ባለ ትዳር እና የሶስት ልጆች እናት ነኝ! በአንድ ጠረጴዛ የተጀመረው የስራ ጉዞ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 июн 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 101

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Год назад +49

    ትእግስት ዋልተ ንጉስ ስወድሽ❤❤❤❤❤ ትግስትን እደኔ ሚወዳት ላይክ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Год назад +34

    ቲጂ ለመጀመሪያ የተከራያችሁት ቢሮ ልደትሽን ሰርፕራይዝ ለማድረግ እንዳልክና ጓደኞቹ ከኔ ሱቅ ዱቤ ለስላሳ ወስደው ነው ስንት ቀን ሳይከፍሉኝ ምክንያቱም ብር ስሌላቸው ፣ እዚህ ደረጃ ስለደረሳችሁ ፈጣሪ ይመስገን ።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +12

    እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን ትዳር ከባድም ቀላልምነው በፍቅር ታግሎ መኖር😢😢😢❤❤ ትልቅ ቦታ ያደረሳል

  • @gafat
    @gafat Год назад +10

    እንዳልክ እና ቲጂ በእርቅ ማእድ በጣም የምወዳችሁ ናችሁ❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 8 месяцев назад +2

    የኛ እንቁዎች, ቲጂ & አሌክስ በጣም ነው እምወዳችሁ እማከብራችሁ ♥️🙏♥️
    እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ አሜን 3 🙏🙏🙏🙏

  • @aminatahmed
    @aminatahmed Год назад +34

    በጋዜጠኛው ይሁንባችሁ የምትወዱት ፍቅራችሁን ግለፁ ኑ ደምሩኝ እስኪ ልያችሁ አትሰስቱ 😍😘

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Год назад +6

    150አመት በፊት የተደረገ ያልተደረገ ትርክት አሁን ላይ ለወጣቱ ለልጆቹ ተነግሮ አሁን ላይ ቁስሉን አውርሶ በዘር በሀይማኖት በክልል እንባላለን ይህንን ቁስል የጀመረው ወጣቱ ላይ መስራት ያስፈልጋል

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Год назад +1

    You are right, saying well, thanks .

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Год назад +1

    thank you this is really a brilliant interview, can't wait for your podcast and book TG

  • @hareggebre
    @hareggebre Год назад +1

    ዋው ቲጂዬ ንግግሮችሽ አይጠገቡ ኑሪልን አሌክስም ለዚህ ነዋ ምክርህ ታጋሽነትህ ገራሚ የሚሆንብን ነቅተንል

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +6

    እስቲ ሴቶች ተማሩ ወላሒ አለባበስ ቻፕስቲክ የለ ሊፕስቲክ የለ በቃ የሴት ወይዘሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Год назад +3

    Both of you very special people! God bless you!

  • @yw4039
    @yw4039 Год назад

    Well said Tg, thanks!

  • @user-uw2or6ks5o
    @user-uw2or6ks5o Год назад +2

    ስታምሪ ውብ ቆንጆ ነሽ😘😘😘 በዛ ላይ አስተዋይ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤ በርቺ

  • @munagir
    @munagir Год назад +1

    I adore this lady. Keep making lives change

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Год назад +1

    እናመሰግናለን ቲጂና አለምዬ❤❤❤

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Год назад

    የኔ ጀግና የማደጎም ልጅ ታሳድጋለች የምትገርም የተባረከች ሴት ነች ሰው የራሡን ልጅ በጠላበት ጊዜ የምትገርሚ ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @viber907
    @viber907 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜዬ 62 ነው ግን ስነካ ስታከፍ አድይጋለሁ ።

  • @viber907
    @viber907 3 месяца назад

    you are good. Be blessed❤

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m Год назад

    የቲጂ ጉዋደኛና ቤተሰብ ተጠቀሙባት ቲጂን አንድ ቀን ለማግኘት እሞክራለሁ 👍

  • @Cookie-gl3gc
    @Cookie-gl3gc Год назад +1

    OMG, I love this lady!

  • @battykebede5485
    @battykebede5485 Год назад

    Brave woman respect ✊

  • @Ethio2509
    @Ethio2509 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው ምወዳችው ስሰማችው ሰላም ይሰማኛል ❤❤❤❤

  • @hermelagetachew5000
    @hermelagetachew5000 Год назад +1

    ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @jimmijimmi7724
    @jimmijimmi7724 Год назад

    I really appreciates what u doing for our people ❤& ✊👏

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 Год назад

    ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад +2

    ሁለት የምትወደዱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @marymary9539
    @marymary9539 8 месяцев назад

    እውነት ነው

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад

    " Knowledge Is Start From Good Family "

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Год назад

    ቅጥነት ለካ እንዲ ያምራል ስታምሪ😘ሁለታችሁንም ውድድ❤❤❤❤

  • @AD-qy3tm
    @AD-qy3tm Год назад +1

    እውነት ነው መጀመርያ ቁስላችን መዳን አለበት ያኔ ይቅርታውሞ መፍትሄውም ያማረ ይሆናል

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne Год назад

    ልዩነት ምርጥ ፊልም ነው አረ ሌላም ጨምሪልን ቲጂዬ።

  • @mimibekele8329
    @mimibekele8329 Год назад +3

    Thank you so much for doing what you are doing. Keep it up your good work. I wish we have a few more ppl like you.

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Год назад

    Yene konjo adebetesh like ende melkesh konjo betam new yemwedsh Ebs lay felge adamtshalhu betam tetekmebtalhu Enamesgnalen I wish you a long happy life ❤❤

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Год назад

    በርቱ

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 Год назад

    Des setye! ❤❤❤❤❤I love u bothxx

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz Год назад

    ትግስት ዋልተንጉስ ኢትዮጲያን በሞያቸው ከሚያገለግሉት 1ኛ ብዬሻለው ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ 😘😘😘

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 Год назад

    Ewnat new Egzbehare Yemsgne enam anda Lij alengen Lij Ye Egzbehare satota nachew 💯🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 Год назад

    👍👍

  • @hirutalemayehu7850
    @hirutalemayehu7850 Год назад

    Super woman ❤

  • @kedist1978
    @kedist1978 Год назад +1

    ጥሩ ነው የምታቀርቡት። ትእግስት እንግሊዝኛ ባትደባልቂ ጥሩ ነው።

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Год назад +1

      ለምዶባት ነው እኔ እሱዋን ብሆን አማሪኛ አላወራም😂😂😂😂😂😂

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад

    " First Knowlege "

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzeadera1448
    @buzeadera1448 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-vd8xv4iw8b
    @user-vd8xv4iw8b Год назад

    ❤❤❤❤የሴት ተምሣሌት የሴት ወይዘሮ ስወዲሽ

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 Год назад +1

    አንቺን ባውቅ እና ብሰማሺ ኑሮ እኔ አላውቅሺም በደብ ግን ይህንን part 123 ስክታተለው ብዙ ነገር ክኔ እና ክውድ ባለቤቴ ጋርአለያይም ነበር 😂

  • @maqdes6611
    @maqdes6611 Год назад +1

    Tigisti Yeene qonjo❤❤❤❤❤❤

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 Год назад +3

    የኔ ቆንጆ እርቅ ማድ የሬድወ ፕሮግራማችሁን ከእዳልክ ጋር ሰወድላችሁ ነበር ጠንካራ ሴት በርቺልኝ ቲጅየ እወድሻለሁ💐💐💐💞💞💞💞💪💪💪💪

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @viber907
    @viber907 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx 10 месяцев назад

    Ebakeshen ende dawit dreams session yenuresh

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 10 месяцев назад

    አቤት ውበት የአነጋገር ለዛ ቲጂዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 Год назад

    2tachunem betam nawe mewedachu 🥰❤🥰

  • @user-jz2cg6oc4l
    @user-jz2cg6oc4l Год назад

    ትግስትዬ😍😍😍❤❤❤❤

  • @bilkis.z.habesha423
    @bilkis.z.habesha423 Год назад

    Tigey.sewdshe Allah yetabikesh.yan malkime

  • @yoditgezagehagn6247
    @yoditgezagehagn6247 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @simrteandualem4020
    @simrteandualem4020 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Год назад

    Satamero❤❤❤

  • @kifahmed4240
    @kifahmed4240 Год назад

    Tg betam new mewadeshi erka mahda betam nebar mekatatelawu anchem endalkem betam new mewadachew ok

  • @sebleamanuel4269
    @sebleamanuel4269 8 дней назад

    Melkam sew

  • @ayok4563
    @ayok4563 Год назад +1

    እኔ የምክር አገልግሎት እፈልጋለሁ ትእግስት ዋልተ ንጉሥ

  • @Ethioselamy
    @Ethioselamy Год назад

    Tigisty ❤❤❤

  • @fitsumeletta4413
    @fitsumeletta4413 Год назад

    Yene mirt siewdaatt.

  • @hiwi-ts9ch
    @hiwi-ts9ch Год назад

    Tg medeset betam eferalew ena hulem be hazen new emasalfew

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Год назад +8

    🔴 አንቺን የመሰለ ብሩህ አይምሮ ሴት የአዲስ አበባ ከንቲባ መሆን ሲገባሽ ወይኔ ኢትዮጵያ ስንት ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆኑ ምርጥ አይምሮ ያላቸዉ እያሉ የማንም ዘረኛ መሀይም ገተት ኢትዮጵያን እና ከተማዋን ያጨመላልቋታል አይ ወያኔ ኢትዮጵያን አፈራርሷት ለአብይ አህመድ ጥለዋት የ100 አመት የቤት ስራ ሰጥተን እንሄዳለን ብለው ለአማራ ህዝብ እና ለኦሮሞ ፖለቲከኞች አስረክበዉ አሳረዱን የኢትዮጵያ ህዝብ ተሳቆ እንዲኖር መንግሥት ህግ የሌለበት ሀገር 5 አመት ዘለቅን

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Год назад +1

      አዳነት አበቢን ማሳጂ አድራጌዋ ማረግ ነበረ😂😂

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      ​@@sn-jn3egውይይይ 😅😅😅

    • @gizeamenalemu4841
      @gizeamenalemu4841 Год назад

      ቲጂዬ

  • @serkalemassefa8682
    @serkalemassefa8682 Год назад

    አንድ አለችኝ ሁልጊዜ ስንላፋ ስንሳሳም ነዉ የምንዉለዉ እኔ ከልጄ የተሰጠኝ ቦታ አለኝ

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 Год назад

    እዳልክን፣አቅርበው፣እስኪ፣በቀጣይ

  • @user-os6qb4lo2j
    @user-os6qb4lo2j Год назад +1

    አጋረችን በምየዘዝን መገድ ሶስቱ ቤሄር መለቻዉ ምድነዉ ሌላ ቤሄረሰቦች የሌላ እስካ ምመስል የሶስቱ ክልል ስልችት ነዉ የረጉን

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 Год назад

    የመጨረሻ፣ክፍል፣??????ቀጣይ፣ቢኖረዉ።

  • @foziya3337
    @foziya3337 Год назад

    አትጠገብ ነው የምልሽ ትግስትዬ

  • @azizaahmed680
    @azizaahmed680 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍❤️

  • @mimibekele5644
    @mimibekele5644 Год назад

    አለምዬ እኔ ቲጂን ማግኘት እፈልጋለሁ አሁን የምኖረዉ ዱባይ ነኝ አባክሽ ዉሳኔ ያጣሁ ሴት ነኝ አግኚኝ😢😢

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад +1

      ፈልጋሽ ትምጣ ድሥክሪፕሽን ላይ ቁጥር አለልሽ እንዲያገናኙሽ ጠይቂያቸው

    • @mimibekele5644
      @mimibekele5644 Год назад

      @@hshhehsge7113 እሺ አመሰግናለሁ

  • @hiwotabsrazak7328
    @hiwotabsrazak7328 Год назад

    Weshetamoch genzeb wedadoch asmesayoch

  • @user-qh4et3pi1g
    @user-qh4et3pi1g Год назад

    እኔ እንደዜጋ በጡርነቱ የተጉድብንን ህዝባቺንን ሳይ ልቤ በጣም ተጉዲቱል

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Год назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚👍👍👍👍

  • @user-rb7hg8hp1t
    @user-rb7hg8hp1t Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merrymegra
    @merrymegra Год назад

    ቲጂዬ እኔ እርዳታ እፈልጋለው

  • @viber907
    @viber907 3 месяца назад

    ዉሻም መነካትን ይፈልጋል

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Год назад

    ❤❤❤