እጅግ ድንቅ የሆነ ምስባክ በሊ/ዲ/ን ዳንኤል እና በሊ/ዲ/ን የማነብርሃን ከብፁዕ አቡነ ናትናኤል ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 63

  • @D.milionMarsha
    @D.milionMarsha 10 месяцев назад +5

    እይ መታደል አሳመራችሁት ቃለ ህዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 9 месяцев назад +4

    በጣም ደስ ይላል ሌላ ውስጥ አትግቡ እግዜር ን ብቻ አገልግሉ እኛም በሙሉ ልብ እንድንሰማችሁ

  • @MackyLove-p7n
    @MackyLove-p7n 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ መሰለየ ሀይማኖት ውስጥ ሰላለሁ በቤቱ አፅናን ሁላችንም

  • @fikrassfa135
    @fikrassfa135 Год назад +6

    በስማም ነፍስን ያለመልማል እረጅም እድሜና ይስጣችሁን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @genetkebable
    @genetkebable Год назад +3

    እጅግ በጣም አፅናኝ የሆኑ ቅላጤዎች : እግዚአብሔር በናንተ ከብርል::

  • @SamrawitBelete-l5c
    @SamrawitBelete-l5c 2 месяца назад

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ

  • @SamrawitBelete-l5c
    @SamrawitBelete-l5c 2 месяца назад

    ታድለሻል ክብርት እንኳን ደስ አላችሁ

  • @wossenmedia
    @wossenmedia Год назад +3

    Yekidusan Melaekt taeme zemaren yasemalin bedme betena yitebikilin

  • @tesfayethegreat2266
    @tesfayethegreat2266 Год назад +4

    ግሩም ነው ❤❤❤

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 8 месяцев назад

    Betam des ylal kale hywet yasemaln abatachn wedmoche diyakonat fetari lezi kbr yabkan kesdet mels mjnote new fetari bemiyakew 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @shelemeatsede1996
    @shelemeatsede1996 7 месяцев назад

    Kalehiwot yesemaln!

  • @kefyalewabebe5667
    @kefyalewabebe5667 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @TeweldeGebrehiwot
    @TeweldeGebrehiwot 11 месяцев назад

    grum new 🙏

  • @biniyammelesse7393
    @biniyammelesse7393 Год назад

    Kalehiwetn yasemalen khnetachewun ybarkln

  • @bertawgesese2525
    @bertawgesese2525 7 месяцев назад

    በቤቱ ያቆያችሁ

  • @DriesDeris
    @DriesDeris Год назад +1

    ምኞተ ነው እግዝአብሔር ከፈቀደ።

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Год назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ ምኞትህን ያሳካልህ/ያሳካልሽ

  • @samraayele
    @samraayele 5 месяцев назад

    Ye Abraham ye Yisak ye Yakob Amlak Liuel Egziabher yimesgen

  • @abtusenait7786
    @abtusenait7786 6 месяцев назад

    ❤❤❤ ደስ ይላል

  • @tesfatesema2773
    @tesfatesema2773 Год назад +3

    Betam des yemil dmts👍👍

    • @ArsemaKassahun-o7s
      @ArsemaKassahun-o7s Год назад +1

      የአብርሀምና፣የሳራ፣ጋብቻ፣ያድግላችሁ፣ከድሜና፣ከጤናጋር።❤

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Год назад

      አሜን

  • @jipeesan382
    @jipeesan382 Год назад +10

    የዘወትር ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Год назад +2

      እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ

    • @fikerlehulum415
      @fikerlehulum415 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @SamrawitBelete-l5c
      @SamrawitBelete-l5c 2 месяца назад

      ነፍሴን ደስ ማሰኘት እፈልጋለሁ ፈጣሪ ከፈቀደ ይሆናል❤❤❤

  • @dnTadeleMelkamu
    @dnTadeleMelkamu Год назад

    Sewer hono maysasate yelem manme fistum yelgme

  • @TM_PICTRES
    @TM_PICTRES Год назад +1

    ❤❤❤

  • @NigusBiresaw
    @NigusBiresaw 8 месяцев назад +1

    አሪፍ ነው ግን ከወንበር የሌለውን ርክርክ በትጨምሩ ደስ ይለኛል

  • @TurungoJima
    @TurungoJima Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TLTUBES
    @TLTUBES Год назад +1

    🙏

  • @ZenashZenu-k8s
    @ZenashZenu-k8s Год назад +1

    Mgest smytn ywersln

  • @EliasDeacon-mw3my
    @EliasDeacon-mw3my Год назад

    Des ylal betam

  • @Alemito2021
    @Alemito2021 Год назад +2

    💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ErmiMan-ft1qj
    @ErmiMan-ft1qj Год назад +1

    ከመ ይርባህም ይሆናል

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Год назад

    resiyene dilwane niseha bwongek qidusssssssssssssssssssssssss

  • @DriesDeris
    @DriesDeris Год назад

    4:43

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 7 месяцев назад +1

    አይ ውበት እፁብድንቅ የሰማይ ደጅ በተባለች ቤተ ክርስቲያን . . .

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 Год назад +27

    በጣም ደስ ይላል ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል እኮ ወውእቱሰ ከመ መርዓዊ ዘይወጽእ እምጽርሁ ብሎ ይትፌሣህ ከመ ያርብህ የሚለውን ከመ ይርባህ ነው ያሉት ወይስ ከራሴ ነው ብታስረዱኝ ከይቅርታ ጋር እኔ እሳቸውን ለማስተካከል ወይም እኔ ልክ ነኝ ለማለት ፈልጌ አይደለም 🤲

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Год назад +12

      ወንድማችን በሁለቱም ይባላል። ከመ ያርብህ ወይም ከመ ይርባህ ተብሎ ነው የሚነበበው።

    • @AbewuMedia
      @AbewuMedia Год назад +5

      በሁለቱም ያስኬዳል ወንድሜ

    • @leb887
      @leb887 Год назад +1

      Awo

    • @leb887
      @leb887 Год назад

      Awo

    • @Kanaan-jo8me
      @Kanaan-jo8me Год назад

      ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይታጣም ሰው ሖኖ የማይሳሳት የለም

  • @DawitAmare-d4w
    @DawitAmare-d4w 4 месяца назад

    ጥሩነውነገር የሴት ዲያቆንይታየኛል ልበል

    • @eyuel-mn3kh
      @eyuel-mn3kh 4 месяца назад

      No there is no such a thing!! ዲ/ን የማነብርሃን is married her, it's his marriage day since she is a vergin she wear like that.

    • @noelwebcreator
      @noelwebcreator 2 месяца назад

      የት ነው ደሞ ያየኸው አትዋሽ

    • @BiniyamTesfahun-wt8if
      @BiniyamTesfahun-wt8if Месяц назад

      ኧረ የዲያቆን ጋብቻ ነው😂😂😂

  • @tasewtasew-rm6wd
    @tasewtasew-rm6wd 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asnakekebede-w5f
    @Asnakekebede-w5f 3 месяца назад +1

    ❤❤❤