ሳቅ እና ለቅሶ‼️መጋቤ ሐዲስ እሼቱ አለማየሁ ለቅሶኛዉን በሳቅ/ጣፋጩ የአቡነ ናትናኤል ወረብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 180

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  Год назад +15

    ሙሉ የቀብር ስርአቱን በዚህ link ይመልከቱ
    ruclips.net/video/L-5AUQTMuB4/видео.html

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 Год назад +67

    አቤት አቡነ ናትናኤል አቤት ድምፅ አቤት ዜማ ወይ መባረክ ወይ ስጦታ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን እግዜአብሄር ይወደናን በእናንተ ስለምንመራ።

  • @wishmakab
    @wishmakab Год назад +28

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዜማ ነው። ብፁዓን አባቶቻችን ቡራኪያችሁ ይድረሰን። እግዚአብሔር አምላክ የዬኔታ ሐረገወየንን ነፍስ ከቅዱሳኑ ጋር ይደምርልን ፤ በረከታቸው ይደርብን።

  • @amefke2069
    @amefke2069 Год назад +11

    በረከታቸው ይደርብን አባቴ መታደል ነው አቡነ ናትናዬኤል ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጦት የደንግል ማርያም ልጅ ሁፍፍፍፍ ልቤን አረሰረሱት በፈጣሪ 👏👏👏👏👏👏

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Год назад +16

    ደስ ስሉ ስወዳቸው መጋብ አድስ እሸቱ አባታችን ቃሌ ህይወትን ያሰማልን

  • @DAMA_KASIE
    @DAMA_KASIE Месяц назад

    አባቶቻችን ብፁዕ አቡነ ናትናኤል, ቃል ሕይወት ያሰማልን፣ በዕድሜ፣በፀጋ፣ በአገልግሎት እረጅም
    እድሜ ከጤናዎ ጋር ይስጠዎት ይባርኩኝ። ድምፀ-መረዋ ወርቃማ ድምፅ የሚበለው ይህ ነው:: የአባታችን የኔታ ሐረገወይንን ነፍስ ይማርልን። 🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 Год назад +15

    አባቶቻችን የምድር ሰላምና በረከቶች ናቸው።
    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @atnafyizengaw1728
    @atnafyizengaw1728 Год назад +9

    አባታችን አቡነ ናትናኤል ዝማሬ መለኤክትን ያሰማልን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +12

    አሜን በረከታቸው ይደርብን አባታችን 🙏

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 Год назад +10

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Год назад +2

    እሳይ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ይባርኩኝ ድምፀመረዋ ወርቃማ ድምፅ የሚበለው ይህ ነው የአባታችን የኔታ ሐረገወይንን ነፍስ ይማርልን

  • @MisayeAbebe-t8f
    @MisayeAbebe-t8f Год назад +1

    አቤቱ አባታችን መንግስተ ሰማይ አሳረፍልን

  • @tigistayele5548
    @tigistayele5548 Год назад +2

    በእውነት አባቴ በረከቶ ይደርብን!

  • @sewnnetweletetsedqshanbel1824
    @sewnnetweletetsedqshanbel1824 Год назад +2

    የአባተቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +6

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @aynalemtadesse
    @aynalemtadesse Год назад

    እንዲህ ነው የእኛ❤አባቶች የሰማይ ቤታችንን የሚያሳዩን❤

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 Год назад +5

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታቺን 🙏👏🥰👌🤗💐

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 Год назад +1

    እንደኒህ አባት እንደ አቡ ናትናኤል የታደለ ማንም አለ ብዬ ስለማላምን ሞገሳቸውና ድምፃቸው የሚናፈቁና የሚወደዱ እንጂ ምናቸውስ ይሰደባል እነርሱን መስማትም መታደል ነውና የብጹእነታቸው ቡራኬ ይድረሰኝ እንጂ የምን ስድብ የሚሳደብማ ባለጌውና ሐይማኖት የለሹ ፍጥረት ነው።

  • @yezenahabtam9156
    @yezenahabtam9156 Год назад

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን የአቡነ ናትናኤል ዉረባ እንደኔ ያስደመመው ወይ ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @negesetadele8651
    @negesetadele8651 Год назад +2

    አበቶቻችን እና የምድራችን ዕንቁ ልቃውንቶቻችን በሰላም ኑሩልን ቡራኬያችው ትድረሰን

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 Год назад +6

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @sarem4492
    @sarem4492 Год назад

    በረከታቸው ይደርብን ነብስዎን በአፀደ ገነት ያኑርልን 👏 ደጋግ አባቶቻችን እግዚያብሄር እድሜንና ጤናን ያድልልን አሜን 👏👏

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад +2

    የአባታችን አረገወይን በረከታቸዉ ይርብን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Год назад +8

    የአባታችን በረከት ይደርብን መዘምራን መለአክት ያሰማልን!!!

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Год назад +3

    ይችን ደስታችሁን ለመጠቅ ሴጣን ቅናት በቅናት አሴረ ደሞም አይሆንለት ፍቅራችሁ ይብዛ አባቶቻችን❤❤❤❤❤

  • @zuriashfentaw6588
    @zuriashfentaw6588 Год назад +2

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @fasilbaytkus8583
    @fasilbaytkus8583 Год назад

    ቃለህይወት ያስማልን የእድሜየ ዘመናችሁን ይባርክልን ❤❤❤

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Год назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @BernamasAgmassie
    @BernamasAgmassie Год назад

    አቤት ድምፅ አባታችን ረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @meselubekele
    @meselubekele Год назад +3

    እባቶቻችን፡በረከታችሁ፡ይድረሰን፡

  • @hemi09
    @hemi09 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን።

  • @Haregi849
    @Haregi849 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ElyasBekereGermu
    @ElyasBekereGermu 3 месяца назад

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥል እ/ር የጠብቅዎት

  • @Mekdes-bt1sy
    @Mekdes-bt1sy 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን አስበ መምህራንን ያድልልን

  • @negayitayew4656
    @negayitayew4656 Год назад +2

    በረከታቸው ይደርብን!!

  • @yeshiemebetenqubahry2889
    @yeshiemebetenqubahry2889 11 месяцев назад +2

    በዚህ ተስፋ በሚያስቆርጥ ዘመን እናንተን የመሰለ አባቶች ስለሰጠን ክብሩ ይስፋ መጋቢ አይትምህርት ከቀልድ ጋር ሲያምርቦት

  • @abazemariyamkidanemariyam2826
    @abazemariyamkidanemariyam2826 Год назад +3

    የኔታ ሐረገ ወይን በረከተዎ ይደርብን ከሥላሴ ዘንድ ስለ ኢትዮጵያና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይጸልዩ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад +1

    Amen amen amen ye abatachen berket yidersen 🙏🙏🙏

  • @ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @HeheHshe-zx5gl
    @HeheHshe-zx5gl Год назад

    በእውነት ላባቶቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልን የአባታችን በረከት ይድረሰን🙏😢

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 Год назад

    ከየኔታ ሀረገወይን በረከት ያሳትፈን
    መጋቤ አዲስ እሸቱና ብፁ አቡነ ናትናኤል ሌሎቹም ጳጳሳትና ሊቃውንተ ቤተ ክርስትያን ቃለ ሕይወት ያሳማልን

  • @bezidani7105
    @bezidani7105 Год назад +2

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ነብስ ይማርል

  • @somali3266
    @somali3266 11 месяцев назад

    ቃለህወትንያሠማልን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Год назад +1

    የአባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን ።

  • @SamsungAccount-v8z
    @SamsungAccount-v8z 3 месяца назад

    በእዉነት ላአባቶቻችን ቃለሑይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @ወይኒ-ቈ2ቈ
    @ወይኒ-ቈ2ቈ Год назад +3

    የሰለቸኝ ነገር ቢኖር እነዚህ ደጋግ አባቶቻችን ካረፉ በኋላ የማያልቀው ቃላታችሁን ምታፈሱት ነገር ነው!ምናለ ሳያርፉ እንዲህ ታሪካቸው ብታስቀምጡልን

    • @Memmare
      @Memmare Год назад +5

      አይባልም

    • @yosefdibaba3741
      @yosefdibaba3741 Год назад +4

      ውዳሴ ከንቱ እስከ እለተ ሞት ድረስ ስለሚፈታተን ነው ከሞት በኋላም የተፈተኑ አባቶች ስላሉ ነው ከሞቱ በኋላ የሚነገረው ለዛ ነው።

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን💒🌾

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Год назад +6

    ሃይማኖቴ ተዋህዶ!
    እንደ ኢየሱስ ክርስቶ ንጉሥሽ:
    አበቅ እንከን ሰፈፍ የለሽ::
    ንጽሕት ቅድስት ሃይማኖቴ ተዋህዶ!
    ድምፀ ዜማሽ እንባ አውርዶ::
    ያስለቅሳል ሆድ አስብሶ:
    ይመልሳል ሰማይ ደርሶ::

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Год назад +1

    ለአዘነ መፅናናትን መድሀኒያለም ይስጥ🙏🏽
    ፈጣሪ የነደቂቀ እስጢፋኖስ ዘመነ ተዋህዶ ያምጣልን ያልተሸቀጠባት የሰማአትነት ዋጋ ያስከፈለችዋን🙏🏽💚💛❤️

  • @meselubekele
    @meselubekele Год назад

    አባታችኝ፡አቡነ፡ናትናኤል፡ለኢትዮጵያ፡ያኖሮት፡፡አሜን፡፡

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 2 месяца назад

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወድ አባቶቻችን

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 Год назад +1

    በረከቶ ይደርብን❤

  • @berekettes42
    @berekettes42 Год назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን

  • @yaredbisetegn2390
    @yaredbisetegn2390 Год назад

    በረከታቸው ይደርብን!!ግን ቅኔውን ሁሉንም ብንሰማው ብትለቁት ቆንጆ ነበር ።

  • @danielbekele2977
    @danielbekele2977 Год назад

    የአባታችን በረከት አይለየን።

  • @gashawarega9236
    @gashawarega9236 Год назад

    አባታችን በረከታቸው ይድረሰን።ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @dubaidubai3974
    @dubaidubai3974 Год назад +1

    አሜንየአባታችን በረከት ይደርብን

  • @bealmlay6000
    @bealmlay6000 Год назад

    በረከታቸው ይደርብን!!!

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад +2

    ቃለ ሆይት ያሠሜልን አባቶቻችን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Год назад

    አሜን ፫ በረከትዎ ይደርብን አባታችን አሜን ፫

    • @adicho5964
      @adicho5964 Год назад

      Were is this place
      Amen Amen Amen

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Год назад +1

    በረከታቾው ይደርብን በዕረፍታቾው ኢትዬጵያ ያስቡዋት

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    አቡነ.ናትናሄል.ፈጣሪ.ይጠብቆት

  • @elsaasrat8938
    @elsaasrat8938 Год назад

    በረከታቸው ይደርብን 😭 አሜን አሜን አሜን ለንሥሀ ሞት አብቃኝ

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 2 месяца назад

    kale hewote yasemalen abatachin berketachew yederben

  • @helnheln6830
    @helnheln6830 Год назад

    አሜን በርከታቸው ይደርብን

  • @Mekedes2123
    @Mekedes2123 Год назад

    አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን

    • @yeurbhfof5703
      @yeurbhfof5703 Год назад

      አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @AdamAdam-z3f3i
    @AdamAdam-z3f3i 2 месяца назад

    ያባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @tigstdeisln9781
    @tigstdeisln9781 Год назад

    በረከቶ.ይደርብን

  • @endayehukendie5515
    @endayehukendie5515 Год назад

    በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ Год назад

    በርክታችው ይደርበን አባታችን

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 Год назад

    🙏🙏🙏amen kale heywot yasemalen abatchen burrito yedrben

  • @mesfinderesse3242
    @mesfinderesse3242 Год назад

    በረከታቸው ይደርብን 🙏

  • @twinwoo1208
    @twinwoo1208 Год назад

    ኣማን በረከታቸው ዪደሪቤን

  • @እሙየ
    @እሙየ Год назад

    አባታችን በርከተወይድርሰን

  • @abrhaleymlash2072
    @abrhaleymlash2072 Год назад

    Berkatachew yederne mengste semay yewaresom

  • @yonasabebe3529
    @yonasabebe3529 Год назад +1

    የየኔታ ሀረገ ወይን በረከታቸው ይደርብን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Год назад

    ያባቶቻችን. በረከታቸው. ይደርብን. !

    • @selambelay2934
      @selambelay2934 Год назад

      የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @AyalewGensa-lf7th
    @AyalewGensa-lf7th 11 месяцев назад

    አይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንቶቿ የሚስደንቁ ናቸዉ ይህ ሰማያዊ የመላእክት ምስጋና ነው ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትን ፈጣሪያችን ይጠብቅልን፣ አይ ዜማ አይ ድምፅ ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን ቃል ሕይወት ይሰማል፣ በዕድሜ፣በፀጋ፣ እንዲሁም በአገልግሎት እረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ይጠብቃልን።

  • @sisaytigaya
    @sisaytigaya 7 месяцев назад

    ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው

  • @Degefaali
    @Degefaali 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Год назад

    Egzaber Nebsachewn Bastedgent Yadrglin Berketachew Yderbn
    Ameen Etyopyan Ymarlin Amen Amen n 🤲🤲🤲

  • @KefyalewFetene
    @KefyalewFetene 5 месяцев назад

    ዘላለም ፈጣሪ ይጠብቅልኝ

  • @saroobelay3058
    @saroobelay3058 Год назад

    Nefsachewun yimarelin Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @girmalegesse208
    @girmalegesse208 Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TilahunDemsa
    @TilahunDemsa 3 месяца назад

    ሠላሙን ያድለን

  • @ወልደሰንበትገብርኤል

    በረከታችሁ ትድረሰን

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 Год назад

    Bereketachew Yedereben Abatachen ,🙏🙏🙏

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @TemesgenAdula
    @TemesgenAdula 3 месяца назад

    እኔዚህ የአማራ ምላሰኞች መቼ ነዉ ጥሩ ነገር የሚናገሩ ምርት አልባ ናቸዉ

  • @DanielMinale
    @DanielMinale 4 месяца назад

    ቃለህወት ይሠማልን

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @MdaAwoke
    @MdaAwoke 2 месяца назад

    አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ቃለወት ያሰማልን

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ Год назад

    በእውነት መታደለ ነወ

  • @mihretbiru6394
    @mihretbiru6394 Год назад

    bereketachew yideribin

  • @SamuelkidieSami
    @SamuelkidieSami Год назад

    Kale hiwot yasemalin

  • @tigistyirga982
    @tigistyirga982 Год назад

    Bereketachew yiderbin

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Год назад +2

    amen amen amen🙏🙏🙏❤💚💛

  • @ብረሀኑደሰለ
    @ብረሀኑደሰለ Месяц назад

    አሜንአሜን

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s Год назад

    Amen. Amen. Amen ❤❤❤