"የታክስና የኢኮኖሚ ፍልስፍናችን ምቀኝነት ላይ የተመሰረተ ነው!!” ዶ/ር ኤርሴዶ ለንደቦ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 118

  • @sofiasofi1778
    @sofiasofi1778 4 года назад +2

    እኔ ቃላት ያላገኘሁት ለናንተ ብቻ ነው እንደወንጌል ቃል እናንተን ስሰማ እታደሳለሁ አቤት እውቀት ከግልፅነት ጋር በርቱልን

  • @kiflemelakujemberu3977
    @kiflemelakujemberu3977 3 года назад

    የልጆቻችን ኢትዮጵያ ድንቅ ድንቅ እውቀት የሚፈስበት ፕሮግራም ደስ እያለኝ የምሰማውና የምማርበት ዶክተር ኤርሲዶን አጠቃላይ አባላቱ በባትሪ ተፈልገው የሚወያዩበት እንደ ቢኒ ለመማር ዝግጁ የሆነ ለተመልካች ግልጽ እንድሆን የሚጥር አይነት አወያይ ብቻ

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 4 года назад +7

    I wish these guys could be the PM’s economic advisors.

    • @Yarmela
      @Yarmela 4 года назад

      I agree. Even more, there are more qualified people who can contribute further . Like he said Ethiopian economy policy is የምቀኝነት policy.

  • @madinamadina4332
    @madinamadina4332 4 года назад

    ሰላም ናችዉ ዉገኖች
    ኤሬ በሪቱልን እንደ ዉጣን ቀረን
    ምንም ተስፋ ጠፋ እናም
    ሀይሱዚ የጭነት የሱሱ ቀረጥ ሰንት ይሁን
    ብታሰረዱን

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 года назад +2

    I love you guys! I always love your discussion! Keep going! 💚💛❤️ 👌👍🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @sisaytefera7191
    @sisaytefera7191 4 года назад +4

    ትምህርት ተከታተሉ ደስ ይሉኛል በርቱ🙉😍😍😍😍😍

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 4 года назад +4

    My Dear fellow big respect for you from Melbourne.

  • @belstianley287
    @belstianley287 4 года назад

    good and constructive lesson!!!

  • @millionlake3329
    @millionlake3329 4 года назад +1

    ምቀኝነት ነዉ ድሀ ያደረገን። ምቀኛ በመሆናችን መቸም አያልፍልልም።

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 4 года назад

    Listening to your program is refreshing and full of positive hope. I am amazed by your brilliant and multidimensional knowledge. Keep up the great work..

  • @twhaile7121
    @twhaile7121 4 года назад

    The best discussion pls continue!!! Just bcs it's very important issues for the the country in this very moment

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад

    በጣም ታክስ የሚያደርግ ሃገር የመጥፎ ሃገርነት ምልክት ነው!!!ትክክል!!!

  • @woldeyesus5801
    @woldeyesus5801 4 года назад

    መኪና የቅንጦት እቃ ነው ማለት ድንቁርና ነው። አላዋቂነት! መቀረፍ ያለበት ኋላ ቀር አስተሳሰብ! You guys are good today!

  • @Yarmela
    @Yarmela 4 года назад

    very interesting discussion and well presented. Most of the lawmakers are illiterate who just sign in any paper without asking critical question as long as it political motivated.
    Keep up the great work!!!

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 4 года назад +5

    እናመሰግናልን በጣም ይሄኔን ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጭ ብሎ ማየት አለበት

  • @hailemichaelyohannes8063
    @hailemichaelyohannes8063 4 года назад +4

    ቀርጥ መቀነስ ብቻ ሳይሆን ያገለገሉ መኪናዎች, ኤሌክትሮኒክስ, መሺኖች, ትራክተሮች ወዘተ በነፃ መግባት አለባቸውየእድሜ ገደብ በማስቀመጥ

  • @maoreta4776
    @maoreta4776 4 года назад

    Well done

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    እኔ በምኖርበት አሜሪካ ምግብ ላይ ግብር የለብኝም!!!ጥሩ ሃገር እየኖርኩ መሆኑ ይሰማኛል!!!መጥፎ ሃገር ምግብ ላይ ብዙ ግብር ያደርጋል!!!

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 4 года назад +5

    ዶ/ር ኤርሰዶና አቶ ያሬድ እንዲሁም የፕሮግራሙ መሪ የሆነከዉ ወንድማችን በጥም አደንቃችሃለሁ፡፡ የአገራችንን ህዝብ አስተሳሰብ አንድ ርምጃ ወደፊት እንዲሄድና ከ21ኛ ክፍለዘመን አስተሳሰብ ጋር እንዲስተካከል የምታደርጉት ጥረት አስደናቂ ነዉ ፡፡ ከድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ(ኤርሰዶ ከዚህ በእፊት እንዳለዉ ድንጋዩ ጠፍቶ ሳይሆን አስተሳሰቡን ነዉ) እንድንላቀቅ ሰው ሰዉ የሚሸት አስተሳሰብ እንንዲያድግ ከሚከርፋ የዘር አስተሰብ እንድንላቀቅ ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነዉና በርቱ እላለሁ፡፡ ተስፋ ሊአስቆርጧችሁ የሚሞክሩ ዘረኞች አሉና እንዳትደነብሩ እላለሁ፡፡አንድ ቀን እንድምቀላቀላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 4 года назад

    Dr Ersedo I love you but please stop interrupting when others speak. Usually it’s just to insert some small talks. It’s disturbing for listeners. But you’re intellectual and we appreciate that.

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 4 года назад

    Nice discussion 👍🏼👍🏼👍🏼 even if I didn’t agree with everything said.

  • @ethiopiafirst9099
    @ethiopiafirst9099 4 года назад +1

    Welcome mirtochiye 💚💛❤💋💋

  • @matiwoshaileyessus1658
    @matiwoshaileyessus1658 4 года назад +1

    Yes ye Mikenga economy & tax policy!! I LIKE IT

  • @teweldemat
    @teweldemat 4 года назад

    Where do I find these guys, do they have a Facebook group or some kind of organization I can contact?

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    ባቡር ሰው መንገድ ላይ በፖሊስ እየቆመ የሚቋረጥበት የሃገሪቱ ዋና ከተማ ምናልባትም ኢትዮጵያ ብቻ ነች።

  • @RioMonte857
    @RioMonte857 4 года назад

    The Ethiopian government needs your brains.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    ኃይለስላሴ የውጭ ተወላጅ ቋሚ ንብረት አይያዝ ያሉት የእንግሊዞችን አኳኋን ስላዩ ነው።

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 4 года назад +2

    You are right- in Texas USA almost tax is minimal. As you said tax system is a tool to hammer the head of hard working Ethiopian people

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад

    ኢምፖርት ኤክስፖርት ላይ ችግር ያለው በመንግስት ፖሊሲ ምክንያት ነው። 28 ቀን የምትባለው የብሄራዊ ባንክ ራስ ምታት ምንድን ንች? ? ? ለምንድን ነው የነጋዴው ዶላር ላይ ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ህግ ለምን አስፈለገ? ? ?ፖሊሲዎች ምንጫቸው ምንድን ነው? ? ?

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 года назад +1

    ኣንድ የረባ ነገር ሳይሰሩ ዶላር ላኩ ይላሉ:: ስው ደክሞ ሰርቶ ሲመጣ መኪና እንኩኣን ይዞ መግባት ካልቻለ ምን ዪባላል

  • @የሰውነገር-ጸ9በ
    @የሰውነገር-ጸ9በ 4 года назад +2

    ከ 36 አመት ቀወይታአ በዃለአ ሐገር ቤት ልገባ ነበር ቀረጡን ሥሠማ ዉዉዉዉ 500%በአለም ላይም ዬለም።

  • @EG-dd7rs
    @EG-dd7rs 4 года назад

    አወያይ ጋዜጠኛው መጀመሪ ስለምታወያየው እርእስ ጥናት እና ዝግጅት ብታደርግ ጥሩ ነው for next time interviews.

  • @tewodroswakjira8776
    @tewodroswakjira8776 4 года назад

    Can you tell Dr.Arsido to not interrupt when Yared or the journalist speaks.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    የውጭ ሃገር ሰው ባለይዞታ ሲሆን ህግ ለማስቀየር ጥረት ያደርጋል ሁለተኛው ትውልድ ላይ። ለምሳሌ ቅዳሴና አዛን አሁን እንደምናደርገው ማድረግ አንችል ይሆናል ካንድ ትውልድ በኋላ።

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 4 года назад +3

    የዛሬው ውይይታችሁ ትንሽ የግንዛቤ እጥረት አለበት ። አሮጌ መኪና ከሚለቀው ንጹህ ካለሆን ጪስ ባሻገር የመለዋወጫ እቃ ወጪው የትየለሌ ነው። አደጋ የማስከተል እድሉም ከፍየኛ ነው። በዚህ ላይ የኢትዮጵያ ነጋዴውች ግድ ስለሌላቸው አረቦቹ ማይል ኤጁን አስተካክለው ይሸጡላቸዋል እና እዝህ በአዲስ መኪና ዋጋ ይሸጡልናል። ስለትራምፕ ያወራችሁትም ትንሽ ግንዛቤ ያንሳችኋል የአሚሪካ ከተሞች አዲስ መኪና የሚገዙትን ለማበረታታት ሙትት ብሎ ያረጀ አሮጌ መኪናችሁን በ3000 ዶላር ይገዟችኋል። ትንሽ ታክስ ኢንቬስተር ያበረታታል ያላችሁት ትክክል ነው።

    • @yeahunuyebase7515
      @yeahunuyebase7515 4 года назад

      Eski negereghi yeteghawe ethiopiawi new new car megezat yemichelew were becha tax keneso bebezat mesebeseb new yemiyawatawe

    • @kkenso7571
      @kkenso7571 4 года назад

      @@yeahunuyebase7515 ይልቅ አዲስ መኪና ላይ የተጣለው ታክስ ወደ 20% እና ከዚያም በታች ዝቅ ይበል ማለት ያባት ነው። ያረጀ ቋቋቴ መኪና አስገብተን ከዋጋው በላይ ለመለዋወጪያ መቀፍቀፍ አዋጪ አይደለም።

  • @saraabebe596
    @saraabebe596 4 года назад +6

    መኪና የቅንጦት ከሆነ በቃ በበቅሎ በፈረስ እና በግመል ሽርርርርር ነው

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +2

    ሁሉን ነገር ልቆጣጠር ብሎ ንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ የውጭ ቀጥተኛ ሃብት ፍሰት? ? ? በሙሉ አይኖሩም! ቢኖሩም አይሰነብቱም! አዲሶችም አይመጡም!!!

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    ወይኔ!!!ወይኔ!!!ወይኔ!!!ጨውና ስኳር ኤክሳይስ ታክስ እንዳለው አላውቅም ነበረ? ? ? ጉድ!!!ጉድ!!!ጉድ!!!የጥቁር ቀኝ ገዥ ማለት ይህ ነው!!!በዓለም ቁጥር አንድ ደሃ ሃገር ላይ ስኳርና ጨው ላይ ኤክሳይስ ታክስ? ? ? ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ!!! እነሞላጬ የሚቆጣጠሩት በሙሉ ውድ ነው!!!

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 4 года назад +5

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያስፈራል የአብይ መንግስት በዚ ጉዳይ ሊያስብበት ይገባል ካልሆነ ምርጫ ቶሎ ናልኝ ህዝቤ ንቃ ምንመርጠውን እንወቅ ሕዝቡ በርሀብ ሊገሉት ነዉ

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 года назад

    Bringing old cars from outside is better than the old cars that are smoking the town so badly causing health hazard.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад

    ብድር የሚቀጥለውን ትውልድ ህይወት ማምከን ስለሆነ ትውልዱ ጠያቂና ወንጀለኛ ባለስልጣንን እሥሥቱን አንቆ ላበዳሪዎቹ አስረክቦ የብድሩን ሁኔታ መነጋገር አለበት!!!ይህንን አስተምሩ!!!

  • @Humanity-info
    @Humanity-info 4 года назад +1

    መልካም ርእስና ውይይት:: እስቲ አንዳንዴ መሬት አይብቃን የሚሉትን የፓርላማ ውስጥ አውደልዳዮች ጥሩና ላብ በላብ አርጏቸው:: አቶ ታዴዎስ ታንቱ "የምላስ አክሮባቲስት" የሚሏቸውን የቀድሞ ፓርላሜንታሪያንስ እንደነ መረራ ጉዲና አይነቶችንም ከመሃል ጣል ጣል አርጉና እስቲ እራቁታቸውን አርጏቸው:: እነኛ አንጎላቸው ቢከፈት ማጭድና መዶሻ ተቆላልፎ የሚገኝባቸውን ሙትቻ ኮሚኒስቶች ጥሩና ንስሃ አስገቧቸው::
    ምቀኛው መንግስት ሳይሆን የመንግስቶቻችን ዘዋሪዎች የሚመሩበት ኮሚዩኒዝም ነው ምቀኛው:: ኮሚዩኒዝም የምቀኞች አይዲዎሎጂ ነው በሚለው ብንስማማስ::

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 года назад

    I think the money comes in one door and leaves in another door legally through the bank system. There needs to be accountability for the money. You hear money coming in but still the problem persists. I agree structural change is needed very badly.

  • @dmoges8417
    @dmoges8417 4 года назад

    እኛ በውጭ ሀገር የምንኖር የመንግሥትን የውጭ ምንዛሪ ሳንጠቀም በራሳችን ዶላር መኪና እንዴት እናስገባ? ዬዝድ መኪና እኮ በአየም ላይ እስካሁን ይሽጣል። ለነገሩ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት መኪናቸውን ከቀረጥ ነጻ ሰለሚይሰገቡ ችግሩ አይገባቸውም

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 4 года назад +5

    I don’t agree with you. It’s the same thing in other western countries as they have now started completely forbidding importing old cars, for example Scandinavian countries. I agree with the taxing proposal because people should be encouraged to buy newer cars. The country image is completely destroyed and it’s unhealthy we become the damping sites of old countries.

    • @hunbelewzelalem973
      @hunbelewzelalem973 4 года назад

      JustMe if the tax for the new one is 20%, you are right.

    • @yosefutube
      @yosefutube 4 года назад

      You shouldn't compare a 1st world country to a 3rd world nation.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር መሃል አስፋልት ላይ ሰው የሚያፈስ "የነቶሎቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ" ይመስላል ከዕቅዱ።

  • @tinalove7727
    @tinalove7727 4 года назад

    እዚህ ጋ መንጃ ፈቃድ በጉቦ መሰጠት ሳያስቆሙ አደጋውን በመኪናው አሮጌነትና በመለዋወጫ ብቻ ያሳብባሉ: ለምሳሌ ነጋዴዎቹም ጨካኞች ስለሆኑ መሪ የሚያዞሩትን ማገድ ይችላሉ:፡፡ እንዳላችሁት ህጎቹ የሚወጡት ሩቅ ባለማሰብ፡ በአላዋቂነትና አንዳንዱ በምቀኝነት ነው

  • @oromoshowa1217
    @oromoshowa1217 4 года назад

    The issues related to foreigners owning property in Ethiopian could be related to when they decide to leave Ethiopian i.e. they are going to sell their property and now the question is, how can they take/transfer their CASH after the sell - can they transfer their cash in foreign currency? This is the main concern and not as you indicated.

  • @samiya6526
    @samiya6526 4 года назад +2

    በስደት ላይ ያለነው ወደ አገር ስንገባ በቆየንበት አመት ስሌት tax ካላሉም ጥሩ ነው፣ ያኔ የኮቴ ተቀብለውን የለ።

  • @tewodroszegeye5285
    @tewodroszegeye5285 4 года назад +1

    የዉጪ ሀገር ዜጎች ንብረት እንዲያፈሩ የቀረበዉን ሀሳብ የመለሰበት መንገድ ቀደም ሲል የነበረው ህግ ለምን እንደወጣ ካለመረዳት የመነጨ አስተያየት ይመስለኛል አባቶች ህጉን ሲያወጡ እስራኤል የተመሠረተችበትን ምሳሌ ጠቅሰው ነበር እናም የዉጭ ሀገር ዜጎች ንብረት ካፈሩ የሐገሬው ዜጋ ደሀ ስለሆኑ ይፈናቀላሉ በሚል እሳቤ ነው አሁንም ይሄ ስጋታቸውን የሚገልጹ ብዙሃን ናቸው እንጂ በድፍረት ምቀኝነትን ነው ማለት ትክክል አይደለም ባንድ ጎን ጠቀሜታውን ብቻ መመልከት ካንድ ባለሞያ ነኝ ከሚል አይጠበቅም

    • @fatherfather799
      @fatherfather799 4 года назад

      Bezu habesha wuchi hager minor meret gezito America or Europe ale selizih nager min tilaleh?

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 года назад +1

    Is dr Abiye aware of this. It seems like people are doing what ever they want. How do they expect people to return back with out a car

    • @Hanna-on7yu
      @Hanna-on7yu 4 года назад

      Bela T.T makes no sense and he is not evil.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    ኮሚኒስት አስተሳሰብ መወገድ አለበት!!!

    • @admssufrather6870
      @admssufrather6870 4 года назад

      አንድ እንሁን!!! ኮሚኒዝም እርዩተ አለምን የምታቀው አልመሰለኝም ?ቻይና .ሩሲያ.ኩባ ኮሚኒስት ናቸው ለኢ/ያ ኮሚኒስት ነው የሚያዋጣት ቅይጡ

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 4 года назад +2

    You mention USA and Dubai as less taxing country and you compare them with Ethiopia??? Nahhhhh

  • @hunbelewzelalem973
    @hunbelewzelalem973 4 года назад +1

    No possibility to have a vehicle for middle class. Imagine how many years you should work to buy a vehicle means to earn 2m? Even for some of us, we earn this in our life time.

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 4 года назад +3

    In countries like Ethiopia the government needs to make lots of money for infrastructure otherwise we will end up with 1% rich people and zero infrastructure and 99% poor. So I don’t agree with you completely.

  • @abujebel1
    @abujebel1 4 года назад

    ውይይቱ ጡሩ ትልቅ ሲሲ ብዙ ነዳጅ ይፈጃል ነዳጅ በዶላር ስለሚገባ የምንዛሪ ችግር ይፈጥራል ለትራንሰፖርት የሚያገለግሉ በጊዜ ገደብ ቢገቡ መልካም ነው ውይይቱ መንግስትን ለመቃወም ብቻ መሆኑ ቀርቶ አቅጣቻ ጠቋሚ ቢሆን ጥሩ ነው ::

  • @pauldelkaso5602
    @pauldelkaso5602 4 года назад +1

    Taxes generally contribute to the gross domestic product (GDP) of a country. Because of this contribution, taxes help spur economic growth which in turn has a ripple effect on the country's economy; raising the standard of living, increasing job creation, etc. The mechanics of a VAT are easier to implement in Ethiopia because the tax is collected from registered businesses -as millions of individuals don’t file tax returns
    . Developing countries like Ethiopia at early stage of development need to increase tax , as the majority poor people do get services from government spending, including roads, security, health, and education. The two largest in-kind benefits that developing country governments provide are free or subsidized education and health care.
    Thus, what the Ethiopian Gov. is doing (that is increasing taxes on luxury items) is critical - this should not continue forever but must be managed pragmatically.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    የቻይና ነገር? ? ያዲስ አበባ ባቡር 3 ዓመት ሳይሰራ ወገቤን አለ? ካሮቹም 3 መስቀል ሳይተኩሱ ወገባችንን አሉ? ? ? እግዜር ይይልሽ ቁጭ ይበሉ ቻይና? ? ? የሰፈሬን አራዳ መሰልሽን አይነጠባቧ ብልጧ ቻይና!!!

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    ውሃ ፣ ጨው፣ ስኳር፣. ....ኤክሳይስ ታክስ? ? ? ጉድ!!!ጉድ!!!ጉድ!!! ይህን ያደረገው ባለስልጣን ማንን አወያይቶ ነው? ? ? ? ጉሮሯችን ላይ ቆመው ነው የከረሙት ማለት ነውን? ? ?ደሃ ላይ ቁስሉን የሚያባብስ ባለስልጣን ይሰቀልልን!!!

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    ትልልቅ ፕሮጀክቶች ለግል ክፍት ይሁኑ!!!ሃይል ማመንጨት፣ የመጠጥ ውሃን አምርቶ መንግስት ማከፋፈያ ላይ ማከል። የስርጭትን ጥራት መጠበቅ፣ ሙሉ ለሙሉ የሰወራጅን ስራ ለግል። መንግስት ጥራቱን መቆጣጠር። የሚልከሰከሱ የመንግስት ተሿሚዎች ላይ የማያዳግም ቻይናዊ ዕርምጃ መውሰድ!!!........

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 4 года назад

    A country shouldn't import used items. Not at all. We deserve quality.

  • @etgm5769
    @etgm5769 4 года назад +2

    በጣም እውነተኛ ነው። ቫትም መቀነስ አለበት

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 4 года назад +2

    የ500% ታክስ ጭማሪዉ ኑሮን በ500% ያንረዋል መንግስት በጣም ሊያስብበት ይገባል

  • @saragetachew6262
    @saragetachew6262 4 года назад +1

    In Germany, We pay 19 % Vat !!

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 года назад

    It is absolutely capital J

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 4 года назад

    ግሩም ውይይት ነው።ብልፅግና ፓርቲ ማለት high Taxation ማለት ነው።በዚህ አይነት ፖሊሲ ማን ነው የሚመርጣቸው

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 4 года назад

      የተሳሳተ ግምት ነው ስለብልፅግና ፓርቲ!!!!!

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 4 года назад

      በዘር በሃይማኖት ነው ምርጫው ? ቀሸመሃል ማንም ኢኮኖሚያዊ ፓሊሲ አይሰማህም ። አማራ ኦሮሞ መጣብህ የመንጋ ፓለቲካ ነው

  • @samuel97ification
    @samuel97ification 4 года назад +1

    A car is a luxury for Ethiopians because a car needs fuel and the fuel will be imported by paying dollars. There is a shortage of dollars in the country and as more and more cars are imported, more and more dollars will be needed. Currently Ethiopia needs more than 2 billion dollars to import fuel which is very expensive. In addition, countries which are successful like Sweden, Norway, Denmark, Finland, Germany, Switherland, Austria are taxing corporations and individuals at a higher rate. Countries with a lower tax rate like USA, have income inequality and there is a concentration of wealth at the top of the income bracket. In USA the top 10% of the rich people own more than the bottom 50% of the population. Moreover, there are people who can't afford to pay rent and to eat. In some countries like Germany, corporate tax rate is very high but still there are many big and successful corporations. The tax rate in USA is low as compared to most European countries but American corporations outsource production to Mexico, China, India etc for the sake of low production cost. The Ethiopian government doesn't have the capacity to collect tax because 80% of the population lives in the rural country and there is black market, contraband in the country. So taxing a car 500% is too high but at this point as there is a shortage of foreign currency. High tax goes with less income inequality and high standard of living. I live in North America and there are too many people who can't afford to live in a house and to eat three times a day.

  • @hunbelewzelalem973
    @hunbelewzelalem973 4 года назад

    I have decided to live in USA. You know I am paid USD 7000.lives monthly and I can buy a vehicle in USA by this salary. But if I want to live in Ethiopia, I have to invest my yearly income to buy a vehicle. Therefore, it is better for me to live in USA because the life is cheap there.

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 4 года назад +1

    እናተ ስለ ጥቂት ኢትዮጵያዊ ነው የሚያሳስባችሁ እኔ ግን አሮጌ የቤት መኪኖች እንዲገቡ ተቃራኒነኝ እስቲ አ አንተመልከቱ እጅግ በጭስ ተበክላ መንገላይያሉት ዛፎችና ቤቶችን ብታስተውሉ በጭስ ተበክላን እያለ እናንተ ላሮጌ መኪና ጭንቀት የለኝም ላብዛኛው ህዝብ ጤና ነው ሊያሳስበን ይገባል

    • @yaredhm
      @yaredhm 4 года назад

      መድሀኒያለም ምናልባት ቃላቶቻችን የምናስበውን በደንብ አልገለጸ ይሆናል።
      እኛ ስለ ጥቂት ሰዎች አይደልም እያወራን ያለነው። ይልቁነብ እንዴት አብዛኛው የዘመናዊ ትራንስፓርቴሽን ተጠቃሚ ይሁን ነው። ስለ ጥቂቶች ሳይሆን እንዴት አድርገው ከታክሲ ሰልፍ፣ ከዝናብና ከጸሀይ ተገላግለው ትንሽ መኪና ቢኖራቸው በሰአት ስራ ለመግባት ለሚመኙ ነው፣ ገበያ ሄደው እጃቸው እስከሚገነጠል አንጠልጥለው አንድ ቀን አራት ጎማና መሪ ያላት ነገር ቢኖረኝ ብለው ስለሚመኙ ሚሊዮኖች ነው።
      በማሽን የኑሮ ማቃለያ በመሆኑ ሁሉም የሚያገኝበትን መንገድ አይዘጋ ለማለት ነው። ስለ ጭሱ እኔ አልስማማም። የጭሱ መፍትሄ ሌላ ነው። 1 ሚሊዬን መኪና ባለበት ሀገር ጭስ ችግር ከሆነ ወደፊት 30 ሚሊየን መኪና ሲኖረን ምን ልንሆን ነው?
      የመንግስት ስህተት ብዬ የማስበው አለም እንድ ከባቢ አየር ( atmosphere) እንዳለ የተገነዘቡ ስላልመሰለኝ ነው። እኛ ሀገር አሮጌ መኪና አናምጣ ቢባል እነዚህ አሮጌ መኪናዎች ወደ ማርስ አይጣሉም።ኬንያ ሱዳን ህንድ ዩጋንዳ ይነዳሉ።
      እኛ ሀገር 9 መከና በ1000 ሰው ያለው፣ አሜሪ/USA 838, Iceland 824, South Africa 174, Nigeria 64, Egypt 62, Zimbabwe 60,
      t.co/QVb8TU2hC4
      እኛ ዚንባቡዌ ላይ ለመድረስ አሁን ባለን 1 ሚልዬን ላይ 5 ሚሊዮን መኪና መግዛት አለብን።
      እኛ የከባቢ አየር እናጽዳ ብንል እንኳን አባይን በጭልፋ ነው።
      ከባቢ አየር ይህስ ከተባለ በደሀ ጉልበትና ገንዘብ መሆን የለበትም። እኛ መኪና አቁመን በበቅሎ ብንሄድም የምንለውጠው ነገር የለም። ምክንያቱም አሁንም መኪና አለን ማለት አይቻልም።
      ስለዚህ የኛ ቅድሚያ እንዴት የትራንስፖርት ችግራችንን እንፍት? እንዴት በቶሎ ዳቦ የመመረትበትን አሮጌ ትራክተርም ቢሆን መሬቱን እንረስ መሆን አለበት።
      የአዲስ አበባ ከጭሱ በላይ አቧራው ነው። አዲስ አበባ ፍሳሽ በአስፋልት ላይ ደለል ይዞ ነው የሚጎእፈው። ዛፍ ቁጥቋጦው እየተመነጠረ በኮምክሪት ተሸፍኖ ከእንጦጦ የተነሳ ደለል ሰተት ብሎ ለገሀር ነው የምታገኘው። መኪና ሲሄበት አቧራው ይነሳል። ጥዋት ጥዋት መንገዱን የሚጠርጉት በመጥረጊያ ሳይሆን በአካፋ እንደሆን ሳታይ አልቀረህም። እኔ በጎሮ ድልድይ አልፋለሁ። ወሎ ሰፈር ቢሮዬ ነው። ዝናብ በዘነበ ማግስት ባሬላና አካፋ የያዙ ሰዎች ነው የማየው።
      ስለዚህ 1 ሚሊዮን መኪና ባለበት፣ 98% የመሃነው ህዝብ አሁንም በአህያ የትራንስፖርት አጋግሎት በሚሰበት ሀገር መኪና አስቸገረን ማለት ችግር ነው። እኛ የዚንባቡዎን ያክል መኪና እንዲኖረን አሁን ካለን 1 ሚሊዮን ላይ ተጨማሪ 5 ሚሊዮን መኪና ማስመጣት አለብን ከኮንያ ጋር ለመስታካከል ሶስት ሚሊዮን መኪና ሊናረን ይገባል፣ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለመስተካከል 16 ሚሊዮን መከና ማዘዝ አለብን።

      መኪና ማሽን ነው። የማሽን አላማ ደግሞ ምርታማነትን መጨመር ነው። ያለ መኪና አንድ ሰው በእድሜው ሊያውቅ የምችለው ከ100 ኪሎ ሜትር ኣያልፍም። እድሜ ለመኪና አንድ ሰው ከአክሱም ሞያሌ ለመግባት 3 ቀን ይደርሳል። ኢትዮጵያዊያን ከአደስ አበባ አድዋ ለመዝመት ስድስት ሳምንት ነበር የፈጀባቸው።
      ስለዚህ ትራንስርት የእድገት መመዘኛ ብቻ ሳይሆን የእድገት ማሽን ነው።
      ስለዚህ ቀረጥን በመቀነስ የተሻለ መኪና እንዲገባ ይደረጋል። አሁንም ማነው 100 excise tax, 35% import tax, 15% vat, 3% withholding tax ከፍሎ አዲስ መኪና መግዛት የሚችለው? ከመኪናው ዋጋ በላይ 160+ % ከፍሎ አዱስ መኪና መግዛት የሚችለው።
      ስለዚህ መንግስት ትራንስፖርት ለእድገት ወሳኝ መሆኑን ከተረዳ የከባቢ አየር ጉዳይን በሌላ መንገድ ልናግዝ እንችላለን ነው። እኛ ሁላችንም ወደ ፈረስ ብንመለስ የከባቢ አየርን እንደ መኪና አንበክልም ግን ቲማቲም ከመርቲ ተጭኖ አዲስ አበባ እስኪደርስ በስብሶ ይጣላል።
      ምናልባት የኔ ሀሳብ ለጢቂቶች የቆመ ከመሰለ ከቃላት አመራረጥ ውስንነት ነው። የኔ በርካታ ሰው እንዴት የተሻለ እንቅስቃሴ ታክሱ ይጎዳል ለማለት ነው።

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 года назад +1

    There shouldn’t add tax on food

  • @hannakassa7106
    @hannakassa7106 4 года назад

    ene eko yemayigebagn enezih sewoch yale professionachew lemin yizebarkalu? Andafta hoyi ye chat bet frendochihin new ende miteyikewu?

    • @Hanna-on7yu
      @Hanna-on7yu 4 года назад

      Hanna Kassa what’s a profession to you knowledge can be earned independently. They are well read and one of them is his profession.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +1

    ኢትዮጵያ ላይ የሚሾም መንግስት ኢትዮጵያን በቶሎ ለማሳደግ ልበ ክፍት መሆን አለበት!!! ኤሌክትሪክ ከሌለን ምንም ማድረግ እንደማንችል ዶክተር ኤርዴሶ በደምብ ተንትኖልናል። ቅድሚያ መስጠት ያለብንን ነግሮናል!!!ሙስና የሚባለው ነቀርሳ ካልጠፋ ምንም ማድረግ አንችልም!!!ቻይና ሙሰኛን ስለምትሰቅል ዓለምን ልትቆጣጠር ትንሽ ቀርቷታል። ኃያል የተባሉትን እንኳን ትሪሊዮን ዶላር አበድራ አፋቸውን ማዘጋት ችላ የፈለገችውን እያደረገች ነው!!! ከተማው ውስጥ የኖሩ ከተማውን ይምሩት።

  • @noord1203
    @noord1203 4 года назад

    The excise tax is imposed on luxury goods, injurious goods, and on-demand inelastic goods. The reason for or imposing an excise tax on salt and sugar is because they are demand inelastic. Collecting a tax on those goods is essential for the government to generate revenue even in dangerous situations, such in case of war, natural disasters, and other emergency situations. Because, as they are necessary, everyone will buy these goods mandatorily.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад

    500% የመኪና ታክስ ማለት ምንም ሳናቅማማ ማጅራት መች መንግስት ነው ኢትዮጵያን እመራለሁ ብሎ የሚንተፋተፈው ማለት ይቻላል!!!አለበላዛም በማፍያ የምትመራ አገር ነች ማለት እንችላለን!!!ይህን ረቂቅ ብሎ ያቀረበው መነሻው ምንድን ነው? ? ? የህዝብን በጀት እየተከፋፈሉ መንገድ አይሰሩም ግን የህዝብን፡መኪና የመንዳት መብት በማፍያዊ ህግ ያፍናሉ? ? ? ወይ ኢትዮጵያ ክፉ እየተረከበሽ ሄደ!

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 4 года назад +2

    ኢትዮጵያን በቱሪስት ገቢ ከምትተዳደረው ዱባይ ጋር የጨው ታክሰን ትተነትናላችሁ አይደል?ሀገር ባደገ መጠን ታከሰ ቢቀንስ ተገቢ ነው።

  • @hayal2284
    @hayal2284 4 года назад

    ለውጡ ላይ ሰዉ ተስፋ ለመቁረጥ ስለማይፈልግ እና አገር ልትፈርስ ቋፍ ላይ ናት በሚል ነው እንጂ እስካሁን ሁሉንም ችሎ ያለው ነገሩ ሁሉ ግን በጣም ከአቅም እና ከምክኒያት በላይ እየወጣ ነው! ሌላ አገር ቢሆን 5 ሳንቲም ዳቦ ዋጋ ላይ ጨመራችሁ ብሎ ህዝቡ ሊበላችው ይደርስ ነበር። መንግስት ሊያስብበት ይገባል የሚበላው ያጣ ህዝብ በኋላ እነሱን ነው የሚበላው።

  • @TK_1448
    @TK_1448 4 года назад

    Meqegnenet becha aygelestewem

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 4 года назад

    Yetegebewun gib abaren, yeterabewun gib amiten kuchi alin,.

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 4 года назад

    I love u guys, what a damn azz government we have. Who wants to go back to Ethiopia with crazy azz tax laws.

  • @millionlake3329
    @millionlake3329 4 года назад

    ዘምብላችሁ አትልፉ። ምድረ ከብት ተሰብስቦ የሚያወጣዉ ህግ ለሰዉ ሳይሆን ለሱ ብጤ ከብት ነዉ።

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 года назад

    America doesn’t tax on food unless in restaurant

    • @kkenso7571
      @kkenso7571 4 года назад

      They don't charge you tax just on cold food!

  • @EG-dd7rs
    @EG-dd7rs 4 года назад

    The whole point, What Ethiopia’s problem today is The Economy. If the ruling party could have fixed the economy, there will be no ethnic, religion conflict in the country. Nobody cares who lives where, nobody cares who committed atrocities. The biggest problem EPRDF made was the economic platform they followed was wrong “ልማታዊ መንግስት” that’s socialism.

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 года назад

    What are you talking about? Who has the most GDP in the country? even individually? Tigraway,so,to make a change or lame them this is very small amount ,the target is for increment of tax considered targeting them as they were targeted Ethiopian people not to work while TPLF on positions. It is a system to avoid them .so......Think twice.

  • @Habesha2010
    @Habesha2010 4 года назад

    የኢትዮ ታክስ ብቻም ሳይሆን የካስተም ሰራተኞችምኮ ቅጥ ያጡ ስዶች ናቸው። የገዛህበትን ደረሰኝ ሳይሆን የራሳቸውን ደረሰኝ ፈጥረው የሚያሰሉ ጋጠ ወጦች። እኔ መንግስት ወሳኝ ልማቶች ላይ እንዲሳተፍ እደግፋለሁ ዜጎችን ማጅራት እንዲመታ ግን አልፈቅድም። የመሬቱንስ ነገር አረ ስንቱ መንግስት እንዲንጠላ የሚያደርጉን የደደብ መንግስት ፖሊሲዎች መወገድ አለባቸው። ስለ አሮጌ መኪና የተናገሩት ተናጋሪች እቃወማለሁ።አሮጌ መኪና በታክስ ማብዛት ሳይሆን በአዋጅ መወገድና ወደ ሃገርም አንዳይገቡ መታገድ አለባቸው። ነዳጅ ማባከናቸው ብቻም ሳይሆን ለአደጋ የሚያጋልጡና የከባቢ አየርን በመበከል የጤና ጠንቆች ናቸው ይህ ደግሞ በህክምና የምናወጣወን ወጪ መጨመር ብቻም ሳይሆን በምርታመነታቸን ቀጥተኛ አደጋ ነው። አሮጌ መኪና ስለመበከላቸው ጥናት አያምንም ይላል? ምነው ጧት አፍንጫክን አትመረምርም አዲስ አበባ ነዋሪ ከሆንክ? ለምን የአስፋልት ዳር ግንቦችን አንኳ አታይም?

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад

    ቻይና ሀገሯ ሙሰኛን ትሰቅላለች አፍሪካ ሙስናን ታስፋፋለች!!!የምትሰራው ሁሉ ፌክ? ? ? ብድሯ ግን አድጎ ሃሀር ይነጥቃል!!!

  • @liasol8518
    @liasol8518 3 года назад

    Tax akefafelu tikikil mikegninet lay yetemeserete newu. Yenigd fekad eyemelesu sira ati yehonu bizu sewoch awkalehu yetechanebachewun tax slalchalu.

  • @AA-114
    @AA-114 4 года назад

    I want the panel to explain about VAT which is a burden to local poor consumers. I wonder where this 15% tax goes. Ok, in America people are taxed and they know where the money goes. The tax office shows with pie chart what percentage goes to where. Say Education and health etc. Would you please ask Addis Ababa city government about pie chart and explain to us. Else I think they abuse it to their idiot cadres benefit. If not asking too much can you answer on comments? Thanks

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 4 года назад

    የታክስ፡ መጠን፡ የአንድን፡ ህዝብ፡ ነፃነት፡ ጠቋሚ፡ ነው። አንድን፡ ህዝብ፡ ነፃ፡ ነው፡ ወይንም፡ አይደለም። የሚለውን፡ ጥያቄ፡ በመሠረታዊ፡ ደረጃ፡ የሚመልሰው፡ በህዝቡ፡ ላይ፡ የሚጣለው፡ ግብር፡ ወይንም፡ ታክስ፡ ነው። የአብይ፡ ሥርዐት፡ በአፉ፡ ቅቤ፡ በተግባር፡ ግን፡ በህዝቡ፡ ላይ፡ ላይ፡ የግብር፡!ጩቤ፡ የሚሰካ፡ ረጋጭ፡ በዝባዥና፡ ዘራፊ፡ ሥርዐት፡ እየሆነ፡ ለመምጣቱ፡ የሚያሣዩት፡ ምልክቶች፡ አንዱ፡ ታክስ፡ ነው። ግብር፡ ነው። ህዝብ፡ በነፃነት፡ የራሱን፡ የሽንጎ፡ ወይንም፡ ፓርላማ፡ ተወካዮች፡!በማይመርጥባቸው፡ ኢትዮጶያን፡ በመሠሉ፡ሀገሮች ፡
    ህዝብ፡ ያልተመከረበት፡ ይሁንታና፡ ፍቃዱን፡ ያልተጠየቀበት፡ የመንግሥት፡ ዝርፊያና፡ ሌብነት፡ ነው። የዐብይ፡ ኢህአደግ፡ ቁጥር፡ 2 የዝርፊያና፡ የአፈና፡ ድርጅት፡ ብልፅግና፡ የሚሄድበት፡ የምጣኔ፡ ሀብት፡ ፓሊሲ፡ ምን፡ ያህል፡ ህዝቡን፡ ወደ፡ ባርነት፡ ለዘላለም፡ እየጨመረው፡ ለመሆኑ፡ አመልካች፡ ነው። ህዝብ፡ ያልመከረበት፡ ከፍተኛ፡ ግብር፡ ህገወጥ፡ ብቻ፡ ሣይሆን፡ ባርነትም፡ ነው።
    Inbox
    x

  • @Nahom18
    @Nahom18 4 года назад

    It is a ridiculous....ignorant and arrogant to propose 500% to impose on innocent Ethiopian ... Gov't must be ready for the response ... tired of inflation.

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 4 года назад

    Dr Ersido setochu self endiwetubeh lol

  • @tcotalk1554
    @tcotalk1554 4 года назад +1

    ዲሮም የቻይና እቃ አይበረክትም ይባል ነበር አሁንም ኦሮሞ መምራት የማይችል መሆኑን ነው የተረዳሁት በተለይ በቀረጡ ጉዳይ።

    • @nadewmerid7113
      @nadewmerid7113 4 года назад

      ዕውቀታችሁ ያስደስተኛል ለጥያቄዬ መልስ እንድትስጡኝ ምን ያህል ህዝብ ፕሮግራማችሁን በትቪ ወይም በሪድዮ ህዝብ ያዳምጣችሁዋል ንገሩኝ

    • @wossenuareda
      @wossenuareda 4 года назад

      Just for your information. Did you know that the metro train in Washington, DC is owned by the government? Some services, even if they are inefficient, sometimes could be owned by the government due to other reasons.