የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ| የሮሜ መልዕክት| ክፍል 1| አስፋው በቀለ
HTML-код
- Опубликовано: 17 мар 2022
- ጳውሎስ የእግዚአብሔርን ብቸኛ ለሰው ልጆች የድነት (ደኅንነት) መንገድ ምንና እንዴት መሆኑን ጥርት አድርጎ የገለጸው በሮሜ መልእክቱ ነው። በታሪክ ሁሉ እግዚአብሔር በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመለወጥ የሮሜን መልእክት ሲጠቀም ቆይቷል። ሃዋርያው ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ የተናገረውን በዳሰሳና በወፍ በረራ እንመለከታለን። መልካም ቆይታ!
Развлечения
አሜን አሜን ፓስቴር ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው መልካም አባት እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት ፓስተር አስፋው እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት
በአባቴ"ቤት" ብዙመኖሪያ አለ፤ሥፍራንአዘጋጅላችሁ ዘንድ፤ወፎችስንኳ ማደሪያአላቸው/የወፍጎጆ(ቤት)ሃሌሃሌሉያ ለያለየነበረ ለየሚኖርይሁን።
#የእግዚአብሔር #ጽድቅ ማለት #እግዚአብሔር ለስው የሚስራ ስራ እንጂ !
ስው #ለእግዚአብሔር የሚስራው ስራ አይደለም ።
ብጣዕሚ ተረዲኡና ብብዙሕ ተባረኽ @ፓስተርየ💚 በረኸትና ኢኻ😇
ኅፍተይ ተባረኪ
ግሩም ትምህርት ነው የምትሰጠው በእውነት እግዛብሄር ይባርክህ ያብዛልህ የመጨረሻው ዘመን ክርስትያን ጆሮውን በርካታ ነገር ቢወስድበትም መንጋውን ለመመለስ የበኩልህን ጠጠር እየወረወርክ ጌታ እስኪመጣ ወይም ደግሞ እኛ እስክንሄድ በዚሁ ቀጥል የጌታ መንፈስ ይርዳህ ። እናመሰግናለን
አሜን ፖስተር አሰፋው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በበለጠ የቃሉን ደጆች እንዲከፍትልህ ፀሎቴ ነው
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ፓስተር አስፋው ከእርሶዎ ት/ት በጣም ተጠቃምወች ነን።
ጌታ ይባርኮት
አሜንንንንን ዋው ጌታ ይባረክ የቃሉ ባለቤት እዴት እደረሰረስኩ ፓስተርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክልኝ
አሜን
“ቃሉ የታመነ ነው። እግዚአብሔርንም የሚያምኑት በመልካም ሥራ በጥንቃቄ እንዲጸኑ፥ እነዚህን አስረግጠህ እንድትናገር እፈቅዳለሁ። ይህ መልካምና ለሰዎች የሚጠቅም ነው፤”
- ቲቶ 3፥8
አሜን አሜን አሜን!
አሜን አሜን
የተባረክ ፓሥተር አሥፋዉ ብርክ በልልነ።
አንተ ከእግዝአብሔር ዘንድ የተሰጠሄን ስጦታችን ነህ::
ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ በኢየሱስ ስም ተባረክ🙏O:-) 😊❤
ጌታ ብርክ ያርግህ የአባቴ ልጅ እንኳን ሆንክ💖💐💐💕
እውነትን ከዚህ በበለጠ በመግለጥ ዘመንህ ይለቅ።
እግዚአብሔር ይባርክህ wonderful teaching!
ተባረክልኝ
Geta Eyesus yibarek, Yetewededik wendim geta antenina yante yehonewin hulu bedemu yishefin.
በጣም እድለኛ ነኝ ይህንን ትምህርት በመማሬ አንድም ቀን ሳልሰማ መዋል አልችልም፣ እውነተኛ የሆነውን እግዚአብሔር አምላክን እንዲያውቅ ረድቶኛል ከዚህም በላይ ደግሞ አባቴ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ነበረ አንድ ቀን ሼር አድርጌ ሁልጊዜ ቀኑን ሙሉ ያዳምጣል እርሱም እንደ እኔ በዚህ መስመር ገብቶ ይማራል፣ ፓስተር ተባረክ እግዚአብሔር እድሜ ላይ እድሜ ይጨምር ቤተሰቦችህን ሁሉ ጌታ ይጠብቅ❤❤❤❤
Amen Amen Amennn geta yeberekh 🙏🙏❤
Egziabiher yibarikih paster Asfaw.
እግዚአብሔር መልካም ነው።
እየሱስ ጌታ ነው። አሜን።
ጸጋውን እና ምህረቱን ይብዛልህ
Amen Amen
ፓ/ር አስፋው የእውነት ተባረኩልኝ የሚሰተምሩት ሁሉ የሚለውጥ ነው ተባረኩ
ፀጋ ይብዛልህ
የተባረኩ ወንድም የእግዚአብሐር ጸጋ ትጋትን ጨምሮላቸው ይህንን ሁሉ መጽሀፍ አንብበው ለእኛ የጠቀሙን ጸጋው ይብዛልዎት የመጽሀፍ ሽታ ለዚያውም የቆዮትን አስቻላቸው ሳይነስ ሲያፍናቸው ሳይ በትንሿ እውቀቴ ወተት ሁልግዚ ቢጠጡ አላለሁ
❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!
shalom pastrye❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
Edat yemednke temhirt naw begata seme gata abizto yebarkot pastey😮😮❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ ፓ/ር አሰፋው
Yes Amen ke hatyat meleyet new Amen Amen Amen Geta ybarkih tebarek🙌🏼💙 Ishi Drammen Evenezer Chirch ilalehugn xegaw yabzalih 🙏🏽
Geta yebarkeh Pastor
ትባርክ ወንድም የጌታየ ልጅ።
ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
አሜንንንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንንንንንን
ለዚህ ለመልካም ትምህርት የባቃን አምላክ ስም ለዘለዓለም ይባርክ አሜን
May God bless you pastor, I am learning a lot from you. You are such a blessing to us. Thank you❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በብዙ እራጅም እድሜ ይባርክ አባታችን ፓ/ር
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤
Tebarek pastor 🙌
ስላም ፓስተር
ፓስተር ይህን ትምህርቶችን ማየትና ቻናልህን subscribe ካደረኩ ጥቂት ጊዜዬ ነው እጅግ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ብዛልን። ጌታ እንዳንተ አይነት አስተማሪዎችንና ፓስተሮችን ያብዛልን። #KMS_Tube.
ተባርክ በብዙ የገርመኝ ከሁሉም የጣኦታቸው አምልካ ብዛት ነው
ተባረክ ፖስተር ፀጋው ይብዛልህ።
Pastor! God bless you and your lovely great ministry evermore I heard such kind of special preaching clear passes of the Holy Spirit!
Tebarek 🙏
የወንጌል ማዕከል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አሜን፤ አለም ይስማ።
Be blessed!!!
you're the blessed pastor
Tebarek pastor🙏🙏🙌🙌❤️❤️🌿🌿
ይጨመርልህ
AMEN! Great message!
Amennnn
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿 stay blessed!
GBU dear pastor!
Oh !we are in this chapter 4 for our Bible study ...great resource
Thank you pastor.
Please how could I participate this teaching, please tell me.
BE BLESSED.
Geta ykibRkh
I’m jewish and proud
Please could you tell me day and time of teaching, please, I appreciate.
wednesday and friday night at 2:00 local time
1ወንድሞች ሆይ፥ ሕግን ለሚያውቁ እናገራለሁና ሰው ባለበት ዘመን ሁሉ ሕግ እንዲገዛው አታውቁምን?
2 ያገባች ሴት ባልዋ በሕይወት ሲኖር ከእርሱ ጋር በሕግ ታስራለችና፤ ባልዋ ቢሞት ግን ስለ ባል ከሆነው ሕግ ተፈትታለች።
ምዕራፍ 8
እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።
2 በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።
ትንተናዊ ጥናት
ኸረ ሰአቱ ይጠር በጌታ ስም
ወንድሜ እኛ ሰአቱ ይጨመር : አንተ ይጠር ፓስተር ማንን ያስደስት?? እኛ ነንየኛን ፕሮግራም ማስተካከል ያለብን:: ሳከብርህ የህትነቴን ነው::
@@memeaweke5363 እህቴ እኔ ሰራተኛ ነኝ ለመስማት ሳይሆን ልቤ ውስጥ እንደፅላት እንዲፃፍ ነው የምፈልገው እንጂ ተምሬ ለማለፍ አይደለም እውነት ለመናገር አንድ ሰአት በቂ ነው በቂ ከበቂ በላይ ነው🤔
No spiritual SEROOOOOOO......
Amen Amen
Amen Amen
Amen Amen 🙏
Pastor zemenh ybarek kezi belay tegelet♥️🙏