ስለ ልባችሁ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች| የልብ በሽታ የመጀመሪያ ምልክቶች, መንስኤ እና መከላከያ መፍትሄዎች| Heart disease causes & signs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 82

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  5 месяцев назад +21

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 5 месяцев назад +5

    ሱብሀን አሏህ አላህ አፊያ ይስጠን ያረብ ዶክተር እናመሰግናለን በኸዲያ መገድ አላህ ይምራህ

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv 5 месяцев назад +6

    እሺ ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርቶች እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተ ትምህርቶች ብዙ እውቀት እያገኝው ነው

  • @YohannesAbate-n1h
    @YohannesAbate-n1h 16 дней назад

    ዶክተር በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን እበክዎ እርሰዎ ጋ እንድታከም አድራሻዎትን ቢነግሩኝ

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 4 месяца назад +1

    ዶክተርዬ እጅግአሰፈላጊና ጠቃሚ መክርና እወቀት ሰላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤ እድሜ ይሰ ጥልን። 🎉🎉🎉

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 4 месяца назад +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ የጤንነት ምክር ነው::

  • @HappytemaHappy
    @HappytemaHappy 4 месяца назад

    በጣም ከልብ አመስግናለው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 4 месяца назад +2

    በጣም አናመሰግናለን ዶክተር ተባረክልን ! ❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 5 месяцев назад +7

    Thank you Doctor 🙏

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 4 месяца назад

    ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን

  • @bzuneshteshale824
    @bzuneshteshale824 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 3 месяца назад

    ዶክትር ኢጅግ ጉሩም የቲናይ ምክር ነው ፍታሪ ኣብዝቶው የባርክህ ናምስግና ኣልን።

  • @AbdisaLenjisa-uq6xn
    @AbdisaLenjisa-uq6xn 4 месяца назад +2

    ዶ/ር በቅድሚያ ስለ ሠጡን ምክር እና ትምህርት ከልብ እያመስገንኩኝ በመቀጠልም :-እኔ የልብ ታማማ እንደ ሆንኩ ተነግሮኝ ለብዙ ዓመታት መዲሃኒት ከወሠድኩኝ ቦኃላ አሁን በሀኪም ትዕዛዝ አቋርጫለሁ::
    ሥለዚህ ምን ይመክሩኛል ?

  • @waiinadanamo8340
    @waiinadanamo8340 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይበሪክክ ዶክተር አመሰግናለሁ 🙏

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 месяца назад

    Vetamen. B12. Beken aß
    Bitwesji Betam yetefal sis
    MokrewLehu Ahunim eyewesedku new B12‼️Tslot Madrigale atirshe🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 месяцев назад +2

    Dr. Akebbrihalehu Timihirtihin eketatelalehu tekmognalim Tebarek!!!

  • @TesegDras
    @TesegDras 4 месяца назад

    አናመሠግናለን

  • @SeniMenge
    @SeniMenge 28 дней назад +1

    ሰላም ነዉ ዶክተር እኔና እናቴ ማታ ማታ ስንተኛ ያፍነናል እኔ ቀን ቀንም በጣም ይደክመኛል ጭራሽ ተኝቼ ተነስቼም እንቅልፌ ይመጣል ጭንቀትም አለብኝ ምን እንደሚሻለኝ አላቅም😢

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 3 месяца назад

    Enamesegenalen D.r

  • @saras9696
    @saras9696 5 месяцев назад

    Thanks dr

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 5 месяцев назад

    Thanks 🎉🎉🎉

  • @FirehiwotTilahun-zn5rf
    @FirehiwotTilahun-zn5rf 5 месяцев назад

    Doctor betam amesegenalehu

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ለምክረዎ ዶክተር ❤

  • @EjiguGebregiyorgis
    @EjiguGebregiyorgis 3 месяца назад

    ዶክተር እጅግ አድርጎ ጌታ አብዞቶ ይባርክህ የኔ ችግር ልቤ ምቱ ቀንሶብኛል በደቂቃ ፡ሰባሁለት የነበረው አሁን ከሀምሣ ስምንት እስከ ስልሣ ሁለት ድረስ ብቻ ነው የሚያሣየኝ ምን ይሆን ?ዶክተር መልሱን እጠብቃለሁ።

  • @اميزا-م1و
    @اميزا-م1و 5 месяцев назад +1

    ዷክተር ለምክርክ በጣም አመስግነለው ትንፍሽ ያጥርኝል አኪም ቤት ሲኤድ አላሪጅክ ነው ምልኝ❤❤

  • @almaz-cl9ht
    @almaz-cl9ht 5 месяцев назад

    Doketere enayalhue arebagerenewe letenfesesel betam tenfasheyateryam menladerge

  • @KalkidanBeyene-wm9oj
    @KalkidanBeyene-wm9oj 4 месяца назад

    ሰላም ዶክተር በጣም ያዞረኛል እና በጣም ድካም አለብኝ እናም በደረቴ በጣም ይወጋኛል እና በጣም ደም ማነስ አለብኝ እና ሰውነት ዝለት አለብኝ እና በጣም ቆይቻለሁ በጣም አመታት ተቆጠረዋል ግን አዱንም ማሻሻል አልቻልኩም

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 5 месяцев назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምጤናይስጥልን ወድማችን እኳንሰላም መጣህ ሰላምአድነትለሁላችንም አሏህ ይስጠን🎉 እናም ስላካፈልከን ሀሳብ ከልብ እናመሰግናለን ከልብ እርጂም እድሜ ከጤናጋሮ ተመኘሁልህ🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @messeludege6191
    @messeludege6191 4 месяца назад

    Doctor Ene suddenly weyi muket kehone andandem without no reason yeleb mete yichemerena erasen yemesat semet yisemagnal. Tawaki specialist yetebaluga heje tayehu! Tenegna nesh alu! Gen alfo alfo yeleb mete endalkuh new men lihon yichelal?

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 5 месяцев назад

    ዶክተር አስቁድሜ ለምትሰጠን ትምህርት እና ምክር አስቁድሜ አመሱግናለሁ fatty liver ምንድነው ለማስተካከልስ ምን ማድረግ አለብኝ ምክርህን እሻለሁና እባክህ

  • @YasabuYarad
    @YasabuYarad 5 месяцев назад

    Enamesegenslen

  • @TefalemNegash
    @TefalemNegash 2 месяца назад

    ይቅርታ ዶክተርየ ታማሚነኝ መጋገም ይቺላል ወይ

  • @tigest3176
    @tigest3176 5 месяцев назад

    Doktre Buna coffee tea mitetate chgre yilewme

  • @ZedoJo
    @ZedoJo 3 месяца назад

    ዶክተር ስፖርት አሰራለሁ ደሜን በ15ቀን እለካለሁ በጣም ጥሩ ነው ይሉኛል አሁን ግን አልፎ አልፎ ልቤ ይመታል ምን ትመክረኛለህ

  • @wubrstzegeye
    @wubrstzegeye 2 месяца назад

    ዶ/ር እኔ የደምስር መጥበብ ተብዬ ልቤ ተሰርቶልኝ ነበር ነገር ግን ለ8አመት ይሄው መድሀኒት እወስዳለሁ ነገር ግን መድሀኒት እየወሰድኩም ህመሙ ሊባባስ ወይም ሊመለስ ይችላል

  • @Hussien-k5v
    @Hussien-k5v 5 месяцев назад +1

    አህለን

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq Месяц назад

    Laki

  • @edent743
    @edent743 5 месяцев назад

    Wawww ❤❤❤

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 5 месяцев назад +4

    እኔ ለቤ በጣም ይመታል ትንፋሽም ያጥረኛል ግራ እጋባለዉ ረሳለዉ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  5 месяцев назад +2

      ፈጣን የልብ ምት ካለሽ ምርመራ አድርጊ እሺ!

  • @Almaz-g8t
    @Almaz-g8t 4 месяца назад

    Lib ena sanba leyitek satak litastemir nw endie??

  • @meksudmohamed6578
    @meksudmohamed6578 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን። እኔ የልብ ምቴ በምተኛበት ጊዜ ምቱ በጭንቅላቴ ውስጥ ይሰማኛል። እንቅስቃሴ ሳደርግ ግን ኖርማል ነው። ድካምም የለብኝም ሩጫም በየቀኑ እሮጣለሁ ።ecg ታይቼው ኖርማል ነው። ግን የምቱ መሰማት አሳስቦኛል። ሰው ሀገር ነኝ ለህክምና ምቹ ቦታ አደለሁም።

  • @HawaHussen-g7h
    @HawaHussen-g7h 5 месяцев назад

    አሳጥር አውደወ ለትምርቱ እናመሰግናለን?

  • @tsigujenebere275
    @tsigujenebere275 5 месяцев назад

    Ye lib tuncha mesfat min chiger yametal?

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 4 месяца назад

    እሺ፣ግን፣ከማጨስ፣ናጭንቀት፣በስተቀር፣የልብ፣ምትን፣ሚጨምር፣ምንድነው።እመሰግናለሁ።

  • @SentSent-q4h
    @SentSent-q4h 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @BersabehTadesse
    @BersabehTadesse 3 месяца назад

    የልብ cover ኢንፌክሽን ህመም በተደጋጋሚ እያመመኝ ስለሆነ ምን ማድረግ አለብኝ በጉንፋን በቶንሲል እየተነሳ እያስቸገረኝ ስለሆነ እምትለኝ ነገረ ካለ እባክህ?

  • @Mastwl
    @Mastwl 4 месяца назад +1

    ዶክተር እኔ በጣም ይደክመኛል እግሬ አብጧል ምን ላርግ

    • @SeniMenge
      @SeniMenge 28 дней назад +1

      በፍጥነት ታከም አደገኛ ነዉ

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda 5 месяцев назад +1

    ዶ/ር ጥሩ እውቀት አግቻለሁ ነገር 39:47 ግን የልብ ምቴ 61-63 ይሆናል።ኖርማሉ ስንት መሆን አለበት? ዕድሜዬ ወደ 65 ነው የዕድሜ ባለጸጋ ነኝ ምን ያደርግልሻል እንዳትለኝ ።አደራ መልስ ይስጡኝ። 39:47 39:47 39:47

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  5 месяцев назад +1

      ለአዋቂዎች መደበኛ የልብ ምት በደቂቃ ከ 60 እስከ 100 ይመታል። ዝቅተኛ የልብ ምት ይበልጥ ቀልጣፋ የልብ ተግባር እና የተሻለ የልብና የደም ቧንቧ ብቃትን ያሳያል። ለምሳሌ፣ በደንብ የሰለጠኑ አትሌትች መደበኛ የልብ ምታቸው በደቂቃ ወደ 40 ሊጠጋ ይችላል። ይህ በጣም ጥሩ ነው። ግን ለአትሌትች እና ከባድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሚያደርጉ ነው። እንቅስቃሴ ሳታደርጉ የልብ ምታችሁ በተደጋጋሚ በደቂቃ ከ 60 በታች የሚሆን ከሆነ ግን ምርመራ ማድረግ አለባችሁ።

    • @fatma6629
      @fatma6629 5 месяцев назад +1

      😂ማሻአላ

    • @melakuleulseged7728
      @melakuleulseged7728 4 месяца назад

      Does this refer to systolic or diastolic ? My numbers are about 120/60 . Some times the diastolic is under 60 I take amlodipine & I am just over 70

  • @Hussien-k5v
    @Hussien-k5v 5 месяцев назад +2

    ልቤበጣም. ይመታል

    • @amansultan4593
      @amansultan4593 5 месяцев назад +1

      ቡና እና ሻይ አቁም

    • @Hussien-k5v
      @Hussien-k5v 5 месяцев назад +1

      ጭራሽዴክተር

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 5 месяцев назад +2

    ሰላም እኔ በጣም ፊቴ ያልበኛል ከመጠን በላይ ዶክተሪ የሚለኝ የወር አበባ ሰላቆመ ላብላብ ያደርጋል ነው የሚለኝ ቪታሚኖች አዞልኝ እወስዳለሑ ግን ላቡ አለ ይሕን እንዴት ታየዋለክ ለዛረጡ ሴቶች መፍቴሒ ካለ ንገረን❤

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 5 месяцев назад

      እባክሽ የምትወስጅው ምን አይነት vitamin ነው አባክሽ

  • @HhHh-uy5hd
    @HhHh-uy5hd 2 месяца назад

    እኔ በፊት ልቤን እፍን እናም ጭንቅ ይለኝ ነበር አሁን ደግሞ አንዳንደ ልቤ በጣም እየመታ ነዉ ምን ሆኘ ነዉ 😢😢😢

  • @ggygiufjf105
    @ggygiufjf105 5 месяцев назад

    ሰላምነው ዶከተር❤ እኔ ጨጎራ አለብሸ እያሉኝ ብዞ መደሀኒት ተጠቀሚ ነበር እፌክሸን ሁኖበሸ ብሎ አምሰት መቶ ገራም መደሀኒት እናም የተለያ መደሀኒት ተጠቀክ ልብቤ በጣመ ይዘላለ ያመኛል

  • @AhmedAli-l5u6j
    @AhmedAli-l5u6j 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 5 месяцев назад +8

    ዶክተር እኔ ያለሁት አርብ ሀገር ነዉ ትንሺ ከሮጥኩ ወይም ዱብ ዱብ ካልኩ በጣም ይደክመኛል ይህ መሰማት ከጀመኝ ወራቶች ሆነኝ በፍት የፈለገ ብሮጥና ብዘል አይሰማኝም ነበር እዲማ 20 አጋማሺ ነዉ ምን ላዲርግ ሀኪም እዲወስዱኝ ብጠይቃቸዉ ጡሩ ሀኪም አሎሰዱኝ ሳይመርምሩኝ ጨጓራ ነዉ አሉኝ ዲካም ይሰማኛል ብላቸዉ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  5 месяцев назад +3

      የድካም ስሜት ብዙ ምክንያቶች አለው! ቪድዮ ሰራለሁ እሺ በዝርዝር ትረጂዋለሽ!

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 5 месяцев назад

      @@healtheducation2 አሺ ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ

    • @tigest3176
      @tigest3176 5 месяцев назад +1

      Ehte hulachenme nwe betlyi Arebe yalelnewe hagre segba date metate alchlme yimeslgna meze hone mingede sele man hede nwe bete weste beza ezawe sele mine yihunale

    • @SaraSarita-wv9sh
      @SaraSarita-wv9sh 4 месяца назад

      ይሄ አረብ ሀገር ያልሰጠን ነገር ምን አለ እኔም ምንድነው እያልኩ አለሁ

    • @ArfargesAdftwwrt
      @ArfargesAdftwwrt 2 месяца назад

      ​@@healtheducation2ዶክተር በእግዚአብሔር አትለፈኝ እኔ ልቤን በጣም ያመኛል አንዳንድ ግዜ በጣመ ይመታል አንዳንደ ደግሞ ያፍነኛል ከዛ እግሬ ከጉልበቴ በታች ይደክምብኛል እጀም እንደዛው ይዝላል ስነካው ደግሞ እግሬም እጀም እሚመታ ነገር አለሁ ቲግቲግ ይላል ከዛደግሞ ያተኩሳል ከእንቅልፌ ስነሳና ምግብ ስመገብ በጣም ሰውነቴ ይዝላል ድክም ይለኛል እና መልስልኝ እንዳልታየው አረብ ሃገር ስለሆነ ያለሁት አይመቸኝም አትለፈኝ የምን ምልክት ነው

  • @QananiJaletaa
    @QananiJaletaa 4 месяца назад

    በልጅነቴ ጸሀይ ላይ ከቆምኩኝ ይጥለኝ ነበር አሁን ግን የለም?

  • @FetiyaSherif-o6x
    @FetiyaSherif-o6x 5 месяцев назад +4

    ሀይ ዶክተር እኔ የልብ ቀዶ ህክምና አድርጌያለሁ ግን አሁንም ይደክመኛል ምን አይነት ጥንቃቄ እንዳደርግ ትመክረኛለህ 😢

  • @GamtaBiranu
    @GamtaBiranu 5 месяцев назад

    Lib. Lama xabaq min minaw yemi deregaw yemi bella. Way yemi xexa

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 5 месяцев назад

    🤔🤔👍👍👍

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 4 месяца назад

    ዶክተርእኔልቤ፤ልክእደደነገጠሰዉ፤ልቤንይመታኛል፤በልብሴበላይሁኖ፤ያስታዉቃል፤ሰዉነቴሙቀትነዉ፤ሻወርሁልጊዜብታጠብ፤ሙቀትነዉ፤እነዚህን፤2ህመሞች፥መድሀኒትንገረኝ፤

  • @Germaasefa-d5p
    @Germaasefa-d5p Месяц назад

    ጫት አልተጠቀሰም

  • @MoniraJusesMonira
    @MoniraJusesMonira 5 месяцев назад

    Batame konge temerte nawe

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 4 месяца назад

    Tank you so much doctor!!!❤❤❤❤❤

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 5 месяцев назад

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 5 месяцев назад +1

    🤔🤔👍👍👍