በተደጋጋሚ ጥቃት ለሚደርስባቸው ባለትዳሮች! የበታችነት ስሜት እና የትዳር ህይወት! Ethiopia | Eyoha Media |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 95

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +50

    የጋዜትዜጠኛ አለመሰገድ አድናቂ እና ትህትና እይታ፣ እርጋታ፣ መልካምነት፣ ማዳመጥ ሃሳብ መቀበል አረዳድ ሁሉ ነገሩ ይመቸኛል ምትሉ እንደኔ 🙌🙌🙌🙌

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 Год назад +1

      😍😍😍😍🙏🙏🙏

    • @itsmydam7046
      @itsmydam7046 Год назад

      ምርጥሰዉ አይገልጸዉም እርቅማድን ከ5 አመት በፊት ነዉ የምከታተለዉ

  • @amarche5385
    @amarche5385 Год назад +15

    በስመአብ ሁለት አንደበተ እሩቱ በስማቸው የማልጠግባቸው❤❤❤❤

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Год назад +8

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። እኔ ቃል የለኝም ሁለታችሁም ተባረኩ ።

  • @rozarose6532
    @rozarose6532 Год назад +6

    ቲጂዬ የምሰሪዉ ስራ ለስጋ ብቻ ሳይሆን ለነብስም ነዉ ጌታ ይባርክሽ አለም ሰገድም

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ Год назад +6

    አንደኛነኝ እስኪ አለም ሰገድን ለማየት እንደኔ የሚጓጋ ❤እንወድሀለን ❤

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Год назад +11

    ሁለታችሁም ሰው ናችሁ❤

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +1

    ስለ እኔ የምታወሪ መሰለኝ የልጅነት አስተዳደግ ተፅእኖው ከባድ ነው ህይወትሽን ወደ አልተፈለገ ቦታ ይወስዳል
    አመሰግንሻለሁ አሏህ ያቆይሽ ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ
    እኔ በአስተዳደጌ ላይ ያለው ተፅእኖ አሁን ባለሁበት ሁኔታ እንኳን እራሴን መሆን አቃተኝ ኑሩልን

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 Год назад +2

    ቲጂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከ2 አመት በፊት ከጦርነቱ ቡሀላ በመስሪያቤታችን አማካኝነት ወደ ክፍለሀገር መጥተሽ የሰጠሽን ቴራፒ እና የምክር አገልግሎት በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን ።

  • @edengurmu
    @edengurmu Год назад +1

    በጣም እሚገርም ነው በጣም አመሰግናለሁ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ❤❤❤❤ እንደው ኮሜቴን ካገኘህው በዚህ ሰአት ትጂ በጣም ታስፈልገኛለች አገናኘኝ ለጊዜህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tigisttg4018
    @tigisttg4018 Год назад +3

    በእውነት እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ ጤና ነውና ዋናው ምን ልበል ሞክሽ መድሐኒያለም ይጨምርልሽ ወንድሜ አለምሰገድ አቤት መሰጠት እግዚአብሔር አይቀርብህ

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 Год назад +1

    ትግስት እና አለም ሰገድ ስውዳቹሁ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣሁ❤❤❤

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Год назад +2

    ቲጂ እና አለምሰገድ ኢትዮጰያ እያለሁ በጉጉት ነበር የምከታተላችሁ አሁን ደግሞ አንድ ላይ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ዋው

  • @messiadwa7656
    @messiadwa7656 Год назад +1

    የእርቅ መዓድ ተከታታይ ነኝ ።ይገርመኛል በዛ ሰዓት ያልተለመደ ኢሹ ይዞ ለረጂም አመት ሰርፓይፖ ማረግ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆናቹ ሚያሳይ ነው። እናመሰግናቹዋለን በተለየ ቲጂየ ጀግናየ ነሽ ሚገርም ስብእና ትህትና ማይብሽ ጀግና ሴት....በርቱልን እንወዳቹዋለን🙏

  • @aynalemabera860
    @aynalemabera860 Год назад +1

    ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ብዙ ትምህርት ያለበት😢😢😢😢😢 ፕሮግራም ነዉ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Год назад

    በጣም ብዙ ጠቃሚ ነጥቦችን ነበር ያሳያችሁን ቲጅ አንችንም በጣም ነው የምወደው ሀሳብሽን ግን በሀሳብሽ ብስማማም እውነተኛ ደስታ እኮ በክርስቶስ እየሱስ በማመን ፍፁም ደስተኛ ያደርጋል

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Год назад +4

    ሁለታችሁም በጣም መልካም ሰወች ናችሁ 😍😍😍

  • @freweynigishenmihretu7422
    @freweynigishenmihretu7422 22 дня назад

    ትጂ የ አለምሰገድየ በጣም ነው የምወዶችሁ ❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +2

    ትጂየ ስስማሽ ብውል አልጠግብሽም ደስ ስትል😍😍አለምስገዲየ😍🙏

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 Год назад +2

    አለሜ ክበርልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +2

    ሁለታችሁም አነጋገራችሁ ፈገግታችሁ 👍👍👍

  • @hareggebre
    @hareggebre Год назад

    ዋው ቲጂዬ እንዴት ንግግሮችሽ እንደሚያረኩ በእውነት እኔም በልጅነቴ ብቻዬን ሰፈር መውጣት ያስፈራኝ ነበር እግሬ ሁሉ ይተሳሰራል ስለዚ ስላክ ሁሌም የተከራይ ልጆችን ካልያዝኩ አልንቀሳቀስም ወደሃላ መለሽኝ አትጠጉቢም ኑሪልኝ🙏

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Год назад +2

    በጣም ከምወዳቸዉ ሰዉች ሁለት ሰዎች ናችሁ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ ፍገግታ በእምነት መፅናት የመንፍሰ ደሳታ አለው በርችልኝ የኔ ዉድ ይህ ጋዜጠኛ ትህትናው ሥራቶቱ የሕዝብ ልጅ በርታልኝ አበሳይ ❤️🙏

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 Год назад +1

    የኔ ልዩወች። በድምጥ ነበር ስላየሆችህ ደስ ብሎኛል እኔ ከናተ ብዙ ተምራለሁኝ እድሜና ጤና ይስጥልችህ❤❤❤

  • @HaykelMohammad
    @HaykelMohammad 4 месяца назад

    ስታወራ እደሰማሁት😂😂ከሱ እሶ ትበልጠዎለች ግን ታነሹ ነው እምትመስለው ሆ አአ ያሉ ሴቶች እዳርብ አገር ሴቶች ቶሎ አያርጅም ❤

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ Год назад +2

    ቲጂየ የኔ እቁወች❤❤❤❤ የኔን ታሪክ ነው የመሰለኝ ነው ያዳመጥሁት❤❤❤❤❤❤

  • @JhdhHhdjfni
    @JhdhHhdjfni Год назад +1

    ሳላም እእርቅመድ አሬ የሶሪያዋ ልጅ ታገኞቾ?

  • @እድልሚድያ
    @እድልሚድያ Год назад +1

    ሰላም ቲጂ አለምዬ እውነት በጣም ድንቅ ናቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ያድላችሁ እኔ ግን ቲጂን ማግኘት እፈልጋለሁ ።🙏🙏🙏

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ብሩክ ሁኑ

  • @Gigi-vd9gl
    @Gigi-vd9gl Год назад +1

    በተባረከ አዕምሮ የባረካቹህ እግር/ር ይመስገን በጣም እንወዳቹሃለን ።

  • @gafat
    @gafat Год назад

    ቲጂየ ዩጋ ከእምነት ጋር በጣም ነው የሚገናኘው አመጣጡ ከህንድ ጣኦት ጋር ይያያዛል በደንብ ማወቅ የሚፈልግ ገጠመኝ ፕሮግራም ያዳምጥ 😊

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад +1

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል የኛ ተወዳጆች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад +1

    ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ተባረኩ👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘❤

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Год назад +1

    በጣም ነው የምትጣፍጡት😘😘😘❤

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Год назад +1

    ደስ የሚል ምክር አገላለፆ ዋውው❤❤❤❤

  • @GirmayGebre-u5t
    @GirmayGebre-u5t Месяц назад

    በሰውችግር መከራየን እየበላው ነው ብቻየን ቀረው ብዙነገሬን አጣው ወዴት እንደምሄድ ጨንቆኛል

  • @mariyammariyam6752
    @mariyammariyam6752 Год назад

    ቲጂዬ አለምዬ የኔ ምርጦች ውድድ❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለት ዕንቁዎች

  • @yanaedsanaat282
    @yanaedsanaat282 Год назад +1

    በጉጉት ነበር የጠበኳቹ ተወዳጆች

  • @elenifrew5157
    @elenifrew5157 6 месяцев назад

    tigiye endalik endet endemiwedachihu tebarekuligne emebete kene lijiwa titebikachihu

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Год назад +1

    ይህ ሁሉ እምትሉት አዲስ አበ ባ ውስጥ ነው ጥሩ ስራ ነው ነገር ግን በየ ክፍለ ሀገሩ ስንት ጉድ አለ መሰላችሁ ስንት ሰሚ ያጡ እናቶች ህፃናት ወንዶችና ሴቶች ጠባሳ በጠባሳ ሆነው ይኖራሉ እናንተን በጣም እወዳችኃለሁ እየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ አሜን

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +4

    በሳምንት አንዴ ትቅረብልን😢😢😢

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 Год назад +1

    Both of you are my favourite ❤ God bless you and your family

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Год назад

    ማነው እንደ እኔ እየደጋገመ ያዬው ይሄን ብው የሆነ ውይይት ❤❤

  • @selinahabtamu3106
    @selinahabtamu3106 Год назад +1

    Best show ever👏👏👏👏👏🖐🖐🖐🖐🖐

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Год назад

    እኔም እናዳንቺ ነኝ ቲጂ በጣም እፈራለሁ ይጨንቀኛል

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Год назад

    ቲጂ በጣም በጣም በጣም እወድሻለሁ
    ግን ተይ ዮጋ ማለት መንፈሳዊ ክስረት ነው እርኩስ መንፈስን በፈቃደኝነት ወደ ህይወታችን ማስገባት ማለት ነው ይልቅ አባቶች እግር ስር በርከክ ብዬ ከእግዚአብሔር እገናኛለሁ ያልሽውን በጣም እደግፍሻለሁ

  • @EtageneSahlea
    @EtageneSahlea Год назад

    አለም ሰገድ በጣም ደስብሎኛል የትነዉ የማገኘት መታከም እፈልጋለው

  • @GirmayGebre-u5t
    @GirmayGebre-u5t Месяц назад

    የኔን ታሪክነው የምታወሪው አይደል

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Год назад

    ስጠብቅ ነበር ❤❤❤

  • @Eurael
    @Eurael Год назад +4

    My two favorite psychologists. As psychology is my passion and major, I listen to your radio, watch your RUclips video, and watch Tj on ebs a lot. Two mirt psychologists ❤

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ Год назад

    Alexo እስኪ የትጂን አድራሻ ጠቁመኝ እባክህ

  • @edenkebede2335
    @edenkebede2335 Год назад

    I wish አንቺን የማገኝበት መንገድ ባገኘሁ....

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Год назад

    Thank you guys 🙏 i enjoy listening to you 💞

  • @eliliawol7808
    @eliliawol7808 Год назад

    She is smart ❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад

    I'm same like you I'm dad's best friend too but he left me in this fake 🌍 he went to his father 💠😭😭😭💐🕯️ I really like you my humble sister kidanemhret Adey msaki tkun💕💕💠⛪🌺🌺🥰🇪🇷
    You are amazing seriously well educated person it's not about education it's about 🫀🧠🤍☝🏾💠🙏🏾🕊️🤍🎁🎁🎁Gift of God

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +1

    ቲጂየ የልቤ ምት ይሄ ነው አነቃቂ ማለት ድምፅሽ በጣም ናፍቆኝ ነበረ ክፍል 1ተከታትየአለሁ ዛሬም አየሁ አሁን ላይ ታስፈሊጊያለሽ ብዙ ትዳር እየፈረሰ ነው 😢

  • @jyrfjdhjjkahlducgkj8213
    @jyrfjdhjjkahlducgkj8213 Год назад

    የምክር አገልግሎት የሚያስፈልገውሰው አል በጣም መጥፎሁኔታላይነው እንደትነው እነዚህን ማግኘት የሚቻለው

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Год назад +1

    በጣም አጠረ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 Год назад

    ኣለምስገድ በጣም ነው ማደንቀው

  • @wondietirusew2556
    @wondietirusew2556 Год назад

    Betam dess yalale gn tg endat magnet echelalehu kechaleh agenagnegn

  • @TsegaTK
    @TsegaTK Год назад

    ስሰማሽ ውየ ባድር የማትሰለች። እኔም በትዳሬ ትንሽየ ምክር እፈልጋለው እና ቢሮዋ የት ነው?

  • @sisaysasa3204
    @sisaysasa3204 Год назад +2

    ልብ አንጠልትላቹ አትሂዱ

  • @ሰሙቲ_የ_ናዝሬትዋ
    @ሰሙቲ_የ_ናዝሬትዋ Год назад

    ቴራፒውን እንዴት ማግኘት እንችላለን ከአገር ውጪ ላለነው ቲጂዬ

  • @tigstbist7607
    @tigstbist7607 Год назад

    ቲጅ እንዴነው የማገኝሽ ለህቴ ታስፈልጊያታለሽ

  • @bikilazewdu1711
    @bikilazewdu1711 Год назад

    Your discussion is good but yoga connect to the evil sprit

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 Год назад

    የት ኢንትርቪ እንዳደረጋችሁ አልነገራችሁንም

  • @tabormartha5788
    @tabormartha5788 Год назад

    አድራሻዋን ስልኮን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 Год назад

    ❤❤❤❤❤ዋው

  • @SenaitKedir-j4p
    @SenaitKedir-j4p Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ትግስትን በግል ለማማከር ፈልጌ ነበር እንደው በናትህ ተቸግሬ ነው በናትህ

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Год назад

    ባገኛችሁ ደስይለኝ ነበር በምድነው የማገኛችሁ??

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 Год назад

    መጣችሁልን ❤❤❤❤

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 Год назад

    Tigst akbarsh adnakshnge btam aywesh zaragna

  • @ማኅተበአበራ
    @ማኅተበአበራ Год назад +1

    እኔ የናንተ እርዳታ ያስፈልገኛል መንገድን ግን አውቀውም

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 Год назад

    Weyyy ye meskaye temari like me 😊

  • @asterasmarisdasi5419
    @asterasmarisdasi5419 Год назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @tigistmammo604
    @tigistmammo604 Год назад

    Ebakeh Alemseged ye TG contact information askemtelen.

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Год назад

    ❤❤❤

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 Год назад

    ማስታወቂያ በአማሪኛ አየው ልበል?ማለት አለሜ ከሚያስተዋወቀው ውጪ

  • @Messi-lu4xp
    @Messi-lu4xp Год назад +1

    በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር አደበተ እርቱ

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 Год назад

    ታዳላላችሁ ሌላውን በደርቅ ወንበር ላይ እሷን በተንፈላሰሰ ሶፋ ላይ እ

  • @Zawuya
    @Zawuya Год назад

    ከልቤ ከልቤ adamexkachu

  • @almasswiby1138
    @almasswiby1138 Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 Год назад +1

    አልሰማሽም ዯጋ የስይጣንነው አልሰማሽም

  • @genzebseifu7631
    @genzebseifu7631 Год назад

    Er therapy efeligalew

  • @kidussisay7877
    @kidussisay7877 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤....

  • @Messi-lu4xp
    @Messi-lu4xp Год назад

    በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር አደበተ እርቱዎች

  • @abealemu4065
    @abealemu4065 Год назад

    Ya sew werk melat enanta nachu ya sintun sew hiwot yatdegchu Enku nachu mechem yanante wulata fetar bicha nw makfel michlew

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    አንዱን ሀሳብ ሳጨርሱ ወዴሌላው ትሄዳላቹሁ የትናቱ እራሱ የሙሽራይቱ ምን ላይ ተቋጨ ..?! የርቅን ማዓድ ገና እዴጄመራቹሁ እከታተላቹ ነበር አንድ ሀሳብ ስትነሱ እሱን ቋጭታቹሁ ወዴሌላው ሂዱ!!

  • @Messi-lu4xp
    @Messi-lu4xp Год назад +2

    በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር አደበተ እርቱ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Год назад

    ❤❤❤

  • @semabasemah5529
    @semabasemah5529 Год назад

    ❤️❤️❤️