Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ድምፁ አይሰማም እንዴ??
እኔአልሰማብሎኛል ሌሎችቪድዮይሰራል
አሁን ይሰማል😊😊😊😊
ሳያስፈታላቼው ለምን ታሰረ ድራማ ነውዴ ነገሩ
አሜን እንኳን አብረው አደረሰን ድምፅ ይሳማል እባካቡ ላናተም ካምባለው በላይ ከባድ እንዳሆነ ያስታውቃል ግን ፃባል ዉሳዱት ልጆቹ ምንም አያቁም አባካችሁ 😢ያዛዝናል 😰
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ልጆቹን የህግ ከለላ ይደረግላቸው የምትሉ
በጣም ጥንቃቄ አድርጉ አጎት የላቸውም ወይም አክስት ከዚያ የዘበኛው አድራሻ ፈልጉ !
የምን ህግ ነው ህግ እራሱ ቢያቅም ለራሱ ነው ሚያርገው ህግ የለም ሀገራች ህግ የለውም እግዚአብሔር ይረዳችው እንጂ
ትክክል
ምንም አይሆን ኢንሻአሏህ
@solomonzereadaታሥሯል ተባለ አይደልwit7595
ጋዜጠኛዉ እኮ ከልብ ወንድም ነዉ ከዛም በላይ ጀግና
😢😢😢betammm. Yegna jegna
እኔ ግን ጋዜጠኛውን እፈራለታለህ፡ ልጆቹኣንድ ነገር እንዳያደርጉት። ተጎድተዋል በየጥንቖላ ነገር እንጁ እንደዚህ ኣይባልም።
ጋዜጠኛው ብቻህን ፍትህን ሁልግዜ እንድ ሦስት ሁኑ
እነዚህን ልጆች ምን አስነካቸው እባካችሁ ሳያስተምራቸሁ እንደዚህ መከራ እድርጉዋችሁዋል
ደደብ ናችሁ መድሀኒት እድርጎባቸዋል
ለሀቅ የቆመ ጀግና 💪💪💪ጋዜጠኛ👍👍👍ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
ቦታ ይቀየርላቸው ለልጆቹ ባስቸኳይ ይታከሙ የምትሉ
ጋዜጠኛው ልጆቹን ወደ ፀበል ይውሰዳቸው የምትሉ
ነብይ እዩ ጩፋ ይሂድ ብፕደቂቃ ውስጥ የጎጃም ጥንቆላ ድራሹ ይጠፋል
😂😂😂😂😂🙏🏼@@Gudaan_Rabi
ፀበልና ፀበል ብቻ ወደ ሀይማኖት ቦታ መውሰድ ነው:: ሌላ ምንም የለም ሰውየው አሁንም ከተነቃብት በኅላ ሔዶ አጥብቆባቸው ይሆናል::እስኪፈታላቸው እነዚህ ልጆች ምንም አይነቅቁም እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው::
ልክ ነው ፀበል ፀበል የሚያስፈልጋቸው
ፀበል ውስዳቸው በግድ ቢሆንም❤❤❤
በህግ አምላክ ነገረቸዉ ፀበል ይህዱ
አዎ ወሰዷቸው❤❤
ወይኔ የልጆቹ ድርቅና እየመጣ እየደበደባቸው ተዋህዷቸዋል ማለት ነው
ባቲኪክል ❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሆነ ነገር ማ አድርጉታል ልጃቹ
ለጋዜጠኛው ግን ከሕግ አስከባሪም በላይ ታማኝና በነብሳቸው የደረሰ መልክተኛ ነው አባታቸው ቅን ፈርሃ እግዚአብሔር እንደነበረውና ልጆቹን ይወድ እንደነበር ከታሪኩ ሰምተናልእናም ቅንነቱ ይመስለኛል ከወደቁበት አንስቶ ህይወታቸውን ለመቀየር ፈጣሪ እሄን የመሰለ ትንታግ ጋዜጠኛ የላከላቸው የሚል እምነት ያለኝእናም ተባረክ ብዙ ትግስትን የሚፈታተን ነገር ቢሆንም አንተ ግን እውነትም መልክተኛ ነህ ከፈጣሪ ለአቶ ኤርሚያስ አበበ ብላቴናዎች እውነት ለመናገር ቃላት አይገልፅህምና በርታ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ወደፊትም ለሌሎች ግፉአኖች ፈጥነህ እንድትደርስ
እነዚህ ልጆች ወደ ራሳቸው ተመልሰው ማየት የናፈቀው 🙏🇪🇷
ድግምት ነዉ በናታቹ ጸበል ዉሰድዋቸዉ
Exactly
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
ፀበል ሳይሆን አማኞች ጋ ማለትም ወልዳ ሐራራ የምባል ቸረች ወይም እዩ ጩፋ ጋ ውሰዱ ልጆች በጣም ያሣዚናሉ
@@tsehayegubo4488ሀሀሀሀ ለማስባስ ነዉ እዩ ጩፋ ጋር ሄደዉ ጸበል ከሁሉም የጸዳ መዳኛችን ነዉ ለኛ ለኦርቶዶክሶች
@@tsehayegubo4488ሆደን አታስቂኝ ጥርሴስ ልማዱነዉ አለች አልማዝ😂😂😂 ወየዉ የት ህጀ ልሳቅ እዩጩፋ ለራሡ ሠይጣን የሠፈረበት ሠዉየ እደት ነዉ ሴጣን ሚሶጣዉ😁🤭 አጋንት ይጨምርበታልጂ እዩ ጩፋ ጀርባዉን አጥኝ የደብተራና የጠቋይ ልጂ ነዉ ሚሆነዉ ራስሽን አድኝ አትፍዘዥ
መጀመርያ የሚቀድመው ልጆችን ወደራሳቸው መልስ ፀበል ውሰዳቸው በመተት አስሯቸዋል መተቱን እዲፈታ አስደርጉት
አዎ መንፈሱ ነዉ ኮ እንደዝ ማደሪጋቸዉ
ሀቅ ነው ልጆቹ ስተዋል ሲያሳዝኑ😢😢😢
TKUKLU
ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሐየር ይባርክህ ለሰው ህይወት የሚጨነቅ የፈጣሪ ልጅ
እጅ እግራቸውን አስራችሁ መውሰድ ነው ጋዜጠኛው እግዚአብሔር የስጥህ የባርክህ😢😢😢😢
ማርያምን ታመምኩ እኮ 😭😭😭😭የመንፈሱ ባህሪ አልተረዱም
እነሱ መንፈሱ እንደ ጎንት እኮ አጥልቃቸዋል ሰውዬው ያድስባቸዋልም ፀበል አስሮ መውሰድ ብርም ቢሰጣቸው ላመትባል በህግ የተውስን ገንዘብ ይሰጣቸው ካባታቸው ንብርት ላይ
ሌላው የሰውየው ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። አባታቸውን ገድሎ ይሆናል የወረሰው ። ልጆቹ ላይም እሱን እሱን ብቻ እንዲያስቡ መተት አድርጎባቸው ይሆናል። ለዚህ ደግሞ ፀበል ወሳኝ ነገር ነው። ከነ አባ ግርማም ቢሆን ውሰዳቸው።
በትክክል
ልጆቹ ፀበል ውሰዳቸው የሚያምኑበት ክርስትያን ሥለሆኑ ፀበል ይግቡ
እባክህ ፈጣሪዬ የነዚን ልጆች ጤንነት መልሰህ ወደራሳቸዉ ተመልሰዉ የዚህም የጋዜጠኛዉም ልፋት ቆጥረህ እባክህ እርዳን😢😢
AMYN.TBLUBYHUDU.SAWWEYSFLGCWAL
ሁሉም ሃይማኖት ለነዚህ ሚስኪን ልጆች ይፀልዩላቸው።
እህህህወላሂ ዉሥጤነዉ የነኩኝ ዉይ
ጋዜጠኛ ጀግናችን እንኳን አደረሳችሁ እነዚህ ልጃቸው ፀበል ያሰፈልጋል
ልጆቹን ሰውየው በመተት አስሯቸዋል ወደ ፀበል ሄደው ይፈቱ የምትሉ
የኔም ሀሰብ ነው😢😢
ልጆቹን አስደግሞባቸዋል ጌታ ይገስፀውና ያገሬ ልጆች ለእነዚህን ልጆች እንፀልይላቸው እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው
Yemin gegema neew abat yastemiral yet yasadrgehen neew baalager tewatchew eyelemenu yenuru .
Ere tebel wdochew
ፀበል ውሰዶውዋቸው ፀበል ፀበል ፀበል በረሚል
እውነት ነው በፀሎት እንፀልይላቸው ተባረኩ
እነዚህ ልጆች ታስረው ፀበል መግባት አለባቸው ሀይለኛ ድግምት ነው ያሰራባቸው 😢😢😢
ጅግና ነህ እንደ ትልቅ ወንድምም እንደ አባትም ከጎናችው ብኮንላቸው ለልጆቹ ስያሳዝኑ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ሁሉንም ከፍጣሪያችሁ ታገኙታላችሁ😢😢😢😢
ልጆቹኮ ማስታወስ እልቻሉም በተሰራባቸው ድግምት አይ ክፋት 😢😢😢😢
ትክክል ወደው አይደለም
አወ ድግምትኮ ሁሉን ነገር ያስረሳል ሀገራችን ያሉ ህመምተኞችን አላየሽም ራቁታቸዉን ሲሄዱ ስለዚህ አለባቸዉ 100%
Ewnat new😢😢
Tikkil
እነዚህ ልጆች ፀበል መፀበል መጠመቅ አለባቸው እግዚአብሔር አምላክ የተሰራባቸውን ክፉ ስራ ያፈራርሰው አይዞችሁ
እመብርሀን አይነ ልቦናችሁን ታብራላችሁ😢 አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማለም❤❤
ልጆቹ ጤነኛ አይደሉም ደዝዘዋል እባክህን ፀበል መሄድ አለባችዉ
እነዚህ ልጆች ምን ደረሱ ብዬ ስጠብቃቸዉ ነበር ጋዜጠኛዉ አላህ ይጠብቅህ
ልጆቹ ቤቱን እንዲጠሉትና ማንነታቸውን እንዲረሱ አድርጎባቸዋል
በጣምይገርማል መተት ለካእደዚህያደርጋልማለትነው
❤
በጣም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው ይህን ያህል የልጅነት ትውስታቸው እስኪጠፋ ድረስ ምን አዚም ቢደረግባቸው ነው እግዚአብሔር አምላክ ሕይወታቸውን እንዲያስተካካልላቸው እመኛለው በሌላ በኩል ሰባት ዓመት ሙሉ ልጆቹ ሲጠፉ ዘመድ አዝማድ የት ነው ያለው ከአናት እና ከአባት ወገን የሆነ አክስት አጎት ቤተሰብ ልጆቹ የት ሄዱ ብለው እንዴት አልፈለጉም? እባካችሁ የሐይማኖት አባቶች በፀሎት ባለሙያ የሆናችሁ ደግሞ ለነፍስ ይሆኗችኋል የእነዚህን አሳዛኝ ልጆች ትውስታ እንዲመለስ በሙያችሁ ደግፏቸው፡፡ ጋዜኛውም የልጆቹን ሕይወት እስከ መጨረሻ ገፍተህበት ሂድበት፡፡ እመብርሃን ከነልጇ ትድረስላችሁ፡፡
እግዚአብሔር ሆይ የነዚህን ልቦና ከፍተህ የልጆችሁንም ልፋታቸውን አሳያቸው 😢😢😢😢ሲያሳዝኑ አደንዝዟቸዋል
እኔ ተጨነኩ ምን ልሁን እኔ የነዚህ ልጆች መጨረሻቸውን ማየት ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
ወንድማችን ጎበዝ ጋዜጤኛው ተባረክ ብድር ከፋይ እግዚአብሔር ስለሆነ ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ
የእናታቸዉ እና የአባታቸውን ቤተሰብ በማገናኘት ብቸኝነትነትን ቅረፍላቸው ።
ልጆቹን የህግ ከለላ ይደረግላቸው ፀበልም ይጠመቁ ከክፍለ ሃገር ቤተሰብ ይጠራላቸው።
ልጆቹ ፀበል የሚያስፈልጋቸው
አክባረህ ነኝ ጋዜጠኛው ግን ፀበል ውስዷቸው
Yetgnawu hig??agerachin hig alba kehonech koyechko.
በእግዚአብሄር ታገኘዋለህ😢 ፀበል እደሆነ ሣትነግራቸው ወሰዳቸው እዛው የሚያግዝህ ሠው አይጠፋም ዘርህ ይባረክ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
ፀበል ብለህ አትገረው ከቻልክ መኪና አቅርባችሁ ሳያስበው ውሰዱት 😢ሰይጣኑ ነውኮ እዲህ የሚያደርገው😢
ትክክል ልጅች ትልቅ ችግር ውስጥ ነው ያሉት😢😢😢😢😢
ወድሜ አትከራከረዉ ዝምብለህ ጸበል ዉሰደዉ ወይም የናታቸዉ ዘመድ ወይም የአባታቸዉ ዘመድ ፈልግላቸዉ በናትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
እባክክ ወንድሜ ለነዚህ ልጆች ፀበለ ያስፈልጋል ልጆቹ በመተት ታስረዋል እግዚአብሔር ታሪክን ይቀየራል እባክክ ከነዚህ ልጆች አትለያቸው ታሪካቸው ተቀይሮ ማየት ነው የናፈቀኝ እግዚአብሔር ሆይ የነዚህ ልጆች ሰላምን መለሰላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏
እባክህ ወድሜ ፀበል ወሰደዉ እጅንም እግሩንም አስራችሁ ፀበል ዉሰዱት
የዘመኑ መልካም ወጣት በያለሁ ኑርልን የደህ አባት❤❤❤❤
ላይክ like ለዚህ ጀግና ጋዜጠኝ የሰው ህይወት ለመቀየር ላይ ታች የሚለውን
ጌታ ይረዳህ ወደ ቸርች ውሰዳቸው የህግ ከለላ ያስፈልጋቸዋል
ምን ሁናችሁ ነው ልጆቹ ከእራሳቸው ጋ አይዴሉም እኮ ተይዘዋል የመጀመሪያ ሥራችሁ መሆን ያለበት የልጆቹን ጤንነት መመለስ ነው። ካልሆነ ልፋታችሁ ምንም ትርጉም የለውም ።
አላህ ከጥመት ከሰው ሠይጣን ጠብቀን
ሳህ
ወይኔ ልጅቱ ስታምር የኔ እናት 😢😢😢😢 እመብርሀን ትፈወሳቹሁ ❤❤ ፀበል ዉስዶቸው እባካቹሁ 😢😢
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ የመጀመሪያ ኮመች ነኝ በጉጉት ይጠበኩ ነው ጋዜጠኛ እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤በጌታ ስም አይምሮዋችን በምን እንዴያዘያ መን ይወቅ ጌታ ይፈወሳችሁ😢😢😢😢
በጣም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው አፍዝዝ አደንዝዝ አድርጎባቸው ነው እንጂ ሰዉዬ.7ዓመት በጣም ትንሽ ጊዜ ነው. እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀድሞ ልቦናቸው ይመልሳቸው. ወድማችን ወደ ገዳም ፀበል ዉሰዳቸው place. ያንተንም ድካም አይቶ ፍጣሪ ይባርክ. በርታ ወድማችን. 🙏🥰
በእድግል ማርያም ይሁንብህ ፀበል ኣሰራቹም ብሆን ውሰዳቸው ቁድስ ምካኤል ይድረስላቹ ድግል ማርያም ልቦናቹ ትመልሰው ❤❤❤ ኣታሳፍረኝም ኣምናለሁ
አስረህ ወሰዳቸው ፀበል
አሜንንንንንን
እባክኽአንተ ጋዘጠኛእንደምንም ብለህፀበልውሰዳቸው አደሪአድራ ልጄድረስላቸው በፈጣሪይሁንብህ ፈጣሪዋጋህን ይከፍልሃል
ሱብሀን አላህ ላኢላሀ ኢለላህ
የዚህ ውሸታም አባት ሚስትና ልጆች ካሉት ወስዳቹህ አሳይዋቸው ሙሉ በሙሉ እንዲያምኑ አላህ ያግዛቸው ያሳዝናሉ
የነዚህን ልጆች መጨረሻ እንጠብቃለን እባክህ አሣክማቸው
ጋዜጠኛው ጀግና ጀግናም ብቻ ሰይሆን የጀግና ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለልጆቹ የሆነ ነገር ተደርጎበት ነው ወደፀባል ውሰዱ በጠም ነው ሚሰዝኑ
ሁላችሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁፍጻሜውን ለማየት ያብቃን
በጣም ያሳዝናሉ ልጆቹኮ የሉም በመተተ ተይዘዋል ብትጠይቃቸው ዋጋ የለውም መጀመሪያ ፀበል ይሁዱ ቀልባቸው ይመለሰ😢 ወንድማችን እግዚኣብሔር ይጠብቅህ❤❤
እኔ ፈርቻለው እራሳቸውን እንዳያጠፉ ጤነኛኮ አይደሉም እባካቹ አግታችሁም ቢሆን ፀበል ውሰዷቸው ሌላው ይደርሳል በማርያም 😢😢😢😢😢
አክስቲቱ መመርመር አላባት ልጆጁን ፀበል ዉሰዳቸዉ ዘወዲሜ አንተንም እግዛቤር ይጠብቅህ
አደዉ የናዛ ልጆች ጤና ተመልሶ መልካም ዜና የምሠመባት ቪደወ እዴሆን ሞኞቴም ዶአየም ነዉ
መጀመሪያ ልጆቹ ጤነኛ አይደሉም ጤናቸዉ ይመለስ ትክክል አይደሉም😢
💔💔በጣም😢😢😢
ልጆች ጭንላታቸውን ማስመርመር በአስቸኳይ ወደ ፀበል :ያስፈለጋቸዋል።
ወንድማችን ከጓደኞችህ ጋር በጣም እናመሰግናችዋለን የእቻቹ አተጡም በሰራቹት ስራ ቅኑ ስራ ነው ፈጣሪ የእጃቹ ይስጣቹ የምትወልዳቸዎ ልጆች አምላክ ይባርካቸው በርቱ እግዚአብሄሮ ይርዳቹ ዋጋቹ ከፈጣሪ ታገኛላቹ ።
እኔምለው ልጆቹ በናትም ሆነ በአባት ወገን ቤተሰብ የላቸውምደ ልጆቹ የት ገቡ ብሎ የሚጠይቅ እደት ይጠፋል
የኔም የገረመኝ ሱበሀን አላህ ከጥመት ከሰው ሠይጣን አላህ ይጠብቀን አሚን አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
በዘመድ አዝማዳቸው ሁላ ነው ያሠራባቸው ሠው እንዳይጠይቃቸው እሚገርም ነው😢😢😢😢@@ttww9470
ሀብታም እኮ ዘመድ አይወድም. ምናልባት ዘመዶቻቸውን አያቀቡ ይሆናል
እኔም እኮ የሚገርመኝ እሱ ነው አድላይ ነው ያሰራቸዉ ሰዉየው
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እንኳን አደረሰህ እንድሁም የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባአል አደረሳችሁ❤
መምህር ተስፋዬ አበራ ጋ ውሰዷቸው ከእግዚአብሔር ጋር ወደ እራሳቸው የመለሳሉ። አግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው የማያልፍ ቀን የለም። የእኔ ቆንጆ ስታምር አይይይይይይይ መያዝ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው😭😭😭😭😭💚💛❤
መምህር ተስፋዬ የት ናቸው። እባክህ ንገረኝ።
እኔ ቃል አጣሁልክ ብቻ እመብርሃን የወጣትነት ዘመንህን ትባርክልህ ወንድሜ ታዲያ እራስህን ጠብቅ እግዚያብሄር በደሙ ይሸፍንህ፡፡ እረሳሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰህ ከነ ባደረቦችህ
ባስቸኳይ ወደ ፀበል መወሰድ አለባቸው በካህን ወንድሜ❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ስራ አይገባቸውም ግን ልጆች ውስጣቸው ተጎድቶአል ባለሙያ ውሰድ እና ይርዱህ ስለምታረገው አምላክ ይርዳህ ውድ ወንድሜ የእኔ ታላቅ ሰው ነህ በዚህ ጊዜ የተገኜህ ውድ ጀግናውን ነህ ተባረክ .
ጀግናው ሀቀኛ ው ❤❤❤ የእውነት ሰው እራስህን ጠብቅ አደራህን እኛ አገር የሰው ነፍስ እንደ ዶሮ የረከሰበት አገር ሆናለች እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
ልጆቹ በድግምት ደዝዘዋል ሰለዚህ የሆነ ህክምና ይደረግላቸው የሀግ ከለላም የደረግላቸው😢
ዉድ ወድማችን ዕድሜሕን ያርዝመዉአሜን አሜን አሜን
ልጆቹ በጣም ፀበል ያስፈልጋቸዋል ልጆቹ በጤና አይደለም በመተት ተቆጣጥጥሯቸዋል
ልጆቹ ደንዝዘዋል እሚድኑበትን ፈልጉ አለዛ ልፋታችሁ ከንቱ እንዳይሆን❤❤❤❤❤❤ፀበል አትበላቸው ደብቀህ ውሰዳቸው ተነገርካቸው እሽ አይሉም😢😢😢😢
ትክክል😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በናትህፀበልመሄድአለባቸዉእባካቹየኢትዮጵያህዝብ😢😢😢
እግዚኦ በጣም ያሳዝናሉ እባካችሁ ለልጆቹን እንደ ምንም በላቸው ፀበል አስገብ
ጋዜጠኛው እግዚ አብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ በቻልህው ወደ እራሰቸው እሰኪመለሱ ገጎናቸው ሁን ወንዲሜ😭😭😭
አላህዬ የነዚህን ምሲኪን ልጆች ❤❤❤❤ወደራሳቸዉ ተመልሰዉ ሁሉን ነገር እንዲያቁ አርገህ አሳዬኝ❤❤❤❤ያረብ❤❤❤🎉🎉🎉
AMYN
😭😭አረ ጉአጉአው 😭😭😭የነዚህን ልጆች አይምሮአቸውን ተመለስ ማየት 😭😭ናፍቀኝ 😭😭😭😭🤲አምላክ እርዳቸው 😭
Amen amen amen
በእውነት ወንድማችን ጋዜጠኛው በህብ ስም እናመሰግናለን ልጆቹ የህግ ከለላ ይደረግላቸው በዚያ ላይ ልጆቹን በእርኩሳን መናፍስት አስሯቸዋል እሱን እሱን እዲሉ ሲቀጥል እራሳቸውን እዲረሱ አይምሯቸውን አስሯል ስለዚህ እነዚህ ልጆች እደምንም ብላቹ ፀበል ውሰዷቸው ሌላው ጊቢው በራሱ ድግምት ተቀብሮበት ይሆናል አባቶች መተው የእርኩሳንን መናፍስት ወጥመድ ያፍርሱ ሰውየውንም በህግ ተገዶ ያደረገውን ይናገር እና ልጆቹ ይዳኑ የሰው ክፉት ለሚያልፍ አለም በዚህ ደረጃ መክፋት ያማል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቸው😢
ጌታ ልቦናቸውን ይመልሠው ያማል በልጅነት እናትና አባት አጥቶ መሠቃየት ጌታ ይዳብሣቸው 💔💔💔
እኔ ግራ ግብት ያለኝ እደው ዛፍ እንኳን ቅጠል አለው እንዴት ከአባትም ከናትም አንድ ስው እንኳን የት ናቸው የሚል ይጥፋ የአባታቸውን የልብ ውዳጅ እግዚአብሔር ጤና ይስጦት አባቴ
ወላህ ያኔም ጥያቄነው በሁሌቱም ባኩል ዛማድ እንዴት ይጣፋል ድራማ ማሆን አሌባት 😡
@@sofiyamohammed2184lejochun,yafezeze,semun,babatachew,yekeyere,neberetun,Hulu,bsemu,yaderege,zemed,endayders,manim,endayasbachew,madreg,ayechlem,seweyew,gar,yalew,menfes
Eko.ygremale😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ባሆን ግዜ ሁሉም ጥቅም ፈላጊ ነው ማን ዘወር ብሎ ያያል በዛ ላይ ከክፍለ ሀገር የመጡ ይሆናሉ
ብዙ እደዚህ አይነት ❤❤❤ መተት ፀበል ነው የሚድናቸው❤❤❤
ትክክል በእናትህ ፀበል ውሰደው በማሪያም😢😢
እሩቅያ ይቀረባቸው
ሁለቱንም ፀበል መግባት አለባቸው 😢😢😢@@netsanetworku2852
የነዚህን ልጆች ደህንነት አሳውቀን
አላህ ይርዳችሁ እባክህ ከጎናቸሁ ሁንላቸው አንተንም አላህ ይርዳክ መጨረሻቸውን ያሳምረው ልጆቹን በትብትብ አስሮቸወል ፀበል ይግቡ ትገዛው ጥበቃ አድጉላቸው
የኔ ጀግና የነዚን ልጆች መጨርሻ እደምታሰየን ተሰፊ አለን❤❤❤
የኔ ወንድም ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ልፍትህን ይቁጠርልህ ልጆቹ ደንዝዘዋል ፀበል ነው የሚያድናቸው ያማል😢
Yehezem belo hekheka new lemn amanel gebtw wey sebl tasrewm bihon zembelo talahw yemayreba
በመጀመሪያ ጋዘጠኛውን አደንቃለሁ እነዲህ አይነትነገረ አንዳለ መምህር ተስፍዬ ሲያስተምረን ነበረ እና ልጆቹ በመተት ተስረዋል እና ለመምህር ተስፍዬ አማክረው ፀበልምያስፈልገቸዋል
ልጆቹ ግን ልብ ይስብራሉ የስው መጨረሻ ሲያሳዝኑ 🥲🥲🥲💔💔💔 የሙት ልጅ መጨረሻው ይሄ ነው !
የነሂ ልጆች መጨረሻ ናፈቀኝ ያአሏህ ልባቸውን ይመልሥላቸው ሲያሣዝኑ የሄ ክፉ ጉድ አረጋቸው😢😢😢😢
በጣም ነው የሚያሳዝነው እነዚህ ልጆች ምንም ነገር እንዳያስታውሱ በመተት ተይዘዋል ከመምህር ተስፋዬ ጋር አገናኛቸው ፀበል መፀበል ያስፈልጋቸዋል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አንተ እዉነቱን ለማዉጣት እየታገልክ ያለ ጀግና ነሕ በርታ ልጆቹኮ ወደዉ አይደለም ተመትቶባቸዉ ነዉ ፀበል አሰፀብሉአቸዉ ከተቻለ በታሰረባቸዉ መተተኛ ይፈታል ።
🙏🥺💔
ወንድማች ለምታደርገዉ ሁሉ አላህ ዉለታህን ይክፈልህ ልጆቹ ጤነኞች አይደሉም መጀመሪያም ስታገኛቸዉ አሁን ደግሞ አባታችን የሚሉት ሰዉ መታሰሩ የበለጥ አባብሷቸዋል እናም ከአጠገባቸዉ ሰዉ ባይለያቸዉ እንድሁም ደግሞ የወላጅ አባታቸዉ ዘመዶች ካሉ የሚያዉቋቸዉ ሰወች ጋር አብረዉ ቢዉሉ አንዳንድ ነገሮችን ማስታወሰ ይችሉ ይሆናል እጅግ ልብ ይሰብራል ያሉበት ሁኔታአዝኛለሁ በርታ ❤❤❤❤
ባንስ _3 ቀን አልተከታተልካቸውም ማለት ነው❤❤❤ እባክህ እርዳቸው ፀበል❤
እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው ሁለቶቸውም ልክ አይደሉም አስሮ ውደ ፅበል
መጨረሻቸዉን እድታሳዉቀነ አደራ ወድም ሲቀጥል ልጆቹን እራሳቸዉን እድስቱ አርጎቸዋን አሳክሞቸዉ ንብረቱን ከማስመለስ በፊት እነሡ ወዴ ጤነኛቸዉ እድመለሡ አርጎቸዉ😢😢😢😢
ልጆቹ ጤነኛ አይመስሉኝም አላህ ልቦና ሰቶቸው ልብረታቸውን የሚረከቡ ያድሪጋቸው
መተት አድርጎባቸዋል ወዴ ራሳቸው እንዳይመለሱ
የመስተፋቅር አስደግሞባቸው እኮነው እንደዚህ የሆኑት እግዚአብሔር ይፍታችሁ ልጆቸ 😢😢😢😢
ልጆቹ ሲያሳዝኑ የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣላችሁ😢በጣም ከባድ ነው ያደረገባቸው ነገር በግድም ቢሆን ውሰዷቸው እንጅ ከፀበል ውጭ እሚያድናቸው ነገር የለም እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤🙏
በጣም የምትደነቁ አንበሳ ጀግና አንበሳ ናቹ ህ አላህ የልጆቹን ሀቅ አላህ ያውጣላቸው በርቱ መጨረሻውን አሳውቁን❤❤❤
ልጆቹ የበፊት ነገራቸውን እንዲረሱ ተደግሞባቸዋል
በናትህ የ13 አመት የታሰረውን. ቀጣይ ልቀቅልን እምን ደረሰ በአላህ😢😢😢😢😢😢😢
ምን ተመኘሁ እነዚህ ልጆች ጤናቸው ተመልሶ ንብረታቸው ተመልሶ ያሳየን ያረብ
አሚን ያአረብ
እባክህ ድካምህ ሙሉውጤት እንዲኖረው የህክምና እና የስነልቦና አገልግሎት ያስፈልጋቸዋል ፈጣሪ ይጨመርበት : :
እነዚህ ልጆች ወደ ፀበል መዉሰድ የሄ መተተኛ እግዚአብሔር ይፍረድበት
የሰው ልጅ ግን ጨካን ነው ስያሳዝኑ ልጆቹ አምላኬ እባክህ ለነዝይ ልጆች ደረሳላቸው😢😢😢😢😢
መጀመሪያ ወደ ሂወታቸው መልሳቸው በጣም ነው የሚያሳዝኑት
የነዝን ልጆች መጨረሻ ፈጣሪ አሳምርላቸው በጣም ነው ምያሳዝኑት 😢😢😢😢😢😢
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ድምፁ አይሰማም እንዴ??
እኔአልሰማብሎኛል ሌሎችቪድዮይሰራል
አሁን ይሰማል😊😊😊😊
ሳያስፈታላቼው ለምን ታሰረ ድራማ ነውዴ ነገሩ
አሜን እንኳን አብረው አደረሰን ድምፅ ይሳማል እባካቡ ላናተም ካምባለው በላይ ከባድ እንዳሆነ ያስታውቃል ግን ፃባል ዉሳዱት ልጆቹ ምንም አያቁም አባካችሁ 😢ያዛዝናል 😰
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ልጆቹን የህግ ከለላ ይደረግላቸው የምትሉ
በጣም ጥንቃቄ አድርጉ አጎት የላቸውም ወይም አክስት ከዚያ የዘበኛው አድራሻ ፈልጉ !
የምን ህግ ነው ህግ እራሱ ቢያቅም ለራሱ ነው ሚያርገው ህግ የለም ሀገራች ህግ የለውም እግዚአብሔር ይረዳችው እንጂ
ትክክል
ምንም አይሆን ኢንሻአሏህ
@solomonzereadaታሥሯል ተባለ አይደልwit7595
ጋዜጠኛዉ እኮ ከልብ ወንድም ነዉ ከዛም በላይ ጀግና
😢😢😢betammm. Yegna jegna
እኔ ግን ጋዜጠኛውን እፈራለታለህ፡ ልጆቹ
ኣንድ ነገር እንዳያደርጉት። ተጎድተዋል በየጥንቖላ ነገር እንጁ እንደዚህ ኣይባልም።
ጋዜጠኛው ብቻህን ፍትህን ሁልግዜ እንድ ሦስት ሁኑ
እነዚህን ልጆች ምን አስነካቸው እባካችሁ ሳያስተምራቸሁ እንደዚህ መከራ እድርጉዋችሁዋል
ደደብ ናችሁ መድሀኒት እድርጎባቸዋል
ለሀቅ የቆመ ጀግና 💪💪💪ጋዜጠኛ👍👍👍ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
ቦታ ይቀየርላቸው ለልጆቹ ባስቸኳይ ይታከሙ የምትሉ
ጋዜጠኛው ልጆቹን ወደ ፀበል ይውሰዳቸው የምትሉ
ነብይ እዩ ጩፋ ይሂድ ብፕደቂቃ ውስጥ የጎጃም ጥንቆላ ድራሹ ይጠፋል
😂😂😂😂😂🙏🏼@@Gudaan_Rabi
ፀበልና ፀበል ብቻ ወደ ሀይማኖት ቦታ መውሰድ ነው:: ሌላ ምንም የለም ሰውየው አሁንም ከተነቃብት በኅላ ሔዶ አጥብቆባቸው ይሆናል::እስኪፈታላቸው እነዚህ ልጆች ምንም አይነቅቁም እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው::
ፀበልና ፀበል ብቻ ወደ ሀይማኖት ቦታ መውሰድ ነው:: ሌላ ምንም የለም ሰውየው አሁንም ከተነቃብት በኅላ ሔዶ አጥብቆባቸው ይሆናል::እስኪፈታላቸው እነዚህ ልጆች ምንም አይነቅቁም እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው::
ልክ ነው ፀበል ፀበል የሚያስፈልጋቸው
ፀበል ውስዳቸው በግድ ቢሆንም❤❤❤
በህግ አምላክ ነገረቸዉ ፀበል ይህዱ
አዎ ወሰዷቸው❤❤
ወይኔ የልጆቹ ድርቅና እየመጣ እየደበደባቸው ተዋህዷቸዋል ማለት ነው
ባቲኪክል ❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሆነ ነገር ማ አድርጉታል ልጃቹ
ለጋዜጠኛው ግን
ከሕግ አስከባሪም በላይ ታማኝና በነብሳቸው የደረሰ መልክተኛ ነው
አባታቸው ቅን ፈርሃ እግዚአብሔር እንደነበረውና ልጆቹን ይወድ እንደነበር ከታሪኩ ሰምተናል
እናም ቅንነቱ ይመስለኛል ከወደቁበት አንስቶ ህይወታቸውን ለመቀየር
ፈጣሪ እሄን የመሰለ ትንታግ ጋዜጠኛ የላከላቸው የሚል እምነት ያለኝ
እናም ተባረክ
ብዙ ትግስትን የሚፈታተን ነገር ቢሆንም
አንተ ግን እውነትም መልክተኛ ነህ ከፈጣሪ ለአቶ ኤርሚያስ አበበ ብላቴናዎች
እውነት ለመናገር ቃላት አይገልፅህምና በርታ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ወደፊትም ለሌሎች ግፉአኖች ፈጥነህ እንድትደርስ
እነዚህ ልጆች ወደ ራሳቸው ተመልሰው ማየት የናፈቀው 🙏🇪🇷
ድግምት ነዉ በናታቹ ጸበል ዉሰድዋቸዉ
Exactly
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
ፀበል ሳይሆን አማኞች ጋ ማለትም ወልዳ ሐራራ የምባል ቸረች ወይም እዩ ጩፋ ጋ ውሰዱ ልጆች በጣም ያሣዚናሉ
@@tsehayegubo4488ሀሀሀሀ ለማስባስ ነዉ እዩ ጩፋ ጋር ሄደዉ
ጸበል ከሁሉም የጸዳ መዳኛችን ነዉ ለኛ ለኦርቶዶክሶች
@@tsehayegubo4488ሆደን አታስቂኝ ጥርሴስ ልማዱነዉ አለች አልማዝ😂😂😂 ወየዉ የት ህጀ ልሳቅ እዩጩፋ ለራሡ ሠይጣን የሠፈረበት ሠዉየ እደት ነዉ ሴጣን ሚሶጣዉ😁🤭 አጋንት ይጨምርበታልጂ እዩ ጩፋ ጀርባዉን አጥኝ የደብተራና የጠቋይ ልጂ ነዉ ሚሆነዉ ራስሽን አድኝ አትፍዘዥ
መጀመርያ የሚቀድመው ልጆችን ወደራሳቸው መልስ ፀበል ውሰዳቸው በመተት አስሯቸዋል መተቱን እዲፈታ አስደርጉት
አዎ መንፈሱ ነዉ ኮ እንደዝ ማደሪጋቸዉ
ሀቅ ነው ልጆቹ ስተዋል ሲያሳዝኑ😢😢😢
TKUKLU
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሐየር ይባርክህ ለሰው ህይወት የሚጨነቅ የፈጣሪ ልጅ
እጅ እግራቸውን አስራችሁ መውሰድ ነው ጋዜጠኛው እግዚአብሔር የስጥህ የባርክህ😢😢😢😢
ማርያምን ታመምኩ እኮ 😭😭😭😭የመንፈሱ ባህሪ አልተረዱም
ትክክል
እነሱ መንፈሱ እንደ ጎንት እኮ አጥልቃቸዋል ሰውዬው ያድስባቸዋልም ፀበል አስሮ መውሰድ ብርም ቢሰጣቸው ላመትባል በህግ የተውስን ገንዘብ ይሰጣቸው ካባታቸው ንብርት ላይ
ሌላው የሰውየው ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። አባታቸውን ገድሎ ይሆናል የወረሰው ። ልጆቹ ላይም እሱን እሱን ብቻ እንዲያስቡ መተት አድርጎባቸው ይሆናል። ለዚህ ደግሞ ፀበል ወሳኝ ነገር ነው። ከነ አባ ግርማም ቢሆን ውሰዳቸው።
በትክክል
ልጆቹ ፀበል ውሰዳቸው የሚያምኑበት ክርስትያን ሥለሆኑ ፀበል ይግቡ
እባክህ ፈጣሪዬ የነዚን ልጆች ጤንነት መልሰህ ወደራሳቸዉ ተመልሰዉ የዚህም የጋዜጠኛዉም ልፋት ቆጥረህ እባክህ እርዳን😢😢
AMYN.TBLUBYHUDU.SAWWEYSFLGCWAL
ሁሉም ሃይማኖት ለነዚህ ሚስኪን ልጆች ይፀልዩላቸው።
እህህህወላሂ ዉሥጤነዉ የነኩኝ ዉይ
ጋዜጠኛ ጀግናችን እንኳን አደረሳችሁ እነዚህ ልጃቸው ፀበል ያሰፈልጋል
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
ልጆቹን ሰውየው በመተት አስሯቸዋል ወደ ፀበል ሄደው ይፈቱ የምትሉ
የኔም ሀሰብ ነው😢😢
ልጆቹን አስደግሞባቸዋል ጌታ ይገስፀውና ያገሬ ልጆች ለእነዚህን ልጆች እንፀልይላቸው እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
Yemin gegema neew abat yastemiral yet yasadrgehen neew baalager tewatchew eyelemenu yenuru .
Ere tebel wdochew
ፀበል ውሰዶውዋቸው ፀበል ፀበል ፀበል በረሚል
እውነት ነው በፀሎት
እንፀልይላቸው ተባረኩ
እነዚህ ልጆች ታስረው ፀበል መግባት አለባቸው ሀይለኛ ድግምት ነው ያሰራባቸው 😢😢😢
ጅግና ነህ እንደ ትልቅ ወንድምም እንደ አባትም ከጎናችው ብኮንላቸው ለልጆቹ ስያሳዝኑ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ሁሉንም ከፍጣሪያችሁ ታገኙታላችሁ😢😢😢😢
ልጆቹኮ ማስታወስ እልቻሉም በተሰራባቸው ድግምት አይ ክፋት 😢😢😢😢
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
ትክክል ወደው አይደለም
አወ ድግምትኮ ሁሉን ነገር ያስረሳል ሀገራችን ያሉ ህመምተኞችን አላየሽም ራቁታቸዉን ሲሄዱ ስለዚህ አለባቸዉ 100%
Ewnat new😢😢
Tikkil
እነዚህ ልጆች ፀበል መፀበል መጠመቅ አለባቸው እግዚአብሔር አምላክ የተሰራባቸውን ክፉ ስራ ያፈራርሰው አይዞችሁ
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
እመብርሀን አይነ ልቦናችሁን ታብራላችሁ😢 አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማለም❤❤
ልጆቹ ጤነኛ አይደሉም ደዝዘዋል እባክህን ፀበል መሄድ አለባችዉ
ትክክል
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
እነዚህ ልጆች ምን ደረሱ ብዬ ስጠብቃቸዉ ነበር ጋዜጠኛዉ አላህ ይጠብቅህ
ልጆቹ ቤቱን እንዲጠሉትና ማንነታቸውን እንዲረሱ አድርጎባቸዋል
በጣምይገርማል መተት ለካእደዚህያደርጋልማለትነው
❤
በጣም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው ይህን ያህል የልጅነት ትውስታቸው እስኪጠፋ ድረስ ምን አዚም ቢደረግባቸው ነው እግዚአብሔር አምላክ ሕይወታቸውን እንዲያስተካካልላቸው እመኛለው በሌላ በኩል ሰባት ዓመት ሙሉ ልጆቹ ሲጠፉ ዘመድ አዝማድ የት ነው ያለው ከአናት እና ከአባት ወገን የሆነ አክስት አጎት ቤተሰብ ልጆቹ የት ሄዱ ብለው እንዴት አልፈለጉም? እባካችሁ የሐይማኖት አባቶች በፀሎት ባለሙያ የሆናችሁ ደግሞ ለነፍስ ይሆኗችኋል የእነዚህን አሳዛኝ ልጆች ትውስታ እንዲመለስ በሙያችሁ ደግፏቸው፡፡ ጋዜኛውም የልጆቹን ሕይወት እስከ መጨረሻ ገፍተህበት ሂድበት፡፡ እመብርሃን ከነልጇ ትድረስላችሁ፡፡
እግዚአብሔር ሆይ የነዚህን ልቦና ከፍተህ የልጆችሁንም ልፋታቸውን አሳያቸው 😢😢😢😢ሲያሳዝኑ አደንዝዟቸዋል
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
እኔ ተጨነኩ ምን ልሁን እኔ የነዚህ ልጆች መጨረሻቸውን ማየት ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
ወንድማችን ጎበዝ ጋዜጤኛው ተባረክ ብድር ከፋይ እግዚአብሔር ስለሆነ ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
የእናታቸዉ እና የአባታቸውን ቤተሰብ በማገናኘት ብቸኝነትነትን ቅረፍላቸው ።
ልጆቹን የህግ ከለላ ይደረግላቸው ፀበልም ይጠመቁ ከክፍለ ሃገር ቤተሰብ ይጠራላቸው።
ልጆቹ ፀበል የሚያስፈልጋቸው
አክባረህ ነኝ ጋዜጠኛው ግን ፀበል ውስዷቸው
Yetgnawu hig??agerachin hig alba kehonech koyechko.
በእግዚአብሄር ታገኘዋለህ😢 ፀበል እደሆነ ሣትነግራቸው ወሰዳቸው እዛው የሚያግዝህ ሠው አይጠፋም ዘርህ ይባረክ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
ፀበል ብለህ አትገረው ከቻልክ መኪና አቅርባችሁ ሳያስበው ውሰዱት 😢ሰይጣኑ ነውኮ እዲህ የሚያደርገው😢
ትክክል ልጅች ትልቅ ችግር ውስጥ ነው ያሉት😢😢😢😢😢
ወድሜ አትከራከረዉ ዝምብለህ ጸበል ዉሰደዉ ወይም የናታቸዉ ዘመድ ወይም የአባታቸዉ ዘመድ ፈልግላቸዉ በናትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
እባክክ ወንድሜ ለነዚህ ልጆች ፀበለ ያስፈልጋል ልጆቹ በመተት ታስረዋል እግዚአብሔር ታሪክን ይቀየራል እባክክ ከነዚህ ልጆች አትለያቸው ታሪካቸው ተቀይሮ ማየት ነው የናፈቀኝ እግዚአብሔር ሆይ የነዚህ ልጆች ሰላምን መለሰላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏
እባክህ ወድሜ ፀበል ወሰደዉ እጅንም እግሩንም አስራችሁ ፀበል ዉሰዱት
የዘመኑ መልካም ወጣት በያለሁ ኑርልን የደህ አባት❤❤❤❤
ላይክ like ለዚህ ጀግና ጋዜጠኝ የሰው ህይወት ለመቀየር ላይ ታች የሚለውን
ጌታ ይረዳህ ወደ ቸርች ውሰዳቸው የህግ ከለላ ያስፈልጋቸዋል
ምን ሁናችሁ ነው ልጆቹ ከእራሳቸው ጋ አይዴሉም እኮ ተይዘዋል የመጀመሪያ ሥራችሁ መሆን ያለበት የልጆቹን ጤንነት መመለስ ነው። ካልሆነ ልፋታችሁ ምንም ትርጉም የለውም ።
አላህ ከጥመት ከሰው ሠይጣን ጠብቀን
ሳህ
❤
ወይኔ ልጅቱ ስታምር የኔ እናት 😢😢😢😢 እመብርሀን ትፈወሳቹሁ ❤❤ ፀበል ዉስዶቸው እባካቹሁ 😢😢
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ የመጀመሪያ ኮመች ነኝ በጉጉት ይጠበኩ ነው ጋዜጠኛ እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤በጌታ ስም አይምሮዋችን በምን እንዴያዘያ መን ይወቅ ጌታ ይፈወሳችሁ😢😢😢😢
በጣም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው አፍዝዝ አደንዝዝ አድርጎባቸው ነው እንጂ ሰዉዬ.7ዓመት በጣም ትንሽ ጊዜ ነው. እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀድሞ ልቦናቸው ይመልሳቸው. ወድማችን ወደ ገዳም ፀበል ዉሰዳቸው place. ያንተንም ድካም አይቶ ፍጣሪ ይባርክ. በርታ ወድማችን. 🙏🥰
በእድግል ማርያም ይሁንብህ ፀበል ኣሰራቹም ብሆን ውሰዳቸው ቁድስ ምካኤል ይድረስላቹ ድግል ማርያም ልቦናቹ ትመልሰው ❤❤❤ ኣታሳፍረኝም ኣምናለሁ
አስረህ ወሰዳቸው ፀበል
አሜንንንንንን
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
እባክኽአንተ ጋዘጠኛእንደምንም ብለህፀበልውሰዳቸው አደሪአድራ ልጄድረስላቸው በፈጣሪይሁንብህ ፈጣሪዋጋህን ይከፍልሃል
ሱብሀን አላህ ላኢላሀ ኢለላህ
የዚህ ውሸታም አባት ሚስትና ልጆች ካሉት ወስዳቹህ አሳይዋቸው ሙሉ በሙሉ እንዲያምኑ አላህ ያግዛቸው ያሳዝናሉ
የነዚህን ልጆች መጨረሻ እንጠብቃለን እባክህ አሣክማቸው
ጋዜጠኛው ጀግና ጀግናም ብቻ ሰይሆን የጀግና ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለልጆቹ የሆነ ነገር ተደርጎበት ነው ወደፀባል ውሰዱ በጠም ነው ሚሰዝኑ
ሁላችሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁ
ፍጻሜውን ለማየት ያብቃን
በጣም ያሳዝናሉ ልጆቹኮ የሉም በመተተ ተይዘዋል ብትጠይቃቸው ዋጋ የለውም መጀመሪያ ፀበል ይሁዱ ቀልባቸው ይመለሰ😢 ወንድማችን እግዚኣብሔር ይጠብቅህ❤❤
እኔ ፈርቻለው እራሳቸውን እንዳያጠፉ ጤነኛኮ አይደሉም እባካቹ አግታችሁም ቢሆን ፀበል ውሰዷቸው ሌላው ይደርሳል በማርያም 😢😢😢😢😢
አክስቲቱ መመርመር አላባት ልጆጁን ፀበል ዉሰዳቸዉ ዘ
ወዲሜ አንተንም እግዛቤር ይጠብቅህ
አደዉ የናዛ ልጆች ጤና ተመልሶ መልካም ዜና የምሠመባት ቪደወ እዴሆን ሞኞቴም ዶአየም ነዉ
መጀመሪያ ልጆቹ ጤነኛ አይደሉም ጤናቸዉ ይመለስ ትክክል አይደሉም😢
💔💔በጣም😢😢😢
ልጆች ጭንላታቸውን ማስመርመር በአስቸኳይ ወደ ፀበል :ያስፈለጋቸዋል።
ወንድማችን ከጓደኞችህ ጋር በጣም እናመሰግናችዋለን የእቻቹ አተጡም በሰራቹት ስራ ቅኑ ስራ ነው ፈጣሪ የእጃቹ ይስጣቹ የምትወልዳቸዎ ልጆች አምላክ ይባርካቸው በርቱ እግዚአብሄሮ ይርዳቹ ዋጋቹ ከፈጣሪ ታገኛላቹ ።
እኔምለው ልጆቹ በናትም ሆነ በአባት ወገን ቤተሰብ የላቸውምደ ልጆቹ የት ገቡ ብሎ የሚጠይቅ እደት ይጠፋል
የኔም የገረመኝ ሱበሀን አላህ ከጥመት ከሰው ሠይጣን አላህ ይጠብቀን አሚን አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
በዘመድ አዝማዳቸው ሁላ ነው ያሠራባቸው ሠው እንዳይጠይቃቸው እሚገርም ነው😢😢😢😢@@ttww9470
ሀብታም እኮ ዘመድ አይወድም. ምናልባት ዘመዶቻቸውን አያቀቡ ይሆናል
እኔም እኮ የሚገርመኝ እሱ ነው አድላይ ነው ያሰራቸዉ ሰዉየው
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እንኳን አደረሰህ እንድሁም የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባአል አደረሳችሁ❤
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
መምህር ተስፋዬ አበራ ጋ ውሰዷቸው ከእግዚአብሔር ጋር ወደ እራሳቸው የመለሳሉ። አግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው የማያልፍ ቀን የለም። የእኔ ቆንጆ ስታምር አይይይይይይይ መያዝ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው😭😭😭😭😭💚💛❤
መምህር ተስፋዬ የት ናቸው። እባክህ ንገረኝ።
እኔ ቃል አጣሁልክ ብቻ እመብርሃን የወጣትነት ዘመንህን ትባርክልህ ወንድሜ ታዲያ እራስህን ጠብቅ እግዚያብሄር በደሙ ይሸፍንህ፡፡ እረሳሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰህ ከነ ባደረቦችህ
ባስቸኳይ ወደ ፀበል መወሰድ አለባቸው በካህን ወንድሜ❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ስራ አይገባቸውም ግን ልጆች ውስጣቸው ተጎድቶአል ባለሙያ ውሰድ እና ይርዱህ ስለምታረገው አምላክ ይርዳህ ውድ ወንድሜ የእኔ ታላቅ ሰው ነህ በዚህ ጊዜ የተገኜህ ውድ ጀግናውን ነህ ተባረክ .
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
ጀግናው ሀቀኛ ው ❤❤❤ የእውነት ሰው እራስህን ጠብቅ አደራህን እኛ አገር የሰው ነፍስ እንደ ዶሮ የረከሰበት አገር ሆናለች እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
ልጆቹ በድግምት ደዝዘዋል ሰለዚህ የሆነ ህክምና ይደረግላቸው የሀግ ከለላም የደረግላቸው😢
ዉድ ወድማችን ዕድሜሕን ያርዝመዉአሜን አሜን አሜን
ልጆቹ በጣም ፀበል ያስፈልጋቸዋል ልጆቹ በጤና አይደለም በመተት ተቆጣጥጥሯቸዋል
ልጆቹ ደንዝዘዋል እሚድኑበትን ፈልጉ አለዛ ልፋታችሁ ከንቱ እንዳይሆን❤❤❤❤❤❤ፀበል አትበላቸው ደብቀህ ውሰዳቸው ተነገርካቸው እሽ አይሉም😢😢😢😢
ትክክል😭😭😭😭😭😭
አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጅ❤️🙏🏾
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በናትህ
ፀበል
መሄድ
አለባቸዉ
እባካቹ
የኢትዮጵያ
ህዝብ😢😢😢