ymrachew
አሚን
አሚን የሁላችንም
Amiiin
As Wr Wb Eman...
Yene menged lay qerbeshal a' ?
ረመዳን 17 የበድር ዘመቻ ቀን ነበር ያረብ ያንን ቅንና መልካም የሆነ ትውልድን ነስሩን እንዳጎናፀፍካቸው ሁሉ የተጨነቀውን ኡመተል ኢስላም ሁሉ ከጭንቅ ከሀሳብ ሁሉ ፈርጀን ፆማችንን ተቀብለህ ለጀነተል ፊርደወስ ወፍቀን አሚን!!
አሚን ያርብ❤
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
አሚን አላሁም አሚን ያርበል አለሚን
አሚን
እርጋታቸው ልቤን ስቦኝ አዳመጥኳቸው አላህ ሆን እኔንም በድኒ አጠክረኝ😢😢
ኢላሂ አቤቱታየ በዛብኝ ላተ ሳይሆን እኔ መናገር መጠየቅ ተሣነኝ ኢላሂ ሸህሩ በረካ የተባለዉ ወር ላይ ነን እና በፆም አጀታችን እየለመንክ ነወ ኡመተል ኢስላምን የበላይ አድርግልን ያአላህ በየቦታዉ እደባብ እየተጨፈጨፍን ነወ አገራችን እንኳን ሳቀር ይች አብልታ ያላጠገበችዉ በኛላይ ስለቷ ብዙ ነወ ኢላሂ ብዙ እናቶች አባቶች እህት ወንድሞቻችን ህፃን ልጆቻችንን በቢላዋ ሲታረዱ አይተናል ያለወጀላችን ፈልገን ባልተወለድነወ የዘር ሀረግ ታርደን በሳት ተቃጥለናል በየቦታዉ ለሚሰቃዮ የለኢላሀ ሀኢለላህ ወንድሞቻችን የበላይነትን አጎናፅፈን
Amiin
Amin❤❤
የኔ ዉቦች አለህ የፅናቹ የሚገርምናዉ ወላሂ የእናታ ደሞ የታለያናዉ ሱበሀናለህ ሶፊ ደግማሽ አቅርቢያቻዉ😘
ማሻአላህ አላህ ወክበር
ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ
❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ካፊሮች ቆሻሻች ናቸው ወላሂ እስልምናን እደሚያቆሹሹ ዘንድሮ አወኩኝ አላሂ ሂዳይስጠቸው አስቀያሚናቸው ካፊሮች አላህ ያጥፋቸወወ
ትክክል ወላሂ
አላህ ይህዲሁም ማለት ይሻላል። የነሱ ወደ እኛ መንገድ መጥተው እስልምናን ተቀብለው ጀነት እንዲገቡ ዱአ እናድርግላቸው። ዛሬ በጥንካሬያቸው የምንደመምባቸው ሰለምቴ ወንድምና እህቶቻችን ትናንት የሙስሊሙን አለም በማወቅም ይሁን ባለማወቅ አይወዱም ነበር። ስለዚህ ለኛ የሚገባን ለነሱ ወደ ትክክለኛው መንገድ እንዲመራቸው ዱአ ማድረግ ነው። ምክኒያቱም ሰው መጨረሻውን አያውቅምና ለሁላችንም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን።
አጂብ መታዴል እንዴህ ነዉ አላህ ያጠክራችሁ ለዘመዶቻችሁም ሒድያዉን ይወፍቃቸዉ ያርብ
ማሻ አላህ በጥንካሬ እኮ ከኛ ሰለምቴዎች ይሻላሉ
ማሻአላህ አላሁ አክበር አላህ የፈለገዉይ ይመራል አላህየ ሙሥሊም አድርገህ እንደፈጠርከን ሙሥሊም አድርገህ ግደለን ያረብ
ማሻአላህ አላህ በእስልምናችሁ ያፅናችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ
ሰለምቴዎች የተሻለ የእስልምና ፍቅር አላቸው። አላህ ሰለምቴዋን ይወፍቀኝ።
አሚን😂
እኔ ጋ አንድ ሰለምቴ አለች ለገበክ
@@zienabyoutube763 መርሀባ
ሱብሀን አላህ ሰለምቴወችኮ ልዩ ናቹህ ስወዳቹህ ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ያጣክራቹ ታድላቹ እታማሞች ላኛም አላህ ይወፍቃን ለቤተሰቦቻችንም አላህ ህድያ ይስጣሹ
ሱብሀን አላህ አላህ የወደደውን ይመርጣል አላህ መጨረሻቺሁን ያሳምርላቺሁ ያረብ
ወአለይኩም ሰላም የኔመገዲ ሷፊ ማሻአላህ
ልጂ እያለሁ ሙስሊሞችና ክርስቴኖች ተከባብረው የሚኖሩ ይመስለኝ ነበር
ለካስ ክርስትናን ለማቆየት ሲባል እስልምናን ማጠልሸትና ሙስሊሞችን ማሳደዲ ይገርማን❤❤❤❤
አሏሁ አክበር ✅አሏሁ አክበር 👍አሏሁ አክበር
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ የወዳዳዉን ሰዉ ቀጥተኛዉን መንገድ ይመረወል☔
ማሻአላህ ሰለምቴወች እኮ ብርቱናቸው ❤
ማአሻአላህ ደስ የሚል የእህትማማቾች ታሪክ
ገራሚ ታሪክ ሱበሀን አላህ😢
ሱበሀንአላህ በጣም ይገርማል ግንይ ሄብሮግራም ብዙያስተማራል በርችሶፍ
ሱብሀነ አላህ የሰለምቴዎች ፅናት ይለያል አሏህ ይጠብቃችሁ
ማሽአላህ አላህ የመጨረሻውን አለም ያሳምርልን ❤ ከካሊፎርኒያ
አብሽሩ የኔ ምርጦች አላህ እስልምናን ወፈቃቹ አለሀምዱሊላህ❤❤
አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ እህቶች
አላህ በድናችሁ ያጥናችሁ ያረብ
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላ አላህ ያፅናችሁ በላሂላሀ ኢለሏህ የምንሞትም አላህ ያርገን🎉🎉🎉
የኔ ውድ እህቶች ማሻ አላህ ተባረከላህ ጠንካራ ናችሁ አይዟችሁ ጠንክሩ❤❤❤❤
ሱበሀን አላህ ይገርመኛል አላህ የሻውን ሲመራ ህፃን አዋቂ አይልም ትንሽ ልጆች ሆነውኳ ዕውቀቱ ሳይኖራቸው ረቢ በልባቸው የሚያስቀምጠው ቅዋ ላስተዋለውና ላስተነተነ ሰው ይህ ራሱ ተዓምር ነው
ማሻ አላህ እርጋታቸው ደስ ሲል ወላሂ እሥልምና ካላችሁ ሁሉ ነገር አላችሁ ሙስሊም መሆኔን ሳስብ ተደስታ ብዛት እባዬ ይወርዳል ወላሂ አልሀምዱልላ
ማሻ አላህ ማሻ አለህ አላህ በዲናቹሁ የፂነቹሁ የረብ እንዴት ደስ ይለል
አዛን🔊 ኒዳውል ፈላህ🕌🕋
ማሻአላሀ አላህ ይጨምርላቹ እህቶቼ ቤተሰባቹንም አላህ ይመልሳቸው ያረቢ ሰኑዬ እነማዘርን ውድሞችሽ አስልሚያቸው አቺን ሰልሚያከብሩሽ ውዴ☝️☝️☝️🙏
መሸ አለህአለህይጠቢቀቹ የአለህያፂነቹ ቀጠይ በጉጉተ ኢጠቢቀለው❤
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱ ጀሚአን ረመዳን እዴት ይዟቹሀል የማዳም ቅመሞች ማሻላህ እህቶቸ አላህ በእስልምናቹሁ ያጥናቹሁ ❤❤❤
Aelhmedella
የአላህ ለህቴም ስጥልኝ ያረቢ መልስልኝ ትልቄ ከፈረች ወላሂ በጣም ያማል
አብሺሪ አላህ ይመልሳት
allhe yemlsat
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀ ኢለሏህ አላህ አክበር
سبحان الله الله أكبر اللهم إنا نسألك حبك وحب من يحبك ياالله🤲
ማሻ አሏህ❤🎉 አሏህ ይምረላችሁፀ
አጀብ ኩፋሮች ለስለምና ያላቸው
ጥላቻ --
☝️የካፊሮች ስህተትም ቢቻም ሣይሆን ሙሥሊሙ ማህበረሰብ የተሠጠው ሪሳላ በአግባቡ አለማድረሡ ማሣያ ጭምር ነው።
አላህ ፅናቱን ይሰጣቹህ ውዶችየ ግን ካፊሮች የዚህን ያክል ነው እንዴ ለሰልምና ጥላቻቸው ሱብሀን አላህ እኔ በተወልድኩበተሰ እንዲህ ሲፀየፉ አላየሁም
enem betwdekubet ende ayenat nager yelam kesteyan nabreku gen ke musemoch gar abren balten tezen nw yadegenwu Allhamdulilaa ahun wede esemena ke gebawu 7amet honegn
ማሻአላህ አላህ ያፅናችሁ እህቶቼ
ማሽኣሏህ ኣሏህ ሰባቱ ይስጣችሁ እርጋታቸው ታድለው
የታለ ቀጣዩ ሊንክ ኣስቀመጥልን መሽኣላህ መልካም ሮሞዳን
አልሀምዱሊላህ❤እስላምየውነትሀቅነው
ማሻአላሀ ተባረከላሀ አላሀ በርህመቱ ያፅናቹ ያረብ
ማሻአላሕ ጀግናሡመየወች አላሕ ይጨምርላቹሑ
ሱብሀን አላህ እኔ ብዙ የካፍ ጓደኞችነበሩኝ የምወዳቸዉ እነሱም የሚወዱኝ ይመስለኝነበረ ግን ወላሂ በጭራሺ አስመሳይ እንደሆኑ ዘንድሮ ተማርኩኝ አቤት ለእስልምና ያላቸዉ ጥላቻኮ አይጣልነዉ
የኔ ውዶች እኛጋ ነው የሰለምችው ሰኒያ አላሀምዱሊላ ብዙ ነገር አሳልፈናል ሰኑዬ የኔ ውድ ጓደኛ ❤❤❤❤❤❤
Allaahu akber allaahu akber allaahu akber☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah 💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አላህ ያፅናችሁ ያረብ ግን እንድህ የሚጠሉን ለምን ይሆን ?? ያአላህ ግን እኛ ሀገር እንድህ አንጠላላም
በጣም የምወደው ፕሮግራም ❤
Baga allaahaan kara islaamummaa isaan fide. Islaamummaan furtuu addunyaati🎉🎉🎉
ማሻ አሏህ❤❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ ይፀናችሁ ያረብ እኔም ቤተሰብ ትክክልኛው ይምራልኝ ያረብ
Sophy yezare engedochesh demo betam temesaselalachu ehetochesh yemeselalu Mashallah ❤
አላህአክበርአላህአክብር❤እህታችንማሻላ
Masha Allah
Welcome to islaama ❤
Sisters ❤
Enken abiro adersen masha allhe enken baslam wada denlele eslam baslam mathehe ehthahen❤
masha Allah Tabarakallah ❤
ማሻአላህ ጀግና ሱመያወች አላህ ያፅናችሁ
ሱበሀን አሏህ
Mesalah Tebarekelah Rebena yehfezekome Amen 🌹♥️🌹
Maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah 💖💖💖❤️❤️❤️💖💖💖💖
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን ሶፊቲ እህት አለም 💞💞💞🌺🌺🌺🌺💝💝💝💝
እኮንምአላህመራቺሁ❤❤ወላሂኢስላም መሆንእኮመታደልነው❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረግኝጌታ❤❤
ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🌹
ማሻ አላህ
Mashaa allaah allaah yitebikechohu
በጣምደስይላል
ማሻ አላህ♥♥
መሽአሏህመሽአሏህ
መሻአላህ አላሁ አክበር
ያህያቴ🎉🎉🎉
ለማስታወቂያው ለብቻው ፕሮግራም ስሩ ስቅቅ እያደረገኝ ነው
አሚን🌙🌙❤
ሡበሀን አሏህ
ማሻ አላህ አላህ ለወደደዉ ሰው ብቻ ነው እስልምናን የምሰጠው😢
አላህ ያፅናችሁ
ክፍል ሁለት ትላንት ስሰማ ለክፍል አንድ ጓጉቼ ነበር❤
ሚንበሮች ወደቀድሞው ቦታችሁ በመመለሳችሁ ደስተኛ ነን😊
አሁንም የቀረዉ ፕሮግራም ይለቀቅ😊
Mashallah May Allah bless you guys
ማሻአላህ ماشالله ماشالله😥😥😥😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍
መሻላህ መሻላህ ሰታምሩ
አላህ ወዶዋቸችሁዋል
ትክክልየኔውድ😢
ማሽአላህ ❤❤❤❤
ያረብ
ሱብሀንአላህ
የኔ ውቦች ሲያምሩ ደሞ❤❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች አላህይጠብቅችሁ
ማሻአላህሰለምቴዎችጠካራነቸወ❤❤
ማሻ,አለህ
Ramadan.mubarak.all.musilm.ummah
ማሻአላህ እህቶች
እፍ ማስታወቂው ብዛቱ
Mashallah
መንድል ለምድን ነዉ የማታስቀምጡት በሚፈልጉ ሰአት አንተዉ ይጠቀሙ
ሌላዉእግድችን ስትጋብዥ እባካቹ ትያለሽ ይሄ ነገር ደስ አይለኝም ፈደሉ ብትይ ይሻላል ባይ ነኝ
ሳህ ተፈደሉ የኔም ሀሳብ ነው
ዋለይኩምሰላም አህለን
ሱብሀን አላህ ግን በ ቲክርስታ እና ትምህርት ቢት የሲሰተምሩት ነሰልምናን ጥላቻነዉ
አህለን🎉🎉🎉
Maashaa Allah
#መጨረሻቹ_አላህ_ያሣምርላቹ🙏 እያልኩኝ አሁን ላይ ላሉ ዱአቶቻችንና ሁላችንም ጭምር ትልቅ የቤት ስራ እንዳለብን ልዩ ማሥታወቂያ ነው‼
Subahan Allah ehen yakel le Eselimena telacha yalbet botam ale ene betwokubet endi ayenet negar yelam ene kertiyan nabreku ke muselimoch gar abren balete tettean nw yadegnewu Allhamdulilaa ahun muselim ke honeku 7 amet honegn
አረ በአላህ እኔ ጥረሴን መሰተካከል ፈልጌ አለሁ እንቱኑን ላኪልኝ
الله يحفظكم يارب