ብዙ ሴቶችን ጉድ የሰራው ጉደኛ!....ያገኘሁትን እድል ነው የተጠቀምኩት አንተ ምን አገባህ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ያገኘሁትን እድል ነው የተጠቀምኩት አንተ ምን አገባህ?
    ብዙ ሴቶችን በወንድምነት እየቀረበ በፍቅር እየቀየረ ጉድ ሰራቸው።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Год назад +300

    ደንቆሮ የማይሰሙ ሴቶች ይገርማሉ ዝም ብሎ ብር ይላካል ለማንም ወደል እንዳልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 Год назад +8

      እኔኮ በጣም ነው ግራ የሚገባኝ ጉድ ነው እንዴ ተነገሩ ተነገሩ አይሰሙም

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 Год назад +17

      አብርን መሰደባችን ክክክክ በሴት ስም

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ Год назад +5

      ኧረ ኡኡኡኡኡ ግርም የሚለኝ ነገር የሴቶቹ ነገር በሽተኛ ናቸው

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ Год назад +3

      ኧረ ኡኡኡኡኡ ግርም የሚለኝ ነገር የሴቶቹ ነገር በሽተኛ ናቸው

    • @tefetawit1
      @tefetawit1 Год назад

      Ere gulbetachu ena gizeachu asbu
      Yealem mecheresha hone ende,
      Weis kalewend menor aichalm?😮

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +106

    እኔ የሚገርመኝ እኮ የእንዳልክ አጠያየቁ እኮ ለየት ያለ ነው እንደት እንደሚያወጣጣቼው ሲስተሙ የሚመቻችሁ በላይክ አሳዮ👍👍👍
    ይሄ ቱሪናፋ ያላዋቂ አዋቂ የሚመስለው አነጋገሩ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад +1

      እኔም አፌን ከፍቸ ነው እምቀረው እየገረመኝ🙈😂

    • @sofiyatube5553
      @sofiyatube5553 9 месяцев назад

      ትክክል

  • @belayneh123
    @belayneh123 Год назад +92

    የምትገርም ነህ እንዳልክ ! የምታውጣጣበት መንገድ ገራሚ ነው ! አንጀት አርስ የሌባ መድሀኒት ! ላንተ ፌደራል ፖሊስ ሊመደብልህ ይገባል ! ኑርልን !

  • @ሰላምሙላታ
    @ሰላምሙላታ Год назад +19

    ሴቶች ልብ ግዙ እባካችሁ ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤💛❤💛❤💛❤

  • @imkmimi6958
    @imkmimi6958 Год назад +1

    እኔ ይህንንን ፕሮግራም የተከታተለው በጣም በጉጉት እንዳልኬ ቀጥል የእውነት ተባረክ ዘመኑ የሰው ነብስ የሚለወጥበት ግዜ ነው እኔም የአረብን ህይወት ያየሁትንን ነው እንደትምህርት ነው ቀጥል ለቅኖች ፍርድ

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
    @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ Год назад +106

    ሴቶች ልብ ግዙ. እባካችሁ እንዳልኬ ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤

    • @maqdsmaqds5132
      @maqdsmaqds5132 Год назад +1

      ደብልልብየጨመርላቸውም:ያናቸው:ስቱሚያላይ:የተዳረቀአይሰሙ

    • @jucf4669
      @jucf4669 Год назад

      እሽ 😢

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Год назад +80

    አኝጀቴን እኮ ነው የምታርሰኝ በርታ ወንድሜ። በእውነት በጌታ በኢየሱስ ደም ተሽፍን እንዲሁም አብረው ያሉትም። የሁሉ ፈጣሪ የሆነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!! ተባረኩ

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 Год назад

      Ameeen 😭yemir endaygodut feraw geta yikelilew yane libakena wendim

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 Год назад +83

    የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ በያለንበት ይጠብቀን እንዳልክ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ ❤❤🙏

    • @salwasalwa6826
      @salwasalwa6826 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @elodiedamour9051
      @elodiedamour9051 Год назад +2

      እክዋን በስጋ የማታቂው ወንድ የናትሽ ልጅም ለገዘብ ይለወጣል ስለዚህ እህቶቼ ተሰዳችሁ ደክማችሁ ያገኛችሁትን ገዘብ ለማንም ወንበዴ አትበሉ እባካችሁ ኒካ የሚባል እባካችሁ የማታውቁትን ወንድ በፈጠራችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

    • @elodiedamour9051
      @elodiedamour9051 Год назад +1

      አተሰውዬ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ የሰው ላብ

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc Год назад

      ❤እድሜና ጤና ሤቶችየ እረ ልብግዙ

    • @acysvhvuzkkkvauva4525
      @acysvhvuzkkkvauva4525 Год назад

      Amen amen amn

  • @eyaruskashun8860
    @eyaruskashun8860 Год назад +16

    የኛ ተቆርቋሪ ኑርልን በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ ግበዝ በርታ ❤❤

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Год назад +17

    የእንዳልክ ተከታታዎች በፀሎት እናስበው ጥሩ ስራነው የሚሰራው እግዚአብሔር ይጠብቀው❤

    • @merone6435
      @merone6435 Год назад

      በጣም በይበልጥ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ፈልጌው ነበር እማ ቁጥሩም አይሠራም በምን ላግኘው

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +44

    የሌቦች መዳኒት እንዳልክ በርታልን የስራ ሰው ነኝ አለ የሰውን ብር በጠራራ ፀሀይ እየዘረፍክ የስራ ሰው ነኝ ስትል አለማፈርህ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @rabia4266
      @rabia4266 Год назад +2

      አንጀት አርስ ነዉ ወላሂ ኑርበት እንዳልክ😂😂😂

    • @kiyuuyoutube6673
      @kiyuuyoutube6673 Год назад +1

      Ako ayigeremama😅😅😅😅❤❤❤❤

    • @semiramohammed-hl1qb
      @semiramohammed-hl1qb Год назад

      እኮ ይሄ ከንቱ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Год назад

      ጉድ 😂😂

    • @uaere4452
      @uaere4452 Год назад

      gode ekounw😂😂😂alemafrou

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ

    መጨረሻቸው ግን ምን እየሆኑ ነው ይታሰራሉ ወይ ኣሳየን የምትሉ ❤

    • @marysnite2894
      @marysnite2894 Год назад +1

      Tebdayochu videown wasdaw kis makrab endechelu nawko yemisraw enji lesentu teruto yezlkal

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js Год назад

      ለፓሊስ ካስረከበ ይታሰራሉ እንጅ ታዳ ከዛ ምስክሩ የራሳቸው ፊድወ ነው

  • @የተክልየልጅነኝ
    @የተክልየልጅነኝ Год назад +44

    እኳን ለአባታችን ባዓል አደረሳችሁ የዳልክ ቤተሰቦች ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Год назад +36

    😢😢😢ዉይ እረ ሴቶች ልብ ግዙ ለነገሩ ደግ አደረጋችሁ የተቸገረ ቤተሠብ እያላችሁ ለማታዉቁት ወንድ ሁለት መቶ ሽብር መላክ

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 Год назад +1

      ትክክል ወላሂ ሴቱ ነው የሚያናድዱት

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Год назад

      ሆዴ እኔ በበኩሌ ደግ አደረጋቸው ባይ ነኝ ?
      እሱ ምን አደረገ እነሱን ነበር እንጂ መጠፍነግ ?

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Год назад +13

    ❤❤❤❤እንዳልክ ሳይሆን ስምህ ደም መላሽ መባል አለብህ በምትሰራው ስራዎችህ ታረካኛለህ አቦ ይመችህ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Год назад +21

    አንተ ልጅ መቼም የምትሰራው ሰራ እጅግ የሚያሰመሰግንህና የሰንቱን እንባ ያበሰ ነው እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይሰጥህ በመውጫህ በመግቢያህ የመድህን አለም ጥበቃ አይለይህ ።

  • @ሰኒ-ፀ9ዘ
    @ሰኒ-ፀ9ዘ Год назад +91

    እኔ ብሬን ለእናቴ ብቻ ነው ምልከው እዚህ አለም ላይ ማምነው እናቴን ብቻ ነው እናትዬዬዬዬዬዬዬዬ 1000 ኑርልኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yilem1073
    @yilem1073 Год назад +97

    አረብ አገር ያላቹ እህቶቼ እንደዛ አፈር በልታቹ እንቅልፍ አጣቹ ያገኛቹህትን ገንዘብ ለማንም ወሮበላ ሌባ አታስበሉ ፈጣሪ ለሀገራቹ ያብቃቹ 🙏🙏🙏

    • @hilima.sagayee213
      @hilima.sagayee213 Год назад +5

      Indalk 10000 amt nurlinyii

    • @ayacell5823
      @ayacell5823 Год назад +4

      ደደቦች ናቸው አይገባቸውም ወንድ እደ ውሀ አሰጠማቸው መሰለኝ እሩዙ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад +2

      እኔ እኳ ግራ እየገበኝ ነው አሁን በሁሉ በኩል እየሰመችሁ እንዴት ነው በሩን አሰልፎ ምሰጡት ከዛሬ 7/8 አመት ብሆን ok ነው የኔ የተበሉት እንደ ዛሬ ያልሰነጣለ ጊዜም ነው አሁን አራ ተው ተው አንድ ተራ ሰው ይቅርና የእግዚአብሔር ቃል በመደረክ ላይ ቆሞ እያገለገለ የሰውን ብር በልቶ እየከደ ነው

    • @mignotbaysa1297
      @mignotbaysa1297 Год назад +1

      ​@@ayacell5823 Awo mechem aygebachewm maferya hulaa lewnde birr mestet shint bet atibew

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 Год назад +2

      እሱ እኮ አይደለም ጥፍተኛ ሴቶቹ ናቸው እንዴት በfb ተዋውቀው አፈር በልተው ያመጡትን ይልኩለታል የምን መጃጃል ነው ሴቶችዬ ኤረ ንቁ ።

  • @LeamlakMotbaynor
    @LeamlakMotbaynor Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ጉዳይ ሁሉም በአረብ አገር የሚኖሩ እንዲያውቁት የልጁን ማንንነት በሆነ ጉዳይ ብትገልጥላቸው።ቅቤ ነው ያጠጣኸኝ።

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 10 месяцев назад +1

    ጀግናችን እንዳልክዬ ወንድማችን አላህዬ ይጠብቅህ❤❤

  • @መድናmedina
    @መድናmedina Год назад +41

    ተው ግን ልብ ግዙ እህቶቸ እንደት ሁል ጊዜ እንሸወዳለን ከቴውም በሚዲያ ላገኘነው ሰው እንደት ሁሉን ነገራችንን እንሰጣለን እነሱስ ምን ያድርጉ ጅል አግተውናል 😢 እንዳልክዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ🌺

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Год назад +1

      ማፊ ልብ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      እንኳን በሰልክ ተወውቄው በአንድ ሠፍር አብሮ አድጎም በምክዱት ጊዜ

  • @አተያልከውይሁንየድግልማር

    እንኳን ለታላቁ ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ 🥰🙏

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Год назад +31

    ሴቶችዬ በተለይ ወደ አረብ ሀገር የምትሰደዱ ሀብታችሁ ጊዜያችሁና ጤንነታችሁ የወጣችሁበት አላማ ነው!!! ቅድሚያ መስጠት ያለብንን ነገር ብናውቅ
    ዓላማችሁ ላይ ብታተኩሩ መልካም ነው

  • @elsareyes3026
    @elsareyes3026 Год назад +4

    ቃላት የለኝም እዳልክዬ ላተ እግዚያብሄርን ደሞ ኮፊደስክ አተን የወለደች እናት ትባረክ ወንድሜ አረ ሴቶች ልብ እንግዛ እዴት ሆነን ሰርተን እደምናመጣዉ ለምድነዉ የምትረሱት እባካቹ ለወድ ብር አትላኩ

  • @sanamkapor1143
    @sanamkapor1143 Год назад +6

    ክበርልኝእዳልክዬ የማወጣጣቱ ስልልቱ ብቃትክ ይገር መኛል በርታልኝ ወድሜ እግዚያብሄር ይጠብቅክ

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 Год назад +30

    ወንድማችን እንዳልክ እውነት የምሰራው ስራ ዕፁብ ድንቅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ብዙ መልካም ወንዶች እንዳሉ ሑሉ ልክስክሶችም አሉ አሑን እንዲ ተሑኖ ተሰርቶ ሲበላ ትንሽ እንኳ አያንቀውም ልቦና ይስጣቹ የሴት ብር የምትፈልጉ ወንዶች

  • @munatube4818
    @munatube4818 Год назад +13

    አቦ ሺ አመት ኑርልንንንንን የመዳም ታክሲዎች ሰብ እያረጋችሁ አበረታቱት

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Год назад +15

    ጀግና የጀግና ልጅ😢

  • @iyerusineniyegetaliji369
    @iyerusineniyegetaliji369 Год назад +6

    ጎበዝ አንተ የእውነት ወንድም ነህ ለሁላችንም ኑርልኝ 🙌🙌ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf Год назад

    የምትደገፍ ሰው ነህ በርታ
    ያአላህ ምን አይነት ደነዝ የማይገልፃቸው ገገማ ወንዶች አሉ ኢትዮምም ላይ

  • @samirasamira7080
    @samirasamira7080 Год назад +26

    ያረብ ሀገር ሴቶች የዋህነታችን ስለበዛ ይበለን ሲያንሰን ነው ብቻ አላህ ይሁነን

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Год назад

      ልክ ነሽ አይሰሙም አያቁም እዳንል ስልክ እጃቸው ለይ አለ በየቀኑ ጉድ እያዩ እየሰሙ ነው ለምን እዲህ እደምታወሩ ነው ማይገባኝ

  • @mercymercy6494
    @mercymercy6494 Год назад +15

    እንዳልክዬ በርታ በጣም የምትሰራው ስራ ከማንም የሚበልጥ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 Год назад +11

    በእውነት እንዳልክ ትውልድህ የለመለመ የተባረከ ይሁን ሁሌም እውነት አይራቅህ ወንድሜዋ

  • @AlmazAsefa-j3o
    @AlmazAsefa-j3o Год назад +4

    እንዳልክ፣ጌታ፣ይጠብቅ፣እወነት፣የብዙ፣እህቶች፣እንባ፣አብሳል፣ይብዛልህመልካምነት፣

  • @almazdedinochukalo8424
    @almazdedinochukalo8424 Год назад +4

    እንዳልክዬ እንዴት ነክልኝ አንዳንዴ ስለ አንተ ለመናገር በውነት ቃል የለኝም ደግሞ ሁሌም ሳቅልኝ የማዳም ቅመሞች እህቶቼ ተው ተው ግን ልብ ግዙ እስከ መቼ ነው ግን በዚ ሁኔታ ኸረ እባካችሁ አትሸወዱ

  • @seminarfantaw609
    @seminarfantaw609 Год назад +20

    አላህ ይጠብቅህ እንዳ ልክየ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው በላይ ክአሳውቁኝ የመዳም ቅመሞች።

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Год назад +9

    እውነት ኦንዳልክ ላንተ ኪዳነምህረት እድሜና. ጤናን ትስጥህ አሜን

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ

    የሚወደው እና ስራው የሚያድንቀው ብቻ❤👍😘

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 Год назад

    ወንድሜ እባክህ ራስህን ጠብቅ ቅን ሰው ሆነህ የምታደርገው ነገር ስለሆነ ፈጣሪ ይጠብቅህ ስንት ዓይነት አጭበርባሪ አለ

  • @vipvip7606
    @vipvip7606 Год назад +4

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንዳልክ የስደተኞች ወንድም ሴቶቹም ልቦና ይስጣችሁ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +9

    እዳልክዬ ቶሎቶሎብለህ እሥከ ልደትህድረሥ 1000ሺ እንትገባ እንፈልጋለን በተረፈ ጌታ ኢየሥሥ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም Год назад +290

    ማነው እንዴ እኔ የእንዳልድክ Video ሱሰኛ የሆነ 😅 የወሬ ጥማት ያለበት ?😋 😂😂

  • @fatumaabebe6039
    @fatumaabebe6039 Год назад +5

    መጨረሻውን ግን አሳየን ከታሰሩ ቡሃላ መለሱ አልመለሱም የሚለውን በተረፍ ምርጥ ስራ ነው❤❤

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Год назад +6

    ተባረክ የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወይ ጉድ ሰው በዚህ መጠን ክፉ ሲሀን ይገርማል ደሞእኮ እድሊን እየተጠከምኩ ነው ያለው እንዲህ አይነት ዘራፊ አታላይ እድል ሰምቺም አላውቅም ሆ።

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም ያጭበርባሪ መዓት በበዛበት በአሁኑ ሰዓት መጠንቀቅ አይከፋም ስራህ ግን ይደንቃል ተባረክ

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Год назад +5

    የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ወንድማችን

  • @አብዱራህማንወሎከሚሴ

    እንዳልክ ን አለማመስገን ኑፉግነትነው ለሰውልጅ ፊለፊት የሚጓፍጥ ጀግና ወንድማችነው ምስሎችህን ከላህ ያብዛልን

  • @zehramohammed5978
    @zehramohammed5978 Год назад +10

    አያችው አመለጠው 😂😋 የ3ቱም አላለም? ቱ🫣።
    ይመች እንዳልካችን 👍🏼::
    የዛሬው ጫን ያለ ነው😮።
    ተያዘዘዘዘ አልሀምዱሊለ ያረብ☝🏼።

  • @DestaAmareKetema
    @DestaAmareKetema Год назад +1

    ወንድምዬ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Год назад +1

    ሱበሀን አላህህህህህ አረ ምን አይነት ዘመን ነው የሆነብን ፈጣሪ እርቁን አዉርድልን!!!!!!!ጭራሽ ሂወቴን ለመቀየር ነው ይላል!!?? በሰው ሀቅ ::እንዳልክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የወጣትነት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው በጣም ባለ ዉለታ ነህ አንተ!!!!!!!😍😍😍😍

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም Год назад +9

    ጌታ ሆይ ልባና ሰጠኝ እባካችሁ ሴቶች ወንዶችም ብትሆኑ ሁሉ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሲሆን ጥሩ ነው መጀመሪያ ፈጣሪን ለምኑ😢😢😢😢😢😢

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +23

    የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች አላቹ❤❤❤🙏

  • @mignotwutabachew1866
    @mignotwutabachew1866 Год назад +29

    ሚሊየን አመት ተነገራችሁ እረ ስሙ 😢😢😢😢

    • @Emmaa2023
      @Emmaa2023 Год назад

      አይሰሙም ብር ፍቅር የሚገዛ ይመስላቸዋል

  • @by3274
    @by3274 Год назад

    በጣም ጎበዝ እውነትም የሁሉም ወንድም ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ።

  • @ghenetbeyene8846
    @ghenetbeyene8846 Год назад

    ጎበዝ ለባ ሰው ማአሰር ነው ደግ አደርግህ አንበሳው 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @ameleworklema5322
    @ameleworklema5322 Год назад +11

    እንዳልክ እንደአንተ አይነቱ መቶ ይወለድ አንተን የወለደች መሀፀን የተባረከ ይሁን አረ እባካቹ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች አንጃጃል

  • @የዱባይቅመምዩቱብ
    @የዱባይቅመምዩቱብ Год назад +23

    ሴቶችየ ለማንም ውርጋጥ እየላካችሁ ተው አታሰድቡን በናተ የተነሳ እኛም የሀርብ ሀገር ሴት ሲባል ተሰቀቅን😭😭😭

  • @hwete1590
    @hwete1590 Год назад +5

    ኧረ ሴቶች እባካቹህ ልብ ግዙ እባካቹህ ብር አትላኩ እዳልክ ወድማችን በርታ

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 Год назад +1

    ልጁም ሴቶችም ህሊና የላቸውም እንዳልክ ግን ጀግና ወንድ ነው ።

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 Год назад

    እንዳልክዬ ምን ልበልክ ስለመልካምነትክ ኤግዜአብሄር አብዝቶ ይስጥክ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @mdet8849
    @mdet8849 Год назад +7

    እኔ በወንዶች አልፍርድም ሴቶች ግን የራሳችሁ ጉዳይ እናተ መችም አስሞም 😢😢😢

  • @samirasamira7080
    @samirasamira7080 Год назад +10

    😂😂😂😂😂😂እንዳልክ ግን አዋ እህ ልክ ነህ ነሺ ትክክል ምናምን እያልክ የምታምታታቸው ነገር ነው የሚያስቀኝ

    • @nas7117
      @nas7117 Год назад

      እኔም

    • @sss-mp4sx
      @sss-mp4sx Год назад

      😅😅

    • @layilalayila903
      @layilalayila903 Год назад

      ❤👌😂😂😂😂😂

    • @HKEU-ere8ub8Ry2h
      @HKEU-ere8ub8Ry2h Год назад +2

      እኔ ደሞ ጥየቄ ሲጠይቅ በመሀል ሚስቀት ነገር ነዉ😂😂😂

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Год назад +26

    እዳልኬ ግን ጀግና ነ ነህ ማሪያምን በራሰህ መተማመንህ ደሞ በጣም አደቅካለው❤

    • @GfrJjj
      @GfrJjj Год назад +1

      ወላሂ ቃል አጣውላት😢😢😢😢😢

  • @zadebarkote3818
    @zadebarkote3818 Год назад +1

    እናትህ ወልዳሀለች እንዳልክ ወንድሜ ጀግና ጌታን💪

  • @getedubai3223
    @getedubai3223 Год назад +1

    እንዳልክዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @selammersha8109
    @selammersha8109 Год назад +8

    ስሙ እራሱ ሲያስፈራ በግአሻው ወይ መድሃኔአለም እንዳልክ ከክፉ ነገር እሱ ባለቤቱ ይጠብቅክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @muhammedabuhamza2971
    @muhammedabuhamza2971 Год назад +4

    የተበዳዮች ተሟጋች ለሌቦች እና አጭበርባሪዎች አጋላጭ ልዩ መርማሪ እንዳልክዬ ፈጣሪ ይባርክህ❤️❤️

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +5

    እንዳልክየ ሁሉም ወንድ እንዳተ ለሴት ቢያስብ ኖር ቲዳርን ሁላችንም እንወደው እንገባበት ነበር ልቦና ይስጣችው አጭበርባሪ ወንዶች እንዳልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 Год назад

    እዳልክ እግዜር ይጠብቅህ ሴቶቹ ምን ነካቸው የአንዱ ታሪክ ሊያስተምር ይገባ ነበር ያሳዝናል

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад

    እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅህ በርታ ።እንዳተ አይነት ያብዛልን ለአገራችን ጀግና ነህ

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Год назад +7

    አይ እንዳልክ የማውጣጣት ሙድህ አንደኛ😂😂😂

  • @maskarammaskaram5067
    @maskarammaskaram5067 Год назад +4

    እውነት ኦንዳልክ ላንተ ኪዳነምህራት እድሜና ጤናን😢😢❤❤❤❤❤

  • @amimametube
    @amimametube Год назад +4

    እዳልክ ምን እደምልህ አላወቀም ፍጣሪ ይጠብቅ ብዙ እህቶቻችን እየተበሊ ነወ ❤❤

  • @shitushifa54
    @shitushifa54 Год назад

    የሚደነቅ ስራ አላህ ይጠብቅ ጀግና እንባ አባሽ ተባረክ ልጆች ይውጣልህ።

  • @YoditKeteybelu
    @YoditKeteybelu 7 месяцев назад

    ወንድሜ ተባረክ እድሜ ይስጥክ ግን እራስክን ጠብቅ እመብርሀን ከእናንተ ጋር ትሁን።

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад +5

    እዳልክ መድሐኒአለምን ሺ አመት ኑርልን ቅዱስገብርኤል ይጠብቅህ❤❤

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Год назад

      Zem beye enanete setezerekereku endaleke eda yelebetem sekezi berachun yazu beqa

  • @sarahkonjo8163
    @sarahkonjo8163 Год назад +7

    እንዳልክ አንደው ምናባቴ ላርግ የደሀ አንባ ትራጌ በሄድክበት ቦታ ጌታአ ካአንትእ ጋረእ ይሆን😍😍😍

  • @ኣሱጋልትግራይ
    @ኣሱጋልትግራይ Год назад +4

    ወንድሜ ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ኣምላኽ ካንተ ጋር ይሁን 🙏❤️

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 Год назад

    አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ራስህንም ጠብቅ ።

  • @asyamarr6756
    @asyamarr6756 Год назад

    ወይኔ በጣም የሚገርምነዉ እዉነት እንዳል ጀግናነህ አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +3

    እግዝአብሄር አምላክ ከክፉ ይጠብቅ እንዳልክ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @hellenhellen8823
    @hellenhellen8823 Год назад +3

    ይሄንን ልጅ የምትወዱት ሰዎች እስቲ በ 👍👍አሳዩኝ 👍👍👍🙏🙏በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የማከብርህ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ መልካም 🙏🙏🙏የአረብ አገር ሴቶች እንባ ጠራጊ 😭😭😭 እስቲ 300k እናስገባ🙏🙏🙏በተረፈ እራስህ ጠብቅ ድንግል ማርያምን ትከተልህ🙏🙏🙏🙏ውድ የአገሬ ልጆች በስደት ላይ የምትኖሩ ፍቅር ፍቅር እየ አላችሁ ገንዘባችሁን ጉልባታችሁን አትጨርሱ ጊዜው በጣም ያስፈራል 😭😭😭

    • @hawa999
      @hawa999 Год назад

      አፈምላጭ

    • @hawa999
      @hawa999 Год назад

      ኢላሂአተካጭበርባሪወንዲጠብቀን

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Год назад +5

    እንዳልክ የኔ ጀግና ተባረክ❤

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 Год назад +1

    Manew indane Endalk yemiwadew 1000 amet nurilign tabarakilign wandime igzabere yebarkik fatari yexabiqik

  • @ቅዱስ-ዀ5ቸ
    @ቅዱስ-ዀ5ቸ Год назад +1

    እመቤቴን ጀግና ነህ እዳልክ ተባረክልን በርታልን እራስክን ጠብቅልን በጣም ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏💐

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад +5

    ሊሮጥ ሊያመልጥ😂😂😂ሴቶቹም እኮ ያበሳጫሉ በእውነት

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Год назад +4

    ወድማችን እራስህን ጠብቅ እድህ አይነት ስራ በጣም ከባድ ነው

  • @djbdh9100
    @djbdh9100 Год назад +4

    እንዳልክዬ ምረጤ❤❤ ትችላለህ አይገልፀውም

  • @enatbest1234
    @enatbest1234 Год назад

    ተባርክ ሴቱ ቢታለልም መልካም ስራበመስራትህ ፈጣሪ ከፍያድርግህ

  • @fikaduamare2587
    @fikaduamare2587 Год назад +2

    ትክክለኛ ስራ እመብርንን እንዳልክ thank you እንደዚ አይነት ወንዳገረዶችን በዚ መልኩ ነው ማስተናገድ ይመችህ አባቴ

  • @tij6
    @tij6 Год назад +4

    አይ ጊዜ አር ሴቶቺ ልብ ግዙ 😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ህቂር በለን አንተም ወንድሜ አንተም እራስክህ ተብክ እባክ እንዝ ሐረመኞቼ አይታመኑም

  • @frtunagebregergs5182
    @frtunagebregergs5182 Год назад +4

    እንኳን ደናመጣህ እንዳልክየ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 Год назад +4

    እንዳልክ የኛ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
    ምናቸው ነሕ ወንድማቸው ነኝ ኡፍፍፍ የግድ ካንድ እናትና አባት የተወለደነውዴ ወንድም ለነገሩ ኢትዮጵያዊነታችን ውሐ ከወሰደው5 አመት ሆነውኮ መንግስት እንዲ ስጨክንብን እናተ እንዴት ትራሩልን😭😭😭እህህህህህ

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll Год назад

    እንዳልክዬ እውነትም ወንድማችን ነህ. እንወድሃለን. የኛ ተቆርቋሪ ወንድም❤

  • @j7pro85
    @j7pro85 Год назад

    ይመችክ ባለህበት አላህ ይጠብቅክ የመዳም ቅመሞች ደግሞ ተማሩበት

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Год назад +3

    ቆይ አዳዲ እህቶቸ ብሩን አፈሳችሁ ነዉደ የምታገኙት ኸረ ወጀየት እየሄዲን ነዉ ተዉ ልብ ግዙ እደት አፈረ በልተን እደማናገኘዉ እየተረዳችሁ ሰገቡ አፈቅሩ አግቡ እረዳ 😢😢😢

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 Год назад +5

    እዳልክ በቃ ቃላት አጣሁልህ💓💓💓

  • @yenutube8940
    @yenutube8940 Год назад +4

    እንዳው ምን ላድርግህ አንተ ልጅ ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ እውነት ያንተ ይለያል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤እህቶች ግን አብዳችሁ ነው ግን መቼ ነው ግን ልብ የምትገዙት እንዴ ገደል ይግባ ብር ካልተላከ ወንድ ባል አይሆንም ያላችሁ ማነው ፍቅር በገንዘብ ይገዛል እንዴ አሁንስ በዛ ይበላችሁ አላዝንም

  • @Msganawu
    @Msganawu Год назад

    እንዳልክ በጣም ስራህ ቆንጆ የብዙን ሰው እንባ እያበስህ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Год назад

    ወንድሜ ተባረክ። ለሁም ጊዜ አለው። ማን እንደ ተካደ እንደወደቀ እንደተጠላ ይቀራል እውነት ሁሌ ትወጣለች። ወንድሜ ግን በርታ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ተባረክ