7 አመት በዘበኛ የታገቱት የባለሀብቱ ልጆች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch  10 месяцев назад +123

    ruclips.net/video/ScBvjXmMSbM/видео.html subscribe adrgwat

    • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
      @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 10 месяцев назад

      እረ በወላዲቷ ወዲሜ ቁጥርህን😢

    • @xboxone8393
      @xboxone8393 10 месяцев назад +2

      በእግዚአብሄር ፀበል ውሰዳቸው መጀመሪያ ደንዝዘዋል ሚስኪኖች😢😢😢

    • @tigistwebeshet2077
      @tigistwebeshet2077 10 месяцев назад

      ruclips.net/video/S-CCzXcJ1SQ/видео.htmlsi=uW1bB_g-SwpaL-aB

    • @konjitfassil5281
      @konjitfassil5281 10 месяцев назад

      Keredahachew steel wesedachew please metet aregobachewal

    • @yonasfeleke5633
      @yonasfeleke5633 10 месяцев назад +1

      ወንድሜ ....ትንሽ ልትረዳቸው ይገባ ነበር በሚያወሩት ነገር እራሱ መረዳት ነበረብህ የመንፈስ ሰራ ነው

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 10 месяцев назад +380

    የነዚህ ልጆች ሀቅ መውጣት አለበት ፕሊስ አተ ጀግና ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥህ

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 10 месяцев назад +1

      ቀጣይ አያሳውቅም

    • @M-xu6ce
      @M-xu6ce 10 месяцев назад +1

      @@zeinabahmed863 መጨረሻውን እማ ማዬት አለብን

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 10 месяцев назад +2

      ትክክል ቀጣይ እንፈል ጋለን

    • @nefisa70
      @nefisa70 10 месяцев назад +1

      ተጨነኩኝ እኔሥ መጨረሻው ሣላይ

    • @M-xu6ce
      @M-xu6ce 10 месяцев назад

      @@nefisa70 እኔም ልቤን ልተፋው ደረሻለሁ ለማንኛውም ሰውዬው ተይዟል በህግ

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch  10 месяцев назад +501

    እንዴት ሰነበታችሁ ተመልካቾቻችን ተመልሰናል ላይክ እና ሼር በማድረግ ተባበሩን ።

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 10 месяцев назад +6

      አኳን ደህንመጣህ ጀገነው አናረገለና አተበረታ አላህ ይጣብቅህ

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu 10 месяцев назад +3

      አብሺር ብርታልን ጀግና አተና መሎችህ የዘመናች ጀግኖች ናቹ❤❤❤❤

    • @ጁማናይቱብ
      @ጁማናይቱብ 10 месяцев назад +6

      በአላህመጨረሻውን አሰውቀን

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 10 месяцев назад +3

      ስጠፋ አስቤ ነበር 😢😢😢 ጋርድ ይኑርህ

    • @Nani2-m1h
      @Nani2-m1h 10 месяцев назад +5

      አባክህን አደራ አገዛቸዉ ስለነሱ እኔ አለቀስኩኝ ሲያሳዝኑ ዉይይይይ ጭካኔ

  • @GashewLast
    @GashewLast 10 месяцев назад +169

    ደስ እሚለው ነገር ይሄ ጉዳይ እዚህ ጀግና ጋዜጠኛ እጅ መድረሱ ደስ ብሎኛል

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 9 месяцев назад

      እኔም.ደሠብሎኛል😢😢😢😢

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 10 месяцев назад +37

    ደስ እሚለው ነገር ይሄ ጉዳይ እዚህ ጀግና ጋዜጠኛ እጅ መድረሱ ደስ ብሎኛል👍👍👍👍

  • @destaeyassu6241
    @destaeyassu6241 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን::ስላንተ ትዕግሥትህን አደንቅሃለሁ: ሁሉንም ፈጣሪ አሟልቶ ሠጥቶሃል:: ብዙ ብዙሥራ ይጠብቅሃል

  • @lemlemtewelde
    @lemlemtewelde 10 месяцев назад +136

    ይሄ ሰዉዬ 100% በድግምት አስሮዋቸዋል ።ሲያሳዝኑ በማርያም ❤❤

    • @nefisa70
      @nefisa70 10 месяцев назад

      100%ነው ያሠራው በመተት

    • @wodeineshjimma6661
      @wodeineshjimma6661 10 месяцев назад

      Exactly

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 9 месяцев назад

      የቅርብ ዘመድ የላቸዉም ወይ?ሲያሳዝኑ ።❤

  • @FggGhhh-m8c
    @FggGhhh-m8c 10 месяцев назад +345

    መተት የማይሰራው ነገር የለም በመተት ነው ያፈዘዛቸው ጌታ ሆይ😢😢😢😢

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th 10 месяцев назад +6

      አወበመተት ነው ምንም እንዳያስታውሱ አድርጔቸዋል

    • @lalioro9567
      @lalioro9567 10 месяцев назад +5

      Yebetesab mot rasu isu liyohon yichilal😭😭😭😭😭😭

    • @hanaworku1181
      @hanaworku1181 10 месяцев назад +3

      ትክክል።

    • @HAl-habshya
      @HAl-habshya 10 месяцев назад +2

      ሳህ መተቱን በስፈታላቸው ሁለቱም ትክክል አይደሉም😢መገን ዱንያ

    • @messiይቱብ
      @messiይቱብ 10 месяцев назад +1

      እዉነት ነዉ😢😢

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 10 месяцев назад +102

    የነዚህ ልጆችን መጨረሻ ማያት እፈልጋልሁ 😢ኧራ ቀጣይ ፖሊስ

  • @ColonelShemsedinHussien-vk7iv
    @ColonelShemsedinHussien-vk7iv 8 месяцев назад +2

    Thank you very much, አንተ በሚትሰራው መልካም ስራ ከጎንህ ነን ። በርታ

  • @bachatufaabebech6704
    @bachatufaabebech6704 10 месяцев назад +28

    ግለሰብ ብቻ አይደለም ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው በመተት የደነዘዘው ጌታ ሆይ ፍታን

    • @tsionmengistu1389
      @tsionmengistu1389 9 месяцев назад

      አሜን

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 9 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 😭እግዚአብሔር ከታሰርን ይፍታን ስንት አለ በየቤቱ 😔

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 10 месяцев назад +89

    አተ ጀግና ነክ እስከ መጨረሻው ትሂድበት አለህ ብየ ትስፋ አለኝ ወንድሜ በርቱ

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 10 месяцев назад +54

    ወድሜ በአላህ ይሁንብህ የነዝህን ልጆቺ ሀቅ ይውጣ አዴራህን👍👍👍 ላይክ አድረጉ

  • @liya7521
    @liya7521 10 месяцев назад +211

    ፀብል ውሰዱዋቸው መንፈሱ ሲያዝ አይምሮአቸውን ይመለሳል

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 10 месяцев назад +1

      ትክክክል ፀበል አእምሮቸ ሊመለስ ያገባልል

    • @alemandhana3924
      @alemandhana3924 10 месяцев назад +1

      አዎ ይመለሳል

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 10 месяцев назад +21

    ኢትዮጵያ በዲያብሎስ መንፈስ ስር ነች። ንስሐ መግባት እና ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት አለብን። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @bettydesaly8409
    @bettydesaly8409 10 месяцев назад +3

    እሄን ጋዜጠኛ በጣም የሚወደው ማነው በላይክ አሳዩን❤😍እንዳንተ ያለውን ጀግና ጀግና ፈጣሪ ያብዛልን ወንድማችን በሄድክበት ፈጣሪ ይከታልክ❤
    ላንተ ቃላት ያጥረኛል ሌላ ምንም አለልህም በርታልን❤ፈጣሪ ሃገራችንን ያስባት💚💛❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 10 месяцев назад +64

    አተን የወለደች እናት ትባረክ ዘርህ ይባረክ ከኒ እድሚ ቀንሶ ይስጥህ ፈጣሪ ትለያለህ

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 10 месяцев назад +87

    አህትህን ተሻላት ወይ ራስህን ጠብቅ ጀግና ነህ የሚለው ቃል ያንስብሀል🎉

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 10 месяцев назад +92

    በመተት አባታቸዉንም ገሎ ልጆቹንም አፍዞ ነዉ ወይኔ እግዚአብሔር ያጋልጠዉ😢😢😢😢

    • @Sabit33
      @Sabit33 10 месяцев назад +3

      እንደዛ ነው የሚሆነው. ልጅቹ ደህና ከሆኑ አባታችን የት ነው ብለው ስለሚጠይቁ ለዛ እናሱ ያለፈ ሂወታቸውን እንድረሱ አስደርጉባቸዋል ሲያሳዝኑ

    • @AmoHanan-w9g
      @AmoHanan-w9g 9 месяцев назад

      አሚን😮😮😮

  • @marebelu
    @marebelu 10 месяцев назад +6

    ጀግናው ጋዜጠኛ እራስህን ጠብቅ እጅግ በጣም ከባድ ነገር እየሰራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏

  • @Yeshembet
    @Yeshembet 10 месяцев назад +9

    እባክህን ወንድማችን የእነዚህን ልጆቸ መጨረሻ አሳውቀን እባክህን ዉድ ወንድማችን 💐👏👏👏

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari 10 месяцев назад +85

    ፀበል ከተጠመቁ በኋላ ራሳቸውን ያውቃሉ እነዚህ ልጆች እውነተኛ ኣባታቸው እና ማንነታቸው እንዲረሱ
    መተት ተውሎባቿል።

    • @fitsumhailemariam277
      @fitsumhailemariam277 10 месяцев назад

      Amara ager tenekola bashe naw yasentun ewat enedabelsheu

    • @bettydesaly8409
      @bettydesaly8409 10 месяцев назад +1

      እውነት ነው ፀበል ቢሄዱ ራሳቸውን ያውቃሉ
      መጨረሻቸውን ቢያሳዩን በጣም ጥሩ ነበር

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 10 месяцев назад +2

      ይህ ሰው ይህንን ለማድረግ የደፈረው በሰውየው ሞትም ተጠያቂ መሆኑን እንወቅ ።

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 10 месяцев назад

      Waqayyo laphee qulquluu siifi yaa kenuu. ​@@fitsumhailemariam277

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 10 месяцев назад +44

    ጀግና ጋዜጤኛ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት 10 месяцев назад +163

    በስመአም ልጆቹን በመደሀኒት እንዳደነዘዛቸው ግልፅነው ፈጣሪ ይድረስላቸው

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 10 месяцев назад +3

      በጣም 😢😢😢😢😢

    • @eyutube1471
      @eyutube1471 10 месяцев назад +1

      ይገርማል

    • @سارهسارة-م1ز
      @سارهسارة-م1ز 10 месяцев назад +1

      እዎ😢💔

    • @sameera151
      @sameera151 10 месяцев назад +1

      አዎ በጣም አደንዝዟቸዋል ንግግራቸው ልክ አይደለም

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 10 месяцев назад +1

      ይህን ሁሉ በደል ጨካኔ ግድያ መተት 😢 ሲፍፀም ለምን እግዚአብሔር ዝም አለ የኔ ጥያቄ ነው ሀይል የእግዚአብሔር ነው ከተባለ 7አመት😢ልጆቹ ለምን ተሰቃዮ እባካቹ መልሱልኝ 😢

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ 10 месяцев назад +12

    በጣም ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ከዚህ ጀግና እጅ መግባቱ ❤❤❤

  • @WoudneshAssamnew
    @WoudneshAssamnew 9 месяцев назад +3

    መጀመሪያ እቤቱ ላይ እግድ ይውጣ ኦ ጌታሆይ ሰውየው ማለትም የዘበኛውን ታሪክ የሚያውቀው ስውየ ራሱን ራሱን ይጠብቅ ጋዜጠኛው በርታ ባክህ ልጆቹም ስከሚጣራ ጥበቃ ይደረግላቸው please😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 10 месяцев назад +57

    ሰውየው ለህግ ይቅረብ።የአባታቸው ንብረት ለልጆቹ ይመለሰላቸው።ወንድሜ ልጆቹ እርዳቸው።

  • @فاطمةاا-ف3ف
    @فاطمةاا-ف3ف 10 месяцев назад +23

    አተ ጀግና የነዝህ ልጆች ሀቅ መውጣት አለበት አላህ ይርዳህ ወድሜ

  • @ela11t
    @ela11t 10 месяцев назад +46

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ በያለህበት ለነዚህ ልጆች ጸልዩ

  • @mery-gd8jy
    @mery-gd8jy 10 месяцев назад +3

    እባክህ መጨረሻቸውን እሳውቀን
    መምህር ተስፍዬ ብታገኝው የልጆቹ ችግር በደንብ ያስረዳሀል
    እባክህ እይምሮእቸውም በመተት ቆልፍታል
    ይድናሉ በጸበል ወደፊትም ችግር እንዳይደርስባቸው መ ምህር ተስፍዬ በጣም ይረዳቸዋል

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 9 месяцев назад +2

    የኔወደም.እባክህ.እራሠህንጠብቅ❤❤❤

  • @fasikabaharu2260
    @fasikabaharu2260 10 месяцев назад +114

    ጀግና ጋዜጤኛ ብርታ

  • @abaslasea
    @abaslasea 10 месяцев назад +13

    ጋዜጠኛው ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሄር ሀይሉን ይስጥህ ለተቸገረ ደራሽ ያድርግህ ልጆቹን ግን በመተት አደንዝዞአቸዋል ። ክፍል 2 ትን በጉጉት እንጠብቃለን። ፀበል ውሰዳቸው።

  • @yimerbikis2020
    @yimerbikis2020 10 месяцев назад +34

    የሰረቃቸው ሰውየ ልጆቹን እንደይገላቸው ፈጥነህ ጨርሰው ይህን ፕሮሰስ😢😢😢

  • @tesfomgebru5093
    @tesfomgebru5093 9 месяцев назад +2

    ወንድም ጋዜጠኛ እነዚህ ልጆች የድሮ ሂወታቸው እንድመለስ ብዙ ጥረት ያፈልጋሃል እና እግዝኣብሄር ይርዳህ

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 9 месяцев назад +1

    በጣም ጠንካራ ለእውነት የየቆምክ ጋዜጠኛ ነህ:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ ::

  • @wasehnetekeui8453
    @wasehnetekeui8453 10 месяцев назад +37

    ልጆቹን በመዳኒት እደዝዙቸዋል እደጀመራችሁ እርዷቸው ፀበል ውሰዷቸው

  • @sae6sar67
    @sae6sar67 10 месяцев назад +40

    ይህ ጀግና ሰቦርት ማድርግ አለብን ሁላችንም ላይክ እናርገው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 10 месяцев назад +65

    እነዚህ ልጆች ሰው ያስፈልጋቸዋል ምንም እኮ አያቁም በቁማቸው ሞተዋል 😢😢😢

  • @zewdeab-9301
    @zewdeab-9301 10 месяцев назад +20

    ለነዚህ ልጆች ሁላችንም በየዕምነታችን እንጠልይላቸው !

  • @JerryTayelign
    @JerryTayelign 10 месяцев назад +4

    እራስህን ጠብቅ ብትችል መምህር ተስፋዬ አበራን ብታማክረው ጥሩ መፍትሄ ታገኛለህ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @Tmesgne
    @Tmesgne 10 месяцев назад +31

    እባክህን ፀበል ውሰዷቸውና ትውስታቸው ይመለስላቸዋል ትውስታየውን አሳጥቷቸዋል😢😢😢 የተረገመ😢😢

  • @susunegn9421
    @susunegn9421 10 месяцев назад +56

    ይሄ ጋዜጠኛ ጀግንነቱ ..ወንዳ ወንድነቱ ሁሉ ነገሩ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቅህ 😊😊 እውነት I Love u ❤❤

  • @EphremkasuAbebe-kg5eu
    @EphremkasuAbebe-kg5eu 10 месяцев назад +103

    ልጆቹ ጭንቅላታቸው የለም እኮ ታስሮዋል በድግምት

    • @KwtKw-v5s
      @KwtKw-v5s 10 месяцев назад +1

      😢😢

    • @FikrtaGirma
      @FikrtaGirma 10 месяцев назад

      abet yswe kefat jagina gaztana goregork tawatalk fatar yrdak😢😢 mamare tasefay sela manafeste asetameronal kateta wade tabal

  • @ColonelShemsedinHussien-vk7iv
    @ColonelShemsedinHussien-vk7iv 8 месяцев назад +1

    ልጆች የጤና ምርመራ ማድረግ ያለባት ሲሆን ሰውዬው አባታቸው እንዳልሆነ እና የወንድም ልጆች እንደሆኑ ራሱ ስናገር ስለነበራ አንዱ መረጃ ነው ፣ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ እና ካርታን ማረጋገጥ ይገባል ፣ የመሬት ማረጋገጫ ላይ ፎቶን እና ሎሎችን ማስተያየት ይገባል

  • @berukdebela9244
    @berukdebela9244 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ በጣም አለቀስኩ እኔም ወልጃለሁ የልጆቹን ሕይወት ተቀምተው በድን ሆነው እንዲኖሩ የተፈረደባቸው ምስኪኖች ስለረዳህ አንተንም ተራዳኢ መልአክ እግዚአብሔር ከሰማይ ይላክልህ ልብ ይሰብራል ወላጆች ከሁለት አንዳቸው ከሌሉ ልጆች ያለ ኃጢአታቸው የሚከፍሉት ዋጋ እእእእህህህህ አመመኝ 😢😊

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 10 месяцев назад +45

    አንተ ጀግና ወንድማችን እንኳን ሠላም መጣክ የዚን ጀግና ወንድማችንን የምታደንቁ ላይክ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 месяцев назад

      ኧረ ምን ማድነቅ ብቻ በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤

    • @KonjitLakew
      @KonjitLakew 10 месяцев назад

      እዳያስተዉሉ አእምሮዋቸዉን አሳወሯቸዉ እ/ር የስራቸዉን ይስጣቸዉ

    • @KonjitLakew
      @KonjitLakew 10 месяцев назад

      ኧረ በናትህ ድግምት ነዉ የሆነ ሴራ ከጃርባዉ አለ.

    • @KonjitLakew
      @KonjitLakew 10 месяцев назад

      ስለ እናታቸው አልተነሳም

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq 10 месяцев назад +12

    የሀይማኖት አባቶችን ጥሩ ፀበል እንድረጩላችሁ እንደዝህ ያሉትን መንፈስ ነው እንድህ የሚያረጋቸው ፀበል ያፈርስዋል እግዚአብሔር ይዳችሁ ወንድማችን በርታልን ❤❤❤

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed 10 месяцев назад +13

    የልጆቹን አባት አና እናታቸዉም እሱ ይሆናል በመተት የገደላቸው
    ልጆቹን እባካችሁ ፀበል ዉሰዳችሁ ኡፍፍፍ😢😢

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 10 месяцев назад +2

    አንተ ግን ምርጥ ሰዉ ነህ ጋዘጠኛ ሁሉም እንዳንተ ብሆን ሀገራችን የት በደረሰ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE 10 месяцев назад +6

    😢😢😢😢ወይኔ ወይኔ😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ ተቃጠልኩ እንዴት ሰው ለሀብት ብሎ የነዚህን ልጆች ህይወት የሚያበላሸው😢😢😢እረ ፈጣሪ ሆይ ወዴት ነህ ፈጥነህ ናልን😢😢😢ለህግ ይቅረብ የሆነ ነገር አሰርቶባቸዋል ያስፈታቸው 😢😢😢ወይኔ😢😢😢

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 10 месяцев назад +24

    ጀግና ነህ ወንድማችን ድካምህን ይቁጠርልህ ቸሩ እግዚአብሔር አደንዝዟቸዋል ተጫወተባቸው ያማል 💔😢😢😢😢😢

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 10 месяцев назад +27

    ወይኔ ጉዴ ልጆቹኮ ከራሣቸው ጋር አይደሉም ደንዝዘዋል 😢😢😢😢😢😔😔😔😔😔

  • @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስአባቴ
    @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስአባቴ 10 месяцев назад +33

    አእምሯቸውን በመተት አደንዝዞቸዋል ልጆቹን ፀበል ውስዱዋቸው ልጂቱ እኮ ከቀልቡዋ አይደለችም ሚስጊን አስሮ አስቀምጡዋቸዋል😢😢የመጨረሻው ዘመን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 10 месяцев назад +1

    ስው ልጆ ላይ ድግም መንፈስ አስደርጎባቸዋ ያስታውቃል ለዛ ልጅ ስትጠየቅ ምትጠየ አታውቅም ስለዚህ ልጆ ያህአባት ነኝ ባዬ ዘበኛ ከታረ ልጆ ፀበል መጠመቅ አለባቸው ከዛ ወደራሳቸው አእምሮቸው ሲመለስ ልጆ የተደረገባቸ መረዳት ይችላሉ

  • @selinahabeshawit429
    @selinahabeshawit429 10 месяцев назад +2

    እንኳንም ከእንተ እጅ ገቡ የምር ጀግና ነህ መጨረሻዉን ማወቅ እንፈልጋለን።

  • @Eyeruse-m1t
    @Eyeruse-m1t 10 месяцев назад +52

    ቀጣይ የምትሉ በላይክ😊😊

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 10 месяцев назад +30

    ፀበል ዉሰዷቸዉ እስኪ😢😢😢❤❤❤❤

  • @tanaso259
    @tanaso259 10 месяцев назад +9

    በጣም ያማል .. ተጠንቀቁ አንድ ነገር ሊያደርግ ይችላል እሰከ መግደል እባክህን ልጆቹን አደራ...

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 9 месяцев назад +2

    እባካቹህ እነዚህ ልጆች የሆነ ነገር አስነክቶዋቸው ነው ለነዚህ ልጆች በቅድሚያ የስነ አእምሮ ሳይኮሎጅት ሕክምና ያስፈልጋቸዋል አላህ ሓቃቸውን ያውጣላቸው❤🎉❤አላሄ ለነዚ አባት እናት ለሌላቸው የቲሞች ድርስላቸው❤🎉❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 месяцев назад +1

    ወንድሜ ተባረክ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ በእውነት በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ የኔ ጀግና ወንድም❤❤❤❤ የአባታቸውም ጓደኛ እግዚአብሔር ይስጥህ ይህንን እውነት በማውጣት
    እውነት ትዘገያለች እንጂ መውጣቷ አይቀርም እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ልጆቹ ግን አይምሮቸው ተመርዟል ወደ ጸበል ይጠመቁ መጀመሪያ በእውነት ሲያሳዝኑ😢😢😢😢😢

  • @የሩፋኤልልጅ
    @የሩፋኤልልጅ 10 месяцев назад +54

    እነዚህ ልጆች በመተት አደንዝዛቸዋል ጸበል ውሰዳቸው ሰየልጆቹ አይምሮ ተሰሰርቃል ምንም ጸበል ብቻ ነው የሚፈታቸው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 10 месяцев назад +39

    ጋዜጠኛዉ ጀግናነህ 💪💪
    ልጆቹግን በጤንነታቸዉ አይመስለኝም 😢😢😢

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 10 месяцев назад

      እያየሻቸው ይመስለኛል ትያለሽ እንዴ?እብድ ነው እኮ ያደረጋቸው።

    • @Mesretnuguse
      @Mesretnuguse 10 месяцев назад

      አራ አይደሉም በፍጹም 😢

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 10 месяцев назад +21

    😔ልጅች ከ ራሳቸው ጋር አደሉም 😭😭😭😭ምን ያናድድካል ልጆችን በ መተት አፍዝዞ ነው 😭

  • @momaumabubekrmom5033
    @momaumabubekrmom5033 9 месяцев назад +3

    የአላህ እነዚህን ሚስኪኖች አንተው እዘንላቸው በመተት ነው እንደዝህ ያደነዘዛቸው እራሴን አመመኝ አለች

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 10 месяцев назад +2

    በጣም ይገርማል። በጣም ጥሩ ሂደት ነዉ። ክፍል 2 እባካችሁ።

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu 10 месяцев назад +24

    ጋዜጠኛው ወንድማችን ጌታ በደሙ ይሸፍንፍ በመንገድህ ሁሉ አይለይህ በርታ የምር ቃል አጣሁልህ የልጆቹ እውነት መውጣት አለበት እራሳቸውን እንዲረሱ አድርጎቸዋል አይ ሀገሬ😢😢😢😢😢😢

    • @AmoHanan-w9g
      @AmoHanan-w9g 9 месяцев назад

      እፉ ከባድ ነው

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 10 месяцев назад +9

    ልጆቹን እንጦጦ ኪዳነምህረት ውሰዷቸው ይጠመቁ በመተት አፍዟቸው ነው ኪዳነምህረት ትድረስላቸው ሲያሳዝኑ 😢 ወንድ እስከመጨረሻው አግዛቸው

  • @NorsanaAbpet
    @NorsanaAbpet 10 месяцев назад +73

    በመተት ዘበኛቸው እንዳያስታውሱ አርጎቸዋል እውነት ብትዘገይም ትወጣለች የተባረከ ጋዝልጠኛ እውነትን ፈልፍሎ ያወጣል

    • @HaKe-k4g
      @HaKe-k4g 10 месяцев назад

      በትክክል እኔም የምለው በመተት አደንዝዧቸው ነው

    • @bilumartube5283
      @bilumartube5283 10 месяцев назад +1

      ይሄ አውሬ ነው ሰው አይደለም

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 7 месяцев назад +1

    መምህር ተስፋዬን የሚያግዝ ሰው ተገኘ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meseretmengistu2182
    @meseretmengistu2182 10 месяцев назад +1

    በውነቴ ቃላት አጠረኝ እያለቀስኩነው ሀቃቸው አውጣላቸው ጀግና ጀግና ጀግና ነህ እግዚያብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ጥበቃውን ያብዛልህ ቀርታ የመጨረሻውን ውጤት አሳየን በርታልን የህጉን ውጤት ም ንገረን በፍጥነት ጸበል ውሰዷቸው ቃጽላማርያም ውሰዷቸው ይፈታሉ እመብርሀን እስከልጇ ምህረትን ታብዛላቸው ወደማንነታቸው ተመልሰው ሰላማችንን እናግኝ ከምር ታመምኩ እርሀባቸው ውይ ውይ ውይ ስቃያቸው በዛ ፊጣሪ ግን አያቸው

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 10 месяцев назад +17

    ፀበል መሄድ አለባቸው ከፈጣሪ ጋር ይድናሉ❤❤❤ አተም በርታ ወድሜ ፍፄሜክ ይመር አምላክ እውነት ያውጣልህ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 месяцев назад +22

    😢😢😢ወንድሜ የት ጠፍተህ ነው ወንድሜ በማሪያም አሳሰብከኝኮ 😢😢እህትህ እንዴት ናት የኛ ጀግና የኛ እንቁ❤❤❤❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 10 месяцев назад +18

    ጉድ ነዉ ጉድ ነዉ ዘንድሮ ልጅቷ ለበሽታ ሰጣት የኛ ጀግና በርታ እዉነቱን ተጋፈጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወይኔ ልጅቱ አይምሮዋ ተነክቷል 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 10 месяцев назад +2

    ወደ ፀበል ብቻ እግዚአብሔር መሃሪ ነውና ምን አይነት ክፉ ሰው ነው በጣም ያሳዝናሉ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ

  • @AbubekerHussien-oq6pe
    @AbubekerHussien-oq6pe 3 месяца назад

    Great work አላህ ፍረዱን ይስጣቸው ሰይጣኖች የራሡን እህት

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 10 месяцев назад +24

    ወይኔ አረ ጎበዝ አፍጥኑት ወደ ፀበል ይረዱ በናታችሁ በገንዘብም ባይሆን ከጎናቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል😢😢😢😢😢😢

  • @jemalnuriye7687
    @jemalnuriye7687 10 месяцев назад +17

    ሁለተኛውን እፈልጋለንየምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone 10 месяцев назад +114

    ይሄን ጀግና ጋዜጠኛ ፊቱን ይሸፈን የምትሉ 👍👈

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 10 месяцев назад +3

    ልጆች መጨረሻቹን ፈጣሪ ያሳምርላቹ አይዞቹ ጊዜዉ የናንተ ይመስላል ይቅናቹ

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 10 месяцев назад +9

    ጋዜጠኛው ጀግና ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @Alemayehu19
    @Alemayehu19 10 месяцев назад +13

    እነዚህን ልጆች 24 ስዓት ጠብቋቸው ይዟቸው ይጠፋል በጣም አሳዘኑኝ መተት አድርጎባቸው ነው

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 10 месяцев назад +22

    ፀበል ውሰዷቸው በማርያም ያማል በጣም 😢😢😢

  • @HiwotGizaw-s5z
    @HiwotGizaw-s5z 10 месяцев назад +24

    የጤና ችግር አለባት እባካችሁ ፀበል ውሰዷቸው መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ጋር ውሰዷቸው

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 10 месяцев назад +5

    ወንዲማችን በርታልን ጀግናችን እንዲህ አለን።👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅ልጆቹ ግን ጤነኛ አይደሉም ምንም ማሥታወሥ አይችሉም የሆነ ነገር አርጓቸዋል አይ እንዴት ሞትን ይርሳል አይ እዱኒያ።⁉⁉⁉⁉⁉

  • @mezgebetibebregassa1438
    @mezgebetibebregassa1438 10 месяцев назад +12

    ኮልፌ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ውሰዷቸውና ድግምቱ በፀሎት ይፈርሳል። ልጆቹም የማስታወስ ችሎታቸው 100%ይመለሳል።

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 9 месяцев назад +2

      እረ ባክሽ ሲጣናም ነገር ነሽ ቀጥታ ፀበል ነው የሚያሥፈልጋቸው የማንም አጋንታም መጨው የለበትም

    • @EyuelMengistu-do8ed
      @EyuelMengistu-do8ed 9 месяцев назад

      Pente (666) degmo kemeche wedih newu seytanin yemiyaswetawu,??andi men gist yerasun mengist aykawemim yilal yewengel kal.

    • @EyuelMengistu-do8ed
      @EyuelMengistu-do8ed 9 месяцев назад

      Wey metet yihenin yakll aemronina maninetn yikemal.endih yesewu awre bebezabet hager Ethiopia keegziabher mihretn metebek fistum mongnet newu.

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 10 месяцев назад +7

    እነሱስ የሆነ ነገር አድርጓቸው ይሁን ቤተሰብ የላቸውም አክስት አጎት በእናት በአባት

  • @jemalnuriye7687
    @jemalnuriye7687 10 месяцев назад +10

    ውይ ሲያሳዝኑ ማርያምን እርዱአቸው ለግዚአብሄር ይሆኖችሗል😢😢😢

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 10 месяцев назад +23

    በጌታ፡በእየሱስ፡ክርስቶስ፡ስም፡አይምሮአቸውን፡በክፉ፡መንፈስ፡ሰልቦአቸው፡አቤት፡የሰማይ፡አምላክ፡አንተ፡ወደተፈጠሩበት፡ማንነት፡አይምሮአቸው፡መልሳቸው፡ጌታ፡ሆይ።

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 10 месяцев назад +2

    የሕዝብ፡ጠበቆች፡ናችሁና፡በርቱ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ።

  • @nuhamintefera4535
    @nuhamintefera4535 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ልጆቹን አፍሱዞቸሆል እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 10 месяцев назад +21

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እስከመጨረሸረዉ ሄደህ እደምታስተካክለዉ ተሰሰፋ አለኝ😢 አይ ሰዉ😭

  • @መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ
    @መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ 10 месяцев назад +7

    እባካችሁ ልጆቹን ፀበል ዉሰዷቸው እራሳቸውን አያውቁምኮ ጭራሽ😢😢😢😢ወይኔ አቤቱ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢

  • @FetumGetay
    @FetumGetay 10 месяцев назад +24

    መተት አሰርቷባቸዉ ነዉ እጅ ትልቅ ናቸዉ ልጆቹ 7 አመት ቅርብ ነዉ አይረሱም ነበር አይምሮቸዉ ልክ አይደለም ተባበራቸዉ እባክህ😢😢😢

    • @higtug6
      @higtug6 10 месяцев назад +1

      በደንብ ነው የተሰራባቸው

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 10 месяцев назад +1

    ወንድሜ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ተዘገተዋል የማስተዋላቸውን የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ማዳመጥ የሚጠቅመው ለዚህ ነው ልጆቹ ወደ ራሳቸው እንዲመለሱ ከተፈለገ ፀበል መሄድ አለባቸው በተከታታይ መጠመቅ አለባቸው ወይኔ ሲያሳዝኑ ወይ የኛ ክፋት ፕሊስ ወንድሜ ፀበል በቃ መጨረሻውን ማየት አለብኝ ጋዜጠኛው ኮሜንት የምታነብ ከሆነ መምህር ተስፋዬን ብታማክረው ጥሩ ነው

  • @HdhHdhrhdh-hj9mu
    @HdhHdhrhdh-hj9mu 10 месяцев назад +1

    ጀግና ነህ ስሜትህን እየተቆጣጠርክ እስከ መጨረሻው ታገልና መጨረሻውን አሳውቀን አንተን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 10 месяцев назад +7

    ኧረ አላህየ እነዚህን ጠቆይ የሚባሉ ሠወች ከምድር አጥፋልን😢😢

  • @abdimamedjama7368
    @abdimamedjama7368 10 месяцев назад +10

    የዐይነ ስውሩ ታሪክ የ 8 ወር ኡርጉዝ ነኝ ያለችው መጨረሻ የታለ

    • @ክርስቲና857
      @ክርስቲና857 10 месяцев назад

      Sah yanem tiyake new inam demo yeguadengawun mist yakobelelewu mecheresha indet hone ?

    • @zenatberihun9324
      @zenatberihun9324 10 месяцев назад

      እርኔም ብፍልግ ብፍልግ አጣሁት መጨርሻዉን አሳየን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 10 месяцев назад +17

    ይሄ እርጉም ዘበኛ ሁሉም እንዲረሱት ነው ያስደገማቸው ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 10 месяцев назад +1

      እፍፍፍፍፍ ከባድ ነው

    • @mery-gd8jy
      @mery-gd8jy 10 месяцев назад

      ትክክል

  • @assaJod-b7y
    @assaJod-b7y 10 месяцев назад +1

    ጀግናዉ ወንድማ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን እሱን ወደ ህግ አደርስልን ምንአልባት መተት አሰርቶባቸዉ ይሁናል አንተ ግን ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቀክ