ለምስጋና የሚያበቃ ስራ አልሰራንም ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ እና ሀናን ታሪቅ | Actress Selam Tesfaye & Hanan Tariq

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • "ኩላሊቶን ለሰጠችኝ እናቴ የተለየ ምስጋና ይገባታል" ሀያት | ለምስጋና የሚያበቃ ስራ አልሰራንም ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ እና ሀናን ታሪቅ | Ethiopian Actress Selam Tesfaye & Hanan Tariq interview on Seifu Show
    ተዋናይት ሀናን ታሪቅ bit.ly/2xJddrr Actress Hanan Tariq
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 1 тыс.

  • @hanabekele270
    @hanabekele270 4 года назад +145

    የዛሬው ኘሮግራም በለቅሶ እንጨርስ ሀያትዬ እንኳን ደስ አለሽ ማነው እንደኔ ኮሜንት እያየ ቪዲዮ ማያት የሚወድ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 года назад +25

    ሀናንዬ &ሰላምዬ እናመሰግናለን በጎነት ለራስ ነዉ ከአላህ በታች የሰዉ ልጆች ሰበብ ነን እረጂም እድሜ ይሰጥልን ሀዩ አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል

    እናት እኮ ህይወት አለም ንግስት መተኪያ የሌላት ለልጆቿ ህይወቷን አሳልፋ የምትሰጥ ድንቅ ፍጡር ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን

    • @ruhamagebremedhin4233
      @ruhamagebremedhin4233 4 года назад

      አሜን

    • @amkytube5242
      @amkytube5242 4 года назад

      ruclips.net/video/ek_ARpWERbA/видео.html

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 3 года назад

      እናት እኮ ብዙ ነገር ናት ምነው እንደ ዘመድ ሶስት አራት በሆነች

    • @butebute9939
      @butebute9939 3 года назад

      አሜንንን አሜንንን ♥️

    • @alhamdulilaa
      @alhamdulilaa 3 года назад

      amiin amiin ya raabii

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 4 года назад +373

    እናቴ ናት ኩላሊቴን የሰጠችኝ ስትል አስለቀሰችኝ 😭😭እናት እኮ ለልጆቿ እማትሆነው የለም ያቆይልሽ😭😍🙏

  • @ferefere1654
    @ferefere1654 4 года назад +166

    ስላምዬ የኔ ቁምነገረኛ እርጋታሽ ጥንካሬሽ አስተዋይነትሽ ለሴቶች ትምህርት ነው ሀናንዬ የኔ ቁም ነገረኛ ሩህሩህ ስወዳቹ ሁለታቹምም

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 4 года назад +261

    ሐያት እንወድሻለን። ቀሪ ዘመንሽ የተድላና የደስታ ይሁንልሽ እህታችን።

  • @nejatabdu8454
    @nejatabdu8454 4 года назад +147

    እናት እኮ ህይወት ናት አላህ እረጅም እድሜ ያኑርልን እናቶቻችንን

    • @kad6telecom995
      @kad6telecom995 4 года назад

      አምንንን የረቢ

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 4 года назад

      Enatochachen yenorolen zellaleme syateta ekon tesehalesehe sellameya hanaya enamesegenalen

    • @hamlawitgetu253
      @hamlawitgetu253 2 года назад

      Amen

    • @MesertWorknhe
      @MesertWorknhe 26 дней назад

      amen 👏👏

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 года назад +92

    ሃያትዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ በቃሽ ፈጣሪ ይመስገን

    • @hadiyatube2471
      @hadiyatube2471 4 года назад

      adis ሰብስክራይፕ አድርጌሽ አለሁ.አንችም አድርጊኝ

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 4 года назад

      @@hadiyatube2471 eshi

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 4 года назад

      @TikTok Ethiopia ameen eshibsub adrgalew

  • @አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ
    @አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ 4 года назад +317

    እስላም ክርስትያን እያላችሁ የምትከፋፍሉን ወገባችሁ ይከፈልና ከዚቺ ልጅ ተማሩ ሁሉም አንድ ሆኖ ነዉ ያዳናት

    • @hghjhfhh6620
      @hghjhfhh6620 4 года назад +9

      የአስፋዉ ልጅ ነኝ ጥሩ ለመስራት ሀይማኖት አይለየንም እኛኢቶዮያዊያን

    • @abdeabd3066
      @abdeabd3066 4 года назад +6

      እውነትህን ነው ወገባቸው ቁርጥ ይበል

    • @Madina-ky4le
      @Madina-ky4le 4 года назад +4

      ትክክል
      በጣም እህቴየ

    • @ሲጳራ-ጐ3በ
      @ሲጳራ-ጐ3በ 4 года назад +3

      አሜን ወገጋባቸዉን ሀሀሀሀሀሀሠሀ

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 4 года назад +3

      Ewnte nw Wellhi

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud 4 года назад +52

    እናት እኳን ኩላሊት ህይወት ትሰጣለች እናቶቻችንን ጤና እድሜ ይስጥልን
    ኮሮና በሽታንም አላህ ያጥፋልን ያረቢ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +97

    የመልካምነት ትንሽ ያለም መልካምነት ለራስ ነው ሰላምዬ ና ሃና እናመሰግናለን

  • @emu1070
    @emu1070 4 года назад +18

    የኔ እናት ፈጣሪ እንኳን ለዝህ አበቃሽ ይሄ ኩላሊት በሽታ ስፍራው ፈጣሪ ይጠብቀን
    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ሰላም ና ሃናን ተባረኩ ምርጦቼ እንደዚህ ብንተባበር ሌሎችንም ማዳን እንችላለን

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 4 года назад +38

    አልኸምዱሊላ በጣም ደስ ይላል ሀቲዬ ❤ ላንቺ የደረሰልሽ አላህ በየቤቱ የሚሰቃዩ ምስኪኖች ይድረስላቸው መልካም ሰሪዎች የመልካም ሰራ ዋጋቹ አላህ ይክፈላቹ ቅኖች ይብዙብሽ እናት ሀገሬ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🙏🙏🙏

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +15

    ይህን የኩላሊት በሸታ ኮረና የሚባለውን እግዚአብሔር ያጥፍልን 😭😭😭😭 በረቱ እሰኪ መልካም ለራሰ ነው

  • @jud2121
    @jud2121 4 года назад +8

    እናቶቻችን ክብር ይግባቸው እህታችንንም እንኳን እግዛቤር ማረሽ
    ሰላሙን ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ የአገሬ ልጆች !!!

  • @خديجه0000-غ3ش
    @خديجه0000-غ3ش 4 года назад +180

    ከኮሮኑ በሺታ አሏህ ይጠብቀን ሁላቺንንም አገራቺንንም አለህ ይጠብቅልን🙏

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад +347

    እስኪ ሰላም ተስፋየንና ሀናን ታሪቅን የምትወዱ ላይክ👍

  • @love-ze3fy
    @love-ze3fy 4 года назад +17

    ሀያት ማሻአላህ ብየሻለሁ ሀጂ ነብይ አለመጨበትሽ👍👍👍👍👍👍

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 4 года назад +8

    እንኳን ጨርሶ ማረሽ የኔ እህት !!! ሰላምና ሀናን በጣም ነዉ ምንወዳቹ አንዳንድ አርቲስቶችን ምትሳደቡ አያቹ አይደል በእንደዚ አይነት ጉዳይ ላይ እነሱ ናቸዉ ተሯሩጠዉ ለህዝቡ ሚያደርሱት መመስገን አለባቸዉ

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 4 года назад +6

    የታወቀነዉ የኛሀገር አርቲሥቶች
    በቁም ነገር መድረክ ሁሉም ኩራቶች ናቸዉ በጣም ጎበዞች ምንም ነገር ቢሆን ጀግኖችናችሁ እወዳችሁ አለሁ ሀኒቾና ሠላምየ

  • @helenhailu5169
    @helenhailu5169 4 года назад +13

    የኔ እናት እናት ሙሉ እድሜዋን ትሰጣለች እናቶቻችን እኮ ልዩ ናቸዉ እግዛብሔር እንኳን ማረሽ

  • @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 4 года назад +16

    ሀዩየ አላህ ሙሉ አፊያሽን ስለመለሰልሽ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ

  • @የእናቴልጅ-ቈ6ነ
    @የእናቴልጅ-ቈ6ነ 4 года назад +29

    የኔ እናቴ አይዞሽ እንኳን ፈጣሪ ማርሽ ኡፍፍፍ 😘😘

  • @የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው

    ላንቺ እጁን የዘርጋ እግዚሐብሄር ለኢትዮጵያም እጁ ትፍጠን ለዚህ ኮሮና ለሚባል አስጨናቂ በሽታ😢😢😢በፀሎት በርቱ እህት ወንድሞቼ👆🙏🙏🙏

  • @violetter9459
    @violetter9459 4 года назад +12

    ወይኔ ይቺልጅ እንዲህ ሆና በማየቴ ደስታየ ወደር የለውም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ

    ኡፉ የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃሽ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 года назад

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ማሮችየ

  • @hananmustefa4403
    @hananmustefa4403 4 года назад +36

    ሱብሀንአላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል አልሀምዱልላህህህህ

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan4766 4 года назад +14

    እግዚያብሔር እንኳን እረዳሽ ለእናትሽ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ

    አልሀምዱ ሊላህ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስ ብሎኛል እንደዚህ ስላየሁሽ ሰይፍሻ አንተም እንኳን ደስ አለህ

  • @semutisemu1232
    @semutisemu1232 4 года назад +49

    ሰላም ቃል የለኝም በጣም ነው የምወድሽ

    • @islamictube2657
      @islamictube2657 4 года назад

      ruclips.net/video/85e90WKmrMU/видео.html

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 года назад +16

    እኳን አሏህ አተረፈሽ 😭😭 እናት ሺ አመት ትኑር ይኑሩ 😍😍😍👍

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ

    #ለሜካፕ 20ሺ *በላይ* *ከማውጣት*
    *ቁም* *ነገር* *መስራት* *ጥሩ* *ነው*

    • @jewula8690
      @jewula8690 4 года назад

      በትክክል፡ተናግርሻል

    • @adhamhd4893
      @adhamhd4893 4 года назад

      Uty

    • @ሚማእሙ
      @ሚማእሙ 4 года назад +4

      Bemayagebash ategeb

    • @yori5722
      @yori5722 4 года назад +1

      Tikkl baziye.....

    • @rodas9491
      @rodas9491 4 года назад +8

      እነሱ ላወጡት አንቺ ምን ቤት ነሽ አሽቃባጭ

  • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል

    ሰላምና ሀናን እና አመለሰት ስወዳቸው እና ሩታ ረቡኔ በጣም ነው ምወዳቸው አድናቄያቹ ነኝ ከማዳም ቤት ሸቃሊት

  • @medisekina409
    @medisekina409 4 года назад +40

    ኮረናን አትፍሩ
    የፈጠራችሁን ፍሩ
    ዱኒያ ይህ ነው በቃ ሁሉም አይደላም ሀዩ እንኳን አላህ ማረሽ

  • @jerryyutbe1557
    @jerryyutbe1557 4 года назад +33

    ሀናን እና ሰላም በጣም ነው ምወዳቸው እውነት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @borydboryd6343
    @borydboryd6343 4 года назад +2

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀያት እዬ እኔ ባለሁበት አገር ትኒሽ እረድቻለሁኝ ግን እኔ ለገዘቡ አይድለም በእውነት እንደተሻላት ስሰማ በደስታ ነው ያለቀስኩትኝ ለድንግል ማርያም ምን ይሳናታል እመብዙሀን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነ መላ ቤተሰቦችሽ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    አልሀምዱሊላህ ይህ የአላህ ተአምር ነው እንኳን ተረፍሽ አልሀምዱሊላህ ሁለቱንም የምወዳቸውን እይስቶች ስላየሁ ደስ ብሎኛል የኔ መልካሞች ስወዳችሁ

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 2 года назад

    ስይፉ ለካ በጎ ተግባርም ታድርጋለህ ተባረክ:: ጥሩ ስው እንዳልህንክ ነበር የምገምተው ግን ይህችን ልጅ እንኩዋን በችግርዋ መርዳትህ ታላቅነትህን ያሳያል ቀጥልበት ግን አትኩራ ስው ሁሉ እኩል ነው በሀብት ስው አይለይም:: እግዚእብሄርይባርክህ

  • @emanmami5968
    @emanmami5968 4 года назад +10

    ስለ እምዬ ስትናገሪ እምባ ተናነቀኝ አልችልም ስለናት ሲነገር ዝም ማለት ውይ እንኳንም አላህ አፊያሽን በሰበብ መለሰልሽ

  • @user-ku7xl4tg8s
    @user-ku7xl4tg8s 3 года назад +3

    ሓያተየ ኤርትራዊ ነይ ኣልሓምደሊላህ ደስ ብሎኛል ሙሉ ጢይና ያርግልሽ

  • @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ

    አልሀምዱሊላህ ለአላህምስጋናይገባው እኳን ዳሽልን ውድእህቴ 😭😭😭😭💋💋💋💋

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 4 года назад

    ሀናን ታሪቅ ካገባች በሀላ በጣም ነው የተረጋጋችው ከማግባቷ በፊት አስቸግራን ነበር እየፈነዳች
    በጣም ደስ ብሎኛል በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ማየቴ
    ሰላም ተስፋዬ ከበፊትም የተረጋጋች ነው
    እናመሰግናለን በጣም ለእህታችን ለደረሳችሁት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንታ ጋር እንዲሆን መልካም ምኞቴ ነው
    ኮረና ቫይረስን ድራሹ ይጥፋ

  • @emuyeeyemariyamljja8229
    @emuyeeyemariyamljja8229 4 года назад +5

    ሥለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመሥገን ፈጣሪ መጨረሻሽንም ያሣምረው ሀያት

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 года назад +12

    ሰላምዬ የኔ ፍቅር ምን አባቴ እንደምል አላውቅም ሁሌም ለሴቶች የቆምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ሀናንም እናመሰግናለን ሰላምዬ እወድሻለው ኡፍፍፍፍ ቃል የለኝም ላንቺ

  • @ኢምራና-ኢስላምሰላም
    @ኢምራና-ኢስላምሰላም 4 года назад +3

    ወላሂ ብዙ መልካም ሰው አለ ለካ በዚህ ምድር በጣም በጣም በጣም አድናቂችሁ ነኝ ጎበዞች ነችሁ መልካምነት ትታደለዋለህጅ አትዋሰውም ። ሀዬ እኮን ደስ አለሺ ማማየ ለእናትሺ ረጅም እድሜ ከጤናጋር የኔ ቆጆ አልሃምዱሊላህ ደስስስስስ ብሎኛን

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад +191

    ሰላምን ተስፋየን የምትወዱ ላይክና ሰብስክራይብ ግጩኝ👍

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 года назад

      አደረኩሽ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊ እህት በቅንነት

    • @tayeabebe2033
      @tayeabebe2033 4 года назад

      ባንዳ የባንዳ ዘር ነች የገዳዬች ዘር

  • @aminabint2760
    @aminabint2760 4 года назад +63

    ኢቶጺውይነታችንን የሚሸረሽሩትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው የኔማር እፍፍ አልሀምዱሊላህ

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 2 года назад

    ተባረኩ ሰላምና ሀናን በጎነታችሁ ለውጥ አመጣ ድስታችሁ የብዛ ይሁን:: ሰይፉም ተባረክ

  • @ሔዋንጎሹ
    @ሔዋንጎሹ 4 года назад +25

    ሁለታቹንም እወዳቸዋለሁ 😘
    ብርቱ 👏🏾

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 4 года назад +3

    ሀያትየ ውብ ነሽ ጥንካሬሽ ወላሂ አስተዋይ ነሽ Allah እሰረከመጨረሻው ይማርሽ ህይወትሸ ይባርክው እናትሽንም ጤናዋቸው ይጠብቅልሽ ሁለታችሁም ሰላማችሁ ያብዛው

  • @rahimarahima1051
    @rahimarahima1051 4 года назад +13

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    የእውነት እንደት ደሥ ይላል
    እንኳንም ለዚህ አበቃሺ

  • @Abdo-wr7gp
    @Abdo-wr7gp 4 года назад +7

    የኔ ማር እኳን አላህ ደረሰልሽ የኔ እህት ለናትሽም እረዝም እድሜ ይስጥልሽ

  • @zinet273
    @zinet273 4 года назад +55

    ሙሥሊም ክርስቲያን ሣንል ሥንረዳዳ እደት ያሥደሥታል የኔማርች💝💝💝💝💝

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed1 4 года назад +1

    እህቴ ሀዩቲ ሀቂቃ በጣም ነበር ያዘንኩት ያለቀስኩት ተሽሎሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል። አልቅሰሽ ደግሞ አስለቀሽኝ እናትሽን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቸው ማማዬ♥

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 года назад +100

    ጥሩ በጎ የሠራ መበራታት አለበት ለመልካም ስራ ረፍዶ አያቅም ደጋጎችን ያብዛልን
    ደጋጎች እስቲ በዛው ሰብስክራይብ አርጉልኝ

    • @fdtube4966
      @fdtube4966 4 года назад

      በዛው ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ

  • @danadana7885
    @danadana7885 4 года назад +1

    ሃያትዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናትሽን ያኑርልሽ የረዱሽን ሀሉ በፀሎትም ያገዙሽን ሁሉ የኢትዮጵያን ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቀን ይባርክልን

  • @ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈሽ ጤናን የመሰለ ነገር የለም ሙሉ ጤና የሰጠንን አላህን ማመስገን አለብን የተሰጠንን ብናዉቅ የጎደለን የለም

  • @ነፂየኪያእናት
    @ነፂየኪያእናት 4 года назад +9

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад +12

    እስላም ወገኖቼ ከፈጣሪ በታች የረዳትንም አመስግኑ ይግባቹ ክርስቲያን ፍቅር ነዉ

    • @لاشيءيدومعلىحال
      @لاشيءيدومعلىحال 3 года назад

      ሀይመሰኖት የግል ነው
      ስንረዳዳ ነው የምንኖረው አላህ ይስጣቹህ የረዳቹሀት

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 4 года назад

    ሰይፍ ደግ ሰው
    እግዚአብሄር ከነመላ ቤተስብህ ትልቅ እድሜና ጤና ያድልህ ይስጥህ
    ሰላምህን ብዝት ይበል
    የተቸገር የምትርዳ
    ማቅዶኒያንን በየጊዜው ሄደህ የምትጎበኝ የምትርዳ
    የታመመ። ሰው የምትርዳ
    እግዚአብሄር። ካስብከው በላይ ይስጥህ
    ልጅትዋ አያት አስለቀሰችኝ
    እናቴ ነች ኩላሊት የሰጠችኝ ብላ ስታለቅስ አብሬያት ነው ያለቀስኩኝ

  • @adyamgualmekelle1380
    @adyamgualmekelle1380 4 года назад +9

    ሀያትዬ እንዃዕ ናብዚ አብቀዕኺ የኔ ቆንጆ🙏

  • @የዝናወለተማርያም
    @የዝናወለተማርያም 4 года назад +3

    እናትኮ ህይወት ናት እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልኝ

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 4 года назад +5

    እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ አልሃምዱሊላህ ሰይፍሻ ኑርልን

  • @ሳሪየሙሴዋ
    @ሳሪየሙሴዋ 4 года назад +2

    ሰላምየ ሀኒየ ምርጥ ኢትዮጵያዊወች ዘርኛወችን አጥፍቶ እንደናተ ያለውን ያብዛልን ሰላምየየየየ በጣም ነው ምወድሽ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 года назад +5

    እንኳን ፈጣሪ ማረሽ እኔም በጣም እያመመኝ ነው የደረሠበት ነው የሚያውቀው አይይይይ

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 года назад +10

    ሴይፉዬ ደግ እኮ ነህ ያኔ በርገር እየሸጥክ ለሷ እርዳታ እንዳደረክ አይተን ነበር እህቴ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ አስለቀሺኝ😭😭😭😭 እናትሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @አንዋርእናቴህይወቴ
    @አንዋርእናቴህይወቴ 4 года назад +61

    ፍቃዱ ተክለማሪያም ጋር ስለቀረበችው ልጅ ያችንም ብናግዛት ሰይፍሻ

  • @nununegnitube801
    @nununegnitube801 4 года назад +6

    መሻአላ የኔ ቁጥብ ደስ ስትይ አላህ እንኮን ለዚህ አበቃሺ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    የኔ እናት እንኳን ደሥሥሥሥ አለሽ ይሄንን ስም አይጠሩ በሽታ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 4 года назад +3

    ሀኒና ሠላም እወዳችሆለሁ
    ሀያትየ እኮን ለዚህ አበቃሽ አሏህ

  • @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
    @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 4 года назад +20

    ዘረ ብሄር ሀይማኖት ሳንል ሁሌም እንተባበር የሀገሬ ልጆች
    ሀዩ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ

  • @user-vp9kk7dc6h
    @user-vp9kk7dc6h 4 года назад +5

    ሀዩ አይዞሽ የኔ ውድ እምባዬ ፈሰሰ አንቺ ስለ እናት ስታነሽ የኔ ውድ አሏህ ጨርሶ ያሽርሽ

    • @momo4419
      @momo4419 3 года назад

      እኔምአለቀስኩእናቴሙታለች

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 4 года назад +8

    Respect for Hanan and Selam, appreciate Hayat for your strength! Glory to Allah subahanuwatala!

  • @hayathussine602
    @hayathussine602 4 года назад +45

    እናት ለዘላለም ትኑር እንይ እፍፍፍፍ እኳን ለዝህ አበቃሽ ውደ አልሀምዱሊላ ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርሁኝ በቅንነት

    • @sntemeritubetube1641
      @sntemeritubetube1641 4 года назад

      ነይ ከኔ ጋር እንደራረግ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 года назад +1

      @@sntemeritubetube1641 እኔም አደርኩሽ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊ እህት

    • @hadiyatube2471
      @hadiyatube2471 4 года назад

      Hayat. እህት እኔ ሰብስክራይፕ.አዲርጌሽ አለሁ። ማር አንችም ነይ በቅንነት

    • @emantube3309
      @emantube3309 4 года назад

      ሠብ አድርጉኝ በቅንነት

    • @hadiyatube2471
      @hadiyatube2471 4 года назад

      @@sntemeritubetube1641 ነይ እኔ ሠብ አደረኩሽ አንችም ነይ

  • @titibekele638
    @titibekele638 4 года назад +3

    She is so smart and beautiful girl thank you god for saving your girl? Please god take care of her mother thank you god.

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 года назад +26

    ጥሩ የሰራን ማበረታታትና ማመስገን ይገባል እኛ እሚያምርብን እሄ ተግባር ነው እንደዛሬዎቹ ፋርማሲስቶች አያድርገውና😂

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 года назад +10

    እድሜውን ከጤና ጋር አብስቶ ይስጣቹ ሠላምና ሃናን🙏❤

  • @tigid9886
    @tigid9886 4 года назад +1

    ንግግሯ ከእድሜዋ በላይ ነው በጣም አስተዋይ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ! አይ የናት ውለታ እድሜና ጤና ለውድ እናትሽ ይስጥልን🙏

  • @ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ
    @ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ 4 года назад +3

    ሀያትየ እንኳን ደስ አለሽ አልሀምዱሊላ እንኳንም ዳሽልን እህቴ

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 4 года назад +1

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አይዞሽ በርች ለእናትሽም ሙሉ ጤና ይስጥልሽ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 4 года назад +20

    ይህ ኮሮና ወንድና ሴት እንዳይጭባብጥ ክለከለ 😘አልሃምዱሊላህ ኒእመተል ኢሳላም ኮሮናን በተመለከተ ሶሰት ድንቅ ነገር ንፅህና እና አለመጨባበጥ ሂጃብ መልበሰ ሂጃብ የተከለከለ ዛሬ ኒቃብ እየለበሱ ነዉ ለሁሉም ሁሉም በእምነቱ ይብረታ ዛሬ ebs aeslksachun hyu allah cerso yemarsh

    • @نورعلي-ث3ث2خ
      @نورعلي-ث3ث2خ 4 года назад

      Anchi denkro

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад +1

      😏😏😏

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 4 года назад +2

      Yene konjo emnetishin mewded lela new zim bilesh atawri set ena set sichebabet corona aytelalefim........eski satsifi mejemeriya asbi 😂😂😂

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад +1

      @@blackbeauty6306 😂😂😂

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 4 года назад +1

      Nigest Fikado gud fela sew hulu Socrates lihun ale eko wendina wend setna set sichebabet Corona aytelalefim 😂😂😂😂wendina set bicha atichebabetu yetebale asmeselechiw kkkkkkkkkk

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 года назад

    ሰይፍሻ ሀናን ሰላምዬም ሁላችሁ ሹክረን አላህ እጥፍ አድርጎ ይካሳቹ ሁላችሁም እነ ሰለሞን ቦጋለ እንዲህ ስንረዳዳ ስንዋደድ ያምርብናል

  • @ethiolove7390
    @ethiolove7390 4 года назад +10

    Selamyee yene konjo gobez nesh hananyee yene kebetina ,, hayatyyee enkawan allah afyashin melselish allah lijochachun yasdigilachu seyfu antem enamsginalen abatu

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 года назад +1

    ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው።
    የእኔ ቆንጆ እንኳን ተሻለሽ
    ለእናትሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ
    መልካም ያደረጋችሁ ሁሉ ቸሩ መድኃኔዓለም ሰማያዊ ዋጋን ይክፈላችሁ✟❤

  • @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ

    አልሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል ለተባበራቹሁም ታድላቹሀል ኢትዮ ለዘላለም ይኑርርር

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 4 года назад

    ሀዪ አልሐምዱሊላ አላህ በራህመቱ ይጠብቅሽ እናት ለልጇ ነብሷንም ትሰጣላት አላህ ረጅም ሀያት ለእናቶቻችንን

  • @alemeyachew4525
    @alemeyachew4525 4 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ሙሉ ጤና ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @Bb-nm5io
    @Bb-nm5io 4 года назад

    እኳን ተመልሱ አላህ ለዚህ አበቃሽ እህት ሀያት እናት ሁሉ ነገርናት አህይጠብቅልን የእናት ውለታዋ ቡዙነው እኳን ይህን ጨምራ እህቲ ተከባከቢያት

  • @hane5455
    @hane5455 4 года назад +3

    ሰላምን ስወዳት

  • @saraabreham2729
    @saraabreham2729 3 года назад

    ሰይፍሻ ምርጥ ሰው ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ ::አርቲስቶቹ ግን በመውለዳቸው ያፈሩ ይመስላሉ በተለይ ሀናን ! ምንም ጥያቄ እንድትጠይቃት አልፈለገችም

  • @Mesfinwond
    @Mesfinwond 4 года назад +56

    ሰይፍሻ አለምሰገድ የአብዛኛው ሰው ጥያቄ ቢሆንም እስኪ ባይሆን ንዋይ ደበበን አቅርብልን

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 4 года назад

      አለምሰግዲ ኢተርቪአይደልም ሽልማቱንመዲረክላይወቶመቀበልአይወዲምበቃተፋቱትእዴ

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 4 года назад

    ሀያትየ እንኳን ድስ አለሽ እንኳን አላህ አሻርሽ ሰላምየ ሀና የኡነት ትልቅ ሰው ነችሁ እነመሰግነለን ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 года назад +17

    እንደዉ ሠላምዬ ሥወድሽ

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 года назад +1

      እንደኔ የሚወዳት ያለ ግን አይመስለኝም ኡፍፍፍ

    • @AliAli-cc7kt
      @AliAli-cc7kt 4 года назад +1

      👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 3 года назад

    አብሽሪ እህት እንኳንም አላህ አዳነሽ ሰዉለመርዳት ሰዉ መሆን በቂነዉ የረዱሽን ሁሉ አላህ ጀዛቸዉን ይክፈላቸዉ እናትሽንም እረጅም እድሜ ናጤና ይስጣዉ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 4 года назад +5

    ሀዩዬ ደስታዬ ከቃል በላይ ነው እንኳንም ለዚ በቃሽልኝ እማ

  • @halimaahmed7626
    @halimaahmed7626 3 года назад

    ሀያት መብሩክ ቀሪዘመንሽን የደሥታ የሠላም የፍቅር ያረርግልሽ እናትሽንም የደሥታሽ ተካፍይ ያርግልሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 4 года назад +36

    ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክሙ ለሀምሳ ሰዉ ጌጡ ነዉ ማለት ይህ ነዉ

  • @salamwellosalam6814
    @salamwellosalam6814 4 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል እንኳን አላህ አዳነሽ እሆቴዋ

  • @selamberihu4085
    @selamberihu4085 4 года назад +4

    ሰይፊ ትልቅ ስው የድሃ አባት እናመሰግናቸዋለን

  • @ሙስሊምነኝእኔሌላስምየለኝ

    ሰይፉ ስላም ሀናን ሁላችሁንም እናመሰግናለን ሀያትዬ አብሽሪ ሁሉም ለኽይር ነው አላህ ውግያ ያድርግሽ