የኛ ሰፈር ሰው አዲስ ነገርና ለውጥ ሲያይ ይፈራል - ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ - 4 - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2019
  • እየተመሩ ሰዓት መግደል
    አዙሪቱ ነው እንደዚህ የሚያረገን -
    ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ - 4
    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #101-06
    Tobiya Poetic Jazz #101-06
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #101-06

Комментарии • 518

  • @tofiktemam7143
    @tofiktemam7143 4 года назад +301

    አማርኛ እጅግ የላቀ ቋንቋ መሆኑን የምታውቀው እንደዚህ ሲገለፅ ነው እንዲሁም አቀራረቡ ተስፍሽ አንተን የማደንቅበት ቃላት የለኝም 👍👍👍

    • @ersomafeworki9600
      @ersomafeworki9600 4 года назад +7

      በትክክል ብሮየ በጥልቀት አይተከዋል!

    • @abexworku1996
      @abexworku1996 4 года назад +1

      በጣም አስማሪዬ ነው የዘመኑ ኑሮ ነው

    • @firstbornnet
      @firstbornnet 4 года назад +1

      Tofik Temam
      የናዝሬት ጭስ ገና ብዙዎች ይወጣሉ

    • @user-pm2we6rs2t
      @user-pm2we6rs2t 4 года назад

      እውነት ነው

    • @konenenmeseret7288
      @konenenmeseret7288 4 года назад

      Tofik Temam yf

  • @lediyakoreya2992
    @lediyakoreya2992 4 года назад +7

    በእውነት ይህ ፍራሽ አዳሽ ልዩ ተስጦ አለው በርታ ።

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki9600 4 года назад +55

    ይህ ልጅ እጅግ በጣም አማርኛን ተክኖበታል። የአማርኛን (ሰዋሰው) ቃሎችን እና ሥላቆችን ከመናገሩም በላይ' ጥልቅ የሆኑትን አማርኛዎች እንደ ቅኔ' መዝገበ-ቃላት ፣ ሠምና ወርቅ ፣ፈሊጥ በቀላሉ ምንም ሳይቸገር ይናገራቸዋል። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና እብዝቶ ይስጥልን

    • @mearegberhane8932
      @mearegberhane8932 4 года назад

      Ersom

    • @mearegberhane8932
      @mearegberhane8932 4 года назад +1

      Thanks pp

    • @mearegberhane8932
      @mearegberhane8932 4 года назад

      Ersom Afeworki the

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 4 года назад +1

      ትክክለኛው ተረት ግን "ዘጠኝ ገዝቶ ዘጠኝ መሸጥ፣ ትርፉ እንዘጥ እንዘጥ" ነው። ማሻሻሉም ደስ ይላል። በዱሮው አማርኛ በተለምዶ ዘጠኝ ገዝቶ ማለት በዘጠኝ ገዝቶ እንደማለት ነው

  • @luchia686
    @luchia686 4 года назад +38

    👍 በጣም ጎበዝ አስተማሪ በጣም ትልቅ ችሎታ አለህ በርታ!!👏👏💚💛❤️💚💛❤️

  • @asamenasamen8964
    @asamenasamen8964 4 года назад +43

    ብቻዬን እያስጨበጨብከኝ ተቸገርኩ ትችላለክ ወንድሜ በርታ

  • @michaelm903
    @michaelm903 4 года назад +16

    ይሄ ወንድማችን በኣክትንና በድርሰቱ የ 2019 ምርጥ ተብሎ ቢሸለም ለጥበብ ክብር በሆነ።

    • @gezishtube2608
      @gezishtube2608 4 года назад

      ruclips.net/video/TCtdxzMU38k/видео.html

  • @cherchermedia2089
    @cherchermedia2089 4 года назад +28

    የአገሬን ፖሎቲካ በአንድ እድር አስመስሎ እንደዚ አሳምሮ መግለጽ ይከብዳል just Nice!

  • @ghostisaqt636
    @ghostisaqt636 4 года назад +5

    የምትገርም ድንቅ ወጣት በርታልኝ አንበሳ።።

    • @gezishtube2608
      @gezishtube2608 4 года назад

      ruclips.net/video/TCtdxzMU38k/видео.html

  • @ibrojemal6950
    @ibrojemal6950 4 года назад +2

    አማርኛ እጅግ የላቀ ቋንቋ መሆኑን የምታውቀው እንደዚህ ሲገለፅ ነው እንዲሁም አቀራረቡ ተስፍሽ አንተን የማደንቅበት ቃላት የለኝም

  • @genetadankew7479
    @genetadankew7479 3 года назад +1

    Betam new yemwedhe egziabher endate aynet sew yabzalen💖❤💖🙏🙏🙏

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 4 года назад +5

    አንተን የሚገልፅ ምንም ቃል አይኖርም ከባድ ነው እግዚአብሔር ድንቅ አድርጎ የፈጠረህ ልጅ 👏👏👏👏

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 4 года назад +48

    ውይይ ስወድህ በጌታ ተስፍሽ ሱሴ ነህ ምርጥ አይገልፅህም

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael6972 4 года назад +22

    ጎበዝ በርታልን ብሩህ ተስፋ አለህ

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 4 года назад +19

    መሳቅ የጀመርኩት ባንተ ትወና ነው እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ።

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 4 года назад +1

    ይመችህ አቦ

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 4 года назад +12

    ስትመቸኝ በርታ አሪፍ መልእክት ነው

  • @assefabekele523
    @assefabekele523 4 года назад +41

    He's real!
    He's gifted!
    God bless him!

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 года назад +66

    እግዚአብሔር : ይባርክህ:: የምታስተላልፈው መልክት እጅግ በጣም ድንቅ በሆነ አቀራረብ ነው:: 💚💛❤️

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 4 года назад +6

    እኔ ምን እንደምልኽ አላውቅም ይሔን ሰው በጣም ምሁር ነኽ ፈጣሪ ይጠብቅኽ የኔ ጀግና በብእር ሰው ገዳይ የቋራውን አንበሳ የቴዴን ጀግንነት ለአንተ አወረስኩኽ ጀግና ነኽ በእውነት

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 4 года назад +4

    በጣም ድንቅ ችሎታ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fekeryashenefal8422
    @fekeryashenefal8422 4 года назад +30

    ይህንን የረቀቀ እና አስተማሪ ቪድዮ ከ 300 ሺ ሰው በላይ እንዳየው ሳይ ደስ አለኝ ሁሉም ሊያየውና ሊማርበት ሚገባ ነው

  • @samrawitabera3728
    @samrawitabera3728 4 года назад +44

    ህሊና የሌላው ሰው እንዴት የህሊና ፀሎት ማድረግ ይችላል ሃሃሃሃ ይሄ ልጅ ልዩ ነህ እያዩ ፈንገስን ልተካ ነው

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro 4 года назад +16

    ተስፍሽ አሪፍ ነው በርታ

  • @fekadutefera3030
    @fekadutefera3030 4 года назад +73

    ከአንደበቱ የሚወጣው እያንዳንዱ ቃል እጅግ የረቀቀ መልእክት ብቻ ሳይሆን ትምህርት የሚሰጡ ናቸው። እንደመድሐኒት በቀን ሶስቴ እሰማዋለሁ።

  • @demisaget5669
    @demisaget5669 4 года назад +5

    ድንቅ ብቃት የተለየ አቀራረብ የተለየ መልእክት

  • @bk93ethiolove72
    @bk93ethiolove72 4 года назад +6

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው ይመሳጣሊ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን bro👏

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 4 года назад +164

    መታደል ነው እሚገርም ብቃት ነው ያለው በርታ።

    • @zemenaytesfaye926
      @zemenaytesfaye926 3 года назад

      ረረረረረረረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው ሁሌም ባዳምጠው አልጠግብም።

  • @salam1297
    @salam1297 4 года назад +22

    ይህ ልጅ ብቃቱ አይወራም 💚💛❤

  • @Lubapictures
    @Lubapictures 4 года назад +6

    በጣም ድንቅ!!!!!!

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 4 года назад +1

    Allah ye ewketken berhan cemro yebzalh brother

  • @raz9561
    @raz9561 4 года назад +12

    ምንም ቃል የለኝም ስለዚህ ልጅ በርታ !!

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 4 года назад +1

    በጣም ጎበዝ አዝናኝና ጥሩ የፖለቲካ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @meryemthomas3706
    @meryemthomas3706 4 года назад

    የወቅቱ ምርጥ ቀልድ እነዛም ቀለድን ይላሉ እኔ ተመችቶኛል በርታ ምርጥ ቀለደኛ ነህ

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 года назад +21

    Omg I love this guy, wow 💚💛❤️

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j 4 года назад +1

    ቀልድና ቁም ነገር ተደምሮ
    በጣም ደስ ይላል በርታልን

  • @senait3323
    @senait3323 4 года назад +6

    ይህን ነው መስማት😘😘😘

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 4 года назад +11

    I love this guy! Amazing!💚💛❤️👌👍🙏

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 4 года назад +6

    ትችላለህ ብቃት ብሎ ዝም የሚፃፋ አማረኛወች የሚደመጡ
    የሚሰሙ ለጄሮ ተስማሚ ብቻ ኑርልን

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 4 года назад +9

    ስወድህ እኮ

  • @GOD-127
    @GOD-127 4 года назад +6

    You are so wonderful and amazing speech real and true

  • @rodamesayi8880
    @rodamesayi8880 4 года назад +33

    ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 4 года назад +19

    እጅግ ድንቅ ተውኔት ነው በርታልኝ !!!

  • @lilyhabesha516
    @lilyhabesha516 Год назад +1

    I can not stop admiring this guy. He is very intelligent.
    The style he corfinate his word is unbelievable.
    I am Lessing all his post

  • @yimer2543
    @yimer2543 4 года назад +37

    ተስፋሁን ይችላል

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z 4 года назад +15

    በስመአብ በጣም ረቂቅ የሆነ ስራዎችህን በጣም ነው የማደንቅልህ። ሰም እና ወርቁን ሁሉ።

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s 4 года назад +2

    ይሄ ልጅ ይችላል በቃ ደስ ሲል በማርያም ወድጄዋለሁ በርታ ከሳቁ ይልቅ ቁም ነገሩም ትምህርት ነው

  • @AMINADAB19
    @AMINADAB19 4 года назад +5

    በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ዝግጅት ነው ነገር ግን ዝግጅቱ የሚደረግበት አዳራሽ ለመታደም ከሚመጣው ተካፋይ ጋር አይመጣጠንም እና አዘጋጆች እባካቹ ይህን ነገር መላ በሉ

  • @Belle-jv8nm
    @Belle-jv8nm 4 года назад

    ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው በርታ

  • @gogottelevision
    @gogottelevision 4 года назад +28

    ትክክለኛ መክሊትህን አግኝተሃል!! በርታ ለዚህ ነው የተወለድከው በቃ

  • @frewedteshoma4800
    @frewedteshoma4800 4 года назад +1

    መታደል ነው በርታ ለሚገባው ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 4 года назад +4

    Betaaaam yemadenkew Yemewedew Lej Waaw Waw Leyuuu nehe ❤️❤️

  • @eyobzemichaeltadesse8665
    @eyobzemichaeltadesse8665 4 года назад

    አሪፍ ነው በርታ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 года назад

    እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያውቃል እግዚአብሔር ይሄን ለጅ ገና በዚህ እድሜው አብርቶለታል ውብ ቅኔ አዋቂ ብልህ አድርጎታል እንትፍ እንትፍ ብለናል እደግልን በርታልን::

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад

    ይገርማል ምርጥ አቀራረብ ነዉ

  • @wondwosenfisseha3288
    @wondwosenfisseha3288 3 года назад +2

    I have no words to say. You are competent in your job. I thank you so much.

  • @ayoonylk4602
    @ayoonylk4602 4 года назад +1

    ዛሬ ለጌታህ የጠየከውን ሰለጨነቅህ ብቻ እንጂ ሰጪ መሆኑን ብታውቅ ሁሌ ታመስግነው ነበር እስቲ ማነው ቢያጣም ቢያገኝም ቢከፋም ቢደስትም ከልብ (ተመስገን) ኣሓምዱሊላህ የሚለው ❤️👆🏻

  • @user-ni7zy5dl5w
    @user-ni7zy5dl5w 4 года назад +1

    ተባረክ፣

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 4 года назад +1

    በርታ ትችላለህ ።

  • @yeshiwaswondwosen8411
    @yeshiwaswondwosen8411 4 года назад +15

    በሚያምር አቀራረብ እያዋዛ ጠንካራ መልዕክት የሚያስተላልፍ የልጅ አዋቂ ነው። በርታልን!!

  • @tameyebuzelij3178
    @tameyebuzelij3178 4 года назад +6

    አሪፍነው በርታ ወድጂዋለሁ

  • @teshomekokebe5691
    @teshomekokebe5691 4 года назад +4

    I said again you are so genius

  • @hanahaka3072
    @hanahaka3072 4 года назад +4

    ፈታሪ እድሜ ከቴና ይሥትክ በርታ ሱእሥ ነው የወክብኝ ድቅ ብቃት ቃላት የለኝም

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 4 года назад +5

    You are born artist. Excellent performance. Berta wendeme!

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 4 года назад +1

    Great 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 4 года назад +1

    I am proud you this time I sow like you full knowledge

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 4 года назад +2

    በጣም ትችላለህ በርታልኝ

  • @yebeltaladissu526
    @yebeltaladissu526 4 года назад +1

    Waw betam konjooo new

  • @yonasyonas9076
    @yonasyonas9076 4 года назад +2

    Super talent 😃😃😃😃👌

  • @asmamawlas
    @asmamawlas 4 года назад +8

    Genuinely brilliant!!! Plz keep it up with this extraordinary work!!!

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 4 года назад +30

    This man is brilliant. His mastery of the language coupled with his political satire, yet comedic message makes him a class by himself.

    • @kardon4996
      @kardon4996 Год назад

      Festalen.....be eyayu fengus !!!!!!!!
      BETAM yemigerm amarigna ena ........

    • @Tadesse-fe5sr
      @Tadesse-fe5sr Год назад

      ​@@kardon4996!

  • @alnatanhenok6786
    @alnatanhenok6786 3 года назад

    አንተ እኮ አንተ እኮ ትለያለክ ብቻ አምላክ ከሰው አውሬዎች ይጠብቅህ ወንድሜ አሁን የሰው አውሬ በዝቷል

  • @user-oq6xx8vs1d
    @user-oq6xx8vs1d 4 года назад

    ለ አራተኛ ግዜ አየሁት ደስ ይላል።

  • @titiyemaryamlijsss5544
    @titiyemaryamlijsss5544 4 года назад +1

    ዋው በርታ

  • @user-id6ml8dg3d
    @user-id6ml8dg3d 4 года назад

    ጎበዝ ተባረክ

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 4 года назад

    ወይ ከነአለባበሥህ ከነብርሌህ
    ሥወደህ በርታ

  • @hirutemengesha7706
    @hirutemengesha7706 4 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 4 года назад +1

    በጣም የሚገርም ብቃት ስራዎችህን በጣም ነው የማደንቅልህ!!!

  • @melesseamare2201
    @melesseamare2201 4 года назад

    እሚገርም ብቃት ነው ያለው በርታ

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 4 года назад

    በጣም ይገርማል የግዜር ስጦታ ነው

  • @mulukenjemberu8676
    @mulukenjemberu8676 4 года назад +1

    ዋው በጣም ድንቅ ነህ፡፡ በርታ ልዪ ብቃት ነው ያለህ ወንድሜ....

  • @user-pm4fp6re2t
    @user-pm4fp6re2t 4 месяца назад

    ምርጥ።❤❤❤

  • @lopisohailemariam9089
    @lopisohailemariam9089 4 года назад

    በጣም ድንቅ ችሎታ ነዉ ። በርታ ።

  • @mamushwesoon883
    @mamushwesoon883 4 года назад +3

    Amazing my brother good job

  • @assefadeyasso2446
    @assefadeyasso2446 3 года назад

    በውነት ልብ ያለው ልብ ይበል እናመሰግናለን።

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 2 года назад

    ይ ሃገሬ ኢትዮጵያ ጃግና ነህ እግዚአብሔር ፃጋሁን ያብዛልን አሁንም ቻምህሮ

  • @wudegebre8347
    @wudegebre8347 2 года назад

    I appriciate this brilliant person I love you so much! God bless you!

  • @addissolomon2114
    @addissolomon2114 3 года назад +1

    አቦ ተስፍሻ ትችለለህ በርታ 👌👏👏👏😍

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад

    የሚደንቅ ችሎታ ነው በርታልን

  • @yosefyosef5642
    @yosefyosef5642 3 года назад

    አዝኝና አስተማሪ ነው በጣም አሪፍ ነው

  • @habtemichaelaleme6959
    @habtemichaelaleme6959 4 года назад +3

    ኢትዮጵያ ሰው አላጣችም የምንለውም ለዚህ ነው ባንፃሩ ደግሞ የስንቶቹን ኢትዮጵያንን እወቀት ነጭ ተጠቅሞበት ኢትዮጵያ የወላድ መካን ሆንሽብን እንላለንና ሁላችንም አግዚያቢሔር በቸረን የግል ስጦታ እንዲሁ እንደዚህ ብናበረክት መልካም ነው።

  • @wendeasfaw1507
    @wendeasfaw1507 3 года назад

    ጀግና ነህ

  • @natnaelsimachew6975
    @natnaelsimachew6975 3 года назад

    ቆይ ለምንድን ደጋግሜ እየሰማሁ አይሰለቸኝም አቦ ይመችህ 👍👍👍👏👏

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 4 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል👌👌 እናመሰግናለን አምላክ ይጠብቅክ 👏👏👏

  • @user-bt3cl8nr2e
    @user-bt3cl8nr2e 4 года назад +5

    Love this guy

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t 4 года назад +15

    ተስፈሁን ከበደ ምን መደረግ እንዳለበት ምን እየሆንን እንደሆነ
    ማስተካከል ያለብን ልክ ልካችንን እያስረገጠ ሲነግረን እኛ መገልፈጥ ብቻ ሳይሆን ወደ ቁም ነገር መለወጥ አለብን አመሰግናለሁ ከስደት ።

  • @mogesetelahune8062
    @mogesetelahune8062 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ለሚገባው አስተማሪም አስቂኝም ነው ምርጥ ሰው

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 3 года назад

    መቼም ይህን ድንቅ ሰው የሚከታተል ኢትዬጲያዊ በመልዕክቱ የቅንብር አሰተያየት የጨዋታውን መልዕክት መገንዘብ የሚያቅተው አይሆንም ።

  • @user-yq5qp4js1c
    @user-yq5qp4js1c 4 года назад

    እግዚአብሔር ትልቅ መክሊት ነው የሰጠህ ወይ መታደል አንድ የሚወድቅ ቃላት የለውም በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 4 года назад +23

    አንተ በጣም ሃሪፍ ነው
    ቅኔዋንም።በልተህልኛል

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 4 года назад +3

    በጣም ጥሩ ሰራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ልትመሰገኑ የገባል ከህዝብ ጎን ቆማችሁ የህዝብ አፍ እንደሆናችሁና ለእውነት እንደቆማችሁ ተግባራችሁ ይመሰከራል የሂሊና ባለቤት በመሆናችሁ ዕደለኞች ናቾሁ ልትኮሩ ይገባል በርቱ።