ፍራሽህን በትን ለፀሐይ አጋልጠው - ፍራሽ አዳሽ - 3 - ተስፋሁን ከበደ -ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2019
  • ፍራሽ አዳሽ - 3 - ተስፋሁን ከበደ
    Tesfahun kebede FerAsh Adash 3
    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #100-07
    Tobiya Poetic Jazz #100-07
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #100-07

Комментарии • 456

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 3 года назад +2

    አተታሬከኛ፣ጀግና፣ብየሀለሁ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💕💕💕💕💕💕💕💕💕💛💚❤💛💚❤💛💚❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @shegawamha5997
    @shegawamha5997 4 года назад +34

    ተስፍሽ በእውነት በጣም ምጡቅ አዕምሮ ነው ያለህ ፡፡ በስነ ጽሁፉ ዘርፍ እጅግ የተካንክ ነህ ፡፡ሰለዚህ ቀጥለበት

  • @mulukenjemberu8676
    @mulukenjemberu8676 4 года назад +21

    1ኛ ነህ የሚገርሞ ተስጥኦ ነው ያለህ በርታ ወንድሜ

  • @itisMe2222
    @itisMe2222 4 года назад +5

    ሰምቼ አልጠግብህም ድንቅ ፍጡር ነህ!!! አምላክ ይጠብቅህ፣ እስከወድያኛው ስታዝናናን ያኑርህ!!!

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 4 года назад +8

    የ ሃበሻው ሼክስፔው ባለ ብሩህ አእምሮ ገና ወጣት ልጅ እድሜ ይስጥህ

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q 4 года назад +53

    ሌላ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይጨምርልክ በርታ መቼም እውነት ተናጋሪ አይወደድም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 года назад +2

    ምርጥ ልጅ ጌታ ከክፉ ይጣብቅህ ተስ እጥን ምጥን የሆነች አእምሮ ሠጥቶሃል አምላክ ዋዉ አቦ ይማችህ ስለምክርህ በጣም አማሠግናለሁ

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j 4 года назад +11

    ቀልድና ቁም ነገር ተደምሮ በጣም ደስ ይላል በርታልን

  • @mekdesmoges7848
    @mekdesmoges7848 4 года назад +16

    በሚደንቅ አይነት አማርኛ አማርኛን በአማርኛ ገለፅከው አቤ.....ት የአማርኛ ውበቱ እጅግ ድንቅ!!! እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግህ ።

  • @menberetilahun1745
    @menberetilahun1745 4 года назад +32

    ተስፉዬ ትንሹ ልጅ እንዲህ ሆነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ስራዎችህን ሰምቼ አልጠግባቸውም በጣም ድንቅና አስተማሪ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝ በርታ ከዚህ በላይ የምትሰራበት ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @lulatube9203
    @lulatube9203 3 года назад +5

    አንዳዴ ሳስበው የኛን ሰፈር ታሪክ ይመስለኛል

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 4 года назад +11

    እውነት ምርጥ ስው ነህ በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @theday4793
    @theday4793 4 года назад +4

    ይሄንን ልጅ እወደዋለሁ ። ቋንቋው ለዛ አለው። ሕይወት አለው ። ውስጠ ወይራ ንግግሩ ውስጥን ያስፈነድቃሉ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 4 года назад +18

    ተስፍዬ ከበደ ስወድህ እያዝናናህ መልእክትህን ጣል ነው ያምርብሃል

  • @oromumandhigaakotti2134
    @oromumandhigaakotti2134 4 года назад +2

    ዋው ቀልደኛ ነህ ይምር እጅግ በጣም ቁምና ገር ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 4 года назад +5

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል መልክት ነው የምታስተላለፈው በርታ

  • @hagereethiopia2794
    @hagereethiopia2794 4 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ስወድህ ።

  • @tigistalebachew7358
    @tigistalebachew7358 3 года назад +3

    ምን ልበል,ይህን ጥበብ የሰጠ ፈጣሪ ክብር ይግባዉ,ዘመንህ ይብዛልህ።

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 4 года назад +132

    የአማርኛ ቋንቋ ለዛዋ እና ውስጠ ወይራ ቅኔ አስተማሪነቷን በዚህ ባለ ምጡቅ አእምሮ ወጣት በግሩም አገላለፅ መልእክቱን አሳልፏል

    • @amhafisseha2507
      @amhafisseha2507 4 года назад +3

      Wonderful

    • @user-lj3wz2it7b
      @user-lj3wz2it7b 3 года назад +1

      እዚጋ ድራማው ደስየምለው ቋቋው አይደለም እናስታዊል እንጂ ምናልባት ቋቋ አፍመፍቻህ ልሆን ዪችላል እያን የማረከን አውቀናል እያሉ ገደል የምከቱንን ሰዎች በድራማ መልክ ልክልካቸውን ስለምነግራቸውነው ኢሺ እኔ ቋቋውን አስቴዉሼው አላቅም

    • @tarikkebeda3777
      @tarikkebeda3777 3 года назад

      g讚頌

    • @tarikkebeda3777
      @tarikkebeda3777 3 года назад

      同樣衰

  • @senidaruniga513
    @senidaruniga513 4 года назад +23

    በእዉነት ታምረኛ ሰዉ ነክ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረዉ

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 4 года назад +11

    እግዝብሔር ይስጥልን እውነት ነው የተናገርከው በርታ

  • @AbduKasaw-fb2wk
    @AbduKasaw-fb2wk 4 месяца назад +1

    ምርጥ ተሰጥቶ አለው

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 4 года назад +11

    ልብ ያለው ልብ ይብል !!እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝባችንን ይባርክ !!የሚበጀንን ያምጣልን!!

  • @emebetdebele2908
    @emebetdebele2908 4 года назад +6

    ተተኪ የሰጠን አምላክ ይመስገን

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 4 года назад +65

    ይሄን ልጅ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግበውም ድንቅ ችሎታ ነው ያለው

    • @mohamedshagarai1370
      @mohamedshagarai1370 3 года назад

      Me too

    • @appapp6782
      @appapp6782 3 года назад

      ብብፕሽሽብ. ብ. ብብብብብብሽ. ሽ. ሽብብብብብብኝብብብብብብብብብብብብብብብሽሽሽ ሽ ቭብሽብብሽሽሽሽብሽብሽሽ ሽሽሽቭሽብሽሽሽ ቭ. ሽሽቭሽሽሽሽሽሽሽሽ ሽ ሽሽሽቭሽሽሽ ሽሽሽሽሽሽሽሽሽብብ. ንብ. ቭሽሽሽሽቭሽሽቭሽሽሽ. ብል ሽሽሽ. ሽብሽብቭብብሽሽሽሽሽሽቭቭሽሽሽቭብሽቭብብብብብ. ሽቭሽሽ. ብብሽቭቭሽሽቭቭሽሽሽሽሽቭቭሽሽቭቭሽሽሽብሽሽቭብሽሽሽሽሽቭሽሽቭሽሽሽሽሽሽሽሽቭቭሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽቭሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ችችች!፫፫፫!፣

    • @terefeyigezu4038
      @terefeyigezu4038 3 года назад

      5 king.d by the rent payment system at 5its in

    • @mulugetaadmasu6022
      @mulugetaadmasu6022 3 года назад

      ዎይ ስወደው ደግሜ ደጋግሜ እየሰማሁ ነው

    • @mulugetaadmasu6022
      @mulugetaadmasu6022 3 года назад

      ክክክክክቅ አቦ ይመችህ ኑሪልኝ

  • @segedzeray9854
    @segedzeray9854 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም ተፈጥሮ

  • @meseretmeseret8697
    @meseretmeseret8697 4 года назад +5

    ልብ ያለው ይህንን ያድምጥ ምርጥ ቃላቶች እንደቀልድ እንደዋዛ የሚናገር ይመችህ አቦ

  • @abebechabera3050
    @abebechabera3050 4 года назад +15

    ኡፍፍ ምን ላድርግልህ እንዴት እንደምታስደስት

  • @eyobdessalegne5178
    @eyobdessalegne5178 4 года назад +6

    ይህን ልጅ ሁሌም ብሰማው አልሰለችም

    • @nabraabsidet9235
      @nabraabsidet9235 4 года назад

      Dereje Dessalegne እውነት ነው እኔ እራሴ እንደዘፈን ደጋግሜ ሰማሁት

    • @fifi484
      @fifi484 4 года назад

      በጣም እኔም

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 года назад +4

    ብሩህ የሆነ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ !!

  • @menetata5704
    @menetata5704 4 года назад +10

    ዋው ይሄልጅ በጣም አሪፍ እየሆነ መቷል ሁሌም ለውጥ እድገት አይበታለሁ አድናቆቴ ይድረስህ ።

  • @tadesessu3923
    @tadesessu3923 4 года назад +67

    የሚገርም የሚገርም ወጣት ነው።ፍትው ያለ ብሩህ አይምሮ ያለው ሰው ነው ።እባክህን በርታልን ህልም ለጎንህ ነን። ወደፊት ትልቅ ቦታ እድትደርስ ምኞቴን እገልፅልሃለው በርታ ።

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 года назад +4

    ራእይ ያለህና እጅግ ጎበዝ ልጅ ነህ እርግጠኛ ነኝ ብዙው ታዳሚ ቅኔህ አይገባውም የገባው ሲስቅ ሌላው አብሮ ይስቃል እንጂ ይህን ምናምንቴ ወፍ ዘራሽ ንግር ነው ያደረክልኝ

  • @shiwafass431
    @shiwafass431 4 года назад +1

    Arts TV world you are top 10 Ethiopian star😍😃😀

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 4 года назад +3

    ድንቅ መልእክት !!

  • @zinpzinp2137
    @zinpzinp2137 4 года назад +3

    ዋው ዋው

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 года назад +5

    ዋው,ዋው just ዋው...really you very brilliant and በጣም ግልፅ መልእክት

  • @dejagegnehu9808
    @dejagegnehu9808 4 года назад +26

    ደጋግሜ ባየው ማይሰለቸኝ 😍

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በክፉ የሚያዩህን መድኃኒአለም ይሰርልህ 🙏🙏🙏

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael6972 4 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ቀጣይ የለውም ጎበዝ ጀግና ነህ

  • @user-vb9bt8uk5y
    @user-vb9bt8uk5y 4 года назад +2

    ዋው ብቃትህ በጣም ይገርማል መልክቱ መሬት ጠብ የማይልነው አቦ ተባረክ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 года назад +3

    ዋውው ምርጥ ትምህርት ነው ትውና ነው ኮመድያ ሳይሁን ትምርት ይስጣል ዋውውው

  • @user-tx7be6ho3d
    @user-tx7be6ho3d 4 года назад +7

    የእዉነት ጠቢብ ብልህ ላንተ አይበዛብህም ያንስሀል እንጂ......እንደኔ
    በርታ ሁሌም ጥበብን ለእዉነት ማወራረጃ አድርጋት እዉነት ዋጋ አለዉና

  • @samiart2989
    @samiart2989 4 года назад +246

    እማርኛ ቋንቋ ውበቷ፣ይሄነው። በጣም ጎበዝ ነህ። መልክቱ አንደኛ።

  • @susulove7069
    @susulove7069 4 года назад +2

    በቃ ትችላለህ ልብ ያለው ልብ ይበል አቦ ይመችህ

  • @EchalewbamlakuBelay
    @EchalewbamlakuBelay 4 месяца назад +1

    ጎበዝ

  • @user-qn1id2pf1x
    @user-qn1id2pf1x 4 года назад +18

    ጭንቅላት፡ላለው፡ጥሩ፡መልክት፡ነው፡በርታ፡ጎበዝ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 года назад +12

    Wow I love this guy! 💚💛❤️👍👌🙏

  • @aynalemdeme2550
    @aynalemdeme2550 4 года назад +1

    ዋው ምርጥ ዘመኑን የዋጀ ግጥም ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 4 года назад +8

    በቅኔ ገደላቸዉ አቦ ይመችህ እየዚህ የሰዉ አዉሬሁላ መቸም አይገባቸዉም

  • @alnatanhenok6786
    @alnatanhenok6786 3 года назад

    ሕግዚሀብኤር ይጠብቅህ የኔ ጌታ በቼም እዚህ አገር አውነት ስታወራ ጠላትክ ብዙ ነው

  • @yohanesdamena4123
    @yohanesdamena4123 4 года назад +1

    ጥሩ ተናጋሪ ነህ የሁሉንም ቤት ይዳስሳል ጭዋታ ቁምነገርህ በርታ

  • @bsprint8299
    @bsprint8299 4 года назад +2

    እንዴት እንደምወደው ፍራሽ አዳሹን

  • @biniamsirak5608
    @biniamsirak5608 4 года назад

    ጀግና የወለደችህ በእውነት በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ጎበዝ ነህ በዚው ቀጥል ምንገድህን ያቅናልህ ፈጣሪ
    ደግሞም በሳቅም ገደልከኝ መልእክትህ እንዳለ ሆኖ የታ አባቱ

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z 4 года назад +1

    ውድድድ 😍😍😍😍

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 года назад +3

    Sekaram ye libun yinageral new kinew gin hizbina hizb yemyabala bitisebk le agera le hizb aytekimim leselamna lefikir bitisebk yshalal e/g agerachin ena hizbachin yibarik amen 🏗🏗🏗

  • @kirosbelete5541
    @kirosbelete5541 4 года назад +12

    የአማርኛ ቀንቀ ለዛዋ እና ውስጠ ወይራ ቅኔ አስተማር ነቱን በዚህ ባለ ምጡቅ አ እምሮ ወጣት ምርጥ ድንቅና እውነት ነው

  • @hanaahanaa1928
    @hanaahanaa1928 4 года назад +3

    ለሚገባው ምርጥ አባባሎ እና ቀልድ ነው ወድጄዋለው

  • @coffeehousebunatetu
    @coffeehousebunatetu 4 года назад +3

    በጣም አድክም ልጅ ነው
    ፈታ ሌሎችም ገራሚ ቀልዶችን እዚ ይመልከቱ
    @

  • @user-oy4ke3jp9l
    @user-oy4ke3jp9l 4 года назад +7

    በርታ ትችልበታለህ ወንድም 👌👌

  • @firstbornnet
    @firstbornnet 4 года назад +2

    ጎበዝ ነህ ደግሞ የናዝሬት ልጅ መሆንህ

  • @abdellaaman4486
    @abdellaaman4486 2 года назад

    እስከዛሬ ካየሁት ኮመዲዬች በጣም ደስ ያለኝ እንደዚህ ዬለም

  • @tarikuteshale3439
    @tarikuteshale3439 3 года назад +1

    "Tibebik lene ende Sus honobignali" Lelit hulu kefiche adamitihalehu! Egziabher chemro yibarkiki, lela min elalehu Artist Tesfahun!

  • @kalybertu4007
    @kalybertu4007 4 года назад +21

    #ድንቅ_የናዝሬት_ልጅ
    በርታ ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው ፍራሽ አዳሹ።

  • @seidhussen9772
    @seidhussen9772 4 года назад +3

    Wow you are smart Yang boy relly you make me in joy keep up bro

  • @ethiopiawitube8339
    @ethiopiawitube8339 4 года назад +1

    Wow አንደኛ

  • @tmasre
    @tmasre 3 года назад +1

    ኑሩልን አሜን

  • @ethiopiahageria188
    @ethiopiahageria188 3 года назад

    አቦ እዜር ይስጥ ሳቄን በስንት ዘመን መለስከዉ ተባረክ ከልቤ ስቄለሁ

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ 💚💛❤️

  • @firhywotwondmagegn7901
    @firhywotwondmagegn7901 4 года назад +30

    ጉድ አይደል እንደዘፈን እየሰማሁት የስልኬ ጥሪ ላደርገው ምንም አልቀረኝ

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 8 месяцев назад

    Waw waw❤❤❤❤ God blesss you!!

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 года назад +5

    አቤት ችሎታ ሱስ ነው የሆንክብኝ ጣፋጭ አንደበት አመህ ቀጥልበት ቁምነገር100%

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial 4 года назад +3

    በጣም በጣም አሪፍ ነው; በርታ በርታ ወንድማችን!

  • @SasamiAlemu
    @SasamiAlemu Месяц назад

    ደስ ትለኛለህ

  • @alemmamuye7634
    @alemmamuye7634 2 года назад

    እንኳን ተወለድክ

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 4 года назад +24

    ተስፍሽ እውነት እንዲህ ናት በጥበብ ስትገለጽ

  • @wale4993
    @wale4993 Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @madntahmed5835
    @madntahmed5835 4 года назад

    በእነት እኔ ገና ዜሬ ነዉ ያየሁት በጣም አሰገራሚ ንግግር ነዉ ያልተማሩት ምንም ጪላጪል ያላዩ ይማሩበታል ረጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ አዲናቂህ ነኝ በርታልን

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 4 года назад +2

    የተለየ አማርኛ የልብ ባለቤቶችጅ አይረዱትም ውስጡ ጥልቅ ምክር አለው ሳቅ ብቻ አይደለም የንግግሩ ውጩ ሲያስቅ ውስጡን ለተረዳው ጥልቅ ምክር አለው አላህ ለሁላችንም ሂድያን ይወፍቀን።

  • @awelmohammed2418
    @awelmohammed2418 4 года назад +45

    ተነሱ ሀቃቹን አንሱ!! የምትገርም ምን ልበለክ በጣም የምትደንቅ ልጅ ነክ ምነው ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት

  • @mega8101
    @mega8101 4 года назад +14

    Thank you dear Frash Adash!
    I appreciated creativity and art!

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 4 года назад

    የምገርም መልዕክት እረ ይግባህ ወጌኔ ተነስ ከተኛህበት
    ምችት ይበልህ ፈጣሩ ይጠብቅህ

    • @getuayalew3714
      @getuayalew3714 4 года назад

      It's amazed I watch many times .wow!!

  • @salam1297
    @salam1297 4 года назад +3

    ምርጥ ገጣም 💚💛❤👍

  • @mikiyasamare9280
    @mikiyasamare9280 4 года назад +13

    መቼ ይሆን ባለጊዜወቹ እንደ "ምንልታዘዝ" ድራማ ይሄን ድንቅ ተዉኔትም ደግሞ የሚያስቆሙት…

  • @matyasamedmariam4825
    @matyasamedmariam4825 Год назад

    አንድ ለእናቱ ማለት ይህ ስው ነው። ለእውነት መቆመህ ይቀጥላል።

  • @beniyamkebede3885
    @beniyamkebede3885 4 года назад +13

    My GOD you such an amazing individual no one can explain our current situations better than this guy

  • @user-to9it1qb4s
    @user-to9it1qb4s 4 года назад +3

    ምርጥ ኮመዲ አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @getmanful
    @getmanful 4 года назад +13

    አማርኛ እኮ ልዩ የሚያደርገው ለዚህ ነው!

  • @samiabrha3800
    @samiabrha3800 4 года назад +1

    ብቃት ያለው ልጅ ነው እስከሁን ካየኅቸው አርቲስቶች ለኔ አንደኛ ነው በዛላይ በጣም ወጣት እና ድብቅ ችሎታ ያለው ነው

  • @Lala1234love
    @Lala1234love 4 года назад +3

    My God you are amazing!!! Excellent !!!!! Well said!!!

  • @birukkassy8082
    @birukkassy8082 4 года назад +3

    በቀ የምርጦች ምርጥ ነክ

  • @alfnurhussen8299
    @alfnurhussen8299 3 года назад

    አንተ በጣም ጎበዝ መሆንክን ያወኩት በመረጥከወ ነው እንደአንተ አይነቶቹ እና እንደ ፀሀይ አይነቶች እንዲሁም ዳኒኤል ክብረት የሚያምርባቸው አሬቄ እና ጠላ ስትጠጡ ጠጂ ስትጠጡ እንጂ መድረክ ላይ ስትታዩ አፋቹ ይገማል ተግባራቹ ይከፋል

  • @tamaiphone9622
    @tamaiphone9622 4 года назад +1

    ፈገግታው እንዲት እደሚያምር ዋው ትችላለህ

  • @dallasdallas3805
    @dallasdallas3805 4 года назад +7

    Simply genius. I am very impressed by his linguistic abilities and talent to carry his message in simple understandable Amharic. God Bless you brother.

  • @ahmedyassin6141
    @ahmedyassin6141 4 года назад

    የመናገር መብት እስኪበቃቸው የሚገሩበት ይመለኛል ይህ መድረክ ነው ልክ እንደስርቤቶች ሁሉ

  • @ideashare8887
    @ideashare8887 4 года назад +1

    wow amazing kemeliktu balefe gin.....esti machebcheb kilkil new belulna sewun training setu .....we are very emotional

  • @user-fw7ee7od4u
    @user-fw7ee7od4u 4 года назад +2

    ጀግና ነህ

    • @newmoon1289
      @newmoon1289 4 года назад

      በጣም ጎበዝ ነህ በትክክል ተውነሀል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ggerhgbsgeye79
    @ggerhgbsgeye79 2 года назад +1

    በጣም የተዋጣለት ነው ለሚገበውም አስተማሪ ነው፡፡ አርቲስቱ በርታ አድናቂህ ነኝ፡፡

  • @bitaniaethiopia2238
    @bitaniaethiopia2238 4 года назад +59

    That's why Amharic is the misterious lannguage of all time

  • @ggggdggs7621
    @ggggdggs7621 4 года назад +1

    ወይ:መማር:አሁንስ:አስቀናህኝ:በርታአ:ጀግናው