የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የዮሃንስ መልዕክት አንደኛ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • መልእክቱ ለማን እንደ ተጻፈ በግልጽ አይናገርም። ይህ መልእክት በአጠቃላይ ለአማኞች እንደ ተጻፈ ግልጽ ነው። ለዚህም ነው ምሁራን ከአጠቃላይ መልእክት ውስጥ የሚመድቡት። ምናልባትም የ1ኛ ዮሐንስ መልእክት ከቤተ ክርስቲያን ወደ ቤተ ክርስቲያን እየተላለፈ የሚነበብ ተዘዋዋሪ መልእክት ሳይሆን አይቀርም። የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ዮሐንስ በኤፌሶን ከተማ ይኖር እንደነበር ስለሚያመለክት፥ ምናልባትም መልእክቱን የጻፈው ከሥልጣኑ ሥር ለነበሩት የትንሹ እስያ አብያተ ክርስቲያናት ሳይሆን አይቀርም። ከዚያም መልእክቱ እየተገለጠ በሮም ግዛት ውስጥ ላሉት አብያተ ክርስቲያናት በሙሉ ተሰራጨ።

Комментарии • 50

  • @SenaitGashaw-bn8rb
    @SenaitGashaw-bn8rb 2 месяца назад

    አሜን

  • @eltomultimedia1904
    @eltomultimedia1904 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንህ በወንጌል ይልቅ

  • @user-hu2ow8wx7k
    @user-hu2ow8wx7k 2 месяца назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመን ይለምልም

  • @user-ub9gf9ph8o
    @user-ub9gf9ph8o 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ዘመንን ሁሉ ይብርክ pastor በጣም ድሲ ብሎኛል ትምርት ተባረክ

  • @adamababu4129
    @adamababu4129 2 года назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @yosephasfaw1650
    @yosephasfaw1650 Год назад

    GOD BLESS YOU

  • @S_purple_
    @S_purple_ 2 месяца назад

    God bless you 🙏

  • @user-nh5el2ht6t
    @user-nh5el2ht6t Год назад

    ጌታ ይባርክ

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Год назад

    pastor let God Bless you

  • @bezabelay9809
    @bezabelay9809 10 месяцев назад

    🙏🏾😘❤

  • @tamiratbashaa4199
    @tamiratbashaa4199 8 месяцев назад

    stay blessed

  • @tamirudejene3725
    @tamirudejene3725 6 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @fantahuntadesse7644
    @fantahuntadesse7644 Год назад

    According to your prayer amen ! I want to meet you together somewhere .prais God .

  • @user-hu2ow8wx7k
    @user-hu2ow8wx7k 2 месяца назад

    ቀጣዬን ክፍል እባካችሁ ልቀቁልን

  • @teodorjemes
    @teodorjemes 9 месяцев назад

    የትውልድ አባት አምላክ እድሜህን ያብዛው ታስፈልጋለህ ለቤተክርስቲያን።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад

    እግዚአብሔር ብዙ እድሜ ጤና ይሰጦ የማይጠገብ ትምህርት 🙏✝️

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁንንን ፓስቴር አስፋው ጌታ ዘመንህ ሕይወትን ይባርክ እድመክ ላይ እድመ ይጨመርልህ እኔ ባተ ትምህርት በጣም የተባርኩኛ ነው💒💒💒📖📖🤲🤲🤲

  • @rebekaa168
    @rebekaa168 2 года назад +2

    I love the idea that the plan to go to Jerusalem .

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 2 года назад +2

    ሥለቆራጡ የዕምነት ሰው "ዐለም ተሥፋ ቁረጭ አልተገናኘንም" እንዳለውምእብሥ ብሎ ስለቀረው ሥለ ፅኑው ሥለተወዳጁ ሰውሙሉቀን መለሠ መዝሙራት ሥላሠማኸን ተባረክለኝ

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 года назад

    Pastor ብርክ በልልነ።የዛሬዉ ትምሕርት በጠላት ላይ ቦምብ ነዉ የጣከዉ።። በተለየ የሐሠተኛ ነብያቶች ደፍሮ የሚገሥፃቸዉ ሥለለለ ትንሽ በዙ እኔማ አንዳንዴ ዶላር ብር አራባለሑ የሚለዉን በ TV አይቸዉ በቃ ሠዉም ያቺ ጎደለሎዉን እያየ አሜን እያሉ ሣይ በቃ በጣም አዘንኩኝ።በቃ በጣም ክርሥቲያኑ እየተተሸወደ ነዉ ይሕ ትምሕርት እግዚአብሔር እረድቷቸዉ ከሠሙት እግዚአብሔር ለንሥሐ ያብቃቸዉ።በእዉነት የሐሠተኛ ነብያቶች እኮ በቃ ጣኦታቶች ናቸዉ።።። በተለይ ይሕን የሐሠተኛ ነብያቶችን ደጋግመሕ አሥተምረዉ ሠዉ በሐሠተኛ ነብያቶች ባይሸወድ ብየ ነዉ።
    Pastor ዘመንሕ ይባረክልነ።።።(ገነት "ዮሐንስ " ዮሠፊን።ከ Stockholm

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад +1

    አሜንንንንንን ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ

  • @zerihunshewaye3074
    @zerihunshewaye3074 Год назад

    Geta iyesus zemenihin agelgilotihin yibark berta

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 года назад

    Tebarek bebzu pastor 🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🌿🌿🌿💎💎💎

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት ፓስተር

  • @selammoha7515
    @selammoha7515 2 года назад

    Amen

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @destachekol8664
    @destachekol8664 2 года назад

    ይገርማል! ፓስተር ጌታ ይባርክህ፡

  • @alemayehugecho5525
    @alemayehugecho5525 Год назад

    እግዚአብሔር በእውነት ይባርክህ!! በጽድቅ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብትሰጥ

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 2 года назад +1

    ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክህ

  • @ritarita5091
    @ritarita5091 2 года назад +1

    ጌታ ዘመን ይበርከ

  • @bamelakbereket2487
    @bamelakbereket2487 2 года назад

    ጌታ ዘመንህ ይብራክ

  • @abinet9270
    @abinet9270 2 года назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 года назад

    God bless you

  • @emnetberu511
    @emnetberu511 2 года назад

    Tebarek pastor

  • @abinet9270
    @abinet9270 2 года назад

    melkami newu igzabiher indante yalutini bemidire layi silasikemetelini igzabiher.

  • @endashawadisu5874
    @endashawadisu5874 3 месяца назад +1

    p/r እግዝብሔር አንቴን ሰለ ሰጠን እጀገ እናመሰገናል።ጥያቄ አልኝ፣ አሱም።ኢየሱስ ፈጸምሰው ፈጸም አምክቸአምላ።

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 года назад

    Pastor aysmam

  • @tamiratsawo4372
    @tamiratsawo4372 2 года назад

    Pestor geta yibarik

  • @elizabethhaile5051
    @elizabethhaile5051 2 года назад

    It would be nice if he's in a Jerusalem

  • @mercysol5214
    @mercysol5214 Год назад

    Pastor please update me with the trip plan because I really love to see Jerusalem that was my dream I didn't get a chance to do so
    Thanks! Many blessings!

  • @birukbaheru131
    @birukbaheru131 2 года назад

    Please ፓስተር በአንተ tiology መማር እፈልጋለሁ

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 7 месяцев назад

    የኢየሩሳሌም ጉዞ እንዴት ሆነ??

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    🤣😂🥰😍🤩😘🤫🤐😭💕❤‍🔥💯

  • @user-em7sz6xe5f
    @user-em7sz6xe5f 2 года назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @hiruterchafo1769
    @hiruterchafo1769 Год назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን