Feta Show Fafe Vs Hanan 1st Round

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @gbipodcast
    @gbipodcast 5 месяцев назад +118

    Who's seeing this at 2024😂

  • @ahmedomar7227
    @ahmedomar7227 29 дней назад +5

    🇱🇾تحياتي لي حبشه من ليبيا كنت في اديس ابابا سنه ال فاتت واستمتعت فيها مع اصدقائي تعرفت عليهم في تركيا

  • @selamdamtew369
    @selamdamtew369 4 года назад +137

    ወይይ በጣም ደሥ ይላል ደጋግሜ ባይው አልሠለቸውም አንደኔ የተመቸው ላይክ

  • @user-sw2og2ft4m
    @user-sw2og2ft4m 3 года назад +200

    መቼም የማልሰለቸው ስንት ግዜ ደጋግሜ አየሁት I like it

  • @user-ed5us1hq7v
    @user-ed5us1hq7v 4 года назад +121

    ዛሬም እያየሁት ናው ለ100ኛ ጊዜ ደስ ስሉ😍😍😍

  • @onedayeverythingwillbeokay5271
    @onedayeverythingwillbeokay5271 5 лет назад +343

    ስንት ግዜ አየሁት እየደገምኩ like it

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 4 года назад +654

    ግን እደኔ እየደጋገመ አይቶ ያልሰለቸው ሰው አለ

  • @yinebebhabeshan
    @yinebebhabeshan 3 года назад +73

    2013ላይ ያዬ እስቲ😳

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 7 лет назад +3

    This is the best feta show ever I have seen so far

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 7 лет назад +87

    This is one of the best "feta " show I have seen so far. Both of you performed awesome! your acting is superb ..I enjoyed it!..

  • @user-pd2uw6wm6f
    @user-pd2uw6wm6f 4 года назад +70

    ሰታምሩ ሀናን ስዘፍኒ ያርግሻት አክት ስታምር የኔውድ

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 года назад +1

      ይህስ ruclips.net/channel/UCAnc12S17rnbcHdB2aijtBg

  • @user-dy2tm6cu4t
    @user-dy2tm6cu4t 7 лет назад +390

    የእውነት እዚህ ፕሮግራም ከፈታ ሾው የወደድኩት እና የተመቸኝ

  • @user-jv1jk6sn7c
    @user-jv1jk6sn7c 7 лет назад +45

    ሰለቸን መረረኝ እኔ ... የጋሽ ጠላሁን ገሰሰ ዘፈን የወጣትነቴን ዘመን ተማሪ ያለሁኝ ትዝታ ቀሰቀሰኝ ምን አለበት ያ ዘመን ቢመለስ ...

    • @user-wy8ms8ob6h
      @user-wy8ms8ob6h 5 лет назад

      ጨርጫሮ ራያ አላማጣ በጣም

    • @muluyaabebe3529
      @muluyaabebe3529 2 года назад

      ruclips.net/video/I032cHlH_gY/видео.html

  • @jitujana3663
    @jitujana3663 8 месяцев назад +4

    እስኪ 2016 ማነው እንደ እኔ እዚ ያለ 🙌

  • @user-ei7df6gb9i
    @user-ei7df6gb9i 6 лет назад +103

    የዘፈኑን ባለቤትገፀደኒያን በልጣት ቁጭ አለቺ ጥበብ አለሺ ሀኒቾ😍

    • @user-gr9pe3kz8s
      @user-gr9pe3kz8s 6 лет назад

      ሳምሪ ወሎየዋ
      Batim konjo argi tahiwtwalih😘😍

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 4 года назад +7

      ሀሀሀ ሲጀመር ድምፁ የፀደንያ ነው የሀናን መስሎሽ ነው?😂

  • @mahmoudomar7079
    @mahmoudomar7079 3 года назад +38

    Wow hanan kills, her expression 5:27 was priceless .❤

  • @mossabmohammmedabuelhassan91
    @mossabmohammmedabuelhassan91 5 лет назад +40

    I'm sudanese I Don't understand the song but I love how she is singing. .her voice and absolutely she is very very beautiful 😍

  • @radilove4517
    @radilove4517 3 года назад +27

    እስኪ እንደኔ አሁንም የሚያየው ማነው

  • @ManaleFaru
    @ManaleFaru Год назад +8

    ወይኔ ማርያምን ሁሌ ኢቱብ በገባሁ ቁጥር ደጋግሜ አያችሆለሁ ደስ ስትሉ ❤️❤️

  • @achildofgod9954
    @achildofgod9954 4 года назад +28

    5:27 Hanan facial expression priceless .

  • @movieplace4993
    @movieplace4993 3 года назад +17

    ጥሎብኝ ሀናን በጣም ነው የምወዳት😍

  • @sara-hz2gr
    @sara-hz2gr 5 лет назад +22

    ሀናንዬ በጣም ታምራላችሁ ሁለታችሁም ቀሪውን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-gl7mn4rd4h
    @user-gl7mn4rd4h 4 года назад +33

    ባየው ባየው የማልሰለቸው ቡኖር ይህነው ስታምሩ ዋው ነው

  • @zinettube4506
    @zinettube4506 4 года назад +35

    ሑለታችሑም ቆንጆ አይገልፃችሑም ዋው ስታምሩ

  • @user-wv1cq9is5y
    @user-wv1cq9is5y 7 лет назад +12

    አሪፍ ነው ወስደሽዋል።ዋናው ይህ ፕሮግራም ለበጎ አድራጎት ሰለሆነ ተባረኩ.

  • @redietyilma7168
    @redietyilma7168 3 года назад +9

    I rly missed this show 🥺🥺

  • @fm-ly3nm
    @fm-ly3nm 3 года назад +36

    ግን ማነው እደኔ እያሳለፈ ሀናን ያየ በላይክ

  • @phala.g1324
    @phala.g1324 3 года назад +2

    Nice performance yetayebet neber love from Eritrea

  • @deresemamo2058
    @deresemamo2058 4 года назад +83

    ከ 10 ግዜ በላይ አየሁት ታይቶ የማይጠገብ ፕሮግራም

  • @robelsolomon5761
    @robelsolomon5761 2 года назад

    I like their acting. Gin ye music mirchaw lela neger lemasmesel new mimeslew. Gin both of them are special.

  • @sayadgakar9380
    @sayadgakar9380 3 года назад +9

    ዋው ዋዉ ዋዉ ዋዉ አድናቂያቹህነኝ ፈጣሪ ይባርካቹህ

  • @shanumon4753
    @shanumon4753 8 лет назад +56

    ምርጥ ፕሮግራም ነው አንድ አንድ ቀን ያስፈልጋል

    • @lylyail8975
      @lylyail8975 5 лет назад

      Tt

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 года назад

      ይህስ ruclips.net/channel/UCAnc12S17rnbcHdB2aijtBg

  • @belaytadiso4607
    @belaytadiso4607 4 года назад +7

    AMAZING ETHIOPIAN GUYS . I LOVE YOU BOTH OF YOU GUYS

  • @behailugtsadik3470
    @behailugtsadik3470 6 лет назад

    I really enjoyed by this super nice guys

  • @user-xz6fm7bv9x
    @user-xz6fm7bv9x 4 года назад +13

    ውይ ሰወዳችሁ ይመቻችሁ ደጋግሜ አየሁት ዋው

  • @raulramah
    @raulramah 5 лет назад +4

    The most beautiful girl in the world 😍😍😍

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 года назад +7

    Both of you well done!

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Год назад

    አበጀሽዬ የኔ ውድ ያለሽን ትልቅ እና ሰፊ ተሰጥኦ ብታውቂው ጉድ እኮ ነው ተክነሽዋል በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ተወዳጅ ነሽ በትቺ*****

  • @hayu138
    @hayu138 3 года назад +8

    አሁንም ይህን ሾዉ ደገምኩት የማይሰለች ቪደዎ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @momiamnothingwithoutyoumym8319
    @momiamnothingwithoutyoumym8319 8 лет назад +172

    hanan omg you are so beautiful I like you all one love Ethiopia 😍😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👌

  • @achildofgod9954
    @achildofgod9954 4 года назад +8

    Everything Hanan do is great

  • @benyamabebech1083
    @benyamabebech1083 4 года назад

    sente ayhut ymaytgeb program new hanye swedesh😘😘😍😍😍🥰

  • @zaharazahara170
    @zaharazahara170 5 лет назад +3

    የእኔ ልዩዎች ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ

  • @otb2925
    @otb2925 7 лет назад +23

    ዋዉ ቆንጆ ነው ይመቻችሁ አርቲስቶች

  • @rosehussen4270
    @rosehussen4270 6 лет назад +500

    ስት ግዜ አየሁት ምንም አልስለቸውም

  • @getnetwubetu7129
    @getnetwubetu7129 5 лет назад

    wow my bestoch sitamiru beteley hanan tarik wey siwedish

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 5 лет назад +2

    ከዚህ ፕሮግራም ለኔ አንደኛ የመጀሠሪያም የመጨረሻም ይህ ብቻ ነው ደስስስ ሲልል ስንት ጊዜ አየሁት አዮሠለቸኝም ውይይ

    • @habsihabsi8499
      @habsihabsi8499 5 лет назад

      በስመአብ ሀናን ድምፅ ዋውውውው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w 5 лет назад

      ድምጿኮ አይደለም እህት ድምፁማ ድጅ ነው እሷ ግን አክቱን ነው የተጠቀመችው የምትዘፍነው ከድጅ ጋ አብራ ነው

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 5 лет назад

      ስታምሩ ዋውውው ደግሞ ሀናንን በጣም ነው የምወዳት

  • @maryaddis1498
    @maryaddis1498 8 лет назад +9

    I love both but Lij Michael / faf got me cr, my heart he's one of Abest guy who running in this g 🔐 love y guys 👍🏾

  • @user-is6iq1jn7y
    @user-is6iq1jn7y 7 лет назад +38

    አራዳ ላራዳ አይሸዋወድም ምችቶ

  • @umohammed8690
    @umohammed8690 5 лет назад

    Wow nice music 😅😅😅😍💙💛💜💚🧡💞💖💗💕❤️👍

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 4 года назад +7

    በጣም ነው የተመቹኝ ሁለቱም ውብናቸው ዋውውውው ድጋሜ እያየውት ነው

  • @cbzsaleh
    @cbzsaleh 7 лет назад +6

    Hanan u really very very beautiful damn it can't stop watching this

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 8 лет назад +8

    ሀኒ በጣም ደስ ይላል ሚኪም ሁላችሁም ውድድ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 лет назад

    የኔልዩ በጣም ልዩ አርጋችሁነው የታጫወታችሁት።

  • @nazrawitnazarwit9254
    @nazrawitnazarwit9254 6 лет назад +2

    Hanan konjo hafi nawe i miss u ♥

  • @aliawadah995
    @aliawadah995 5 лет назад +4

    የእኔ ማሮች በርቱ ባየው ባየው የማይሰለቹ 💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @bashirmohamed4016
    @bashirmohamed4016 2 года назад +3

    Can’t stop watching 2022
    Hanan special 3:44

  • @eliyasabdurazak3415
    @eliyasabdurazak3415 2 года назад

    Ahun deres degageme eyayewt new i love it 💖💖💖

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 4 года назад

    Wow wow wow I love it love it love it.

  • @shamm2350
    @shamm2350 7 лет назад +6

    hani konjoo & lij michael fekerrr betam des ylall love love Both

  • @fishalixfishalix292
    @fishalixfishalix292 7 лет назад +118

    ሀኒየ አቦ ይመችሽ አንች ብቻ ነሽ አሪፍ ሆነሽ የታነሽኝ

    • @fekefeke4393
      @fekefeke4393 6 лет назад +1

      ስደተኛዉ ልቤ ስደተኛዉ ልቤ

    • @alpooasss4873
      @alpooasss4873 3 года назад

      ሀና ቅምጥሽ ነው አይደል በውነት በለጌ ሴት ነው የምትመስይኝ ለባልሽ ታመኝለት

    • @user-yv3yq2hf5c
      @user-yv3yq2hf5c 3 года назад

      @@alpooasss4873 ክክ

  • @user-qz6og7jz9h
    @user-qz6og7jz9h 4 года назад +2

    6ቀን አየሁት አልሰለቸሁትም ሌሎቹን ግን ካንዴ በላይ እደሚያስጠሉኝ ደስ ሲሉ

  • @kiyaberhanu7646
    @kiyaberhanu7646 3 года назад +2

    Iam so amazed hanan and lij Michael I like it

  • @user-qy8vh7hm4c
    @user-qy8vh7hm4c 4 года назад +6

    ዋውውውውው አቤት ደስ ስትሉ ባየው ባየው አልሰለች አልኩኝ በጣም ደስ ይላል ::

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 5 лет назад +26

    አይቼ አይቼ የማልጠግበው ፕሮግራም ነው ስንቴ አየሁት 🌹🌹🌹🌹

  • @destayoutube7626
    @destayoutube7626 6 лет назад

    ፈታ ሾመው በጣም የወደድኳቸው ተወዳዳሪወች ልጅ ሚካኤልና ሀናን ብቻ ሌሎች ወደጎን

  • @fisshG
    @fisshG 6 лет назад +1

    so beautiful !!!!!!!!!!

  • @welidteseyali7582
    @welidteseyali7582 5 лет назад +17

    I love Amharic people

  • @user-th8er5vv2p
    @user-th8er5vv2p 3 года назад +9

    ስተየ አየሁት በፈጣሪ መቸም አይሰለቸኝ❤❤

  • @fikadegenale8098
    @fikadegenale8098 3 года назад +1

    It's very Amzng ✅✅✅

  • @achildofgod9954
    @achildofgod9954 3 года назад

    Gain made this song more popular than it already is . Talk about star power.

    • @tefri
      @tefri 6 месяцев назад

      Fjgbkk

  • @nahomessey4706
    @nahomessey4706 7 лет назад +21

    omg she's soo beautiful

  • @addissolomon5171
    @addissolomon5171 2 года назад +5

    ሁለታቹንም በጣም ነበር የምወዳቹ ያጣመራቹን በጣም እናመሰግናለን ሀናን ግን ልዩ ነሽ ከበቂ በላይ ተውነሽዋል 💓💓💓💓💓💓😄😄😄😄

  • @fatumaahmed9896
    @fatumaahmed9896 Год назад +2

    ወላሂ ከ 10 ጊዜ በላይ አየሁት ግን ሁሌም አዲስ ነዉ ሚሆንብኝ ❤❤❤

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 6 лет назад

    both are good lij michael u r amasing

  • @Alex-ns3rk
    @Alex-ns3rk 5 лет назад +146

    ባየው ባየው ማይሰለቸኝ

  • @meseretmasara5152
    @meseretmasara5152 8 лет назад +3

    wow betam new feta yaregachewenge tnx

  • @sarkealeid9010
    @sarkealeid9010 6 лет назад

    wowww fabulous babe bgood👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-ce4sw6ny5s
    @user-ce4sw6ny5s 6 лет назад

    Wowwwww ke 20 belay new yayehut

  • @hiwotosman398
    @hiwotosman398 7 лет назад +5

    free style ❤ it

  • @liyamoges
    @liyamoges 5 лет назад +7

    Lij Michael is always the best!!!!

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 5 лет назад +1

    wowwwwww nice job i love it

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 3 года назад +1

    ይገርማል ከሁለት አመት በፊት ነበር ያየሁት በድጋሜ አየሁት የመዳም ዋይፋይ የስራህን ይሰረጥህ

  • @hane5455
    @hane5455 4 года назад +10

    ማነው እንደኔ እያየ ካመንት የሚፅፍ

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 5 лет назад +9

    Wow Hanam was so impressive with great action i like

    • @wenchitmidia3820
      @wenchitmidia3820 3 года назад +1

      ጀጀጀገኘመሒ

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 года назад

      ይህስ ruclips.net/channel/UCAnc12S17rnbcHdB2aijtBg

  • @Euael96
    @Euael96 3 года назад

    Is anybody see this in 2020

  • @saraaloo8112
    @saraaloo8112 4 года назад +2

    ሃኒ ሳላደንቅሽ ኣላልፍም ኣለባበሽን ኣሁን ትንሽ ይሻላል ስትችልበት ሙዚቃዊን ኣርፍ ድምፅ ኣለሽ ዋው ብለናል

  • @brooktadesse9595
    @brooktadesse9595 8 лет назад +8

    LIJ MIC
    LIJ MIC
    LIJ MIC
    LIJ MIC best ethiopian rapper alive
    HANIYE weded nw yemaregesh
    feta yimechachu

  • @zahirazahiira1435
    @zahirazahiira1435 7 лет назад +5

    wow hana I love you 100×10000000000000000000000000000000000

  • @meronia4687
    @meronia4687 6 лет назад

    wowwwwwwww han mare iko nesh emuaaaaa😍😘👄💝

  • @ramadanabdirkadir433
    @ramadanabdirkadir433 4 года назад

    It's a great show

  • @hiwi2977
    @hiwi2977 7 лет назад +46

    ልጅ ማካኤል እና ሃናንየ ስወዳቺሁ

    • @bahfer9592
      @bahfer9592 5 лет назад

      hola

    • @alexcoffe3183
      @alexcoffe3183 5 лет назад

      ሙዚቃውን አሳምረሸዋል በጣም አድናቂሽ ነኝ ቆንጆ የኢትጴያ አይን!!!!!!!!!!

    • @user-ek9cf6tx8w
      @user-ek9cf6tx8w 5 лет назад

      ሀይ

    • @eexx6122
      @eexx6122 4 года назад

      @@alexcoffe3183 በጣም

  • @user-uu1nz2bu7y
    @user-uu1nz2bu7y 6 лет назад +16

    ዋው ልዩ ናችሁ በትለይ ሀኒ ማር ስውድሽ

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 4 года назад +2

    በጣም ተመችቶኝ ብዙግዜ አይቸዋለሁ እማይሠለቸው

  • @etsephatoshiwot6919
    @etsephatoshiwot6919 6 лет назад

    Ewnet endzi feta miyarg show yetm yelm hulem ende jil new mayew

  • @user-ml2wq8kt4w
    @user-ml2wq8kt4w 5 лет назад +4

    ተመቸሽኝ ሀኒ ሁላችሁም ውብ ናችሁ ፈታ ታርጋላችሁ

  • @seadakonjo2460
    @seadakonjo2460 6 лет назад +8

    ወይ እንደታባቱ ያምራል ይሄ ልጅ ማካኤል የሚባለው

  • @achildofgod9954
    @achildofgod9954 4 года назад +2

    This girl Hanan is born to be an actress.

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 4 года назад

    One of the best.

  • @ademmohammed555
    @ademmohammed555 4 года назад +5

    Hani! Really u are so sweet!