ኢሜሉን እንዳነበብኩ በጣም ታመምኩ ተወዳጅዋ አርቲስት ሀናን ታሪቅ | Actress Hanan Tariq | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 533

  • @እትዮጵያንሀገሬተዋሕዶክብ

    ፍትህ ለ አለምሰገድ ተስፋዬ የምትሉ እስት እችን👍👍 አለምሰገድ ይቅረብለን 10ግዜ አንድ ሰው ከምትደጋግመው

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @NitroEthiopia
      @NitroEthiopia 3 года назад

      @@Atwima style Commercial . 👍

    • @እሳለኔእኔለሳዩቱብ
      @እሳለኔእኔለሳዩቱብ 3 года назад +1

      ይቅረብ. አረ አለማሰግድ ተስፈዬ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 3 года назад

      አለም ሰገድ ከሀገር ውጪ ነው ባለፈው ሴፉ ደውሎለት ሚስት አግብቶ ከሀገር ውጪ እደሚኖር ተናገረኮ ከየት ያቀርብላችኋል? ሲመለስ ጠብቂ ክክክ

    • @TyobistaTyobista
      @TyobistaTyobista Год назад

      ምን እገባችው

  • @kidistgetachew9598
    @kidistgetachew9598 3 года назад +26

    Sefiu has been a lot better over the years as a host he is trying to lighten up the mood and make his guests comfortable !!!! I respect that!!

    • @bobbybuilder9126
      @bobbybuilder9126 3 года назад +1

      I agree before I use to cringe 😬 but now he’s much better.

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 года назад +114

    እስቲ ሁልግዜ እየደጋገምህ ከምታቀርባቸዉ ምን አለ እድለወርቅን ብታቀርብልን ኡፍፍፍ

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад +3

      ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 3 года назад +2

      ማማየ እሶ ካልፈለገችኮ እሱ ምንም ማረግ አይችልም

    • @asnakech1destwi1
      @asnakech1destwi1 3 года назад +1

      @@hodaali8318 እሷ አልፈልግም ብላ ከሆነማ ልክ ነሽ ማርዬ በግድ የየሚሆን ነገር የለም

    • @hafhdtsnrd4594
      @hafhdtsnrd4594 3 года назад +1

      👌

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ሰይፉ ፋንታሁን እባክል እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን!

    • @endedilushumet4805
      @endedilushumet4805 3 года назад

      eshi

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      @@endedilushumet4805 ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @entourage8044
      @entourage8044 3 года назад

      we love እድል-ወርቅ ጣሰው በጣም በጣም አድርገን.... definitely she is top artist.of her generation.

  • @Meme-vo8vi
    @Meme-vo8vi 3 года назад +23

    የኔ ቆንጆ በርቺ ሃበሻ እንደሆነ ከጥሩ ስራ መጥፎ ስራን ማድነቅ ይወዳሉ

    • @nxjdjxjxjdjnxndjdjd3067
      @nxjdjxjxjdjnxndjdjd3067 3 года назад

      Yichi hanani lamiluti wushatami mekapi wubeti yelele aya woxami tilalechi ende yichi qadada wushatami

    • @Meme-vo8vi
      @Meme-vo8vi 3 года назад

      @@nxjdjxjxjdjnxndjdjd3067 yiqdedek

  • @habeshahomestead779
    @habeshahomestead779 3 года назад +13

    I think we habesha don’t need to wear that much make up coz God bless us already with a beautiful skin tone. But to each it’s own !!

  • @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
    @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ 3 года назад +38

    ጠብቂ ነበር ዛሬ ሀናን ሰይፍ ላይ እንደምትቀርብ አረትስቶች ስማቸው ሲጠፋ ሰይፉን ቅበረኝ ይላሉ

    • @mytube2450
      @mytube2450 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣

    • @sara2899
      @sara2899 3 года назад +10

      ሰይፉ የቀብር አስፈፃሚ ሀላፊነቱ የተወሰነ የአርቲስቶቻችን ማህበር 😃😃😃😃😃😃

    • @SAMUEL-bo9ku
      @SAMUEL-bo9ku 3 года назад

      @@sara2899 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @areejphonex7990
      @areejphonex7990 3 года назад

      kkkkk

    • @ኢትዮጲ
      @ኢትዮጲ 3 года назад

      ኧረ?

  • @HayderLeraTube
    @HayderLeraTube 3 года назад +72

    ሁሉም ሰው ኮሮነን ኢንደምፈረው ፈጠሪውን ብፈረ ኮሮነው ኢስከሁን ይጠፈ ነበር

  • @yomirratussa9755
    @yomirratussa9755 3 года назад +2

    I love her confidence, she emotionally and physically strong.

  • @alazarmelese7459
    @alazarmelese7459 3 года назад +7

    I never forget my friend who said "my name is 8 years old"

  • @selamselam1804
    @selamselam1804 3 года назад +2

    ስይፋ በስራህ በጣም ጉበዝ ነህ። ሀናን። ደሞ ገበዝ በራስ መተማመንሽ ደስ ይላል አበሻ እንከን ያወጣል በዚ እድሜ መስራትሽ ጉበዝ። በጣም አደንቅሻለው ሁሉም የምትሰሪው ትዳር ስለይዝሽ እግዚአብሔር። ይመስገን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 года назад +3

    ሀናንየ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ የኛ ሰው ምን ላውራ እንጂ ምን ልስራ አያቁም ተያቸው ገደል ይግቡ ምድረ ወረኛ እኔ እራሱ ስለሰው አይዶኬር ።።።።

  • @mulukenwg
    @mulukenwg 3 года назад +10

    በነገራችን ላይ የተረዳሁት ስራዋን ይበልጥ ነው ያስተዋወቁላት

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @educate-t1
    @educate-t1 3 года назад +9

    We are gonna start a petition to be represented by our habesha skin complexion and anyone who can represent our culture

    • @BeKemeFeqadu
      @BeKemeFeqadu 3 года назад +1

      Ehite Mariam represent our culture , natural skin , Habesha cloth . Authentic church .... but, what you say ! The entire country is persecuting her !!! How pathetic !

    • @bilenkebede3412
      @bilenkebede3412 3 года назад +1

      @@BeKemeFeqadu I can’t deal, this is too hilarious 😂 😂

  • @simegngirma843
    @simegngirma843 3 года назад +9

    እኔ አሁንስ ለሀገራችን አስተዋፅኦ ያደረጉ፡ ሰዎች አለቁ ፡ እንዴ ?????፡ ከስማቸው ውጭ ፡ በመልካም ስራቸው ህዝብ ልብ ውስጥ የተቀመጡ ፡ ስንት አሉ ፡፡ እንደኔ ፕሮግራሙ የተደጋገመበት ላይክ ያድርግ ፡፡🤔🤔🤔🤔🤔💯💯💯

    • @helenhelenyemaryamlji9631
      @helenhelenyemaryamlji9631 3 года назад +1

      አሉ ማንም አያስታውሳቸውም ነገሩ በቲፎዞ ነው እርስበርሳቸው ነው የሚሞጋገሱት

    • @simegngirma843
      @simegngirma843 3 года назад +1

      @@helenhelenyemaryamlji9631 በትክክል ፡ ትኩረት ፡ ለሚዲያ 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @efeabekele3966
    @efeabekele3966 3 года назад +76

    እንደ እኔ ኮመንት ለማንበብ የገባቹ ላይክ በሉኝ 😁👇👍

  • @haymiethiotube5327
    @haymiethiotube5327 3 года назад +4

    እድለውርቅ ትቅረብልን የምትሉ እስኪ በላይክ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ 3 года назад +7

    ጥሩ እየተናገርሽ ማህል ላይ መኮላትፍሽ ያስጠላል ከኢትዮጵያ ውጪ የተወለዱ ልጆች እንኳን እንዳንቺ አያዉሩም

  • @aisham3965
    @aisham3965 3 года назад +2

    Hanan u r such an inspiration,Ambitious proud of u 👍🏾

  • @tesfahunayalew7553
    @tesfahunayalew7553 3 года назад +2

    ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ነገር ግን ስትሳሳትም ይሁን ጥፋት ስትሰራ እንደሰይፉ አይነት ቲፎዞ ካለህ ሀጢያትህን ፅድቅ አድርጐ በአንድ ጊዜ የህዝብን አይምሮ ቀይሮ ያቀርብልሀል ማስመሰል የበዛበት አለም ይሉሀል ይሄ ነው

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 3 года назад +56

    አቤት ሳይፉ ትገማለህ እችን ልጂ ስንቴ አቀርባት ስንት አርቲስት አንዴ እንኮን ያልቀርቡ አሉ መሲ እድል ወርቅ እነ ባባ ብቻ ብዙ

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 3 года назад +8

    የማክ ኩል በጣም ቆንጆ ነው ።አይን ላይ ጎላ ያረጋል።ይቆያል አይለቅም

  • @helenhelenyemaryamlji9631
    @helenhelenyemaryamlji9631 3 года назад +1

    ዱቄትማ ማንነታችሁ እስከሚጠፋን አደል የሚቀይራችሁ ። ጠቃሚ ነገር ይዘሽ እንደመጣሽ ስትራቀቂ ትውልዱን በራሱ እንዳይተማመኑ የምታደርጉት እናንተ ታዋቂነን የምትሉ ሰዎች ናችሁ ። በትወናሽ እወድሻለሁ ይሄ ዱቄትሽን ግን አገራችን ላይ ባታስፋፋቡን ደስ ይለን ነበር ።

  • @bigfano6316
    @bigfano6316 3 года назад +1

    Man our beautiful sisters don’t need make up .word to the wise.god created you beautiful🙏✌️

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ሀናንዬ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ጎበዝ በርቺ

  • @weynitesma2560
    @weynitesma2560 3 года назад +7

    ምን? ?? ስህተት የሚሰሩ ሰዎች ናቸው ሀገር የሚቀይሩት !አልገባኝም ይች ልጅ ምንድነው ንግግር ላይ ''የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ያስማማኛል "

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 года назад +2

    በፍጹም ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር ነው ብዬ እንደኔ አላምንም ሲጀምር ማክ ኮስሞቲክስ የኢሉሚኒናንቲ ደጋፊና መስራች ድርጅት ነው

  • @anchialem1929
    @anchialem1929 3 года назад +17

    አጭ ይሄ ሰይፉ መቀጣት አለበት የሆነች መነጋገሪያ ነገር ሲመጣ የሚጋብዘው ነገር አለ አደራ ሳሮንን እንዳትጋብዝ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

    • @eyerusegezshegh9485
      @eyerusegezshegh9485 3 года назад

      😂😂😂😂

  • @abyssiniaonline4889
    @abyssiniaonline4889 3 года назад +5

    Don't judge someone's mistake learn from others mistake.

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +9

    ሐናንየ ሥወድሽ የእኔ ማር አንች
    እንግሊዝ ብጨምሪ ያምርብሻል
    ድብልቅ ስለሖንሽ እነሣሮንአሉ ገጠር ተወልደው ጣሊያን እያሉ እሚቦጫረቁ

  • @betitube12
    @betitube12 3 года назад +27

    ኢንጆይ ና ና

    • @mytube2450
      @mytube2450 3 года назад

      😁😁😁😁😁

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      @@mytube2450 ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @metsgw2441
      @metsgw2441 3 года назад

      Hahaha

    • @getishyeenatu6657
      @getishyeenatu6657 3 года назад

      hulum sew eko yisasatal mamaye ......erasachinin nitsuh adirgen beleloch mistake fun banaderg melkam new

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 года назад +10

    አብሽሪ ሀኒ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም

  • @ruthw6014
    @ruthw6014 3 года назад +1

    You said you bring this for Ethiopia? In what way does MAC benefit for Ethiopia exactly? I'm just curious...

    • @samassefa8579
      @samassefa8579 3 года назад +1

      Curious ?? You are just being humble. Apparently some people translate their individual success as contribution to society. If anything it is a distraction for those who can’t afford it. If she wants to do something for Ethiopia, she can use her amazing natural beauty to inspire people to stay natural and save their money for more important things.

    • @aisham3965
      @aisham3965 3 года назад

      Yes she brought it for Ethiopian women who deserve to take care of their beauty and skin....She brought it for those makeup artist who used to struggle always to find a good brand to use around them .

    • @ruthw6014
      @ruthw6014 3 года назад

      @@aisham3965 - Makeup is not a skin care my dear. it will harm your skin in a long term.
      -Taking care of the skin starts from taking care of your body. Such as, Eating clean, exercising, drinking plenty of water and more. The main thing is from within.
      -Speaking of beauty, Make-up has nothing to do with beauty. Beauty is defined by who you're as a person; the way you think, the way you treat others and yourself. The main thing again is from within.

    • @aisham3965
      @aisham3965 3 года назад

      @@ruthw6014 I totally agree with what u said abt the inner beauty and how important is to maintain a healthy life style ... but to let u know Mac got skincare products beside the makeup ..also in my opinion there is nothing wrong at all if someone likes to enhance their beauty with a little bit of makeup ,that won’t make any one lees beautiful than the one choose to wear no makeup ... at the end of the day its all about the personal perspective there is no thing right or wrong here if the kind of job u do requirers to wear a makeup u will definitely do .. if u were a tv reporter , a movie actress, a model , beautiful bride in her wedding day...etc makeup now is a worldwide demand with the sweeping of the social media use.
      Again makeup is a personal choice like any other thing in this world u can choose to use it or avoid it .. since there are many Ethiopian women were looking to have a good brand to use in the country I appreciate Hanan for her investment ,at least no one of my family will ask me any more to send them a Mac makeup they got it there 😄

    • @ruthw6014
      @ruthw6014 3 года назад

      @@aisham3965 I totally understand your point of view. Thanks for the insight. You're absolutely right about her contribution to making this brand available to those who need it.
      -I personally used make-up as well, Not Mac but different brand. Just like you said, it is a personal choice. I also take care of my skin with natural ingredients and all. However, my skin was way beautiful and healthy before I started using make-up. I barely use any make-up now.
      -I just think that the more make-up one use the less confident one feels about their own skin and, who they truly are. The artificial will take over.
      -When I asked the question about what this bring for Ethiopia, I was referring to society in general and also for the economy? I believe that is what she said: "I brought something big for Ethiopia"
      Does Ethiopia Need Make-up?

  • @MmMm-zt8pp
    @MmMm-zt8pp 3 года назад +2

    ከበሽታው በላይ ድንጋጤው ነው እሚጋለው የተያዛችሁ ሰወች ካላች አትደንግጡ እኔ ተይዠ ነበር ግን አሁን አልምዱ ሊላህ ድኛለሁ ከምንም በላይ ተይዛቸሆል ከተባላች በቃ የኔነገር አለቀልኝ ምናምን ብላችሁ ተስፋ አትቁረጡ ማንኛውም በሽታ መፍተሄ አለው እሱም ከፈጣሪ ነው መፍተሄው

  • @ሰላምነኝእናቴንመሳይ
    @ሰላምነኝእናቴንመሳይ 3 года назад +33

    በፈጠረሽ ለዛሬው አማሬኛ ብቻ አውሪ ኡፍፍፍ እንግሊዘኛ እየነስረ አስቸግሮኛል😁

    • @harertube4637
      @harertube4637 3 года назад

      ታዕብዮ ቤተሰብ እንሁን እህት

    • @ሰላምነኝእናቴንመሳይ
      @ሰላምነኝእናቴንመሳይ 3 года назад

      @@harertube4637 አብሽሪ ውዴ ሰብ አደርግሻለሁ አሁኑኑ🥰

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      @@harertube4637 ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      @@ሰላምነኝእናቴንመሳይ ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

  • @Ramzi11499
    @Ramzi11499 3 года назад +3

    ኢርቱግሩል ፊልም/አርጦግሮል||DIRILIS ERTUGRUL || Amharic translation በአማርኛ ትርጉም
    የቴሌግራም ቻናል ነው ቴሌግራም ላይ በመግባት
    DIRILIS ERTUGRUL FELM ቡለው በመጻፍ serch ያርጉና ይከታተሉ

  • @hajidaughter.romanfan2346
    @hajidaughter.romanfan2346 3 года назад +2

    ሰው የመሰለው ማውራት መፍቱ ነው ማንም ይሣሣታል እንኳን ህዝብ ፊት ተቆሞ ይቅርና ሰው ብቻውንም ሲያወራ ቃላት ይሣሣታል
    ለተቀመጠ ሰው ሰማይ ቅርብ ነው ይላል የሀገሬ ሰው እኛስ ብንሆን ብሎ ማሰቡ ጥሩ ከመተቸት ና ከመፍረድ በፊት እባካቹህ ቀናው ገነር እናስብ ሰዎየችዬ
    እኔም ከጠፋው ይቅርታ የመሰለኝን መፃፍ መብቴ ነው

    • @johanna8250
      @johanna8250 3 года назад

      Lemin tesasatech altebalem lemin amarignachin yibelashal new....

  • @Atwima
    @Atwima 3 года назад +2

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @jesusj8387
    @jesusj8387 3 года назад +63

    ሀናን ግን ጥርሷን ወይም ከንፈሯን የሆነ ነጉር አድርጋለች ለውጥ አለው

    • @makiemmanuel8297
      @makiemmanuel8297 3 года назад +8

      ከንፈሯን ፊለር አድርጋለች ያስታውቃል🙂

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад +1

      ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      @@makiemmanuel8297 ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @jemuyeamumisit759
      @jemuyeamumisit759 3 года назад

      Maki ariganew

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 3 года назад +2

      Betam tekekel.. dero yemenawekat ayedelechm.. ye derowa tameralech.. enem geremogn eyayehu neber

  • @aliyashafi2791
    @aliyashafi2791 3 года назад +7

    እርግጠኛ ነኝ ይሄን ቀሚስ ያለበሱሽ ትልቅ የእድሜ ባለፀጋ መሆን አለባቸው

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 3 года назад +32

    ዛሬ እጅግ በጣም ከፍቶኛል ምን ይሻለኛል እስኪ ቤተስብ እንሁን በቅንነት

    • @ካቡ
      @ካቡ 3 года назад +1

      ምን ሆነሽ ነው የከፋሽ?

    • @MAEDOTguragawa
      @MAEDOTguragawa 3 года назад +1

      @@ካቡ ምክንያቱ ብዙ ነው ውዴ

    • @ካቡ
      @ካቡ 3 года назад +1

      @@MAEDOTguragawa አይዞሽ የእኔ እናት ፣ መልካም ይሆናል

    • @alenema87
      @alenema87 3 года назад

      Ayizosh mn nekash

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 3 года назад +3

      ፀልይ የሁሉም ነገር መፍትሔ ፀሎት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 3 года назад

    Seyfisha good job you spray on it ,proud of you our people never learn

  • @መብሬየድንግልልጅ
    @መብሬየድንግልልጅ 3 года назад +43

    የባለፈው ስድብ ይበቃኛል ብላ ነው መሠለኝ ዛሬ አማርኛዋ ጥርት ያለ ነው መከበር በከንፈር ማለት ይሄ ነው ከአፍርካ ስትል ዛሬ በደንብ ነው😂😂😂

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ሃናንዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
    እንደኔ የሚወዳት ማነው!❤

  • @LG-ef5dc
    @LG-ef5dc 3 года назад +11

    We all got nervous when we speak in front of people, and it’s normal

  • @sara2899
    @sara2899 3 года назад +50

    የዛን ቀንማ ጃሉድን ሆንሽብን እኮ ጃሉድን ውጠሽው ነው የገባሽው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

    • @ritasister8600
      @ritasister8600 3 года назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @mekdesenyew501
      @mekdesenyew501 3 года назад

      True!!!

    • @selama5095
      @selama5095 3 года назад

      ክክክክክልል

  • @betiimahadar9183
    @betiimahadar9183 3 года назад

    Sealm sealm sefuu on EBS Thanks for you mey dear woyii ye Ethiopia sew iko batam batam kebadiidii new gin berchii

  • @amansolomon7445
    @amansolomon7445 3 года назад +1

    Ate melata thanks atelm de tekbla zeme yetmarkow

  • @bettyhaile5744
    @bettyhaile5744 3 года назад +1

    First time watching this, but he is the one who's talking! For God sake!

  • @neguspodcast
    @neguspodcast 3 года назад +27

    Enjoy your ና

    • @radetkasa1731
      @radetkasa1731 3 года назад +2

      😂😂😂😂😂

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад +1

      ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад +1

      @@radetkasa1731 ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @samraselam1206
      @samraselam1206 3 года назад

      🤣🤣🤣

    • @rabilove4008
      @rabilove4008 3 года назад

      😂😂😂

  • @denaathuby4112
    @denaathuby4112 3 года назад +5

    አድሱ ኮረና እዳይገባብን ፈጣሪ ይሰውር

  • @amriyadulia7034
    @amriyadulia7034 3 года назад

    እኔ ምለው ሴፉሻ ግን እኔ ሁሌም አንድ ነገር አስባለሁ ለምንድነው ከአረብ ሀገር ለሚመለሱት የማትጋብዛቸው እኔ ሁሌ እከታተላለሁ ያንተን ፕሮግራም አንድአንድ ጊዜ የምታቀርባቸው እንግዶች ፕሮግራሙ ጀምሮ እስኪያልቅ አንድ ቁም ነገር ሳያወሩ ያልቃል ግን ከአረብ ሀገር የሚመለሱ ብዙ ታሪክ አላቸው አስተማሪም አዝናኝ አሳዛኝ ገጠመኝ ይኖራል

  • @zeynebasirgea5522
    @zeynebasirgea5522 3 года назад +1

    mdre wregna betam gobez nate aydelem engilshegna amaregna enkwan bserate mawrat ymaychel lmesadeb yechekulale mayerebu

  • @ayalt4896
    @ayalt4896 3 года назад

    Being Natural is the best.

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x 3 года назад

    ውዶ ሀናንየ በጣም ነው እምወድሽ ጥንካሬሽን ወድጀዋለው፣ እውነት ነው እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 3 года назад

    That’s true my mom also take of my kids long life all the mothers 😍🥲👍🙏

  • @fraolgudeta2877
    @fraolgudeta2877 3 года назад +9

    ሰይፉ እባክህን ጃል መሮን አቅርብልን

  • @yisehakamano7480
    @yisehakamano7480 3 года назад +2

    የስራ ሰው ሁለም ይሳሳታል አይዞሽ😊😘👍👈

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад +3

    ሀኒ ቆንጆ ስታምሪይ 💕💕💕👍👍👍👍👍

  • @fikeranteneh55
    @fikeranteneh55 3 года назад +2

    Hanan I'm proud of you and great confidence

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

  • @tadessetiegist5793
    @tadessetiegist5793 3 года назад +6

    ሰይፍሿ ቃለአብ ክንፈን አቅርብልን

  • @sara2899
    @sara2899 3 года назад +33

    ዛሬ በስርአት አወራሽ ማክን ስታስተዋውቂ አልማዙ እንዳለቀ ቴፕ ተንኮራኮርሽ እኮ 😂😂😂😂 እስኪ መድረኩ ላይ እንደተወራጨሽ አንዴ ለሰይፉ ተመልካቾች ተወራጪልን 😂😂😂😂😂😂በአፍሪካ 😂😂😂😂😂 ……………………😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sihameridwan8446
      @sihameridwan8446 3 года назад +1

      ከከከከከከከከከከከኪ

    • @asnakech1destwi1
      @asnakech1destwi1 3 года назад +1

      Kkkkkkkk😂😂😂😂

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      @@sihameridwan8446 ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      @@asnakech1destwi1 ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

  • @amanueleyassu6841
    @amanueleyassu6841 3 года назад +3

    ግን ለኢትዮጵያ ምንድነው ይዛ የመጣችው?መኮላተፍ ከሆነ እሺ 1ኛ በሽያጭ ማለት ብራችን ይዞት ሄደ ማለት ኣይደለም?

  • @firaolyilma5291
    @firaolyilma5291 2 года назад +1

    ሔለን በድሉን አቅርብልን እባክህ ሴፊሻዬ 2022 ጠፍታብናለች !!!!

  • @يالله-ك2ل
    @يالله-ك2ل 3 года назад +1

    ሴፉ መችነው እኘን ሸቀልቶች በቴ እቢኤስ መተስተወውቀን ቢቸ ለአሪስት ቢቸነው እዴ የተፈቀደሀ 🥺🥺🥺🙏🙏🙏🙏 እስክ እኘንም ጠይቁ ምን ገጠመቹ በሉን ለኘም ተረ ይድረስ ሴፉ 🥺🇪🇹🇪🇹🌹❤️😍🙏

  • @generalviewers5038
    @generalviewers5038 3 года назад +2

    ❤❤❤❤ ሁሉም ያምርብሻል!

  • @tsegasolomon8907
    @tsegasolomon8907 3 года назад +5

    You're beautiful dear and it happens don't be intimidated by every-ve talk 😉

  • @godisgood7319
    @godisgood7319 3 года назад +1

    ለኢትዮጺያ የሚጠቅም ያልሽውን አስተካኪ ሲጀመር Ethiopians are naturally beautiful so there is no need for us ወሬ አለብሽ ለኢትዮጺያ ጠቃሚ ነገር ፈልጊ ባይሆን ለራስሽ የኪስ ጥቅም ነው የምትሰሪው

  • @pranktube7119
    @pranktube7119 3 года назад +1

    መጀመሪያምenjoy your night ያለች መስሎኝ ነበር
    👇👇👇👍👍

  • @aliyashafi2791
    @aliyashafi2791 3 года назад +2

    ሰይፉ መላጤ ከእድለወርቅ እና ከአለምሰገድ ጋር ቂም አለህ ልበል? ብዙሰው ይጠይቅሀል ግን አታቀርባቸውም ለምን?!?!?!?!?!?!

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 3 года назад +18

    ሜካፕ ውበት ቀላል ያወጣል እደ ያለዱቄትኮ ዱቄት ናችሁ እድሜ ለዱቄት አሳመራችሁ 😁😁

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

  • @rebekaephrem2877
    @rebekaephrem2877 3 года назад +1

    to start with where is your mask? you should tell your guests to wear a mask as well.

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu7186 3 года назад

    Bravo hanan! Keep up. Aim global.

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 3 года назад +3

    አይ ኢትዮጵያ ስንት ነገር እሚታይብሽ ሀገር ነሽ። ልጅ ሀናን ስህተት እኮ አይደለም የሰራሽው ግን ደርሰሽ ልትራቀቂ ስትሞክሪ አዳለጠሽ። ስለዚህ እራስን መሆን መልካም ትምህርት እንደወሰድሽበት አምናለሁ።

  • @eyobathegreat8602
    @eyobathegreat8602 3 года назад +4

    Zembelachu enjoy you nanah

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 года назад +5

    ምንድነው ሰው ጠፍቶ ነው የሚደጋገመው? እስቲ ጌትነት እንየውን ጋብዘው

  • @salamhayil3323
    @salamhayil3323 3 года назад +4

    እንጂሪና እንኳን ሰላም መጣሽ

    • @mamothefool
      @mamothefool 3 года назад

      ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @iammill1297
    @iammill1297 3 года назад +1

    ሀናን ፕላስቲክ ሠርጀሪ ተሠርተሻል ጤና ላይ ችግር አያመጣም ንገሪን!

  • @starofthedaystaroftheday4088
    @starofthedaystaroftheday4088 3 года назад +3

    ትገርሚያለሽ ሜካፕ ዉበት አይጨምርም
    ነው ያልሺዉ ተሳስተሻል
    አንቺ እራስሽ
    ለሜካፕ አዲስ ነሽ ነገር ግን
    ሜካፕ ማለት የሌለ ውበት ሰቶ
    ከግዜ ብዛት ወደ ጭራቅነት የሚቀይር ነዉ

  • @enatbekele880
    @enatbekele880 3 года назад +18

    እስቲ በማርያም የማክ ምርት ለኢትዮጵያ ምን ይሰራል ጥቅሙ ለኢትዮጵያዊያን ነው ትላለች እንዴ !? እንደ ሰይፉ አሽቃባጭ የሆነ ሰው አላየሁም!

    • @merongetachaw268
      @merongetachaw268 3 года назад

      የኢትዬያ ሴቶች የቻይና ነው ሚገባቸው
      ጥሩ ነገር ይገባናል ማክ ምርጥ ነው ሞክሪው

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 года назад

    እስቲ እንደእኔ ሀናን ሰይፉ ጋ እንደምትቀርብ የገመተ ወላሂ ገምቼ ነበር ስሟ ስለጠፋ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 3 года назад +3

    echi lefedada lej plastic surgery tesertalech aydel? melkewa ye dero ayedelm .. new weys arejeta new?

  • @shambal2624
    @shambal2624 2 года назад

    ውይ ሰይፉ አተ ክፉ

  • @fatumaseid2563
    @fatumaseid2563 3 года назад +8

    ዛሬ አደኛ ነኝ እንጆኖሪው

  • @znzadam8275
    @znzadam8275 3 года назад +1

    ኢንጆይ ይር ና ችኮቻችን ውብ ናቸው ያለ ሜክአፕ ከቻልሽ ለብብት ጭስ መፍትሄ ታደጊን

  • @selama5095
    @selama5095 3 года назад +2

    ማሽላ እያረረ ይስቃል አሉ። እሱስ ተቃጥለሻል። ግን ችግር የለውም enjoy right now Hanan.

  • @user-hl4pu3og6k
    @user-hl4pu3og6k 3 года назад

    Dmsta betam des yilegnal demo betam Ewedshalehu Ilove you

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 3 года назад +1

    More ስትወዳት

  • @rabbirra714
    @rabbirra714 3 года назад

    WAWOO I LOVE HANAN FROM MY HEART

  • @adq4584
    @adq4584 3 года назад +3

    Hani andenga nche

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 года назад

    ሳሮን አየልኝ ትቅረብ የምትሉ ኢትዮጵያዊ ነሽ አደለሽም ትባል,

  • @holistic_memory404
    @holistic_memory404 3 года назад +6

    This are western commercial idols.... Misleading ye diha hibreteseb

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 года назад +1

    እረ እኔም ሀና ላይ ተናድጄባት ነበር እሷስ መቼም ቋንቋዋን ነው:: ታስተካክላለች : : ጉድ የምታስብለዋ ሳሮን የሚሏት የሰይጣን ፈረስ ??? በውስጥ ሱሪና በጡት መያዣ የዘፈን ክሊፕ እዩትና ፍረዱ:: ሀንዬ ይቅርታ ስለተናደድኩብሽ አንቺስ ጨዋና የረጋሽ ነሽ ትሰተካከያለሽ እንወድሻለን :: በራስሽ ቋንቋ ኩሪ እሺ ማወቅ ጥሩ ነው ስራ ቦታ ግን በራስሽ ብቻ ያስከብርሻል እንጃ ዝቅ አያደርግሽም (ማክ የሜካፕ ማስታወቂያ ላይ ማለቴ ነው እሱን ጋርቤጅ እዚህ ( አለሁበት ሀገር) የሚፈልገው ስለሌለ ነው ለኛ በውድ ዋጋ ቁሻሻቸውን የሚያራግፉብን ) አስተውሉ ፈረንጅ የማይሆነውን ነው የሚሰጠን ያውም እንደጎናቸው ተባይ ለጠመዷት ኢትዮጵያ : : የናቶቻችን ስር ኩል ይበልጣል ሉጤናም ለውበትም :: የወይባው ጭስ የማነው እንዲያ የሚያሳምረው? የናቶቻችን ወረድ በሉ ወደሀረር ልዩልዩ የእፅዋት ውበት መጠበቂያ ግና እንዳለመታደል ሆኖ በፈርንጅ ቁሻሻ ተለከፍን ለነገሩ ሰይጣንስ በቁሻሻ ላይ አይደል የሚወደው ንፁህማ እእይወድም:: ይህን ስል አትዋቡ አይዱለም :: ግን እስቲ በራሳችን እንዋብ :: ትርፊ በውስጡ የሚጨመረው የተለያየ ኬሚካል ፊትአችሁን እንዴት እንደሚያበላሸው ::

  • @Sigmafxethio
    @Sigmafxethio 3 года назад +2

    የኔ አዝግ ... 🤣🤣 ወደፌት ብዙ እንጠብቃለን:: Love you! 🥰

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 года назад +2

    ሀናንአሜሪካ ነበረች እንዴ እንግሊዝኛዋ በዛምነው አልሽ

  • @tootamoh5967
    @tootamoh5967 2 года назад

    English subtitles plz

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 года назад +1

    ስለ አለባበስሽ ስርአት ያለው ነው እናመሰግናለን

  • @how_jano
    @how_jano 3 года назад +2

    ይህን የግብረ ሠዶማውያን ምርት ከተቀደ ሠች ሀገራች አስወጡልን ደሞ እንደ ደህና ምርት ታሰተዋውቃላችሁ እንዴ/ ሀኒ Respect ግን ይቅርብሽ ከ ሀገር አይበልጥም

  • @asiaalreyashi4267
    @asiaalreyashi4267 3 года назад

    Mac is my favorite thanks

  • @mekdesbelete8766
    @mekdesbelete8766 3 года назад

    adnakish negn betam miss you