Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኛ ድምጸ መርዋው ወንድማችን ከዚልም በላ ጸጋውን ያብዛልክ
አመሰግናለሁ ወንድሜ አንተም በርታልኝ
በጣም !! ያምራል በርታልን ወንድሜ
ናቲ ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!!!
አመሰግናለሁ አርሴማ ክብር ያድልልኝ
ይሄ ነው በቃ ድምፅ ማለት ናቲ ገና በብዙ ነው ምንጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድምፀ መረዋው ወንድማችን
ግሩም ነው ሊቀዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማለን
አመሰግናለሁ
የኔ ጀግና በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤
ዲያቆን እግዚአብሔር ይጠብቅ ህplease Nati mnamn eyalachuh comment lemtsetu ...yhe yeseferh nati aydelem ...Diyakon Natnael new
Berta wendme👏
berta lene broye
Betam liyu tsega nw yaleh berta
ቁርባን ይቀረፃል?
ዲ/ን ናትናኤል እባክህ at list ምስጢረ ቁርባን ላይ አትቅረጽ ለ you tube view ብለህ አንተ የእይታ አያስፈልግህም የ እግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ያለዚያ ግን አገልግሎትህ ለእይታ ከሆነ ዋጋ ቢስ ነው መጽሐፍ ቅዱስ አምብብ
ነገሮችን በመልካም ጎን ለመመልከት ሞክር መፅሐፍ ቅዱስ ያነበቡትን ስለምንሰማ እናሻሽላለን አታስብ ።
Qinat mahonu nawu inde min agabbaa
ናቲን አትንኩት ጥሩ ነው ያደረገው። ፈራጅ እግዚአብሔር ነው። የቀላቀልከው እንግሊዝኛ ደካማ ስለሚመስል በአማርኛ ጻፍ
እኔም ይሄን ሃሳብ እጋራለሁ
ምን ልበልክ ኧረ በአካል በአገኝህ
Mesegnalehu betam engenagnalen mn chgr alew
hule dimits dimits bicha lezih new mihiret yeraken
አንተ ጅል ድምፁ አምሮ ገነት የገባ ጻድቅ ሰው የለም እግዚአብሔር ልብን እንጅ ያንተን የተርገበገበ ድምጽ ሲዳኝ እሚውል እንዳይመስልህ አትሞኝ
ለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
❤❤❤❤@@natnaeltube3035
የኛ ድምጸ መርዋው ወንድማችን ከዚልም በላ ጸጋውን ያብዛልክ
አመሰግናለሁ ወንድሜ አንተም በርታልኝ
በጣም !! ያምራል በርታልን ወንድሜ
ናቲ ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!!!
አመሰግናለሁ አርሴማ ክብር ያድልልኝ
ይሄ ነው በቃ ድምፅ ማለት ናቲ ገና በብዙ ነው ምንጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድምፀ መረዋው ወንድማችን
ግሩም ነው ሊቀዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማለን
አመሰግናለሁ
የኔ ጀግና በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤
ዲያቆን እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ
please Nati mnamn eyalachuh comment lemtsetu ...yhe yeseferh nati aydelem ...Diyakon Natnael new